Dereje Bizuwork - Marye Ney | ማርዬ ነይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Traditional Music : Dereje Bizuwork | ደረጄ ብዙወርቅ - Marye Ney | ማርዬ ነይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music

ความคิดเห็น • 334

  • @user-fd2jf3sg6e
    @user-fd2jf3sg6e 5 ปีที่แล้ว +9

    የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ የሰሜን ሸዋ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሸዋ የኢትዮጲያዊነት መሰረት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @asamnewuasamnew1806
    @asamnewuasamnew1806 ปีที่แล้ว +3

    ሰሜን ሽዋ የፃድቃን የነ ክርስቶስ ሰምራ የነ ተክለሃይማኖት የተፈጠሩባት የነገሥታት የጀግኖች መፍለቂያ የአድነት የሰላም የፍቅር አገር ነች ሰሜን ሽዋ 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @kalkidangetu2084
    @kalkidangetu2084 6 ปีที่แล้ว +45

    መንዝ በአላይህ ንሮ ይቆጨኝ ነበር ♥♥♥መንዜወች ልጅች እስኪ ላይክ ግጩኝ## እኔ ሃገር ወሎ ነው

  • @user-de3hl4tt9v
    @user-de3hl4tt9v 6 ปีที่แล้ว +8

    መንዝ ብዙም አልተዘፈነላትም ደስ የሚል ብዙዉ ታሪክ አላት መንዝ ማለት?
    መላዉ
    ንጉስ
    ዝርያ ዉብ ነሽ ሀገሬ መንዝ አሞርጉያ ሜዳ

  • @aba-dagnew1888
    @aba-dagnew1888 3 ปีที่แล้ว +6

    ባህልን ከነወጉ ማስተዋወቅ ማለት እደዚህ ነው። በጣም አሪፍ ነው። ተመችቶኛል። ደሬ ይሄንን ስራ ደግመህ በንግስት ዘውዲቱ፣ በራስ አበበ አረጋይ ትውልድ ቦታ ጅሩ ላይ እጠብቃለሁ።

  • @adeyabebamedia
    @adeyabebamedia 6 ปีที่แล้ว +5

    ጨዋታቸዉ የእዉነት፤ ሳቃቸዉም ደማቅ፤ ሐዘናቸዉ ከምር፤ ልባቸዉዉዉዉዉዉዉ ሩህሩህ ምንጊዜም ተናፋቂ መንዜዎች!!!!!!!!!!

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 2 หลายเดือนก่อน

    እንዴት መታደል ነው የመንዝ ልጂ መሆን አምነት ደግነት ጀግንነት ሁን አሟልቶ የተፈጠረ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k 6 ปีที่แล้ว +20

    በእግዚአብሔር ስም እንዴት ይማርካል!! 100%!! like like like!!!!ውዶቺ!!!

  • @hoihjhtj5181
    @hoihjhtj5181 6 ปีที่แล้ว +6

    አማራነቴ ኩራቴ ነው ወይኔ አለባበስ የቡልጋ ልጂ ለሀይማኖቶ ሞች wooooow

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 ปีที่แล้ว +1

    ለቀቅህው ድግሞ ብዙግዜ አገራችን የሚዘፈን እመኝነበር ድህና ድጋገምክልኝ አሁን አገሬ ሸዋ አጣዬ ባልሆን ይቆጭኝ ነበር ስላሙን ያንጣልን ብቻ ለማንኛው❤❤❤

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 6 ปีที่แล้ว +12

    This is authentic music and authentic dance all done by the natives. How beautiful to watch. Please do more Showa music like Merabete, Minjar, Tegulet etc. It is the least represented in Amhara region.

    • @nunu7353
      @nunu7353 ปีที่แล้ว

      More of Menze and a bit of the rest.

    • @yidnekachew1919
      @yidnekachew1919 ปีที่แล้ว

      ዋውውውየኔውድአጎትብቃትህተመቼኝ

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 6 ปีที่แล้ว +20

    የነፍጠኛ ጭፈራ ባህላዊ ውዝዋዜ ውስጤ ነው ይመቻችሁ አቦ.....

