#በቅዱስ_ሚካኤል_ላይ_የተዘባበተው_ታሞ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 558

  • @YeshiworkGetahun-n2l
    @YeshiworkGetahun-n2l 29 วันที่ผ่านมา +90

    የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል አንተን የሚንቁትንና እመቤቴን የሚንቁትን ታምርህን አሳይ

    • @DebruaDelelegn-y1b
      @DebruaDelelegn-y1b 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 3 วันที่ผ่านมา

      ማርያምን ያሳየን በመላእክቶችና በአዛኝቱ ወላድተ አምላክ የሚዘባበቱትን ያሳየን

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t หลายเดือนก่อน +54

    ሰራተኛ እንኳን ውሎ እንዲገባ የሚጠብቅ መለዐክ እኮ ነው።ደግነቱ እኮ ወሰን የለውም።እኔ በወጣትነቴ ብዙ ልጆች አስወርጃለሁ ባለማወቅ የ ጅጅጋው ቅዱስ ሚካኤል አንዱን እራሱ ከፅንሰት እስከ ውልደት ባርኮ ቀድሶ ልጅ አልባ ከመሆን ታድጎኛል ለኔ በቃላት አልገልፀውም እባካችው ቅዱሱ አባቴን አትንኩብኝ ዐይኔ ነው ለእኔ ብርሀኔ አትንኩብኝ።

    • @FETERACHANAL
      @FETERACHANAL 25 วันที่ผ่านมา +2

      Jijega lej eyalaw yekorbkubet mekael naw.yasadegegn melaknnaw

    • @myhomeissweat5634
      @myhomeissweat5634 21 วันที่ผ่านมา +1

      እሰይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ

    • @freadamu-ot4vo
      @freadamu-ot4vo 15 วันที่ผ่านมา

      አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስት ሥላሴ አብርሀሙ ሥላሴ አጋእስት አለም ቅድስት ሥላሴ የፍጥረታት ፈጣሪ ይመስገን በምልጃው ቅዱስ ሚካኤል አንቺን እንዳማለደሽ እኔንም ያማልደኝ አሜን

  • @yohannesambaye1604
    @yohannesambaye1604 หลายเดือนก่อน +135

    የቅዱስ ሚካኤል ኣምላክ ቅድስት ሥላሴ ይቅር ይበልህ ለኛም ይቅር ይበለን

    • @Azmrah
      @Azmrah 25 วันที่ผ่านมา +3

      Amen Amen Amen 🙏

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 24 วันที่ผ่านมา +1

      Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kidus Mikael Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🙏🏾😍💕😇🥰🥹😢😢😢✝️✝️✝️

    • @GerimAsrat
      @GerimAsrat 23 วันที่ผ่านมา

      Pppppppp

    • @sintayehumoges7462
      @sintayehumoges7462 19 วันที่ผ่านมา +1

      Amen

  • @SaronMen-z7b
    @SaronMen-z7b หลายเดือนก่อน +80

    ጨርሶዎ ይማርህ ወድሜ የኛ ጠላት ዲያብሎስ ነው ይቅርታህን ተቀብለናል ።

  • @tsegaabraha-o9k
    @tsegaabraha-o9k หลายเดือนก่อน +39

    ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ እወድሻለሁ አመቤቴ አምሳያም የለሽ

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 19 วันที่ผ่านมา +13

    አሁንም ሀይማኖታችን ላይ የሚሳለቁትን የስራቸውን ይስጣቸው ቅዱስ ሚካኤል 🤲🤲🤲

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru หลายเดือนก่อน +46

    ገናናው ቅ.ምካኤል ያሳደከኝ አንቴ ጠብቀኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏 እምዬን ኢትዮጲያን ህዝቦቿን አደራ 🤲🤲🙏🙏

    • @YiftuSira-y6r
      @YiftuSira-y6r หลายเดือนก่อน

      Yemarew.gin.malaatin.yamisadabuhullu.indi.yiwaredall.igziaber.qarbual.nisaha.gbu.😢😢😢😢😢😢😢

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤

  • @mehrethabte7762
    @mehrethabte7762 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያም ማርያም

