ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መላከ መንክራት መምህር ግርማ የኔ ተወዳጅ አባት ጸጋው ይብዛሎት
የት ነው የሚያገለግሉት ወንድሜ
Amen Amen Amen
Dià
ታድለን እርሶን የሠጠን አባታችን እኔኮ ትምርቱ እያጠረብኝ ደጋግሜ ነው የምሰማው❤❤❤
YOU ARE SO GIFTED !!!!!! KEEP UP THE GOOD JOB...
እስራኤል ነው ምኖረው የኢብራይስጥ ቋንቋ ችሎታቸው ይደንቀኛል የአባታችን ያውም የመጽሐፍ ቅዱሱን ቋንቋ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲ ስትመሰክሩ በጣም ደስ ይላል።።እኝ በሰው አገር መዳኒቱን ከአባታችን ከመምህር ግርማ አግኝተን ስንጠቀምበት ቆየን የቤተክርስቲያን አባቶች ግን ሲቃወሟቸው በጣም ነው የምናዝነው ።።ለኛ ለተጨነቅን ነው የመጡልን ። እድሜ ይስጥልን አባታችን መምህር ግርማ💚💛❤️🤲🤲🤲
አሜን አባታችን በፁሎት አስቡኝ ፈተናው በዝተብኛል አስቡኝ ወለተ አዋሪያ ብላቹህ አስቡኝ አባቶቸ❤❤❤
የኔ አባትትትትትትበእድሜ በፀጋ ያኑርልን ልዑል🤲❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እመአምላክን የገለፁበት መንገድ ድንቅ ነው ምን ቃል ይገልፀዋል ይህ ከአምላክ ዘንድ ነው ሰው ይህንን እንኳን ፀጋ አይቶ አይማርም አባቴ ቡልቡላ ማርያም መተዋል ነው የተባለው እውነት ነው በውነት ደንግጫለው መምህርዬ በጣም ናፍቀውኝ ነበር አምላክ ጊዜ አለው አይኖትን ለማየት ያብቃኝ የተወሰነ ሰው የሚጠላቸው ምንም የማያውቃቸው በወሬ ብቻ ነው ጥልቅ እውቀት እና ፀጋ እንዳላቸው አያውቁም በሚሊዮን የሚቆጠር ሰው ትክክለኛውን መንገድ አስይዘዋል ያመነ ይመን ያላመነ ይጎዳል እንጂ ምንም አያመጣም የሚጠቀመው ራሱ ነው እንደሰው ቸው ብዙዎች ቢኖሩ ኦርቶዶክስ የት ትደርስ ነበር መምህር እኔ አድናለው ብለው አያውቁም የሚፈውስ የሚያድን አምላክ ነው ለነገሩ ለአምላክ እንኳን አልተመለስንም በቢኤል ዜጎል አጋንንትን ያወጣል ነው ያሉት አባታችን እጅግ በጣም ጥልቅ እውቀትና ፀጋ ያላቸው አባት ናቸው በእድሜና በጤና ያቆይልን የኔ አባት እንዴት እንደምወዶት ❤ሺ አመት ኑሩልን
ለምንድነው ግን ገና ድምጻቸውን ስሰማ እምባ የሚቀድመኝ😢😢😢 እና ደስታ የሜሞላኝ
ደስ ይበልህ ወንድሜ።ድንግል ማርያም ላይ የነበረ ቅዱስ ዮውሃንስ ኢንደኣስደሰተው፡ኣባታችን ላይ ያለው ቅዱስ መንፈስም ነፍስን ኣስደስቱዋታል።
በስምአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ለዘላለሙ አሜን!!! አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን መድኃኒያለም በሰጡት የቅዱስ መጸፍት በማስተማርና የፈውስ አገልግሎት በሚሊዮን የሚጠጉት የሰብዓዊ ፍጡር ወደ ጌታችን፣መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እየቀረበ ነው።የተመሰገነ ይሁን።በእርሶም ላይ ጥላቻና በማሳደድ ላይ የነበሩት ሁሉ ቀልብ እየገዙ የተመለሱ ማየቱንና ምስክርነት መስጠት በመስማት እጅግ ያስደስታል ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
በስምአም በወልድ መንፈስ ቅዱስ ፣አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ" መምህር ግርማ ወንድሙ ድንቅዬ የቅዱስ ወንጌልን ተመርኩዘው እኛኑ በሚገባን፣በምንረዳው እያዋዙ የሚሰጡት አስተምሮዎ ሁሉ ፈጣሪያችን እየሱስ ሞገሱን ያብዛሎት።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
❤❤አባዬ የኔ እንቁ አባት በብዙ አንቅተውናል እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ግን ወደ ተግባር መግባት አቃተኝ ያዝ ለቀቅ ሆነብኝ ባስተማሩን መሰረት በቤተሰብ ውስጥ ከዘር ሲተላለፍ የመጣ ጨሌ አለ ስንት በግ ሲገበርለት የጠቋር መንፈስ እንዳለ ገብቶኛል ቤተሰቦቼን በበሽታ እያሰቃየ ግን ፀሎት ጀምሬ ማቆም ግራ ገባኝ በፀሎታችሁ አስቡን😢😢😢😢❤❤
Yet, another wonderful teaching by Memhir Girma.May the Sovereign of the Universe be praised!Baruch Hashem!
