YIGZAW BELAY_GONDER GEDAMITU _ይግዛዉ በላይ_ጎንደር ገዳሚቱ_New Ethiopian Music 2024(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024
  • YIGZAW BELAY_GONDER GEDAMITU _ይግዛዉ በላይ_ጎንደር ገዳሚቱ_New Ethiopian Music 2024(Official Video) watch and subscribe to get more @ / @yigzawbelay7108
    ጎንደር ገዳሚቱ
    ግጥም
    ----
    ጎንደር ገዳሚቱ ቀጭን ፈታይቱ
    ገዳሚቱ የተዋበችቱ
    -----
    ገዳሚቱ ጎንደር ገዳሚቱን
    ገዳሚቱ ባወሳሳት ምነው?
    ገዳሚቱ ግምቧ የሚያምርላት
    ገዳሚቱ ገዳሚቱ የተቀረፀ ነው
    ሁሉም የሚናፍቃት እሷን ለማየት ነው
    -----
    አዎ ገዳሜ ነሽ
    አዎ ገዳማ
    እኔማ ዘንድሮ ናፍቆቷ ጠለቀኝ
    ጎንደር እኔም ልምጣ እልፍኝሽ ያሙቀኝ
    የመጣው የሔደው ይላታል አያልነሽ
    ለካስ የመይሳው ሁና ያበቅየለሽ
    በስንቱ ሊቃውንት ከዚያ ተሹመሽ
    ከቶ በምን እኩል ጎንደር የሻሩሽ
    ጎንደር ሻሩሽ ያልኩት
    ስላማርኛው ነው
    ካንቺ የበለጠ ከቶ
    የትኛው ነው
    ለሚሰማው ሁሉ ለይጦብያ ሰው
    ጎንደር ትነግሳለች እስከ አርስት ህያዉ
    -----
    አዎ ገዳሜ ነሽ
    አዎ ገዳሜ
    ሀገሬ ጎንደር አምራ ምትኖር
    ሀገሬ ጎንደር አምራ ምትኖር
    -----
    ፋሲል ማማሩ
    ግምቡ ማማሩ
    ዋርካው ማማሩ
    ደብሩ ማማሩ
    ቢያሳውማማሩ
    ገብያው ማማሩ
    ዝናው ማማሩ
    ክብሩ ማማሩ
    ጠጁ ማማሩ
    ጮማው ማማሩ
    -----
    ኦሆ ማማሩ
    ኦሆ ማማሩ
    ኦኦሆ
    ኦኦሆ
    -----
    እንዲያ በይ አንቺ
    -----
    የታጠቅን ሱሪ አጥብቀው ሲመኙ
    ይሔው መቅደላ አምባ ተማርከው ተገኙ
    -----
    አይ መዩ
    ማሸነፍ ልምዱ አርጎት ጎንደሬው ምግባሩን
    የታገለው ሳይወድቅ አይፈታም ዝናሩን
    እናንተስ እናንተስ ቁመት ነው ልካችሁ
    ቀብራራው ጎንደሬ ባንገት በለጣችሁ
    ምን ይመጣል ብለህ አትፍራ ከስሩ
    ከምኝታው በላይ ተሰቅሏል መውዜሩ
    ግባና ተጫወት አትቁም ከበሩ
    ሁሉን የሚያስማማው ጎንደር ነው ሀገሩ
    ዝና ክብሩን ላውሳው ሰርክ እንደሚኖር
    የታወቀ አይደል ወይ ከጥንትም ጎንደር
    አዎ ገዳሜ ነሽ
    አዎ ገዳማ
    ሀገሬ ጎንደር አምራ ምትኖር
    ሀገሬ ጎንደር አምራ ምትኖር
    ፋሲል ማማሩ
    ግምቡ ማማሩ
    ዋርካው ማማሩ
    ደብሩ ማማሩ
    ቢያሳው ማማሩ
    ገብያው ማማሩ
    ዝና ማማሩ
    ክብሩ ማማሩ
    ጠጁ ማማሩ
    ጮማው ማማሩ
    -----
    ኦሆ ማማሩ
    ኦሆ ማማሩ
    ኦኦሆ
    ኦኦሆ
    -----
    አላቸው ቴዎድሮስ ጠላቶችን ሲያይ
    እኔ መዩ ነጭ ባይ እፈራለሁ ወይ
    አይ መዩ
    #Yigzawbelay #Gondergedamitu #newethiopianmusic
    Copyright©2024: yigzaw belay official
  • เพลง