    • @betregiorgis23
      @betregiorgis23 ปีที่แล้ว

      Ye Ethiopia waltana_mager new Neftegna!!! Beneftegna kura!!!

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ እንዴት ደስ ይለል በጌታ አለባበስ የቦታ ዉባት ሁሉ ነገር ምርጥ ነው እትዮጵያ ሀገራችን እኮ ሁሉ ነገሮች ዉብ ና ድንቅ ነው

    • @majedalmansoori5634
      @majedalmansoori5634 6 ปีที่แล้ว

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አገሬ ዉብ ናት

    • @user-ry7pj2hb5u
      @user-ry7pj2hb5u 6 ปีที่แล้ว

      Majed Almansoori יתב

    • @user-ry7pj2hb5u
      @user-ry7pj2hb5u 6 ปีที่แล้ว

      Majed Almansoori יתבפסדמז

  • @wizhabu5454
    @wizhabu5454 6 ปีที่แล้ว +23

    I love ethiopian music
    Good bless all ethiopian people
    From eritrea

  • @user-by2tu7fj7u
    @user-by2tu7fj7u 6 ปีที่แล้ว +13

    ውውውውወ እዴት ደስ ይለል መንዝ ሀገሬ ሞላሌ

  • @MulatAlemye
    @MulatAlemye 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንዝ በጣም አውቀዋለሁ የተሳቢ እረዳት ሁኜ ሰርቻለሁእኔ ሀገሬ ጎጃም ነው ፣ I LOVE YOU MENZ GERA

  • @bisrattemtimie6377
    @bisrattemtimie6377 6 ปีที่แล้ว +3

    እናቴ መንዝ የቀሳዉስት አገር ክፉ አይንካሽ ምርጥ ስራ ነዉ፡፡

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 ปีที่แล้ว +34

    ገጠር ውስጤ ነው እንኳንም የገጠር ልጅ ሆኖኩኝ

    • @user-df2lc8wc6q
      @user-df2lc8wc6q 6 ปีที่แล้ว

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ yes

    • @selamselam5282
      @selamselam5282 5 ปีที่แล้ว

      ግን የገጥርልጅ አትመስይም ቆንጆ

  • @kuwaitq8819
    @kuwaitq8819 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ደሬ በርታ እግዚአብሔር ለሀገር እናት አለም ሸዋ መንዝ በሰላም ያድርሰኝ ናፍቀሽኛል መንዝ እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ! አማራነቴ ኩራቴ

    • @alemnewtenaw5507
      @alemnewtenaw5507 5 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ትሁን አገራችን።

  • @fikruashenafi5546
    @fikruashenafi5546 4 ปีที่แล้ว +1

    yeshewa neftegnoch endet endemiwodachihu!!!!
    leza ergata haymanot batekalay minm yaltenegerelet !!!!!!
    Amharaye lezelalem kiberulign!!!

  • @alemuayeele4116
    @alemuayeele4116 4 ปีที่แล้ว +2

    ከታሪካዊው የሀገራችን ክፍሎች የታላቆች ታላቅ የሆኑትን የእምዬ ምኒልክን የትውልድ እና የአካባቢውን ቦታዎች፣ የብርቅዬ ገናና ሌሎች መሪዎቻችንንና አርበኞቻችንን ስሞች እያነሳህ በድንቅ ዜማህ ስለዘክርክልን እናመሰግናለን፡፡

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j 7 หลายเดือนก่อน

    አገሬ መንዝ ድገምሻ ጊወርጊስ ሳላይ ጌታ እደትወስደኝመንዝ መሬ እወዳችሁለሁ ❤❤❤❤

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m 6 ปีที่แล้ว +9

    ዋውውውውውው አማራ ውብ ነን

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 ปีที่แล้ว +18

    1000 like like like አቦ ስላማችሁ ይብዛ በጣም ምርጥ ሥራ ነው

    • @helenabdoudi1787
      @helenabdoudi1787 6 ปีที่แล้ว +1

      እገሪ አወድሻለሁ መዘ ግር ደግ ተነኩት ሀይለኛ እገሪ ሆድ ባሰኝ ሳይ ዉ በጣምደስይላል

    • @helenabdoudi1787
      @helenabdoudi1787 6 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ሰፈሪ ወገሪ ሙላሌ ወይ ትዝትዝ አለኝ በጣም አርጎዲ እፍፍፍፍፍበጣም ናፍቅሁ

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you indeed!