שלום שלי משולומך
@@memhirgirma-np7pv Thank you,Memhir. Unlike you, I do not know any Hebrew. But out of my respect for you and the language,I thus respond:רוך ה' אני הולך בתורתך מורה טוב
תוד רבה שלי היקר
ሁሉም የመፅሓፍ ቅዱስ ትምህርት በተግባር የሚያሳዩ ቅዱስ ኣባት፡፡
አባታችንን ሳላውቅ ባሳለፍኳቸው ጊዜያት ዲያቢሎስ ያስከፈለኝን ዋጋ ሳስበው ሁሌም አዝናለሁ፤ አሁንም ግን አልረፈደም እግዚአብሔር የበለጠ አለው! አባታችን ሁልጊዜ ሃይለ ገብርኤል ብለው በፀሎቶት ያስቡኝ! አደራዎትን!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን👏🌾 ፀሎቶት በረከታት ይደርብን ለንስህ ያብቃን ከነ ቤተስቦቼ በፀሎት አስብኝ አባቴ👏🌾
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ምእመናን ስለ አባታችን መምህር ግርማ ከእናንተ ከአገልጋዮች በፊት በደንብ ገብቶን በትምህርታቸው በፈውስ አገልግሎታቸው ተጠቅመንበታል ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እናንተ ጠጋ ብሎ እንደማየት እንደመጠየቅ ለመተቸት እሳቸውን ለማባረር ስለ ምትሮጡ ነው የሚገርም ነው ወንድማችን ወንጌል እንደሚያስተምሩ እንኳን አላቅም ነው ያልከው በጭፍን ስትጠሏቸው ነው የኖራችሁት ለምእመናኑም እንቅፋት እየሆናችሁ ነው የኖራችሁት። ግን እሳቸው እንደሚሉት "ከእግዚአብሔር ከሆናችሁ ማንም አይቃወማችሁም" የመንፈስ ቅዱስን ስራ ስለሚሰሩ ይኸው ስራቸው መሰከረ ክብር ለመድኃኒአለም ይሁን። አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን። እሳቸውን ያወኩበት ቀን የተባረከች ትሁን።
አይዞሸ በርቺ
Amen amen amen
የኔ አባት ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን የኛ እንቁ አባት❤
እግዚአብሔር እድሜን ከጤናጋር ያድልልን ፀጋዉን ያብዛሉዋት እኛም በስደት ያለነዉን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን እንደዚህ እደምስማችሁ እደምናያችሁ ሁሉ በአካል ተገናኝተን መስቀላችሁን እድንሳለም በእጃችሁም እድንባረክ ያብቃን እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል
አባታችን ሺ አመት ኑርልን የዘመናችን ማንቅያ ደውል ኖት እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ እርሱ ላይ መድረሴ 🙏
ባሩህ አዶናይ አታህ ኤሎ ሄኑ::ለዚህ አድርሶን የህይወት ምንጭ የሆነዉን የእግዚአብሄር ቃል እንድንመገብ ያደረገን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን::
😂😂😂😂ወይ አባታችን መድአኒአለም ይጠብቅል እድሚ ፀጋን ይስጥልን ከእቃቃ ህይወት ዉስ ስላነቁን በርከቶ ይብዛ ነቅተንም ተኮላችን በዛ በዛ በዛ እር ምን ሆነን ነዉ እግዚአብሔር ከታሰርንበት ይፈታን እደበደላችን አትሁንብን
አሜን አሜን አሜን
አባታችንን ለኢትዮጵያ የሰጠ አምላክ ለስሙ አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውአንድ እፈወሳለሁ ደሞ እድናለሁ ውጊያውን ስለጀመርኩት እመብራሀን ከኔ ጋር ናት እና🤲🤲🤲🤲
እኔ ብቻ ነኝ ግን ድምፃቸውን ስሰማ እረፍት እና ሰላም የሚሰማኝ? አባቴ ♥️
የህይወት ምሰጠር መምህር። እግዛብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይሰጦት። ለእኛ ደሞ የበረከቶት ተካፋይ ያድርግልን።
እንኳን አደረሳችሁ ለልደታየ ትምህርቱን ከስንት አመት በፊት የተለቀቀጊዜ ተከታትየው ነበረ አባታችን ሁሌም ስበኩን