  • @Tsedale21
    @Tsedale21 29 วันที่ผ่านมา +27

    እባካችሁ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስጡት በማርያም😔✝️🙏

    • @ዳባሽከበደ
      @ዳባሽከበደ 27 วันที่ผ่านมา

      ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ ግቢና አዳምጭ ይጠቅምሻል❤❤❤

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 26 วันที่ผ่านมา +1

      @ዳባሽከበደ እኔማ አዳምጣለሁ ዉዴ ለሰዉየዉ ነዉ ስጡት ያልኩት🥰

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 24 วันที่ผ่านมา

      Betkkl ❤❤❤😢😢😢

    • @Orthodoxmedosha
      @Orthodoxmedosha 16 วันที่ผ่านมา +1

      ሰውየው ብስል ነው። እናቶቻንን የቤት ጣጣችሁን አራግፉለን አለ ኮ❤😢

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 16 วันที่ผ่านมา +1

      @@Orthodoxmedosha አዎ ማርያምን የቤተሰብ የባእድ አምልኮ ነው ለእንደዚህ አይነት ነገር አሳልፎ የሚሰጠን
      1ኛ ይበቀላል
      2ኛ የኛን መዳን አይፈልግም ...ስለዚህ እኛን ከመጉዳት ከማስጎዳት ወደኋላ አይልም "እግዚአብሔር ይማረን"🤲🙏😰✝️

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ቅዱስ ❤❤❤ሚካኤል ❤❤❤❤።
    ሚካኤል የዋህ ነው
    ሚካኤል ለለመኑት ሁሉ ቅርብ ነው
    ሚካኤል ጠባቂ ነው ። ምን አጠፋ እና ነው መናፍቃን የዲያቢሎስ ልጆች የሚጠሉት።።። ሚካኤልኮ❤❤❤❤❤

  • @HabtamuTesfaye-t1d
    @HabtamuTesfaye-t1d หลายเดือนก่อน +31

    እግዚአብሔር ሆይ ክብርህ ይስፋ !! በቅዱሳን አይዘበትም፣ድንቅ ስራዎቻቸውን በግልጽ ገና እናያለን ❤

    • @FikralemFikr
      @FikralemFikr หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 หลายเดือนก่อน +35

    ስለገናናዉ ቅዱስ ሚካኤል እኮ በመጽሐፍ ቅዱስ ተፅፏል እግዚአብሔር ያከበረወን ማን ያዋርደዋል ስለ ገናናዉ ቅዱስ ሚካኤል ለማወቅ መጽሐፈ ዳንኤልን ማንበብ ነዉ ክብር ላንተ ይሁን !!

  • @GjfjgJfngj
    @GjfjgJfngj 16 วันที่ผ่านมา +5

    ማርያም ማርያም ማርያም የተዋህዶ ብሌን ናት

  • @yemaryamlij7261
    @yemaryamlij7261 3 วันที่ผ่านมา

    እመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እመቤቴ ከልጅሽ ምህረት ለምኝልኝ ❤❤❤❤

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 8 วันที่ผ่านมา +2

    ይፈውስሃል ደግመህ ድነህ እናያለን ሚካኤል አባቴ ጨርሶ ይማርህ

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 หลายเดือนก่อน +14

    የቅዱስ ሚካኤልን ድርሳን ጠዋትና ማታ ይድገም ❤ኤኮስ ከምትለዋ ጀምሮ ❤ለእኔ ከማር በላይ ነው የሚጥመኝ 🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅሩን የምገልጽበት ስላጣሁ ነው ፣፣፣፣

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 หลายเดือนก่อน +13

    አበቱ ማረነ አምላኬ ይቅር በለን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ማረን

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd 18 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይማርህ እኔ ምንም አልልም😢😢😢ቅዱስ ሚካኤል የእግዚአብሔር መላክ ከሰይጣን ይስራት ይፍታህ አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 29 วันที่ผ่านมา +8

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢ወንድማችን የተዘባበትክበት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይቅር ይበልህ፫😢 በፍፁም ታይቶ የማይታወቅ ድፍረት ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሺ አባቴ ይቅር በለን😢 የኔ አባት አቤቱ እንደበደላችን አይሁን😢😢

    • @Edeie
      @Edeie 28 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Azmrah
      @Azmrah 25 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen 🙏

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ 24 วันที่ผ่านมา +8

    አምላከ ቅዱሥ ሚካኤል ይክበር ይመስገን

    • @SarahSarah-io4pj
      @SarahSarah-io4pj 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤እንዲህ ያሳይልን ሀይሉን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 2 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ክብርህ እና ታምራት ሁልጊዜም ይገለጥ