  • @user-jg6jw1vw6y
    @user-jg6jw1vw6y 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋውዋዉለምለሚቱአገሬ፡ኑሪልኝ፡ቃልያጥረኛል፡ስለሀገሬእወድሻለሁ፡ውብሀገሬ።ግንእኔእሚነደኝ፡እደዚችያለችውብሀገር፡እያለን፡በስደትስንኖር፡ምንምአገርያለንአይመስላቸውም፡ከማንምሀገር፡ወደርየለላት፡እናትእኮናት

    • @majedalmansoori5634
      @majedalmansoori5634 6 ปีที่แล้ว

      እኔስአልፈራም ድግልንይዠ አገሬ እወዳለሁ ወይ መዝ እፍፍፍፍፍ ሥደት

  • @user-tu1rt7pl3r
    @user-tu1rt7pl3r 5 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ የናፈኳትን ሀገሬን አሳየሀኝ ካለ ዛሬ አልሰማሁትም ይህን ሙዚቃ መሀልሜዳ ፀሀይስና ባዶጌ ጣልት ሾላ ጓሳ ቦርቄ ያደኩበት እፍፍፍ ሀገሬ አይ ስደትት

    • @kalukebede8762
      @kalukebede8762 5 ปีที่แล้ว +1

      ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @user-tu1rt7pl3r
      @user-tu1rt7pl3r 5 ปีที่แล้ว

      Kalu Kebede አሜን አሜን አሜን ወድሜ

    • @kalukebede8762
      @kalukebede8762 5 ปีที่แล้ว

      @@user-tu1rt7pl3r ቁጥርሺን ፃፊልኝ

    • @user-tu1rt7pl3r
      @user-tu1rt7pl3r 5 ปีที่แล้ว

      Kalu Kebede ያተን ፃፍልኝ

  • @sara5880
    @sara5880 6 ปีที่แล้ว +8

    እንግዲ ያዝ በናፍቆት ውዝውዝዝዝ ማዳም ሳታየን ኩሽና ውስጥ የገጠሪ ልጅ በሞሆንየ ታድየ ።

    • @sultanalshehhi3637
      @sultanalshehhi3637 6 ปีที่แล้ว

      Wey waz waz sety bshetat endtyeshe abdalch new ymtlshe eshe btrfa ayzoshe berch

  • @kalukebede8762
    @kalukebede8762 6 ปีที่แล้ว +27

    አቦ የመንዝ ላሎ የወገሬ ልጅ ነኝ እምየ ደብረብርሀን ላሎ መገን

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 6 ปีที่แล้ว

      ዋውው በጣም ድስ ይላል ውይ ኢትዮጽያ ባህል ብዛቱ በርታ

    • @user-wt9uj4ec2l
      @user-wt9uj4ec2l 6 ปีที่แล้ว +2

      Kalu Kebede kuxrkn laklgn enim yezemero negn

    • @kalukebede8762
      @kalukebede8762 6 ปีที่แล้ว

      ማርቲ አንቺ ላኪልኝ

    • @elsaelsa5702
      @elsaelsa5702 6 ปีที่แล้ว

      Kalu Kebede እኔም ተጉለት ነኝ ያላችሁ ኑ እንሰባሰብ

    • @elsaelsa5702
      @elsaelsa5702 6 ปีที่แล้ว

      Mekonen Alex well bro

  • @mimialemu1622
    @mimialemu1622 5 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ የባህል ዘፍኝ በጣም የማምረው