እግዚአብሔር እዲሜ ናጤና ይስጥልን አባታቺን❤❤❤
አእልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን አሜን
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን መድኃ
አባታችን: እግዚአብሔር: አምላክ: ረዥም: እድሜ: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ፀጋውን: በረከቱን: እብዝቶ: አብዝቶ: አብዝቶ: ይስጥልን: አሜን: አሜን: አሜን::
አባዬአባመንከራ መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚያብሄር እድሜ እና ጸጋ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
አባቴ ከ2 ዐመት ብፊት በመስቀል ሲዳሱስኝበማሳ ሲያዋሩኝበነጭ ህንፃ ፊት ለፊት ወንጌል ሲያስተሙሩኝከባለ ነጭ ህንፃ ባለቤትሲያገናኙኝ አይ ነበርአሁን ግን ጥፋቴ በዝቶ ጥሩ ህልሜ ጠፋመድሀኔ ዓለም በእናቱ በድንግል ማርያም ምልጃ እንዱመልስልኝ በፆልታቹ አስቡኝ
❤❤❤ ልኩቡር ኣቦና መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ዕድመን ጥዕናን ኣብዚሑ ይሃቦም ኣምላክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ ክንደይ ድንቅ ትምህርቲ ዩ ተመስገን ንዓኹም ኣያስእነና ኣምላክና ኣሜን ንበሩልና ኣሜን❤❤❤❤❤
Amen mearey
አባታችን ነሩልኝ የኔ ውድ አባት
አባታችን አንቁ የቤ/ን አባት ናቸው ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
❤❤❤❤
ወይኔ አባታችን እዚው ሰፈሪ መጥተው አመለጡኝ በጣም ነው ያዘንኩት ጭረስ ስፈልጎት እዚ በእግሪ ይምደርስበትን ብልብላ ማርያም መጥተው ነው ያስተማሩት ወይ ውይ 😢😢😢😢 ጌታ ሆይ በህልሜ ሁሉ አይቾታለሁ እኮ አባቴ 😢😢😢
አባታችን እንኩዋን አደረሶት!!! ሰሞኑን ቆጆ ህልም እያየሁ ነዉ ። እግዚአብሔር ይመስገን
እማምላክ ቅድሰት ድንግል ማሪያም ጸጋውን ታብዛሉት
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ስለ እግዚአብሔር የሚገዳቸው ብፁዕ አባት ።አቤት መታደል እንደ ውሀ ጅረት ነው ወደህሌነዬ የሜገባው በደሰታ።ጊታ ሆይ ተመስገን።በዘመኔ እንዲህ አይነት የክርስቶስ አገልጋይ ማየት በመቻሌ።ተመስገን
Ameen Ameen Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
amezing አለ ነጭ አባ ታላቁ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን😘
አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን እደ ኤልሳ እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛሎት ❤
የኔ አባት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ይባርኮት
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አባታችን የሰጠን ፈጣር ይመስገን🙏
የወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
ኣሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን
እግዚያብሔር ይመስገን የኛ አባት ቃለ ሒይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 💖🙏💖💖💝😍
የጌታዬ እናት ወለድተ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን ለአበታችን በረክቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ እኛንም እንድናስተዉል ይርደን አምላክ አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን
እግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
אבא מורי שלי መምህር ግርማ ወንድሙ ቀላል መምህር ሳይሆኑ የፈጣሪያችን ትልቅ ወታደር ናቸው የአምላከ ይስራኤል ለምን አልኩ ሳገኛቸው እናገራለሁ ተልኮየ ነውና ሠላም ይውረድነ ይደረግልናል
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ፅድሜና ጤና ይስጥልን ።
ሺ አመት ይኑሩልን አባታችን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን 👏💖
አባቴችን እድሜን ፀጋ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን በእድሜ በጤና ያኑሪልን
ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤አባየ
አሜን አሜን አሜን ፀጋወን ያብዛለውት ሽአት ኑርልን አባታችን
እግዚአብሔር ይጠብቆት አባት አለምዬ
አባ፣እግዛቤር፣የኑሪልን
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልቦና ይስጠን
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁኖት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
የፍቅር አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዥምልን የማቱሳላ እድሜ ያድልልን ።🤲🤲🤲
አሜን አባታች ፀጋዉን ያብዛልዎት
Zegawean yabzewalet amen amen amen kelhewaty yadamalean ❤❤❤.
እንቁ አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
ደስ ይላል አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
በፀሎት አሱብኝ
የድንግል ማርያም ወላዲት ኣምላክ ምልጃ አይለየን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አባታችን እንኳ አደረሰዎት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን የኔ ተወዳጅ አባት
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሥጥወት❤❤❤❤❤
መምርግሮማእዶሚጢና
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን
Amane Amane Amane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህዎት ያሰማልን አባታቺን ረጅም እርሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አምላኬ እድመና ጠና ይስጦት 🙏🙏🙏
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
በረከተወት ይድረሰን አባታችን🙏🙏🙏😭
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እማአምላክ ወላዲተ አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐
ኧረ ጎበዝ ይህን ት/ት ስሙ እባካችህ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
መላከ መንክራት መምህር ግርማ የኔ ተወዳጅ አባት ጸጋው ይብዛሎት
የት ነው የሚያገለግሉት ወንድሜ
Amen Amen Amen
Dià
ታድለን እርሶን የሠጠን አባታችን እኔኮ ትምርቱ እያጠረብኝ ደጋግሜ ነው የምሰማው❤❤❤
YOU ARE SO GIFTED !!!!!! KEEP UP THE GOOD JOB...
