ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለእኛ ሀጥያት እርሰዎ አለቀሱልን በእርሰዎ እንባ እኛን ሀጥያተኞችን ይቅር ብሎ ይታረቀን በረከተዎ ይደርብን ኑሩልን እንደርሰዎ ያሉ አባቶችን አያሳጣን እድሜዎትን ያርዝምልን
አሜን🤲 የእኔ አባት እኔ የማረባዉ ላልቅስለዎት❤😥😥😥
አሜን አሜን አሜን🤲 የእኛ ትሁት ፣ የእኛ ሆደ ባሻ አባት 😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል በረከትዎ ይደርብን ክፉ አይንካብን ፠❤ታዴዋ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ክበሩልን ክብርን ያድልልን 💚😍🙏
@@fikrtegesite9726 amen Amen 🙏❤️😭😭😭😭🙏❤️
Ewunet new betammmm❤❤❤❤❤🙏🙏
አሜን አባ እግዚአብሔር ሊምረን የእርሶ እንባ ብቻ በቂ ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና አምላካችን አግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ስለ እውነት ብለው ለሚፈሱት እምባ የሚዝነው ልቦው ወደ እግዚአብሔር ደርሶ ፍርድም ከእርሱ ይመጥል አይቀርም ኃይል የእግዚአብሔር ነው።
አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን የእኔ ህሩሩ አባት ኑሩልን "ቆስጦስ አስተማረ ቃለ ክርሰቶስ *2 ፈጽሞ ሳይ ፈራ*2ነገሥታት*2 ምድር"እያልን እየዘመርን የተቀበልን አባታችን ለመጀመሪያ ያየንናቸዉ ጳጳሳ ነበሩ በወቅቱ ታአምር አይተናል ታአምራቱም አንድ ከመናፍቃን ወገን የሆነ ሰው ጥያቄ አለኝ ብሎ አባታችን የእግዚአብሔርን ሰው ከሆነክ ለምን በልሳን አያስተምሩ ንም ብሎ ስጠይቃቸው እሳቸው ግን " ልጄ እኔ ልባርክ እንጂ ሊርግም አልመጣሁም " ነገር ግን ልሳን ይዘጋ ስሉ ወድያው ልጁ አንደበቱ ተዘጋ አባታችን ግን በጣም አዛኝ ናቸው ውና ወደእግዚአብሔር ስጸልዪ ከሦስት ቀን በኋላ አንደበቱ ተፈታ ይህም የሆነ በወለጋ ነው አባታችን አቡነ ሔኖክ እና የወለጋ ሕዝብ ያውቃል ይህን ያህል ነው ለእግዚአብሔር ያላቸው ቀረበታ በረከታቸው ይደርብን እመቤታችን በምልጃዋ አትለየን አሜን አሜን አሜን።
❤❤❤
Amen
Amen ❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
❤❤❤❤❤ Betekekel Ewentegna papasat Abatachen❤❤❤
አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን የእኔ ህሩሩ አባት ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና አምላካችን አግዚአብሔር ይጠብቅልን
የብፁዕ አባታችን የአቡነ ቀውስጦስ በረከታቸው ይደርብን እና ለመጀመሪያ ጊዜ በፖለቲካ ቋንቋ ያልታጀበ ንፁህ ቃለ እግዚአብሔር ስብከት እና የማፅናኛ ቃል ከብፁዕ አባታችን አንደበት ሰማሁ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ ።
የኚህ አባት አነጋገር አንድም ቀን ተፋልሶ አያውቅም በህይወታቸው ዘመን ለዚህ ሕዝብ እያለቀሱ ነው ማንም አልተከተልናቸውም አስለቀስናቸዉ በዉጭም ባገር ውስጥም ብዙ ነገር ያውቃሉ ግን አልተከተልናውም ። ግን አንድ ቀን ስብከታቸው እንባቸው እንደ ራሔል እንባ ተቀባይነት ካገኘ ወዮልን።እስከዚያው ፈጣሪ ወደ መንገዱ ይመልሰን።አሜን።
Amen amen
ትክክል! አምላካችን እንደቸርነቱ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይቅጣን።
እንደእርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔ አባት የኔ የሀጢያተኛዋ እንባ ይፍሰስ 😢
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያውርስልን የእናንተ እንባና ፆለት ኢትዮብያን ከዚህ ከመጣብን ክፉ ፈተና ያውጣን
😭😭😭😭😭😭😭😭መጨረሻችን ምን ይሖን የአባታችን እንባ አረ ሥንት አመታቸው ሢያለቅሡ ጌታሖይ ማረን ማረን ማረን ልቦና ሥጠን
አባታችን በእናንተ ፀሎትና ለቅሶ ነዉ ሀይማኖታችን ተከብራ ያለችዉ ሁሊም ትከብራለች ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤
debtra, kalcha hula!