ความคิดเห็น • 912

  • @Tofik6898
    @Tofik6898 7 หลายเดือนก่อน +56

    አማራዬ ቀን እየመጣልን ነው አይዞን ጎንድር

  • @user-gb1gp1vz9n
    @user-gb1gp1vz9n 7 หลายเดือนก่อน +33

    ጎንደር ገዳሚቱ ❤ 💚💛❤️

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube 7 หลายเดือนก่อน +68

    ገና ታስደምመናለህ አንተማ ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ ❤

  • @Amhariafano
    @Amhariafano 7 หลายเดือนก่อน +116

    አማራዬ ኩሩ ህዝብ ሁሉእሚአምርበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራ ባልሆን ምንይውጠኝ ነበር❤❤❤❤

    • @hermelagirma
      @hermelagirma 7 หลายเดือนก่อน

      አሁንስ ኦሮሞ እየዋጠህ አደለ እንዴ ጉራ ብቻ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደነዝ​@@hermelagirma

    • @AbrahamZeray
      @AbrahamZeray 7 หลายเดือนก่อน

      😢 1 million ​@@hermelagirma

    • @user-kg4gc9ck4k
      @user-kg4gc9ck4k 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@hermelagirmaanten yiwitihal amhara gn enkuan Oro taliyanim aldeferechiw

    • @user-mb4xr2io9v
      @user-mb4xr2io9v 7 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞ ነዉ ያልከዉ ሽዉ ክክክክ ማን ማንን እደሚድሥ አያቅም ቆርጠናል ባባየ የመጣ ቢመጣአናቆምም ድል ብቻ ነዉ እሚያስቆመን ​@@hermelagirma

  • @samhabesha9251
    @samhabesha9251 7 หลายเดือนก่อน +102

    አቦ እንደዚህ ነው እንጅ የድሮ ባህላችን እያመጣችሁ መስራት ❤️❤️😘አማራየ ምርጥ ህዝብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts 7 หลายเดือนก่อน +19

    ጎንደሮች ስወዳቺሁ እህታቺሁ ከሸዋ❤❤❤❤❤

  • @MakbelTewahdo
    @MakbelTewahdo 7 หลายเดือนก่อน +53

    አምና አስቻለው ዘንድሮ ይግዛው ድምቅ በሉልን የእናትዋ ሊጆች ምርጥ ስራ ቤተ አማራየ❤❤❤

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 7 หลายเดือนก่อน +15

    ጎንደርዬ ሳላቃት የምናፍቀኝ❤❤❤
    አንደኛ ድምፅ💚💛❤

  • @eexx8265
    @eexx8265 7 หลายเดือนก่อน +76

    አበረታቱት የት አላችሁ ነፍጠኞች በቀጣይ በወሎ እንጠብቃል❤

  • @Tofik6898
    @Tofik6898 7 หลายเดือนก่อน +57

    የታጠቀን ሱሪ አጥብቅው ሲመኙ
    ይሄው መቅደል አምባ ተማርከው ተገኙ 😂😃
    የቅኔ አባት ማን እንደ አማራ

  • @user-wb1eh2eo4t
    @user-wb1eh2eo4t 6 หลายเดือนก่อน +12

    አማራነት ይለምልም አማራነት ከፍ ይበል 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 7 หลายเดือนก่อน +23

    አምሀራየ የኔ ኩሩ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን😢😢 በርታ ወድም አለም

  • @fish618
    @fish618 7 หลายเดือนก่อน +19

    ❤❤❤አማራነት ከፍ ይበል❤❤❤ በርታልኝ ወንድማለም ከምር ትችላለህ

  • @habtaeyader7429
    @habtaeyader7429 7 หลายเดือนก่อน +45

    ማሸነፍ ልምዱ አርጎት ጎንደሬው ምግባሩን
    የታገለው ሳይወድቅ አይፈታም ዝናሩን
    💪💪💪 እንዳታስቡት አማራ አይሸነፍም

    • @rozi2706
      @rozi2706 7 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @user-ox8fp9fk3q
      @user-ox8fp9fk3q 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤በትክክል​@@selamawitgebretsadik3097