  • @senaitsenait573
    @senaitsenait573 6 ปีที่แล้ว +2

    You made my day 💃🏻💃🏻💃🏻🕺🏾🕺🏾🕺🏾👍🏼👍🏼👍🏼 the best song ever ♥️♥️♥️💃🏻🕺🏾💃🏻🕺🏾👍🏾 proud Amhara 👑👑👑

  • @fikirewoldtaye4625
    @fikirewoldtaye4625 6 ปีที่แล้ว +4

    ይመችህ ወንድሜ አመፀኛ ዋሻን ሳዎከኝ እኔ እዚያዉ ተወልጄ አንድ ቀን ባለማየቴ የቆጨኛል፡፡ ዶ/ር አለማየሁ በ እመጓ አንተ ደግሞ በ ማርዬ ነይ መንዝን ልኔና መሰሎቸ በማስተዋዎቅ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ አበረከታችሁ በጣም አመሰግናልሁ፡፡

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋ የጀግኖች ሀገር የነእምዬ ሚኒሊክ ሀገር አናቴ መንዝ ነው ሀገሯ ግሼ ራቤል ብዙ አልተነገረላትም ሸዋ

  • @abelonbeletew5732
    @abelonbeletew5732 6 ปีที่แล้ว +1

    የነጋሲ ክርስቶስ ልጆች ይመቻቹ፡፡
    ቆንጆ ክሊፕ ነው፡፡

  • @yonas2145
    @yonas2145 6 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊነት መሆን መታደል ነው ,ባህላች ውበታችን
    best music

  • @LRL.1995.8
    @LRL.1995.8 6 ปีที่แล้ว +1

    Wawe xbuk srah ajoka bel from Eritrea love Ethiopian music

    • @user-cb7ce9gt6p
      @user-cb7ce9gt6p 6 ปีที่แล้ว +1

      Robel tesney robel Babilon we love tyou too

  • @kuwaitq8819
    @kuwaitq8819 6 ปีที่แล้ว +3

    ደጉ አማራ ንገስልኝ ለዘላለም♥♥♥♥

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 6 ปีที่แล้ว +5

    ደሬ ስወድህ ሀገሬ አሳያችሁኝ እናስግናለን

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m 5 ปีที่แล้ว +1

    የወርቅ ዘር የአማራ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል👌 ሙዚቃው መሳጭ ነው👍 💚💛❤👌👈

    • @alemnewtenaw5507
      @alemnewtenaw5507 5 ปีที่แล้ว

      አሁን እኮ አንች ሙዚቃ ብቻ የው ህይወቴ ነው እምትይ።

    • @alemnewtenaw5507
      @alemnewtenaw5507 5 ปีที่แล้ว

      በሙዚቃ ነፍስ አስገድለሀሀል አሉ

  • @getachewgeremew9082
    @getachewgeremew9082 5 ปีที่แล้ว

    ደሬ አንተን አለማድነቅ በጣም ከባድ ነው በጣም ትችላለህ ጎበዝ እግዚአብሄር ከዚህም በላያ ስራህን ያሳካልህ መንዝ ያለም ሚስጥር ናት ዋው

  • @zinashgirma4348
    @zinashgirma4348 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ ዘፈኖችክ ሁሉ ነው የምወዳቸው አብሶ ምንጃርኛው የቡልጋ ልጅ በመሆኔ እኮራለው

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ባታው አለባበሳች ሲያምር ገጠር ውስጤ ነው በተረፈ በርታ

    • @seedoseedo7063
      @seedoseedo7063 6 ปีที่แล้ว

      bilese. ok thanks 20KOtkin thewuf4vrh3t dhhrtyuiopkg

  • @efrataalemayehu8796
    @efrataalemayehu8796 6 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ አገረን ሰላሳየሀኝ ♥♥♥

  • @felekuiwnetu327
    @felekuiwnetu327 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይ በጣም ደስ ይላል ትዝ አለኝ ሀገሬ ወሎ መካነሰላም።ገጠር በመወለደ ውኮራለው። ነካሁት ጭፈራው ወዝ ወዝ በሉ ጒዶች