@teka1528 ተሳሳትክ
@@teka1528አንተ ድፍን ቅል መች ይገባሃል ገልቱ ልቦና ይስጥህ
@@teka1528ውጣ ከዚህ ማን ጠራህ የርጎ ዝንብ
,ስንት አይነት ደደም ሰወ አለ አቤት
አሜን አሜንአሜንቃለህወት ያሰማልን😢😢እረጂም እድሜ ከጤናጋ እመኝለሁ አባታችን❤❤❤❤
Kale Hewitt yasemalen
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እርድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እውነትን የመሰከሩልንና ያስተማሩን ደገኛው አባታችን!!!
ጌታሆይተመልከንይቅርምበለን😭አሜን አሜን አሜን አባታችን
አሜን አሜን አባታችን
የአባታችን በረከት ይደረብን እጅም እድሜ ይስጥልን
አቤቱ ጌታዬን አምላኬ ቸሩ መድሀንያለም ይቅር በለን ምህረትህን ቸርነትህን አትንፈገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን
አባታችን በረከትወ ይድረሠን
እግዚአብሄር እድሜ, ጤና ይሥጥልኝ አባታችን በረከትወ ይደርብኝ እኔ ሀጣተኛ ባሪያውን በምህረቱ ,በቸርነቱ ያሥበን አሜን አሜን አሜን
አሜንን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቱ ይድረሰን❤❤❤
አይዞወትአባታችን። ያልፋል ሁሉም❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን
Egzabhere yker ybln, አሜን አሜን አሜን አባታችን berktachow ydran 🥺🥺❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልለ❤❤❤❤❤❤❤
ልቦና ይስጠን😢😢😢 አሁን እኝህ አባት እያለቀሱ ልባችን የማይመለስ ለምን ይሁን😢😢😢😢ተዉ የተዋህዶ ልጆች እንፀልይ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በሀጢያታችን እንዳንጠፋ😢😢😢እኝህ አባት ሲያለቅሱ አያሳዝኑም😢😢የኔን እድሜ ፈጣሪ ለርሶ ያድርገዉ🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን፣ በረከቶ ይድረሰን አሜን /፫/
አሜን አሜን አሜን🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሜን(3) ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አድሜና ጤናን ይስጥልን ደጉ አባታችን።በረከትወ ይድረስልን።
የኛ እንቁ አባት አልቅሰው አስለቀሱን እረጂም እዲሜ ስላሴወቺ ይስጡልን በረከተወ ይዲረሰን አሜንንንን❤❤❤
አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አባታችን ቃልዮት ያሰመልን ❤❤
እግዚአብሔር የአባቶቻችን እንባ ተመልክቶ ዝም አይበል በድንግል ማርያም አማላጅነት ይቅር ይበለን 🥰
የኔ አባት በረከቶ ይደርብን
አባቶቻችን በእናንተ ፀሎት ነዉ ዛሬ ላይ በህይወትያለነዉ እድሜናጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ለዘማሪያኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሜን እሜን እሜን
አባታችን በረከትወ ይድረሰን ጌታሆይ ልቤን ክፈትልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንንን አባታችን።ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ያድልልን።
ኑሩልን አባታችን እርሶ ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አዎ አባ ጤና ይጥች እብትችን ነርልን
እልልልልልልልልልል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜንንንንንንን
አባታችን በእውነት ቃል የለኝም እግዚያብሄር በእዲሜና በጤና ይጠብቅልን አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏💚💛❤️
እውነትነው😢
Amen Amen Amen Abatachin kale hiyiwet yasemalin Egziabher Ethiopian yibarikilin🎉
የብጹዕ የአቡነ ቆስጦስ በረከታቸው ይደርብን ስለአባችን ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እድሜ ይስጥል ሁልጊዜም በየመድከኩ ሳይለዪ ቢያስተምሩን መልካም ነው የመገኛ ብዙሃን ተጠቀሙባቸው ክብር ሞገስ ያላቸው ሁልጊዜም ለእውነት የቆሙ የሚያበረቱ የሚያፀኑ የሚያፅናኑ አባት ናቸው
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እስቲ እሱ በምህረቱ ይጎብኘን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደርሱ ቸርነት በቃችሁ ይበለን ይማረን፡፡
አባታችን በናተፀሎትነውከዚህየደርስነውእግዚብሄርያበርታልንእኛምእንመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለቅሶዎትን እግዚአብሔር ይቀበልልን ::
አሜን አሜን አሜን🤲 የእኛ ትሁት ፣ የእኛ ሆደ ባሻ አባት 😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል በረከትዎ ይደርብን ክፉ አይንካብን ፠❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ በረከቶ ይደርብን እንቧዎን ለምህረት ያድርግልን❤❤❤❤
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን! በረከትዎ ትድረሰን!!!