  • @saleamlakalemu1205
    @saleamlakalemu1205 7 หลายเดือนก่อน +32

    የዋጎቹ ልጅ ሁሌም ጥበብህ አይንጠፍብህ ወንድማለም ድንቅ እና ወጉን ባህሉን የጠበቀ ውብ ስራ ነው በርታልን::

  • @zaz5252
    @zaz5252 7 หลายเดือนก่อน +39

    ተባረክ ዘፈንን እያሉ ጆሯችንን ሲበሱት ከርመው እንዲህ ለዛ ያለው ቃና አሰማሀን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @nature543fd
    @nature543fd 7 หลายเดือนก่อน +30

    አማራ ኩሩ ህዝብ ነው የምንለው በምክንያት ነው አንድ አማራ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ከፋፋዮች አትድከሙ ይግዛው ተባረክ

  • @Yhunnn435
    @Yhunnn435 7 หลายเดือนก่อน +145

    ጎንደሬወች በጣም እወዳችኋለሁ እህታችሁ ከራያ ቆቦ❤️❤️ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🙏🙏

    • @turuyeshibeshi
      @turuyeshibeshi 7 หลายเดือนก่อน +4

    • @user-nc7fs8lk6k
      @user-nc7fs8lk6k 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @rozi2706
      @rozi2706 7 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน +5

      ሸጋዎች እኛም ውድድድድ💕

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን❤❤❤

  • @user-xx1tb3tw2w
    @user-xx1tb3tw2w 7 หลายเดือนก่อน +41

    ማየት የምፈልገው አገር ቢኖር ጎንደርየን
    ራያ ቆቦየወች ሙትት ብለን እንወዳችሁአለን ❤

    • @rozi2706
      @rozi2706 7 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤❤❤ደሜዋ

    • @SalamGhart
      @SalamGhart 7 หลายเดือนก่อน +3

      እኛም ውድድድ ኑሩልን❤❤❤❤

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน +7

      ኸረ ጠላትሽ ድብንይበል እኛም የፍቅር ጥግ ድረስ ውድድድድድድ አማራነት ይለምልም።

    • @Fasiltessema-uy5kg
      @Fasiltessema-uy5kg 7 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤

    • @eyerus982
      @eyerus982 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኛም ውድድድ ሸጋዋ❤

  • @mikiman6670
    @mikiman6670 7 หลายเดือนก่อน +11

    አማራየ ጎንደር በጣም ዋው ምርጥ ስራ ወንድም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @habtamabebe5134
    @habtamabebe5134 7 หลายเดือนก่อน +18

    ዋው አማራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉

  • @user-pm8qv5lv1d
    @user-pm8qv5lv1d 7 หลายเดือนก่อน +24

    አማራ ጀግራ ህዝብ ነው የተወለድኩበት ጎንደር ለየትይላል❤ ለዋለለት ሲውል የሞተለት ሲሞት ሰው ሁኖ ይገኛል ሰዎች የጠፊለት ጎንደሬው💚💛❤️✅

  • @danidemoztube5878
    @danidemoztube5878 7 หลายเดือนก่อน +18

    የምገርም ፣ ለጆሮ ፣ ተስማሚ. ባህሉን የጠበቀ ድንቅ ስራ ነው ወንድሜ

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 6 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ወድጀዋለው ጎንደሬ ነኝ የጎንደር ባህል በደንብ ገልፀህዋል 🙏🥰🥰🥰🥰ግን ደሞ ስለ አማራነት ብቻ ሚያቀነቅን ሙዚቃ ናፍቆኛል ሽዋ, ጎንደር ጎጃም ወሎ ምናምን ማይል አማራ አማራ ሚል የሁሉም አማራ ባህልን ባንድ ያዘለ ስራ እንጠብቃለን አማራነት ይለምልም🙏🥰🥰

