YIGZAW BELAY_ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) ሀገሬዋ_HAGEREWA_ NEW ETHIOPIAN MUSIC 2024 (official video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • YIGZAW BELAY_HAGEREWA ይግዛው በላይ (ሰቁጣው)
    ሀገሬዋ
    NEW ETHIOPIAN MUSIC 2024 (official video)
    ይህ 'ሀገሬዋ' በሚል መጠሪያ የሰየምኩት ስራዬን የብዙ ባህል እና ታሪክ ባለቤት ለሆነዉ 'ለዋግ እና ላስታ' አካባቢ ህዝብ መታሰቢያ ይሆንልኝ ዘንድ በታላቅ አክብሮትና ትህተና እገልጣልሁ።
    ሚዘንዘኩን/አመሰግናለሁ
    I present my work, which I have named as 'Hagarewa', as a memorial to the people of 'Wag and Lasta', which has a lot of culture and history, with great respect and humility.
    Thank you!!
    #Yigzawbelay #hagerewa #newethiopianmusic
    • YIGZAW BELAY_GONDER GE...
    Copyright©2024 yigzaw belay official

ความคิดเห็น • 488

  • @thecolumnist22
    @thecolumnist22 หลายเดือนก่อน +59

    ይሄን ደግ ህዝብ በሩቅ ሳስበው ልቤን ናፍቆትና ሀዘን ይለበልበዋል😢 .... እኔ የራያ ልጅ ነኝ። ሰቆጣ በአካል ሂጄ አላውቅም። ግን በቃ ሙዚቃውን ስሰማ፣ መልከአምድሩን ስመለከት፣ ህዝቡን ሳይ የሆነ በዘመናት የተለየኋቸው፣ በብዙ ናፍቆት የምሳሳላቸው ናቸው። ክፉ አይንካችሁ አለሞቼ😍 .... አንድ ቀን ተሳክቶልኝ ዋግ ኸምራ ሰቆጣን እጎበኝ ይሆናል። ይህን ደግ ህዝብ አይ ይሆናል🙏

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน +9

      እራያ ሰቆጣ ጎጃም ጎንደር ዎሎ ሽዋ ምድረ አማራ ትዝ ይላል 😭ፈጣሪ ሠላም ይስጠን

    • @hanaenete1145
      @hanaenete1145 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ እናት ነይልን እንቀበልሻልን በፍቅር❤❤❤❤❤

    • @Ashenafic
      @Ashenafic หลายเดือนก่อน +1

      በሥማም ዘፈን ኡፍ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @emiamrewgete3766
    @emiamrewgete3766 หลายเดือนก่อน +3

    የባህልህ አክባሪ ; የታሪካችን ዘካሪ ; ኦርጅናል ሰው ነህ ። በርታ

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 หลายเดือนก่อน +40

    ይግዛው የባህል አምባሳደራችን ያንተ ሙዚቃ ክፋቱ ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው።አንደኛ ነው ❤❤

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud หลายเดือนก่อน +14

    ያአሳምነው አገር የዛ የጄግናው ላስታ ላሊበላ ወሎዋ❤ አማራየየየ 💚💛❤😘👌👌

  • @abebemoges9874
    @abebemoges9874 3 วันที่ผ่านมา +2

    አረቲሰት ይግዛው በላይ እጅግ በጣም በሚምረ ቃል ና ጣም ባለዉ የሀገራችን ሰቆጣ ሙዚቃ እያሰተዋውቀ ይገኝል በዚህ ሁኔታ የምንወድህ ወድማችን በረታል ልንለው ይገባል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน +28

    ምርጥ ስራ ነው እየገባችሁ እዩለት አማራወች 😍😍😍😍

  • @BirhanuMolaTube
    @BirhanuMolaTube หลายเดือนก่อน +3

    Wodmalem zefanhn yesemahu hode terebeshe agere nafekeg

  • @girmatechane1896
    @girmatechane1896 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ! ምርጥ ሥራ ነው...