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒🕯🕯🕯💚💛❤️✝️✝️✝️😢😢😢😢
አባታችን እናምናለን ዛሬ በስልጣናቸው ቸመክተው ህዝብንና ቤተክርስቲያንን ቢያስለቅሱም እግዚአብሔር ይፈርዳል ዋጋቸውንም ይሰጣል የንፁዋን ደም ይፋረዳቸዋል ያንን ቀን በፀሎት በህንባ የህግዚአብሔር ፍርድ በክፉሆች ላይ እንደሚፈርድ አንጠራጠርም አይዞት አባታችን እንባሆት መልስ ያገኛል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እኛ የበደልነው በማልቀስ ፈንታ እሳቸው አለቀሱልን እግዚአብሔር በቸርነቱ በአባቶቻችን ለቅሶ ይቅር ይበለን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው
አቤት መድሀኒአለም ክርስቶስ እንዲያው ፈጥረኸን እንዲህ አይነት የከፋ ዘመን ላይ ታደርሰን? የአባቶች እንባ ግን እኛንም ሀገሪቷንም ምን ያደርግ ይሆን? አቤቱ ማረን ይቅርም በለን። አባቴ በረከቶ ይደርብን።እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት። አሜን!አሜን!አሜን!
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማረንይቅርምበለን አባታችን እድሜና ጣና ይሥጥልን አረ ልቦናይሥጠን
አሜን እኛ ኦርቶዶክስዎች በአንድ እግዚአብሔር በቀር ሌላ የምናምነው የለም ቃል እይወት ያስማን። መስቀሉ ይነሳ መስቀል አንረግጥም። አባታችን እባክሆት።
የኔ እባት ድምፆዎትን እየሰማሁ አልቅሰው አይደለም ገና ፎቶዎትን ሳይ አይኔ በእንባ ይሞላል። እኔ ምንም አቅም የለኝም እኔ የማልረባው ደካማው በእርሶ እንባ ሐጥያቴ ክፋቴ እጅግ የከረፋ በደሌ ይሰረይልኝ የኔ መልካም አባት ስለኛ ስለሐጢያተኞች እርሶን እንደፍቃዱ ያኑርልን ያብዛልን አሜን።
አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እን
አባታችን እግዛቤር ሆይ ጠብቀን
ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ያዋርስልንአሜን አሜን አሜን!
Amen Amen Amen
Amen. Amen. Amen !! Abatachin burakewo yidresegne!!Amen. Amen. Amen !!
አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ አባት እንደእርስዎ ያለ ሀቀኛ አባቶችን ያብዛልን አቡነ ያቆብ ያቆይልን ለእውነት የቆሙ አባት በረከታችሁ ይደርብን
እ/ር ልቦና ይስጠን
አሜን የእኛ አባት
አባታችን ብራኬው ትድርብን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡን
አሜንንንንን ክርስቲያን ያድናል
አባታችን ምንም ነቀፋ የሌሎት አጅግ አከብሮታለኝ ቃሎት የሰዉን ልብ ይመልሳል በረከታችሁ ይድረሰን አሜንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
Amen father may Ur pleading enter the ear of those faithful in full measure, flowing over.