  • @efiadonike3887
    @efiadonike3887 6 ปีที่แล้ว +12

    የነጋሲ ክርስቶስ አገር መንዝ ሸዋ የአማራዎቹ ምድር:: አማራነት ይለምልም

  • @eliaschidiac402
    @eliaschidiac402 6 ปีที่แล้ว +3

    WOW SO MUCH BEAUTIFULLY 🌷🌷🌷👍👍👍👏👏👏💞💞💞TIJI kaberut

  • @bittyaynawbittyaynaw4315
    @bittyaynawbittyaynaw4315 6 ปีที่แล้ว +2

    💞 Mary lebal belewbelw ewnat btam Arif mozeka new 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @user-tz1nb4mz5t
    @user-tz1nb4mz5t 6 ปีที่แล้ว +5

    This is just amazing💚💛💟so😢😢

    • @gedamgojjamawa2289
      @gedamgojjamawa2289 6 ปีที่แล้ว +3

      ILove Ethiopia people and music😍FROM U S A

    • @alemnewtenaw5507
      @alemnewtenaw5507 5 ปีที่แล้ว

      ጥበብ ቦታ አይመርጥም ባይ ነኝ በበኩሌ :)

  • @kassazewdu9822
    @kassazewdu9822 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደሬ ማርዬን በለው በጣም አሪፍ ነው ያምራል እናመሰግናለን በርታልን ደሬ

  • @begashawbelayabichu
    @begashawbelayabichu 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣምአሪፍነው::በርታ!!!ገናያልተነካባህልአለን::👌👌👌👍👍👍🎵🎵🎵

  • @heylanyerge7314
    @heylanyerge7314 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መንዝ ገነቴ የናቴ. አገር ነው

  • @leenlook8213
    @leenlook8213 2 ปีที่แล้ว

    የእናቴ አገር ነው ሰላም ለአገሬ

  • @erttre-wt3zx
    @erttre-wt3zx ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሲከፍኝም ስደሰትም የደሬን መስማት በጣም ደስ ይለኛል ገጠሬዋ ነኝ ደሬ ይመችህ

  • @dejaydamtewtube663
    @dejaydamtewtube663 6 ปีที่แล้ว +1

    Alokola new yetewoldkut beharun sayew betam new des yalegn
    abo Dere ymech!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!kept up it

  • @mariyamamalaje8952
    @mariyamamalaje8952 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ያገሬ ልጅ ሰላም ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @yeeshy.bytheendupezzi1691
    @yeeshy.bytheendupezzi1691 6 ปีที่แล้ว +2

    WOW botaw syamr zefenum arifnew
    EWEDACHUWALEW

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ አገሬን መዝ ስላሳዬሃኝ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ጎበዝ ቀጥልበት ስር አገር ሲዘፈንለት ስለ ሰሜን ሸዋ ግን ባልመኖሩ ይሰማኝ ነበር

    • @alemnewtenaw5507
      @alemnewtenaw5507 5 ปีที่แล้ว

      ባህል በጣም ነው እምወደው።

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 6 ปีที่แล้ว +3

    ባህላችን ልዩ ውበታችን with u Big respact @ #HOPE

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx ปีที่แล้ว

    ሐገርሽ መንዝ ነዉ ነዪ ነዪ ተመለሺ❤

  • @teweldemengesha6771
    @teweldemengesha6771 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ በእውነት ልዩ ብቃት
    ነዉ ተባረክ 👍

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ቦታው ሲያምር አረንጓዴነቱ💖

  • @amhara1576
    @amhara1576 6 ปีที่แล้ว +13

    አማራ ጥልቅ ነው😘

  • @tilahunhailegnaw948
    @tilahunhailegnaw948 6 ปีที่แล้ว +1

    Good start!!! And their is more beautiful culture there!!!!