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 7 หลายเดือนก่อน +10

    ብርታልን ወንድማለም ምርጥ ስራ ነው ቱፊቱን ሳይለቅ ❤❤❤

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 7 หลายเดือนก่อน +29

    ትክክለኛ የጎንደር ለዛ ያለወሰ ሙዚቃ ነው በየ ቤታችን ሁሊ የሚዘፈነው አይነት ነው የሠማውት 😂❤❤❤ እነዚህ ጎንደሬወች ምነኛ ጨዋታ ያውቃሉ

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጎንደርዬ ሞቼ ወድሻለው❤❤❤❤❤ ናፋቂሽ ከሸዋ

  • @denberueshetie3696
    @denberueshetie3696 7 หลายเดือนก่อน +7

    ምን አይነት ድምፃዊ ነህ ዋው❤❤
    አበበች ሰቆጣ ላይ ግን አይደርስም!!!

  • @Tofik6898
    @Tofik6898 7 หลายเดือนก่อน +60

    እናንተስ እናንተስ ቁመት ነው ልካችሁ
    ጀግናው ጎንድሬ በ አንገት በለጣችሁ 🙄😂
    አወ እውነት እንደውም( ምርቃና )በለው💪💪
    አረ like ለዚህ ባለ ቅኔ ጀግና 👍

    • @turuyeshibeshi
      @turuyeshibeshi 7 หลายเดือนก่อน +1

    • @Bzu632
      @Bzu632 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @ethiobeat360
      @ethiobeat360 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂👍

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 7 หลายเดือนก่อน +6

    አማራየ እምይ ጎንድር ስላምሽ ይምለስ ❤❤❤😢ተባርክ ወድማችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @habtaeyader7429
    @habtaeyader7429 7 หลายเดือนก่อน +274

    ዝምብለህ ግጨኝ የበላይ ልጅ👍

    • @elsitube7921
      @elsitube7921 7 หลายเดือนก่อน +3

      ገጨሁህ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @mastietamru4776
      @mastietamru4776 6 หลายเดือนก่อน +3

      ገጭተንሀል ተርፈህ ይሆን የበላይ ልጅ ደሜ 😂😂

    • @user-nj4hh4dd6n
      @user-nj4hh4dd6n 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@mastietamru4776ף

    • @user-nj4hh4dd6n
      @user-nj4hh4dd6n 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@elsitube7921❤ףף

  • @loveall360
    @loveall360 6 หลายเดือนก่อน +3

    አማራነት ውበት ❤ አማራዬ ሙቸም እወዳችኋለሁ ❤❤

  • @mimibibisha4275
    @mimibibisha4275 7 หลายเดือนก่อน +18

    ማን ነው እንደ እኔ ይሄ ዘፈን ሲሰማ በደስታ ልቡ የሚረበሸው። በአእውነት ወንድማችን በጣም እነአመሰግንሀለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-br2po2gw4u
    @user-br2po2gw4u 6 หลายเดือนก่อน +5

    Gonder muchi new mwedat from welkayet, Amhara, Ethiopia 💚💛❤💪💪💪

  • @TigistGedefawu-gd7or
    @TigistGedefawu-gd7or 7 หลายเดือนก่อน +6

    ዉይ አማራ መሆን እኮ መታደል ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ehtfenta6589
    @ehtfenta6589 7 หลายเดือนก่อน +10

    እውይይ በጣም ዉድድድድድ አድርጌዋለሁ የኔ the Camelot of Africa my Gondar ❤❤❤❤❤ሁሉ ነገሯ የሚያምር ቃል የማጣልሽ ነገርስ እናታለም

    • @Yigzawbelay7108
      @Yigzawbelay7108  7 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ እንዳንቺ የኔ ልብ ንፁህ🙏

  • @user-jg2cn9zs2i
    @user-jg2cn9zs2i 7 หลายเดือนก่อน +12

    የኛ የዋግ ጀግና የሰቆጣ ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 7 หลายเดือนก่อน +18

    ውብ እና ያማረ ዜማ ቅንብር አማራየ❤❤❤ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና አማራው ፋኖ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🎉🎉🎉🎉