በቦታው ነበርኩ ሣይገባኝ ቃሉን ሠማው እረጅም እድሜ ይሥጥሎን
በእረሶ እንባ የእኛን ሃዓጢያት ያስተሰረይልን
,አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አባታችን እኛሀጤተኞች እናልቅስ የኔ እንባ ይፍሥሠስ በረከተወት ይደርብን
❤አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤አባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤
በረከትዎ፣ ምረቃዎ፣ እረድኤትዎ፣የእግዚአብሔር ፣ ጥበቃ፣ የመቤቴ ማርያን፣ አማላጅነት፣ ለኔም፣ ለልጆቼም፣ ለልጅ፣ ልጆቼም፣ ለሁላችንም፣ ጥበቃ፣ ቸርነት፣ ይጠብቀና፣ የከርሞ፣ ስው፣ ይበለን፣❤❤አሜን፣ አሜን፣አሜን❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥልን👏👏👏👏👏👏👏👏
አባት ሲያለቅስ ያስፈራል ዋ ለኔ አባዬ በኔ ሐጢያት እርሶ አለቀሱ😭😭😭 አቤቱ ያያሉ እግዚአብሔር እንደ ቸርነትህ አስበን በጹ አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩኝ በእናንተ ጸሎት ነው ያለነውን
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን! በረከትዎ ትድረሰን
ለኛ ሲሉ አያልቅሱ አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣የአገልግሎት ዘምንዎን ያርዝምልን።
አባታችን የእርሶዋን እንባ አይቶ መዳኒያለም ይማረን
😢😢😢😢😢😢እሜንእሜን
ፀሎትና ልመናዎ ፈጣሪ ሰምቶ ይታረቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፣ አሜን. አሜን፣ ረድኤትዎት፣ በረከትዎ፣ ለሁላችንም፣ ይድረስልን፣፣
ለእኛ ሀጥያት እርሰዎ አለቀሱልን በእርሰዎ እንባ እኛን ሀጥያተኞችን ይቅር ብሎ ይታረቀን በረከተዎ ይደርብን ኑሩልን እንደርሰዎ ያሉ አባቶችን አያሳጣን እድሜዎትን ያርዝምልን
አሜን🤲 የእኔ አባት እኔ የማረባዉ ላልቅስለዎት❤😥😥😥
አሜን አሜን አሜን🤲 የእኛ ትሁት ፣ የእኛ ሆደ ባሻ አባት 😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል በረከትዎ ይደርብን ክፉ አይንካብን ፠❤ታዴዋ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ክበሩልን ክብርን ያድልልን 💚😍🙏
@@fikrtegesite9726 amen Amen 🙏❤️😭😭😭😭🙏❤️
Ewunet new betammmm❤❤❤❤❤🙏🙏
አሜን አባ እግዚአብሔር ሊምረን የእርሶ እንባ ብቻ በቂ ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና አምላካችን አግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ስለ እውነት ብለው ለሚፈሱት እምባ የሚዝነው ልቦው ወደ እግዚአብሔር ደርሶ ፍርድም ከእርሱ ይመጥል አይቀርም ኃይል የእግዚአብሔር ነው።
አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን የእኔ ህሩሩ አባት ኑሩልን
"ቆስጦስ አስተማረ
ቃለ ክርሰቶስ *2
ፈጽሞ ሳይ ፈራ*2
ነገሥታት*2 ምድር"