  • @user-mc7pv4wc1g
    @user-mc7pv4wc1g 3 ปีที่แล้ว

    የመንዝ አፍቅሬ ልሞት ነው😥😥😭😭😭

  • @hiwotakalu222
    @hiwotakalu222 6 ปีที่แล้ว +5

    እህህ ያዝ እንገዲ ወዝ ወዝ💃💃💃 ሸጋ ነው

  • @samirmengesha8627
    @samirmengesha8627 4 ปีที่แล้ว

    መንዜ ሀገሬ የጀግኖች ሀገር ስወዳችሁ የኔ አንበሶች ደሞቼ ❤❤

  • @tigistkebede8643
    @tigistkebede8643 2 ปีที่แล้ว +1

    መላ መላ ነው መንዜ መለኛ ነው👍👍👍💯

  • @sabinakebede4212
    @sabinakebede4212 4 ปีที่แล้ว

    Dereje endzih slayewik betam des blognal yetagese melkam new saba

  • @fetaneshebabu2012
    @fetaneshebabu2012 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀገራችን ሳር ቅጠሉ ናፈቀኝ ሲያምር ቃልያንሰኛል ስታምሩ ይመቻችህ

    • @abrashmamo4074
      @abrashmamo4074 6 ปีที่แล้ว

      weye sewedeke eko derjaye agera setamere

  • @user-qs1lc2fy2d
    @user-qs1lc2fy2d 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ቆንጆ ነው 100%

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደርዬ ሥወድሕ እኮ ማር💕💕💕❤❤😍😍

  • @mahlet5451
    @mahlet5451 ปีที่แล้ว

    አናቴ መንዜ ናት ጀግና የሴት የወድ ሳትል የምሰራ አመመኝ ደከመኝ የማታቅ የኔ ጀግና የሸዋዋ ጀግና ❤❤❤❤

  • @esheshewa8035
    @esheshewa8035 6 ปีที่แล้ว

    waw dere mirt eko neh yedebezezewun bahlachin astewawaki ekonh gena bizu entebkal abo edmehn yarzimew ...ketay degmo sile shewa batekalay endemitzefin tesfa anadergale...we love so much yeshewaw neftegna

  • @user-sp3pc3iw1c
    @user-sp3pc3iw1c 4 ปีที่แล้ว

    ደሬ ያገሬ ልጅ ውድድ

  • @user-de3hl4tt9v
    @user-de3hl4tt9v 6 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምታምሩ ዉይ መንዝ

    • @afzhjcxnc162
      @afzhjcxnc162 6 ปีที่แล้ว +1

      መንዝ መሀል ሜዳ ሃገሬ ሽዋ መሀል ሜዳ waye agarye manze mahalamade zamro eeffff dase ylale yadgobate agre amoragyaue yatmlarkobate mahalmade tazfanlshe

    • @user-de3hl4tt9v
      @user-de3hl4tt9v 6 ปีที่แล้ว

      Afzh Jcxnc ይመችሽ ያገሬ ልጅ

  • @yaredbeyene4360
    @yaredbeyene4360 3 ปีที่แล้ว

    Wow des sil ❤❤

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @shdjegt
    @shdjegt 6 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ወደድኩህ ከልብ መንዝን ከሩቅ ስላሳየህኝ!!

  • @addiszementube6673
    @addiszementube6673 6 ปีที่แล้ว +1

    arif new bezihu ketlbet

    • @meronzewdeezewude1024
      @meronzewdeezewude1024 5 ปีที่แล้ว

      ዋው ደረ አገሬን አሳየህኝ ግሼ አራቤል፡ በጣም ደስ ይልል ፡

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ሀገሬ ስታምር እኮ

  • @dreamhorror9472
    @dreamhorror9472 6 ปีที่แล้ว

    سودان احب الاغاني الإثيوبية تحية وتقدير لكل شعب اثيوبيا

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 6 ปีที่แล้ว

    ናፍቆኛል ሀገሬ አረንጓዴው ዝናቡ እረ ብቻ ሁሉ ነገር !!!!!