    • @user-ls7my2bz6c
      @user-ls7my2bz6c 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሪፍስራነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน +10

    የኔዋ ጎንደር አማራየ አፍ ያስጭናል ባህሉን እሴቱን የጠበቀ ማራኪ ስራ ነው ወንድምአለም የዋግ ሰቆጣ ጀግና አስደመምከን ውድድድድድ❤❤❤❤

  • @Fekaduasmare1
    @Fekaduasmare1 7 หลายเดือนก่อน +12

    ጎንደር ገዳሚቱ ምን አይነት ድንቅ ስራ wow🎉🎉❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน +18

    My beautiful people Amaranth Gonder ❤❤❤❤
    Yigzaw you're amazing ❤❤❤❤❤ በርታ ወንድምአለም የዋግ ሰቆጣ ህዝብ የራሳችን አካላችን ናችሁ እጅግ በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤❤❤ Selamawit from England

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሪፍ ስራነው
    በርታልን
    አማራዪ
    ቀጣይ ለሽዋ አማራ እደምሰራ ተሰፋ አለን 💚💛❤✅😍

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 7 หลายเดือนก่อน +6

    ይግዛው በላይ የኔ አንደኛ የሰው ልክ እኮ ነህ ማርያምን ❤❤❤❤

  • @user-qt1jt2fc7q
    @user-qt1jt2fc7q 7 หลายเดือนก่อน +12

    ዋዉዉዉ ጎንደር ገዲሚቱ ድንቅ ስራ ነዉ ❤❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @user-wp4ie7me8v
    @user-wp4ie7me8v 7 หลายเดือนก่อน +12

    እናታለም ጎንደር አንችን ክፉ አይንካሽ ወልዶ አሳድጎኛል አፈር እና ዉሀሽ ❤እናት ሀገሬ መንነቴ ገና ትነግሽልኛለሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FafiFiker
    @FafiFiker 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ደሜ አማራዬ የኔ ኩሩ በርታልኝ

  • @SelemonAbebaw-uw3vy
    @SelemonAbebaw-uw3vy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ትችላለህ ወድሜ በርታልኝ ይግዛው💪❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samriyemaryam3427
    @samriyemaryam3427 7 หลายเดือนก่อน +8

    ትችላለህ አይገልፀውም ወድማለም በርታልን የአማራው ኩራት አበበች ሠቆጣ♥♥♥

  • @samitube9152
    @samitube9152 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጎንደርየ የኔ እናት ገና ትነግሻለሽ ❤❤በጣም ምርጥ እና አንደኛ የሆነ ስራ ነዉ ወንድም ትችላለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saratube8614
    @saratube8614 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጎንደር ሰለተወለድሁ እጅግ በጣም ደስተኛነኝ😊

  • @endalksisay2251
    @endalksisay2251 7 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ ጥዑም ስራ ነው ክንዳለም በርቱ ። Great job!!
    ምዝገናገን 🙏!

  • @HalanAbara
    @HalanAbara 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዮጵያ በሃሌ ዉይ ስወድሽ ጎደር ጀግናዬ 💪💪💪💪🙏🙏🙏🥰🥰🥰👌👌👌❤️❤️❤️😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘😘😘

  • @user-xe7kk5hj4b
    @user-xe7kk5hj4b 7 หลายเดือนก่อน +4

    wow ገና ብዙ እንጠብቃለን ምርጭስራ💚💛❤️

  • @harbietube
    @harbietube 7 หลายเดือนก่อน +8

    የነጭ የባለ ኩታ ጃኖ ለባሽ ልጅ ስትሆን ሁሉም ያምርብሀል ።አምሓራ ድንቅ ህዝብ ድንቅ ምድር ❤

  • @user-fl7ee9kb5c
    @user-fl7ee9kb5c 7 หลายเดือนก่อน +10

    ምርጥ ስራ ነዉ ካተ ብዙ እጠብቃለን አማራዬ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ሆይ ሠላም አውርድልን በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሠግናለን ወንድማችን በርታልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
    የአማራ ህዝብ ወደ ፊት