እያልን እየዘመርን የተቀበልን አባታችን ለመጀመሪያ ያየንናቸዉ ጳጳሳ ነበሩ በወቅቱ ታአምር አይተናል ታአምራቱም አንድ ከመናፍቃን ወገን የሆነ ሰው ጥያቄ አለኝ ብሎ አባታችን የእግዚአብሔርን ሰው ከሆነክ ለምን በልሳን አያስተምሩ ንም ብሎ ስጠይቃቸው እሳቸው ግን " ልጄ እኔ ልባርክ እንጂ ሊርግም አልመጣሁም " ነገር ግን ልሳን ይዘጋ ስሉ ወድያው ልጁ አንደበቱ ተዘጋ አባታችን ግን በጣም አዛኝ ናቸው ውና ወደእግዚአብሔር ስጸልዪ ከሦስት ቀን በኋላ አንደበቱ ተፈታ ይህም የሆነ በወለጋ ነው አባታችን አቡነ ሔኖክ እና የወለጋ ሕዝብ ያውቃል ይህን ያህል ነው ለእግዚአብሔር ያላቸው ቀረበታ በረከታቸው ይደርብን እመቤታችን በምልጃዋ አትለየን አሜን አሜን አሜን።
❤❤❤
Amen
Amen ❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
❤❤❤❤❤ Betekekel Ewentegna papasat Abatachen❤❤❤
አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን የእኔ ህሩሩ አባት ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና አምላካችን አግዚአብሔር ይጠብቅልን
የብፁዕ አባታችን የአቡነ ቀውስጦስ በረከታቸው ይደርብን እና ለመጀመሪያ ጊዜ በፖለቲካ ቋንቋ ያልታጀበ ንፁህ ቃለ እግዚአብሔር ስብከት እና የማፅናኛ ቃል ከብፁዕ አባታችን አንደበት ሰማሁ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ ።
የኚህ አባት አነጋገር አንድም ቀን ተፋልሶ አያውቅም በህይወታቸው ዘመን ለዚህ ሕዝብ እያለቀሱ ነው ማንም አልተከተልናቸውም አስለቀስናቸዉ በዉጭም ባገር ውስጥም ብዙ ነገር ያውቃሉ ግን አልተከተልናውም ።
ግን አንድ ቀን ስብከታቸው እንባቸው እንደ ራሔል እንባ ተቀባይነት ካገኘ ወዮልን።እስከዚያው ፈጣሪ ወደ መንገዱ ይመልሰን።አሜን።
Amen amen
ትክክል! አምላካችን እንደቸርነቱ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይቅጣን።
እንደእርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔ አባት የኔ የሀጢያተኛዋ እንባ ይፍሰስ 😢
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ያውርስልን የእናንተ እንባና ፆለት ኢትዮብያን ከዚህ ከመጣብን ክፉ ፈተና ያውጣን
😭😭😭😭😭😭😭😭መጨረሻችን ምን ይሖን የአባታችን እንባ አረ ሥንት አመታቸው ሢያለቅሡ ጌታሖይ ማረን ማረን ማረን ልቦና ሥጠን
አባታችን በእናንተ ፀሎትና ለቅሶ ነዉ ሀይማኖታችን ተከብራ ያለችዉ ሁሊም ትከብራለች ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤
debtra, kalcha hula!
@teka1528 ተሳሳትክ
@@teka1528አንተ ድፍን ቅል መች ይገባሃል ገልቱ ልቦና ይስጥህ
@@teka1528ውጣ ከዚህ ማን ጠራህ የርጎ ዝንብ
,ስንት አይነት ደደም ሰወ አለ አቤት
አሜን አሜንአሜንቃለህወት ያሰማልን😢😢እረጂም እድሜ ከጤናጋ እመኝለሁ አባታችን❤❤❤❤
Kale Hewitt yasemalen
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እርድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እውነትን የመሰከሩልንና ያስተማሩን ደገኛው አባታችን!!!