  • @meazatefera-dz4hk
    @meazatefera-dz4hk 3 หลายเดือนก่อน

    አያቴሀገር መንዝ❤❤❤❤❤

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j 8 หลายเดือนก่อน

    ጅገመሻ ጌወርጊስ አገረ ነዉ ተረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bestcell3426
    @bestcell3426 6 ปีที่แล้ว +4

    አማራውበትነውኑሩልኝ

  • @senaitsenait573
    @senaitsenait573 6 ปีที่แล้ว

    I love it 💃🏻🕺🏾💃🏻🕺🏾💃🏻🕺🏾👍🏾 mezezo yaleshiw aynama 🕺🏾💃🏻🕺🏾💃🏻🕺🏾

  • @fatumaaliyimam9954
    @fatumaaliyimam9954 4 ปีที่แล้ว

    መንዝ ሀገረ እግዚአብሔር ሞላሌ ከተማችን አያት ሜዳ አገሬ ትዝታው ገደለኝ።

  • @balayneahrosebalayneshrose3129
    @balayneahrosebalayneshrose3129 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በሪታልን አርፍ ነው♥♥

    • @aliisa5061
      @aliisa5061 5 ปีที่แล้ว

      Amhara fiker new

  • @ayelemamo8148
    @ayelemamo8148 6 ปีที่แล้ว

    we all Ethiopian are smart every which way!!!!!!

  • @zerabako-hs7ix
    @zerabako-hs7ix ปีที่แล้ว

    መንዝ ሸዋ ጀግና ነው።

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k 6 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ገጠር ናፈቀኝ ውስጤ!!ነው ውድድድድ!!! እናመሰግናለን

  • @kalemariyamamareamare7583
    @kalemariyamamareamare7583 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ሠምቸ እኮ አልጠግብህም የብልጋዉ እንቁ ደሬ ስወድህ በርታልኝ

  • @tutor12ab
    @tutor12ab 3 หลายเดือนก่อน

    I am to proud to be menz

  • @shewatatektigist8605
    @shewatatektigist8605 6 ปีที่แล้ว +4

    ሁልየም በልቤ ነሽ መንዝ መሀልሜዳ እንድህም ዘመሮ ይመችህ አገሬን ስላሳየኸኝ

    • @majedalmansoori5634
      @majedalmansoori5634 6 ปีที่แล้ว

      ትግስት shewatatek tigist። ሽዋታጠቅ ያገሬ ልጆች በርቱ

    • @shewatatektigist8605
      @shewatatektigist8605 6 ปีที่แล้ว

      እሽ ሀቢባቲ ከእግዚአብሄር ጋር እንበረታለን

    • @kalukebede8762
      @kalukebede8762 6 ปีที่แล้ว +1

      ትዕግስት shewatetek ሀገራችን ያምራል የሀገሬ ልጅ ይመችሽ

    • @shewatatektigist8605
      @shewatatektigist8605 6 ปีที่แล้ว

      Kalu Kebede አወ በጣም ያምራል አገራችን ሀይማኖቱ ባህሉ ሁለ ነገሩ ያምራል መንዝ በመወለደ በጣም ደስተኛ ነኝ
      አንተም(አንችም ባለህበት(ባለሽበት ምችት ይበልህ(ይበልሽ የእግዚአብሄር ቸርነቱ በያለንበት አይለየን

    • @majedalmansoori5634
      @majedalmansoori5634 6 ปีที่แล้ว

      ትግስት shewatatek tigist። ሽዋታጠቅ ሠላም ሠላም ያገር ልጂ

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh9776 5 ปีที่แล้ว +1

    Amharanet menfes new
    Amharanet dem new
    Amharanet tilk hail new
    Amharanet yesewinet wiha lik new
    Amharanet maninet new
    Yeatsewochew lij negne

  • @user-lz6qt4vn7f
    @user-lz6qt4vn7f 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ትዝታይእማማ አገሬ

  • @abebemindesil3653
    @abebemindesil3653 5 ปีที่แล้ว +1

    emye hagere menz mamarua eko amharawi menze bemehone ekralew

  • @wubiediress218
    @wubiediress218 4 ปีที่แล้ว

    Derie yeshewa culctural Ambasader neh beleh maganen ayehonem adenaqih negn Wubie negn from D/Tabor

  • @atsedeshimels7322
    @atsedeshimels7322 2 ปีที่แล้ว

    Wowww