  • @user-ff6bo5dm2c
    @user-ff6bo5dm2c 7 หลายเดือนก่อน +10

    አርት ድንበር የላትም እና ካንተ የሁሉንም ቢሄረሰብ ሙዚቃ እንጠብቃለን በርታልን አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedCruiseShip-pi8sn
    @SurprisedCruiseShip-pi8sn 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትለያለህ ወንድም ይግዛው 👌👌👌👌👌

  • @pawulosworku-jt8gf
    @pawulosworku-jt8gf 7 หลายเดือนก่อน +4

    የጀግኖች አገር ጎንደርየ❤❤❤

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሀገሬ ጎንደር አብራ የምትኖር!!

  • @wesoneamaha4804
    @wesoneamaha4804 7 หลายเดือนก่อน +7

    Wow ተባረካ በጣም ምርጥ አንደኛ የሆነ ስራ ነዉ ጎንደርየ የኔ ስስት በባህል በጥልፍሽ እጅግ የረቀቅሽዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 10 วันที่ผ่านมา +1

    Esey jegnaw 😮💪🏻🙌🙌🙌👌👌

  • @user-nm2xj6jg1v
    @user-nm2xj6jg1v 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህን ደግና ጀግና ህዝቦች ባህል የሚማርክና የሚያኮራ ነው ድል ለተገፋው አማራ

  • @samixll9966
    @samixll9966 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው የለለ አንደኛ የሆነ ስራ ነው I love it❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elsi.1
    @elsi.1 7 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን ትችላለህ ❤ እሰይ አማራዬ የኔ ብሩህ ህዝብ

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣምየሚያምርስራ አንደኛ ጎንድርየ ሁሌም አዲስ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን❤

  • @user-lm5nq8qq7s
    @user-lm5nq8qq7s 7 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ፍቅር የሆነ ህዝብ ሰላምህ ይመለስ አማራየ❤❤❤

  • @America1219
    @America1219 7 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲህ ነው እንጅ ሙዚቃ ዋው ምርጥ ስራ ይህን መስመር እንዳትለቅ👌በርታልን ወንድማለም❤ አማራዬ🩸🫂

  • @dawit_tube217
    @dawit_tube217 7 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ስራ በርታልን 👏👏👏

  • @lubabasharef7330
    @lubabasharef7330 7 หลายเดือนก่อน +7

    አማራየ ህዝቤ ሠላምህን ይመልስልን ያረብ😢💚💛❤✊✊✊✊ይመችህ ወድማችን❤

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment 7 หลายเดือนก่อน +4

    #ጎንደር የኔ ስርክ አዲስ የኔ ስስት ሁሉም ከፍ በይልኝ ውንድሜ ይገዛው ምርጥ ሰራ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታ ❤❤❤❤❤

  • @hananhabeshawit3563
    @hananhabeshawit3563 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያስደመመኝ ምርጥ ስራ በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @wasihunsetegn345
    @wasihunsetegn345 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የወደድኩት ያምራል

  • @mekand6915
    @mekand6915 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስንት ጊዜ እንዳየሁት።ቀጣይም ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደማየው አላውቅም ብቻ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ።

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 7 หลายเดือนก่อน +3

    እምየ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ያርብ ❤❤❤

  • @ethio488
    @ethio488 7 หลายเดือนก่อน +5

    አንደኛ የሆነ ምርጥ ስራ ነው ትችላልህ 😘😘😘😘😘😘🔥🔥ጎንደር የነገስታት ሀገር 🔥🔥🔥🔥

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይግዝሽ ወድማችን በርታልን ያልተበረዘ አማራ ገና ካንተ ብዙ እንማራለን ብዙ እጠብቃለን

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውውውውውውው እጅግ ድንቅ ስራ!!! Love it❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondeshiferaw2302
    @wondeshiferaw2302 6 หลายเดือนก่อน +3

    ትለያለህ ወንድሜ አይዞህ በርታልኝ❤❤❤

  • @feta1
    @feta1 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይግዛው በላይ❤
    አዎ በላይ በደንብ ይግዛው!!
    የታገለው ሳይወርድ አይፈታም ዝናሩን!! ጎንደር❤