እስራኤል ነው ምኖረው የኢብራይስጥ ቋንቋ ችሎታቸው ይደንቀኛል የአባታችን ያውም የመጽሐፍ ቅዱሱን ቋንቋ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲ ስትመሰክሩ በጣም ደስ ይላል።።እኝ በሰው አገር መዳኒቱን ከአባታችን ከመምህር ግርማ አግኝተን ስንጠቀምበት ቆየን የቤተክርስቲያን አባቶች ግን ሲቃወሟቸው በጣም ነው የምናዝነው ።።ለኛ ለተጨነቅን ነው የመጡልን ። እድሜ ይስጥልን አባታችን መምህር ግርማ💚💛❤️🤲🤲🤲
አሜን አባታችን በፁሎት አስቡኝ ፈተናው በዝተብኛል አስቡኝ ወለተ አዋሪያ ብላቹህ አስቡኝ አባቶቸ❤❤❤
የኔ አባትትትትትት
በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ልዑል🤲❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እመአምላክን የገለፁበት መንገድ ድንቅ ነው ምን ቃል ይገልፀዋል ይህ ከአምላክ ዘንድ ነው ሰው ይህንን እንኳን ፀጋ አይቶ አይማርም አባቴ ቡልቡላ ማርያም መተዋል ነው የተባለው እውነት ነው በውነት ደንግጫለው መምህርዬ በጣም ናፍቀውኝ ነበር አምላክ ጊዜ አለው አይኖትን ለማየት ያብቃኝ የተወሰነ ሰው የሚጠላቸው ምንም የማያውቃቸው በወሬ ብቻ ነው ጥልቅ እውቀት እና ፀጋ እንዳላቸው አያውቁም በሚሊዮን የሚቆጠር ሰው ትክክለኛውን መንገድ አስይዘዋል ያመነ ይመን ያላመነ ይጎዳል እንጂ ምንም አያመጣም የሚጠቀመው ራሱ ነው እንደሰው ቸው ብዙዎች ቢኖሩ ኦርቶዶክስ የት ትደርስ ነበር መምህር እኔ አድናለው ብለው አያውቁም የሚፈውስ የሚያድን አምላክ ነው ለነገሩ ለአምላክ እንኳን አልተመለስንም በቢኤል ዜጎል አጋንንትን ያወጣል ነው ያሉት አባታችን እጅግ በጣም ጥልቅ እውቀትና ፀጋ ያላቸው አባት ናቸው በእድሜና በጤና ያቆይልን የኔ አባት እንዴት እንደምወዶት ❤ሺ አመት ኑሩልን
ለምንድነው ግን ገና ድምጻቸውን ስሰማ እምባ የሚቀድመኝ😢😢😢 እና ደስታ የሜሞላኝ
ደስ ይበልህ ወንድሜ።ድንግል ማርያም ላይ የነበረ ቅዱስ ዮውሃንስ ኢንደኣስደሰተው፡ኣባታችን ላይ ያለው ቅዱስ መንፈስም ነፍስን ኣስደስቱዋታል።
በስምአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ለዘላለሙ አሜን!!! አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን መድኃኒያለም በሰጡት የቅዱስ መጸፍት በማስተማርና የፈውስ አገልግሎት በሚሊዮን የሚጠጉት የሰብዓዊ ፍጡር ወደ ጌታችን፣መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እየቀረበ ነው።የተመሰገነ ይሁን።በእርሶም ላይ ጥላቻና በማሳደድ ላይ የነበሩት ሁሉ ቀልብ እየገዙ የተመለሱ ማየቱንና ምስክርነት መስጠት በመስማት እጅግ ያስደስታል ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
በስምአም በወልድ መንፈስ ቅዱስ ፣አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ" መምህር ግርማ ወንድሙ ድንቅዬ የቅዱስ ወንጌልን ተመርኩዘው እኛኑ በሚገባን፣በምንረዳው እያዋዙ የሚሰጡት አስተምሮዎ ሁሉ ፈጣሪያችን እየሱስ ሞገሱን ያብዛሎት።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
❤❤አባዬ የኔ እንቁ አባት በብዙ አንቅተውናል እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ግን ወደ ተግባር መግባት አቃተኝ ያዝ ለቀቅ ሆነብኝ ባስተማሩን መሰረት በቤተሰብ ውስጥ ከዘር ሲተላለፍ የመጣ ጨሌ አለ ስንት በግ ሲገበርለት የጠቋር መንፈስ እንዳለ ገብቶኛል ቤተሰቦቼን በበሽታ እያሰቃየ ግን ፀሎት ጀምሬ ማቆም ግራ ገባኝ በፀሎታችሁ አስቡን😢😢😢😢❤❤
Yet, another wonderful teaching by Memhir Girma.
May the Sovereign of the Universe be praised!
Baruch Hashem!
שלום שלי משולומך
@@memhirgirma-np7pv
Thank you,Memhir.