  • @NesiAsefa
    @NesiAsefa หลายเดือนก่อน +5

    ይግዝየ የኔ ጀግና አሪፍ ስራ ነዉ በርታ
    የላስታ እና የሰቆጣ መልካ ምድር ልክ እዳተ ድምፅ የአምላክ ስጦታ ነዉ ❤❤❤❤

  • @thevoiceofpeace3577
    @thevoiceofpeace3577 หลายเดือนก่อน +10

    የሰላም፣ የፍቅር እና የመቻቻል ሰባኪው ይግዛው በላይ።
    በርታ ያገር ሰው!!!!💚💛❤

  • @user-fv1jh6ml4e
    @user-fv1jh6ml4e หลายเดือนก่อน +7

    💚💛❤ mashalla betam des yemel sira new 💚💛❤ bertalin jegina ye Amara lij nek .... dill le Amara fano 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 หลายเดือนก่อน +12

    My Amhara beautiful people በእናቴ ላስቴ በአባቴ መቄቴ ውልደቴ እድገቴ ሰቆጤ ውቢቷ ሀገሬ ለምለሚቷ የማሩ ወለላ ፣ወተቱ፣ አጓቱ፣ እሸቱ ሁሉ ነገርሽ ይናፍቀኛል የኛ ጀግና የዋግ ልጅ ሁሌም እንደኮራንብህ ነው በርታ የወንዜ ልጅ ሸጋ ነው።።።
    You are amazing we proud of you❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 28 วันที่ผ่านมา +1

      መቄት ❤❤❤

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa หลายเดือนก่อน +10

    አማራዎች ኑማ ወንድማችንን እንይለት እኔስ ሳይህ ራሱ ህዝቤን ነዉ ማይብህ አይ አማራ መች ይሆን ሳቃችን ሚመጣዉ😢😢😢

  • @ZaniaRo9
    @ZaniaRo9 หลายเดือนก่อน +8

    LASTA Amhara iconic area ❤❤❤

  • @MafiAlemnew
    @MafiAlemnew หลายเดือนก่อน +25

    እስኪ አበበች ሰቆጣ የሚለዉን እንደኔ የምትወዱት like ግጩኝ ❤️❤️❤️

  • @MequanintGoo
    @MequanintGoo หลายเดือนก่อน +6

    ማንም ሰው ያደገበትን ሰፈር ሳይወድ ሃገሩን ሊወድ አይችልም! አንተ ትለያለህ ባህሉም ጋራ ሸንተረሩም ውብ ነው፣ ተወዛዋዦችም እርግት ጥንቅቅ ያሉ ናቸው፣ የሙዚቃ ውህደቱም ግሩም ነው፣ ጠቅለል ሲል ሙዚቃ ትክክለኛ ሰው ጋ ተገናኝታለች። ይግዛው ትችላለህ❤
    #bravo🎉🎉🎉

  • @GirmayGirmay-xx8qr
    @GirmayGirmay-xx8qr หลายเดือนก่อน +4

    እንድያበል ወንድሜ የአከባብያችን መልካምድር ገፅታ ና የላዛ ድምፅህ አይጠገብ ብቻ አይገልፀውም ሁሌም ወደፊት ገስግስልን ጀግናችን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomeadam6988
    @solomeadam6988 หลายเดือนก่อน +6

    ቃል የለኝም ❤❤❤❤👌👌👌

  • @EndashawHabtamu-tq6hq
    @EndashawHabtamu-tq6hq หลายเดือนก่อน +14

    ኮረም ከሰቆጣ አንድ ነው ግዛቱ አባ ብርሀኔ ጀግና አረበኛ የኖረበቱ❤❤❤

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ስራ በርታ በርታ

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv หลายเดือนก่อน +3

    ወዲሜ አተ ሁሌም አስደማሚ ስራ ነው የምሰራው ቱባ ባሕሉን ቁጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z 29 วันที่ผ่านมา +3

    የሀገሬ ወርቆች ውድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬዋ ላስታዬ እንዴት ነሽ😢😢😢 ኡፍፍፍ ያገሬ ናፍቆት አዙሮ ሊደፋኝ ነው ይግዝሽዬ አንተ የባህል አባሳደራችን ስወድህ የኔ ኩሩ😊❤❤❤❤ ላስታና ሰቆጣ የዋግሽሞች ሀገር የኔ የዋህ ህዝብ ሰላሙን ያውርድልን

  • @chalebitew3407
    @chalebitew3407 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ስራ ነው ወንድሜዋ በርታለን👏👏👏

  • @amanuelmola-w3h
    @amanuelmola-w3h หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማለም መልካም እድል ይግዝሽዬ በጣም ቆንጆ እና እንከን የማይገኝለት ስራ 😊😊😊😊😊❤❤❤❤😊😊

  • @user-wj7yr2hh8m
    @user-wj7yr2hh8m 24 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤በርታልን ሀሪፍ ስራነው አገሬ ላስታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fraolarega
    @Fraolarega หลายเดือนก่อน +3

    Mert sera Berta 🎉🎉🎉🎉

  • @MahletBogale-w6g
    @MahletBogale-w6g 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሳላውቀው የሚናፍቀኝ ሀገር ሰቆጣ❤❤❤❤❤❤❤ አምላክ ሰላማችንን ይመልስልን