  • @Rakb553
    @Rakb553 หลายเดือนก่อน +15

    ገናናው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ገናና ነው ጠላት ዲያብሎስ እና ሰራዊቱን ይጥላቸዋል ያጠፋቸዋል ውድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ጠላት ምንም ቢያወራ እናተ ብቻ በቅንነት ጸልዩ🤲🤲🤲💒💒💒 እናሸንፈዋለን ጠላታችን ዲያብሎስን እግዚአብሔር መላእክቱን ይልክልናል አይዟችሁ በርቱ በርቱ በርቱ 🙏🙏🙏❤

  • @tigistwondimagegn6371
    @tigistwondimagegn6371 หลายเดือนก่อน +8

    እመቤቴ ቅድስት ድንግልማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤

  • @AtsedeMaryam-r3f
    @AtsedeMaryam-r3f 22 วันที่ผ่านมา +3

    የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል. ይክበር ይመስገን

  • @MeseretGetachew-b2w
    @MeseretGetachew-b2w 27 วันที่ผ่านมา +3

    ይለይብኛል ሚካኤል ❤❤❤❤❤ ቅዱስ ሚካኤል ልቦና ይስጠን

  • @ኣማኑኤልየድንግልልጅ
    @ኣማኑኤልየድንግልልጅ 27 วันที่ผ่านมา +6

    ማርያም ማርያም ማርያም በልባችን ተስላ ትኖራለች ማን ሊፍቃት አለች ትኖራለችም እመብዙሀን ትኑርልኝ ማን ሊነካብኝ ወድ ናት እናቴ ያማኑኤል እናት አለች በልቤ ተስላ❤❤❤❤

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws หลายเดือนก่อน +18

    አይዞህ እሱም አምላኩ ይቅር ባይ ናቸው

  • @mahletmandefro6508
    @mahletmandefro6508 19 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ገናናዉ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ይቅር ይበልህ😢

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 27 วันที่ผ่านมา +4

    መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይቅር ይበለን ወንድሜ እርሱ ቅዱስሚካኤል ይቅር ይበልህ🙏🙏🙏 አይዞህ ወንድሜ😢😢

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያም ማርያም ማርያም እናታችን ክብር ምስጋና ዉዳሴ ይገባሻልእእእእልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @MihretZem-wx7uw
    @MihretZem-wx7uw หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት የኔ አባት ፈጥኖ ደራሼ አጋንትን ድል የምትነሳ አሁንም ቀጥቅጠው በሰይፍህ ቆራርጠው ይቃጠል። ያሳየኸን ሰውዬ ግን ይቅር ይበለው ባለጌ አይገልጸውም።

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ!!!አሜን አሜን

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 9 วันที่ผ่านมา

    ቅድሱ ሚካኤል ይቅር ይበልክ በመላአክ በእመቤቴ የምትሳደቡ ሁላችውም የእጃችውን ይሰጣቹ😢😢😢😢

  • @ASEFATgab
    @ASEFATgab 17 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አባቶቻችን እድሜና ጤናይሥጥልን💘💘💘💖💖💖🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 หลายเดือนก่อน +13

    አግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ ልብህን ይመልስህ

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe หลายเดือนก่อน +25

    ዋናው ንስሀ እንዲገባ እና ከጉኑ አትራቁ አደራ...

  • @HshshHzhs-p7e
    @HshshHzhs-p7e หลายเดือนก่อน +3

    በማወቅም ባለማወቅም
    የሰራነዉን ሀጣት ይቅር
    ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq หลายเดือนก่อน +8

    የመላእክት አለቃው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይቅር ይበልህ ይማርህ ❤❤❤

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 22 วันที่ผ่านมา +1

    በጣምምምምምም ደስስስስስስ የሚል ነዉ ማርያምምምምምምምምምምም❤❤❤❤ የሚለዉ ስም ምነኛ ይወራል ኡፍፍፍፍፍፍ ማርያምምምምምምምም

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 25 วันที่ผ่านมา +3

    ያንን ድርጊት አይቻለሁ በጣም አዝኘ ነበር ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይቅር ይበለኝ ይቅር ይበለን ሳየዉም ሰዉየዉን ስጋ ለብሶ እየተጠቀመበት እንደሆነ እርግጠኛ ነበርኩ እንኳን ወደቤቱ ወሰደህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጨርሶ ይማርህ

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 หลายเดือนก่อน +3

    ክፉ ለሚናገሩ እንዲህ ይቅጣቸው ለሌላውም መማሪያ ይሆናል ወንድሜ ተባረክ

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያም ማርያም ማርያም ዝማረሬ መላክት ያያሰማልን