Unlike you, I do not know any Hebrew. But out of my respect for you and the language,I thus respond:רוך ה' אני הולך בתורתך מורה טוב
תוד רבה שלי היקר
ሁሉም የመፅሓፍ ቅዱስ ትምህርት በተግባር የሚያሳዩ ቅዱስ ኣባት፡፡
አባታችንን ሳላውቅ ባሳለፍኳቸው ጊዜያት ዲያቢሎስ ያስከፈለኝን ዋጋ ሳስበው ሁሌም አዝናለሁ፤ አሁንም ግን አልረፈደም እግዚአብሔር የበለጠ አለው! አባታችን ሁልጊዜ ሃይለ ገብርኤል ብለው በፀሎቶት ያስቡኝ! አደራዎትን!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን👏🌾 ፀሎቶት በረከታት ይደርብን ለንስህ ያብቃን ከነ ቤተስቦቼ በፀሎት አስብኝ አባቴ👏🌾
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ምእመናን ስለ አባታችን መምህር ግርማ ከእናንተ ከአገልጋዮች በፊት በደንብ ገብቶን በትምህርታቸው በፈውስ አገልግሎታቸው ተጠቅመንበታል ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እናንተ ጠጋ ብሎ እንደማየት እንደመጠየቅ ለመተቸት እሳቸውን ለማባረር ስለ ምትሮጡ ነው የሚገርም ነው ወንድማችን ወንጌል እንደሚያስተምሩ እንኳን አላቅም ነው ያልከው በጭፍን ስትጠሏቸው ነው የኖራችሁት ለምእመናኑም እንቅፋት እየሆናችሁ ነው የኖራችሁት። ግን እሳቸው እንደሚሉት "ከእግዚአብሔር ከሆናችሁ ማንም አይቃወማችሁም" የመንፈስ ቅዱስን ስራ ስለሚሰሩ ይኸው ስራቸው መሰከረ ክብር ለመድኃኒአለም ይሁን። አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን። እሳቸውን ያወኩበት ቀን የተባረከች ትሁን።
አይዞሸ በርቺ
Amen amen amen
የኔ አባት ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን የኛ እንቁ አባት❤
እግዚአብሔር እድሜን ከጤናጋር ያድልልን ፀጋዉን ያብዛሉዋት እኛም በስደት ያለነዉን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን እንደዚህ እደምስማችሁ እደምናያችሁ ሁሉ በአካል ተገናኝተን መስቀላችሁን እድንሳለም በእጃችሁም እድንባረክ ያብቃን እህት ወድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል
አባታችን ሺ አመት ኑርልን የዘመናችን ማንቅያ ደውል ኖት እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ እርሱ ላይ መድረሴ 🙏
ባሩህ አዶናይ አታህ ኤሎ ሄኑ::ለዚህ አድርሶን የህይወት ምንጭ የሆነዉን የእግዚአብሄር ቃል እንድንመገብ ያደረገን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን::
😂😂😂😂ወይ አባታችን መድአኒአለም ይጠብቅል እድሚ ፀጋን ይስጥልን ከእቃቃ ህይወት ዉስ ስላነቁን በርከቶ ይብዛ ነቅተንም ተኮላችን በዛ በዛ በዛ እር ምን ሆነን ነዉ እግዚአብሔር ከታሰርንበት ይፈታን እደበደላችን አትሁንብን
አሜን አሜን አሜን
አባታችንን ለኢትዮጵያ የሰጠ አምላክ ለስሙ አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው
አንድ እፈወሳለሁ ደሞ እድናለሁ ውጊያውን ስለጀመርኩት እመብራሀን ከኔ ጋር ናት እና🤲🤲🤲🤲
እኔ ብቻ ነኝ ግን ድምፃቸውን ስሰማ እረፍት እና ሰላም የሚሰማኝ? አባቴ ♥️
የህይወት ምሰጠር መምህር። እግዛብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይሰጦት። ለእኛ ደሞ የበረከቶት ተካፋይ ያድርግልን።
እንኳን አደረሳችሁ ለልደታየ ትምህርቱን ከስንት አመት በፊት የተለቀቀጊዜ ተከታትየው ነበረ አባታችን ሁሌም ስበኩን
እግዚአብሔር እዲሜ ናጤና ይስጥልን አባታቺን❤❤❤
አእልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን አሜን
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን መድኃ
አባታችን: እግዚአብሔር: አምላክ: ረዥም: እድሜ: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ፀጋውን: በረከቱን: እብዝቶ: አብዝቶ: አብዝቶ: ይስጥልን: አሜን: አሜን: አሜን::
አባዬአባመንከራ መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚያብሄር እድሜ እና ጸጋ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
አባቴ ከ2 ዐመት ብፊት
በመስቀል ሲዳሱስኝ
በማሳ ሲያዋሩኝ
በነጭ ህንፃ ፊት ለፊት ወንጌል ሲያስተሙሩኝ
ከባለ ነጭ ህንፃ ባለቤት
ሲያገናኙኝ አይ ነበር
አሁን ግን ጥፋቴ በዝቶ ጥሩ ህልሜ ጠፋ
መድሀኔ ዓለም በእናቱ በድንግል ማርያም ምልጃ
እንዱመልስልኝ
በፆልታቹ አስቡኝ
❤❤❤ ልኩቡር ኣቦና መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ዕድመን ጥዕናን ኣብዚሑ ይሃቦም ኣምላክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ ክንደይ ድንቅ ትምህርቲ ዩ ተመስገን ንዓኹም ኣያስእነና ኣምላክና ኣሜን ንበሩልና ኣሜን❤❤❤❤❤
Amen mearey
አባታችን ነሩልኝ የኔ ውድ አባት
አባታችን አንቁ የቤ/ን አባት ናቸው ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
❤❤❤❤