  • @martamarta1315
    @martamarta1315 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው አማራዬ❤❤❤❤

  • @gabitadesse4904
    @gabitadesse4904 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ጎንደርን ይባርክልን

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 7 หลายเดือนก่อน +5

    አማራዬ ይህነበር የናፈቀኝ በአራቱም አቅጣጫ በጥበቡም በምኑም ሰለ አማራ አድነት ይሰራ እናምናለን ወድማችን ድል ለተገፋው መላው አማራ ህዝብ ድል ለጅግኖች ፋኖዎቻችን ❤

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 7 หลายเดือนก่อน +4

    አማራወች የት ናችሁ ጎንደር መሰረታችን ሸዋ መናገሻችን
    ማንነታችን አማራ
    አማራወች ውድድ ነው ማረጋችሁ
    ጎጃምና ወሎ
    ❤❤❤❤

  • @nolawitmisikir9074
    @nolawitmisikir9074 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛♥️💪🏽 ወዝ ያለው ድንቅዝ ሥራ ከነ ቪዲዎ ቅንብሩ ✌🏽 የበላይ ልጅ በርታ 👍🏽👍🏽

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 7 หลายเดือนก่อน +7

    Such a best work keep it up go ahead ❤❤❤❤❤❤❤❤ victory for FANO AND AMHARA ❤❤❤❤

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 7 หลายเดือนก่อน +4

    አማራ ጎደር ጎጃም ወሎ ሽዋ በጥና ታሟን ፋኖ ከነፍሳ ካልደርሰላት ሁሉም ነገር ይጠፋን ስለተገፋ እውነት የያዘ ፈጣሪ ይደግፈዋን በፈጣሪ ተስፋ አንቆርጥም

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 7 หลายเดือนก่อน +6

    ድምፃዊ ይግዛው በላይ ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው አማራዬ ትክክለኛ የጎንደር ለዛ ክበርልን❤❤❤

  • @tsgeredabrilgoshim4655
    @tsgeredabrilgoshim4655 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ልጅ በርታ አበበች ሰቆጣ ጎንደር ገዳሚቱ ሁለቱም ቆንጆ ስራ ናቸው በርታ👍

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 7 หลายเดือนก่อน +22

    Yigzaw Belay one of the finest who plays organic music. You have special talent in producing that is so cultural and traditional, take your audience to trave in distance memory of time machine in the past. "Abebech Sekota" was wonderful now "Gonder Gedamitu" is beautiful. I am expecting more of your lyrics to quench my thirst of home sickness. Proud of you!

  • @user-or2xj1tw6t
    @user-or2xj1tw6t 7 หลายเดือนก่อน +4

    ትያለህ የኔ ውንድም ኑርልን ጀግናየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ኩሩ❤❤❤❤❤ድቅ ስራነዉ❤❤❤

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car 19 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት አማራ❤💃💃💃💃❤💪💪

  • @user-hf6yd6fc3w
    @user-hf6yd6fc3w 7 หลายเดือนก่อน +3

    አማራየአገው የኔየዋህህዝብ ሠላማችሁ ይመለሰ❤❤❤❤

  • @tgethopis9594
    @tgethopis9594 7 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ደስ ይላል በጣም ናፍቃኝ ነበር እምየ ጎንደር❤❤ደግሞ አማራ በሚል ብትዘፍን እጅግ ድንቅ ነው ተባረክ🎉❤❤❤

  • @abekiemaru2452
    @abekiemaru2452 7 หลายเดือนก่อน +2

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎንደሬ ሀገሬ ሁሌም ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ትላለች ጎንደሬ በመሆኔ እኳራለሁ አማራየ ኩራቴ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ismailkhan-gy9fq
    @ismailkhan-gy9fq 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይመችህ ምርጥ ስራነው በርታ❤

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 7 หลายเดือนก่อน +6

    ይግዜ አንተና አስቼ የናፈቅነውን ቱባ ባህል እያስኮመኮማችሁን ነው በርቱልን
    ጎደር ገዳማይቱ ደግሞ ይለያ አቦ ምርጥ ስራ እናመሰግናለን
    አማራነት ይለምልም