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ቸር ነው ጌታ ያከበራቸው ቅዱሳን የምትሳደቡ መንጤዎች ከዚ ወንድም ተማሩ

  • @GodeYemaryamlij
    @GodeYemaryamlij 21 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን 🙏🙏🙏🙏 ቅዱስ ሚካኤል ከብሩን ገለፀ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MimoYmam
    @MimoYmam 15 วันที่ผ่านมา

    ሊቀመላእክ ቅድስሚካኤል ይማርህ አተን ያሰበህ እኛንም ያስበን ጨርሶይማርህ።።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน +2

    በስመአብ ወወልድ ከድፍረት ሀጥያት አድነኝ ጌታዬ ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ከሀጥያት ሰውረኝ✝️

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 10 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቅዱስ ሚካኤል የነገርኩትን አንድም ቀን ከልክሎኝ አያውቅም ማርያምን ስንቱን የከበደኝን አቀለለልኝ ደግሞ ፈጥኖ የሚደርስልኚስ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @DameBeyene
    @DameBeyene 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ሁሉም ሰው እንደዝ የሰየን እግዚአብሔር አምላክ ስዕል ለይ የሚ ጫመለቁ ሳዉቺ

  • @ChalieLiverpool
    @ChalieLiverpool 9 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሄር መልአክ ሥሙ ድንቅ ነው
    ለፆርሀ ሠው ለማኑኤል እንደተናገረው

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 หลายเดือนก่อน +5

    ውይይይ እዴት ያስፈራል አረ ፈጣሪ ይቅር ይበለን እሔንያሕል ድፍረት በጣምነው የደነጥኩት ውይይይይ ያስፈራልልል እግዚአብሔር ልቦናይስጠንን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 14 วันที่ผ่านมา

    ማረያምማርያም ማርያም❤❤❤ቃለህወትያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 หลายเดือนก่อน +2

    ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጓኛል❤❤❤❤❤

  • @KelemuaKassaye
    @KelemuaKassaye หลายเดือนก่อน +6

    ኦ ሚካኤል !ኦ ሊቆሙ ሊቀ መላእክት ሰዳዲሆሙ ለአጋንንት መያጢሆሙ ለመሰሪያን።
    በአለም ላይ ያለ ኢሉሚናቲ እና ፍሬምሶን በደም አበላ እየተመቱ የራሳቸው ሽታ እርስ በእርሳቸው መቀራረብ አልቻሉም።
    ሲቀርቧችሁ" በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ፀአ መንፈሰ እርኩስ በስመ እየሱስ ክርስቶስ(3ጊዜ)።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣኑ ተራዳኢ ቕዱስ ሚካኤል ጸሎት በረከቱ አይለየን ወንድም ይቅር ይበልህ 🎉

  • @Hanamaryam-b6k
    @Hanamaryam-b6k 26 วันที่ผ่านมา +1

    ታምርህን በዚህ ሰውየ ላይ አሳየኝ ብየ ነግሬው ነበር በአይኔም አሳየኝ የኒ አባት ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ያዋርደዋል ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ጠባቂየ ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ ለቅዱስን ፃድቃን ሰማዕታት ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @addissumekonnen7522
    @addissumekonnen7522 28 วันที่ผ่านมา +1

    የሰማይ አባት ሆይ አሁንም ኃይልህ እንዲህ ይገለፅ ፣ ለኩፉዎች መማሪያ ይሆናልና።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ለመላአክት ለቅዱሳን የሰጠውን ክብር ይግለፅ የድንግል ማርያም ልጅ🙏

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን

  • @goldenhandes.7
    @goldenhandes.7 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ሚካኤል እንኳንም ለምስክርነት አበቃህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 27 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆኜ መፈጠሬ የእመብርሃን ፍቅርን እንደ ዘበት አይገኝ ፍቅሮን በምን ቃላት ይገለፆል
    እሶን የስጠን አምላካች እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ygbelay2366
    @ygbelay2366 8 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስን ለመከፋፈል ንፁሃንን በመግደል በጥጋብ የተነፉትን ባለስልጣናትንም በሰንስለት አስሮ ያሳየን አሜን።