ጌታሆይተመልከንይቅርምበለን😭አሜን አሜን አሜን አባታችን
አሜን አሜን አባታችን
የአባታችን በረከት ይደረብን እጅም እድሜ ይስጥልን
አቤቱ ጌታዬን አምላኬ ቸሩ መድሀንያለም ይቅር በለን ምህረትህን ቸርነትህን አትንፈገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን
አባታችን በረከትወ ይድረሠን
እግዚአብሄር እድሜ, ጤና ይሥጥልኝ አባታችን በረከትወ ይደርብኝ እኔ ሀጣተኛ ባሪያውን በምህረቱ ,በቸርነቱ ያሥበን አሜን አሜን አሜን
አሜንን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቱ ይድረሰን❤❤❤
አይዞወትአባታችን። ያልፋል ሁሉም❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን
Egzabhere yker ybln, አሜን አሜን አሜን አባታችን berktachow ydran 🥺🥺❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልለ❤❤❤❤❤❤❤
ልቦና ይስጠን😢😢😢 አሁን እኝህ አባት እያለቀሱ ልባችን የማይመለስ ለምን ይሁን😢😢😢😢ተዉ የተዋህዶ ልጆች እንፀልይ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በሀጢያታችን እንዳንጠፋ😢😢😢
እኝህ አባት ሲያለቅሱ አያሳዝኑም😢😢የኔን እድሜ ፈጣሪ ለርሶ ያድርገዉ🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን፣ በረከቶ ይድረሰን አሜን /፫/
አሜን አሜን አሜን🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሜን(3) ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አድሜና ጤናን ይስጥልን ደጉ አባታችን።በረከትወ ይድረስልን።
የኛ እንቁ አባት አልቅሰው አስለቀሱን እረጂም እዲሜ ስላሴወቺ ይስጡልን በረከተወ ይዲረሰን አሜንንንን❤❤❤
አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አባታችን ቃልዮት ያሰመልን ❤❤
እግዚአብሔር የአባቶቻችን እንባ ተመልክቶ ዝም አይበል በድንግል ማርያም አማላጅነት ይቅር ይበለን 🥰
የኔ አባት በረከቶ ይደርብን
አባቶቻችን በእናንተ ፀሎት ነዉ ዛሬ ላይ በህይወትያለነዉ እድሜናጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ለዘማሪያኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሜን እሜን እሜን
አባታችን በረከትወ ይድረሰን ጌታሆይ ልቤን ክፈትልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንንን አባታችን።ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ያድልልን።
ኑሩልን አባታችን እርሶ ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን አዎ አባ ጤና ይጥች እብትችን ነርልን
እልልልልልልልልልል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜንንንንንንን
አባታችን በእውነት ቃል የለኝም እግዚያብሄር በእዲሜና በጤና ይጠብቅልን አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏💚💛❤️
እውነትነው😢
Amen Amen Amen Abatachin kale hiyiwet yasemalin Egziabher Ethiopian yibarikilin🎉
የብጹዕ የአቡነ ቆስጦስ በረከታቸው ይደርብን ስለአባችን ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እድሜ ይስጥል ሁልጊዜም በየመድከኩ ሳይለዪ ቢያስተምሩን መልካም ነው የመገኛ ብዙሃን ተጠቀሙባቸው ክብር ሞገስ ያላቸው ሁልጊዜም ለእውነት የቆሙ የሚያበረቱ የሚያፀኑ የሚያፅናኑ አባት ናቸው
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እስቲ እሱ በምህረቱ ይጎብኘን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደርሱ ቸርነት በቃችሁ ይበለን ይማረን፡፡
አባታችን በናተፀሎትነውከዚህየደርስነውእግዚብሄርያበርታልንእኛምእንመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለቅሶዎትን እግዚአብሔር ይቀበልልን ::
አሜን አሜን አሜን🤲 የእኛ ትሁት ፣ የእኛ ሆደ ባሻ አባት 😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል በረከትዎ ይደርብን ክፉ አይንካብን ፠❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ በረከቶ ይደርብን እንቧዎን ለምህረት ያድርግልን❤❤❤❤
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን! በረከትዎ ትድረሰን!!!
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒🕯🕯🕯💚💛❤️✝️✝️✝️😢😢😢😢
አባታችን እናምናለን ዛሬ በስልጣናቸው ቸመክተው ህዝብንና ቤተክርስቲያንን ቢያስለቅሱም እግዚአብሔር ይፈርዳል ዋጋቸውንም ይሰጣል የንፁዋን ደም ይፋረዳቸዋል ያንን ቀን በፀሎት በህንባ የህግዚአብሔር ፍርድ በክፉሆች ላይ እንደሚፈርድ አንጠራጠርም አይዞት አባታችን እንባሆት መልስ ያገኛል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እኛ የበደልነው በማልቀስ ፈንታ እሳቸው አለቀሱልን እግዚአብሔር በቸርነቱ በአባቶቻችን ለቅሶ ይቅር ይበለን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው
አቤት መድሀኒአለም ክርስቶስ እንዲያው ፈጥረኸን እንዲህ አይነት የከፋ ዘመን ላይ ታደርሰን? የአባቶች እንባ ግን እኛንም ሀገሪቷንም ምን ያደርግ ይሆን? አቤቱ ማረን ይቅርም በለን። አባቴ በረከቶ ይደርብን።እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት። አሜን!አሜን!አሜን!