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 28 วันที่ผ่านมา +5

    ይኼ ልጅ በዚህ አመት ብቻ ብዙ የአማራ ቱባ ባህል አካፍሎናል። ደግሞ ድምፁ ማማሩ። ❤❤❤

  • @HABTAMUTEBEJE
    @HABTAMUTEBEJE หลายเดือนก่อน +3

    ሳላውቀው የሚናፍቀኝ ሀገር ሰቆጥ እና ላስታ
    ያንተን ሙዚቃ ብቻ ስሰማ ለምን ሆዴ እንደሚባባብኝ አላውቅም እጂግ ክበርልኝ ትችላለህ የወሎው መብረቅ❤

  • @desalegndagne
    @desalegndagne หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን የመሰለ ድንቅ ሙዚቃ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን። Keep shine it🎉

  • @mulatamare5175
    @mulatamare5175 หลายเดือนก่อน +8

    ሀገሬዋ ሰቆጣ እንድት ነሽ
    ሀገሬዋ ላስታ እንድት ነሽ
    ለለለለለለለለለ
    ሀገሬዋ (ዋግላስታ አገው)
    በጣም ቆንጆ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ashenafic
    @Ashenafic หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍ ዘፈን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-zv5dh2yc6k
    @user-zv5dh2yc6k 13 วันที่ผ่านมา +1

    ትለያለህ ማርያምን ይግዛው ወንድሜ እግዚአብሔር ሺህአመት ያኑርህ

  • @moladesalegn6225
    @moladesalegn6225 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይኼ ልጅ በዚህ አመት ብቻ ብዙ የአማራ ቱባ ባህል አካፍሎናል ደግሞ ድምፁ ማማሩ።ይግዝየ የኔ ጀግና አሪፍ ስራ ነዉ በርታ
    የላስታ እና የሰቆጣ መልካ ምድር ልክ እዳተ ድምፅ የአምላክ ስጦታ ነዉ::

  • @user-nn3yo4nn2u
    @user-nn3yo4nn2u หลายเดือนก่อน +2

    ሰቆጣን ብዙም ባላውቀውም ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ቆይቸበታለሁና በርታ ጥሩ ሀገራዊ ሙዚቃ ነው

  • @gunguntraditionalband1718
    @gunguntraditionalband1718 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም እድል ወንድሜ ቆንጆ ስራ ነው👏👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @awoke-12
    @awoke-12 หลายเดือนก่อน +3

    ወድ ወንድማችን ትለያለህ በርታል you are cultural ambassador of Amhara peoples...I have great respect For you...❤❤❤❤

  • @Abebu374
    @Abebu374 หลายเดือนก่อน +4

    ትለያለህኮ በጣም ምርጥ ስራ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tg8jy1bj1p
    @user-tg8jy1bj1p หลายเดือนก่อน +1

    ሀገሪዋ እዴትነሽ አትጠገብዋ ስቆጣ እዴትነሽ ስወዳችሁ የሀገር ልጆች አቤት ድምፅ ልዩ ነው

  • @user-mo9cb3gy9n
    @user-mo9cb3gy9n หลายเดือนก่อน +3

    ይገዘዉ በላይ ምርጥ የዋግ ላስታ በሃል አባሳደር ነህ ይመችህ ❤❤❤

  • @alem23able
    @alem23able หลายเดือนก่อน +3

    ስራ ብሎ ዝም ነው😍😍
    በርታልን ወንድማችን!

  • @getchkiros
    @getchkiros 27 วันที่ผ่านมา +3

    ተንቤን ኢትዮጵያ!!!!🎉🎉🎉🎉🎉

  • @divianegoldiwishallthebest3749
    @divianegoldiwishallthebest3749 หลายเดือนก่อน +4

    agere wag-himra hulemenash konjo. yigzaw belay ejig betam enwedhalen....kenekun yalve.

  • @user-nz6hb2un7u
    @user-nz6hb2un7u หลายเดือนก่อน +5

    አማራነት አገውነት ደሞቼ❤❤❤🎉🎉🎉 ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tesematube5998
    @tesematube5998 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ምርጥ ስራ ይለያል

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውው የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ያንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YitagesuBAYE
    @YitagesuBAYE หลายเดือนก่อน +2

    ዋዋዋዋዋ ወድምሰው ሸጋ ስራ ነው በርታልኝ ❤❤

  • @gobezugetahun2893
    @gobezugetahun2893 หลายเดือนก่อน +9

    ኩሩ የዛግዌ ልጅ በርታ ስንከፋ በዚህ እንደሰታለን

  • @TesfaZegeye-nr3ds
    @TesfaZegeye-nr3ds หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤

  • @ETHIOPIA-2H
    @ETHIOPIA-2H หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው
    በርታ ወንድም

  • @MequanintGoo
    @MequanintGoo หลายเดือนก่อน +1

    በቃ አንደኛ ነህ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉
    ምርጥ ስራ🎉🎉🎉

  • @solomonayehu2425
    @solomonayehu2425 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ስራ ነው ብራዘር በረታ❤🎉🎶😍😍

  • @rasemeru1598
    @rasemeru1598 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ! መልክዐምድሩም ውብና ማራኪ ነው ❤

  • @yw-ox7em
    @yw-ox7em หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢ሀገሬ ❤❤❤አምሃራ መቸ ነዉ ሰላም የሚሆን ለዚህ ኢትዮጵያ አዉራ ህዝብ ጦርነት አይገባዉም ። 😢

  • @solazgondar5525
    @solazgondar5525 29 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤ ደስ የሚል ስራ ነዉ በርታልን

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድምዬ በጣም ያምራል የኔ ጄግና ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barch5955
    @barch5955 หลายเดือนก่อน +1

    ያው እንደተለመደው ታስደምመናለህ💪ጅግና

  • @JemalAbdu-pi4ue
    @JemalAbdu-pi4ue 20 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞህ በርታ

  • @HargeAbera-tr1nj
    @HargeAbera-tr1nj หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ ስራ በርታ ወንድማለም🎉🎉

  • @HABTOL
    @HABTOL หลายเดือนก่อน +3

    ላስታዬ ደሜ❤

  • @Uae121-zn5lp
    @Uae121-zn5lp หลายเดือนก่อน +5

    ወሎ ውብ ባህል ድንቅ ስራነው❤😊

  • @HabtuNigusse
    @HabtuNigusse หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ ስራ ነው በርታ ወድማችን

  • @TWa-m2v
    @TWa-m2v หลายเดือนก่อน +3

    ይግዛው በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ

  • @kebiribrahim5489
    @kebiribrahim5489 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገሬዋ አገሩን ለሚወድ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሚመጥን ድንቅ ስራ ነው እኔ በጣም ነው የወደድኩት እስኪ እንደኔ የወደዳችሁት❤❤

  • @Tizalegnyetntu-7
    @Tizalegnyetntu-7 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሪፍ ሥራ ነው በርታ 👍

  • @mahiwello
    @mahiwello หลายเดือนก่อน +4

    አሪፍ ሰራ ነው በርታ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @yewondiyekassawegoch7250
    @yewondiyekassawegoch7250 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ውብ ሃገር ነች ሲባል ማሳያዎቹ እኒህ ፈርጦች ናቸው። ሃገራችን ወሎ ስማችን ወሎየ
    በነካኩንና ጉዳቸው በለየ።

  • @tigabunegash8476
    @tigabunegash8476 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ኩሩ በርታልን ወንድማችን😍😍😍

  • @atekeltdagnaw4071
    @atekeltdagnaw4071 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ስራ ያልም❤❤❤❤

  • @user-vz2jm2iv1p
    @user-vz2jm2iv1p หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድማችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NemiAbdu
    @NemiAbdu หลายเดือนก่อน +4

    ስንጠብቀው የነበረ ስራ ነው ከልብ እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤

  • @Nefexa
    @Nefexa หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ🥰ቃል የለኝም💚💛❤️ይለያል🙏

  • @maledemuluken4363
    @maledemuluken4363 5 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድምአለም የተከበረውን የሃገርን ባህል እያሰተዋወክ ነው ። ክብር ይገባል ምርጥ ሰራ ነው በኔ ከመለካት የዓመቱ ምርጥ ሰራ ብዬዋለሁ!!

  • @ametesamuel4001
    @ametesamuel4001 หลายเดือนก่อน +4

    Wow hagerewaa betemm sheg sev yezenn yalime🥰🥰

  • @TKMusicChannel-me5ks
    @TKMusicChannel-me5ks หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥ ዘፈን ነው አገው ለዘላለም ይኑር

  • @GebremedhinMisene
    @GebremedhinMisene หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ከልብ እናመሰግናለን አንተ ልዩ ነህ

  • @mulukenalemu6109
    @mulukenalemu6109 หลายเดือนก่อน +3

    የዋግ አምባሰደር ጀግናዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ

  • @EdisonvsTesla
    @EdisonvsTesla 28 วันที่ผ่านมา +1

    Ygzaw mrt sra new, ke jawisaw raya❤.
    Proud being king 🤴 menelik's(Black sunshine) fano 🤴. Fano for Ethiopia

  • @Belay2
    @Belay2 หลายเดือนก่อน +6

    የወግሹም ልጅ ይግዘው በለይ እጅግ ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው ምንወድህ በርታ 🥰

  • @Solomongirmay-o4l
    @Solomongirmay-o4l หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ሳናየው ያየናል ።እስኪ ከንቱውን ነገር ትተን ወደፊት........