  • @LolitaQueen-hr5yr
    @LolitaQueen-hr5yr หลายเดือนก่อน +21

    ጠያቂው ወንድሜ ሱሪህ ልክ አይደለም ዋናው ነገር ልብ ቢሆንም ክርስቲያናዊ አለባበስን ብናዘወትር ጥሩ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @Etsegenet-l8j
      @Etsegenet-l8j หลายเดือนก่อน

      Betam yetetabekena yetekedede melbesu enem germognal

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 28 วันที่ผ่านมา

      absolutely wright

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ለሁሉም እደስራው ይክፈለው ልቦና ይስጠን

  • @Ur.ronaldoMessi
    @Ur.ronaldoMessi หลายเดือนก่อน +8

    ዘጸአት 23
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ።
    ²¹ በፊቱ ተጠንቀቁ፥ ቃሉንም አድምጡ፤ ስሜም በእርሱ ስለ ሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩት።
    ²² አንተ ግን ቃሉን ብትሰማ፥ ያልሁህንም ሁሉ ብታደርግ፥ ጠላቶችህን እጣላቸዋለሁ፥ የሚያስጨንቁህንም አስጨንቃቸዋለሁ።

  • @giftitasfaye-ne5op
    @giftitasfaye-ne5op 14 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን ከፈለግን ማርያም ነች የፈጠረችን ማለት መብታችን ነው መናፍቃን ምን እንደሚያገባቸው ነው የማይገባኝ።እስኪ የእውነት ለክርስቶስ ቀንተው ከሆነ ቁርአኑን እየከፈቱ አንዲት ቃል ይተንፍሱ ያሳዩልን ነበር የቁራኖቹ ባለቤቶች እኛ ከነሱ ጋር አብረን አፋችንን ስለምንከፍት ንቀውናል😢😢😢

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 3 วันที่ผ่านมา

      ማርያምን አወ እኔኮ አለምን የፈጠረችው ማርያምናት እንበልና ይፈዱ ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤

  • @HgJg-v5z
    @HgJg-v5z 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበልህ ቅዱስሚካኤል አባቴ በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ngsti277
    @ngsti277 11 วันที่ผ่านมา

    ኣዛዩ የዋህ ቅዱስ ሚኪኤል መላአክ ሆይ ይቅር በለን

  • @EmebetKora
    @EmebetKora หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ትልቁ ሊቀ ሊቃዉንቱ ቅዱስ ምካኤል ይቅር ይበልህ ወደህ አይደል ተይዘህ አይደል❤❤❤

  • @yeshimengestu5232
    @yeshimengestu5232 หลายเดือนก่อน +3

    የእውነት በባለፈው ኮሜንት ስሰጥ ይቅር ይበልህ ሚካኤል ነበር ያልኩት በትክክል ይቅር አለህ ተመስን እኔንም ይቅር ይበለኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Skanat-l8t
    @Skanat-l8t 24 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ማስተዋል ስጠን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አቤቱ ማርን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን

  • @genetbezabih-z4z
    @genetbezabih-z4z หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለቅዱስ ሚካኤል

  • @HabteBiset
    @HabteBiset หลายเดือนก่อน +1

    ማርያም ማርያም ማርያም እልሻለሁ

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 19 วันที่ผ่านมา

    የገናናው መላእክት የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይቅር ይበልህ ወንድማችን እኛም ይቅር ብለንካል አአይዞህ ዋናው መመለስ ነው

  • @danielamare11
    @danielamare11 24 วันที่ผ่านมา +1

    Kidis Michael abati 🙏👑👑👑🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YafiYafitbinyam
    @YafiYafitbinyam หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀ መላእክት ቁዱስ ሚካሄል ይቅር ያስብልክ ሚካሄልን ስትሰድቡ ከዋላው ያለውን እግዚያብሄርን እደምትሰድቡ እዳትረሱ ክበርልኝ ቅዱስ እግዚያብሄር❤

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር መሀሪ ነው ወንድሜ አይዞክ በርታ መለአኩ ቅድስ ሚካኤል ይርዳክ!!!