ወይኔ አባታችን እዚው ሰፈሪ መጥተው አመለጡኝ በጣም ነው ያዘንኩት ጭረስ ስፈልጎት እዚ በእግሪ ይምደርስበትን ብልብላ ማርያም መጥተው ነው ያስተማሩት ወይ ውይ 😢😢😢😢 ጌታ ሆይ በህልሜ ሁሉ አይቾታለሁ እኮ አባቴ 😢😢😢
አባታችን እንኩዋን አደረሶት!!! ሰሞኑን ቆጆ ህልም እያየሁ ነዉ ። እግዚአብሔር ይመስገን
እማምላክ ቅድሰት ድንግል ማሪያም ጸጋውን ታብዛሉት
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ስለ እግዚአብሔር የሚገዳቸው ብፁዕ አባት ።አቤት መታደል እንደ ውሀ ጅረት ነው ወደህሌነዬ የሜገባው በደሰታ።ጊታ ሆይ ተመስገን።በዘመኔ እንዲህ አይነት የክርስቶስ አገልጋይ ማየት በመቻሌ።ተመስገን
Ameen Ameen Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
amezing አለ ነጭ አባ ታላቁ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን😘
አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን እደ ኤልሳ እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛሎት ❤
የኔ አባት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ይባርኮት
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አባታችን የሰጠን ፈጣር ይመስገን🙏
የወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
ኣሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን
እግዚያብሔር ይመስገን የኛ አባት ቃለ ሒይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 💖🙏💖💖💝😍
የጌታዬ እናት ወለድተ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን ለአበታችን በረክቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ እኛንም እንድናስተዉል ይርደን አምላክ አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን
እግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
אבא מורי שלי መምህር ግርማ ወንድሙ ቀላል መምህር ሳይሆኑ የፈጣሪያችን ትልቅ ወታደር ናቸው የአምላከ ይስራኤል ለምን አልኩ ሳገኛቸው እናገራለሁ ተልኮየ ነውና ሠላም ይውረድነ ይደረግልናል
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ፅድሜና ጤና ይስጥልን ።
አሜን አሜን አሜን
ሺ አመት ይኑሩልን አባታችን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን 👏💖
አባቴችን እድሜን ፀጋ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን በእድሜ በጤና ያኑሪልን
ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤አባየ
አሜን አሜን አሜን ፀጋወን ያብዛለውት ሽአት ኑርልን አባታችን
እግዚአብሔር ይጠብቆት አባት አለምዬ
አባ፣እግዛቤር፣የኑሪልን
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልቦና ይስጠን
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁኖት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
አሜን
የፍቅር አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዥምልን የማቱሳላ እድሜ ያድልልን ።🤲🤲🤲
Amen Amen Amen
አሜን አባታች ፀጋዉን ያብዛልዎት
Zegawean yabzewalet amen amen amen kelhewaty yadamalean ❤❤❤.
እንቁ አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
ደስ ይላል አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
በፀሎት አሱብኝ
የድንግል ማርያም ወላዲት ኣምላክ ምልጃ አይለየን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አባታችን እንኳ አደረሰዎት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን የኔ ተወዳጅ አባት
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሥጥወት❤❤❤❤❤
መምርግሮማ
እዶሚጢና
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን
Amane Amane Amane❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህዎት ያሰማልን አባታቺን ረጅም እርሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አምላኬ እድመና ጠና ይስጦት 🙏🙏🙏
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
በረከተወት ይድረሰን አባታችን🙏🙏🙏😭
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እማአምላክ ወላዲተ አምላክ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐
💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