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማረንይቅርምበለን አባታችን እድሜና ጣና ይሥጥልን አረ ልቦናይሥጠን
አሜን እኛ ኦርቶዶክስዎች በአንድ እግዚአብሔር በቀር ሌላ የምናምነው የለም ቃል እይወት ያስማን። መስቀሉ ይነሳ መስቀል አንረግጥም።
አባታችን እባክሆት።
የኔ እባት ድምፆዎትን እየሰማሁ አልቅሰው አይደለም ገና ፎቶዎትን ሳይ አይኔ በእንባ ይሞላል። እኔ ምንም አቅም የለኝም እኔ የማልረባው
ደካማው በእርሶ እንባ ሐጥያቴ ክፋቴ እጅግ የከረፋ በደሌ ይሰረይልኝ የኔ መልካም አባት ስለኛ ስለሐጢያተኞች እርሶን እንደፍቃዱ ያኑርልን ያብዛልን አሜን።
አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እን
አባታችን እግዛቤር ሆይ ጠብቀን
ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ያዋርስልንአሜን አሜን አሜን!
Amen Amen Amen
Amen. Amen. Amen !! Abatachin burakewo yidresegne!!
Amen. Amen. Amen !!
አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ አባት እንደእርስዎ ያለ ሀቀኛ አባቶችን ያብዛልን አቡነ ያቆብ ያቆይልን ለእውነት የቆሙ አባት በረከታችሁ ይደርብን
እ/ር ልቦና ይስጠን
አሜን የእኛ አባት
አባታችን ብራኬው ትድርብን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡን
አሜንንንንን ክርስቲያን ያድናል
አባታችን ምንም ነቀፋ የሌሎት አጅግ አከብሮታለኝ ቃሎት የሰዉን ልብ ይመልሳል በረከታችሁ ይድረሰን አሜንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
Amen father may Ur pleading enter the ear of those faithful in full measure, flowing over.
በቦታው ነበርኩ ሣይገባኝ ቃሉን ሠማው እረጅም እድሜ ይሥጥሎን
በእረሶ እንባ የእኛን ሃዓጢያት ያስተሰረይልን
,አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አባታችን እኛሀጤተኞች እናልቅስ የኔ እንባ ይፍሥሠስ በረከተወት ይደርብን
❤አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Amen
❤❤❤❤❤❤አባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤
በረከትዎ፣ ምረቃዎ፣ እረድኤትዎ፣
የእግዚአብሔር ፣ ጥበቃ፣ የመቤቴ ማርያን፣
አማላጅነት፣ ለኔም፣ ለልጆቼም፣ ለልጅ፣ ልጆቼም፣ ለሁላችንም፣ ጥበቃ፣ ቸርነት፣ ይጠብቀና፣ የከርሞ፣ ስው፣ ይበለን፣❤❤አሜን፣ አሜን፣አሜን❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥልን👏👏👏👏👏👏👏👏
አባት ሲያለቅስ ያስፈራል ዋ ለኔ አባዬ በኔ ሐጢያት እርሶ አለቀሱ😭😭😭 አቤቱ ያያሉ እግዚአብሔር እንደ ቸርነትህ አስበን በጹ አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩኝ በእናንተ ጸሎት ነው ያለነውን
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን! በረከትዎ ትድረሰን
ለኛ ሲሉ አያልቅሱ አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣የአገልግሎት ዘምንዎን ያርዝምልን።
አባታችን የእርሶዋን እንባ አይቶ መዳኒያለም ይማረን
😢😢😢😢😢😢እሜንእሜን
ፀሎትና ልመናዎ ፈጣሪ ሰምቶ ይታረቀን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፣ አሜን. አሜን፣ ረድኤትዎት፣
በረከትዎ፣ ለሁላችንም፣ ይድረስልን፣፣