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @መሪናአለሙ
    @መሪናአለሙ 28 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ሜካኤል አባቴ አንተ ገናና እና ቅዱስ ነህ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 11 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ሚካኤል ይደረስለት ድያብሎስ ትውልዳችንን እየበላብን ነው፡ ንቁ የተዋህዶ ልጆች

  • @KasahunKasanew
    @KasahunKasanew 21 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ሚካኤል ታምር አሣየኸን

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 23 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስሚካኤልአባቴ

  • @TensaidesalegnKasansh
    @TensaidesalegnKasansh 9 วันที่ผ่านมา

    እንደሳት ይነዳል ሚካኤል እንደነበልባል ሚካኤል ብዙወች አሉ ሚዲያ ላይ የሚቀልዱ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አሳየን

  • @AlamYlima
    @AlamYlima 23 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ሜካኤል አባቴ ይማርህ ሌላ ምንይባላል❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o หลายเดือนก่อน +1

    የቅዶሰ ሜካኤል አምላአክ አንአንም እኛአንም ይቅር ይበለአን በምህረአቱ ሁላአቸንም ይማርአን 😢😢😢

  • @ZinashMamo-c4i
    @ZinashMamo-c4i 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብኤር ይቅር ይበልህ ሀያሉ ሚካኤል ክብሩን ገለጠ አሜነ

  • @Tadesse-x3k
    @Tadesse-x3k 2 วันที่ผ่านมา

    አምላክ ሲመልስህ ነው የተፈተንከው እሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብሏልእና የቅዱስ መካኤል አምላክ ይቅር ይበልህ

  • @AbaruMegersa
    @AbaruMegersa หลายเดือนก่อน +2

    Mariyam mariyam mariyam ❤❤❤❤

  • @eyasutigabu-l9g
    @eyasutigabu-l9g 27 วันที่ผ่านมา

    ገናናው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ይቅር ይበልህ አባቴ አምላክ ባከበረህ ልክ ክበር ተመስገንልን🙏🙏🙏

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 28 วันที่ผ่านมา

    ቅሱ ሚካኤል ታምሩ ብዙነው ❤❤❤❤❤እኔንም ጠብቀኝ ፀሎቴንም ስማ ባለሁበት ሀገር ❤❤❤

  • @Yeneneshi-gc6qi
    @Yeneneshi-gc6qi 22 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ሚካኤል ሊያስተምረን ፈልጓ ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ይቅርታውና ንሠሀው ለፈጣሪው እንጂ ለሠው አይደለም ? ሲቀጥል ለገንዘብ ብዬ ነው ያለውና በሠይጣን የተሳበበው አልተምታታበትም ? ሠውን የተሳደበ ሀጢያቱ ይሠረይለታል መንፈስ ቅዱስን የተሳደበ ግን ሀጢያቱ አይሠረይለትም እያለ ቃሉ ለምን ለገንዘብ ተብሎ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመውን ታላቁን መላክ ይሳደባሉ ? እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን።

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 หลายเดือนก่อน +16

    አይዘዞህ ወንድሜ ጨርሶ ይማረው ወንድሞች አግኝተውት ከዚህ የቤተሰብ ጣጣ ጥንቆላ ከዚህ እስሬት ቤተሰቡም እንዲፈወሱ ቢይደርጉ እላለሁ አኛም እንፀልይ እንጅ መፍረድ የለብንም

  • @EyosiasEyosiad
    @EyosiasEyosiad 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ yeny abat ylijosh abat tbaky 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amarezemenu-t7q
    @amarezemenu-t7q 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ዎንድሜ

  • @SeniMan-en4od
    @SeniMan-en4od 25 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ቅዱስ ሚከኤል ለኔ ለባርያክ ትለይለክ

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u 19 วันที่ผ่านมา

    ቸሩ መዳህኒአለምቅዱሣን መላእክትንና አናታችን ቅድሥት ድግል ማረያምን ትትናይቱ እናታችን ዝምተኛይቱ እናታችን በደምህ የመሠረትካትን ተዋህዶን የሚሣለቁትን አህዛቦች ተዋህዶ ካፍረ እያሉ የሚንቀነን እባክህ እደዚ ታምረክህን ግለፅልን ቅዱሥ ሚካኤል አደራህን እሂነንብቻ አድረገህ አሣየኝ እኔም ከመቃጠሌ ልፈታ እማፀንሀለው ለምን ሁሉ ትክክለኛይቱን የተዋህዶን መገድ አሣይልኝ እውነተኛይቱን የተሣለቁትን ሁሉ በፀፀት ሢያለቅሡ አሣየኝ የቸረ አባት ልለምንህ

  • @zobeidehz
    @zobeidehz หลายเดือนก่อน +1

    ማርያም ማርያም ማርያም አማላጀ እናቴ አቤት መታደሌ

  • @AsterWoldemichael
    @AsterWoldemichael 27 วันที่ผ่านมา

    ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይድስህ❤❤❤❤