  • @user-zh9dj8fb9n
    @user-zh9dj8fb9n หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ ሥራ ነው በርታ ወድማችን❤❤❤

  • @user-hf6yd6fc3w
    @user-hf6yd6fc3w หลายเดือนก่อน +19

    አማራ አገው ውብ ህዝብ❤❤❤❤❤ደሞቼ

    • @noam9687
      @noam9687 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 หลายเดือนก่อน +6

    የኛ እንቁ በርታልን my blood💚💛❤💪🥰🥰🥰

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt หลายเดือนก่อน +3

    አይ ትዝታዩ ሹሌ ስል ገመዱ ተበጥሳ ማነው እደኔ ወድቆ የማቅ አይ ትዝታዩ ወሎ 😢😢😢😢

  • @sentayehutelahun6062
    @sentayehutelahun6062 หลายเดือนก่อน +2

    Yigzew tebarek bewnet ye agew/ amhara ambasador neh❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebawkehone7444
    @abebawkehone7444 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን!!!!

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 หลายเดือนก่อน +3

    አማራዬ ❤❤❤❤❤

  • @yohanesderje2931
    @yohanesderje2931 หลายเดือนก่อน +9

    የላልይበላ ሀገር ላሰታ ቢናፈቀኝ ነካካኝ ልቤን ❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህ ይግዝሸ

    • @divianegoldiwishallthebest3749
      @divianegoldiwishallthebest3749 หลายเดือนก่อน

      lal yibla min malet new? be mingna? mar- beagawgna "sare" new yemibalew. kehone lalibelan "sarebela" belut. magenazeb yemaychil tiwld.

    • @yohanesderje2931
      @yohanesderje2931 หลายเดือนก่อน

      @@divianegoldiwishallthebest3749 ምን ለማለት ፈልገህ ነው 🤔

  • @user-ku7lw8xw2m
    @user-ku7lw8xw2m หลายเดือนก่อน +1

    Watching this music video literally makes me cry. It takes me back to remember my childhood memories, including my grandmother. Yigzaw Belay has touched the pinnacle of our traditional music and never stops wondering. Bravo, keep shining!

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat หลายเดือนก่อน +1

    ያው እደተለመደው ታስደምመናለህ❤ ዋው አንደኛ የኔ አላም የኔ ሰው አንተ ብቻ አዚም ዋው በተለይ እኔ የማደቅህ የማከብርክ ያን ታላቅ ህዝብ ግዜ አገኘን በለው በጉያችን አብረውን ኑረው አድገው አማራን ሲወጉ ሳቋሽሽ ያለ ስሙ ስም ሲሰጥ ከሌላው ጋ ተለጥፈው ይህው አንተ አለህ 😢ያመከው ሁሉ እስከ መጨረሻ ታማኝ ወዳጅህ ይሁንልህ አቦ ጌታን የማልጠብቃቸአ ሁሉ ስለተቀየሩብን ነው

  • @alebachewkassie1332
    @alebachewkassie1332 13 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድማለም ቆንጆ ስራ ነው።

  • @MogesAsmare-o9u
    @MogesAsmare-o9u หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድሜ ቆንጆ ነው ኽምረ❤

  • @user-go4zb5wh7l
    @user-go4zb5wh7l หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሰራ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tigisttigist7511
    @tigisttigist7511 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው❤❤🎉🎉🎉

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 หลายเดือนก่อน +3

    What a beautiful song, I was about cry 🥹
    I don’t know how to express it my feelings
    Your so talented you have a very powerful voice that can get deep inside our heart
    Thank you so much my brother for this beautiful song and good luck 🤞🏾❤️❤️🙏🏾👏🏾

  • @አኘነነአኘነአ
    @አኘነነአኘነአ หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን♥️

  • @DegnyEstw
    @DegnyEstw หลายเดือนก่อน +2

    ይግዛዬ እድሜ ይስጥህ

  • @user-jg2cn9zs2i
    @user-jg2cn9zs2i หลายเดือนก่อน +3

    አገሬ ዋግህምራ ሰቆጣየ ትለያለሽ ምርጥ ስራ መልካም ሰራ ወንድሜ አትጠገብዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