ቀና አስተሳሰብን እንዴት ልገንባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @NunDaf
    @NunDaf ปีที่แล้ว +5

    ሽኩረን ነፂ ተፅዕኖህ ልዩ ነው። አመዱንም ሆነ ሌሎች የምናውቅ ብዙ የገጠር ልጆች እየተከታተልንህ ነው አመዱን ና መሰል ነገሮችን የማያውቁት የአዲስ አበባ ወይ ከተሜ ቢኖሩም ገጠሬ ተከታዮችም እንዳሉህ አትዘንጋን

    • @netsanetzenebeworku
      @netsanetzenebeworku  ปีที่แล้ว +1

      ውድ አድማጭ ተመልካቻችን ስለአስተያየትዎ ከልብ እናነሰናለን:: ወደፊት ፕሮግራማችንን የገጠሩንም ማእከል ባደረገ መልኩ እናደርጋለን::

  • @LulaMebrahtom
    @LulaMebrahtom ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት ትምህርትህ ሂወት ያድሳል

  • @meskeremdaba375
    @meskeremdaba375 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ግሩም ትምርት ነው

  • @solomonalemayehu5892
    @solomonalemayehu5892 ปีที่แล้ว +4

    I followed the lecture. It was very interesting. God bless you Netsanet!

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว +2

    በልውልታዬ በጣም አመስግናለው ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ቀየራለው መጀመሪያ የስራል ወይ ብየ የመክርኩት መወፈር እፈልግ ነበር አዛም በትንሽ ግዜ ነው የጨመርኩ እረ ስንቱ ልበል እግዚአብሔር ረጅም ዕድመን ጥዕናን ያሃብኻ

    • @netsanetzenebeworku
      @netsanetzenebeworku  ปีที่แล้ว

      ከልብ እናመሰግናለን:: ተመልካቻችን:: ምናልባት በፕሮግራማችን ላይ እንዲቀርቡ በ ስልክ ቁጥር +251 97 967 0030 በመደወል ያገኙትን ለውጦች ቢያሳውቁን:: ፈቃደኛ ከሆኑ::

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ወንድማችን ብቻ አለቅም አለሀ እራጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በርተልን ተስፈልገናሌክ!!!❤✍️

  • @hanunahanuali5508
    @hanunahanuali5508 ปีที่แล้ว +3

    ነፂየ ስለምትሰጠኝ የአእምሮ ምግብ አመሰግናለሁ በሂፕኖ ቴራፒ እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እወድሀለሁ

  • @frekidusfekadu8238
    @frekidusfekadu8238 ปีที่แล้ว +6

    Netsi I really appreciate your attitude and the way you teach, you have something, it really changed a lot of me and I would like to say Thank you for you service!!!

  • @tirhasnigusse9238
    @tirhasnigusse9238 ปีที่แล้ว +3

    Wowwww Netsiyee well come

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 ปีที่แล้ว +3

    እውቀትን በነፃ ስለምትሰጠን እናመሰግናለን!

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 ปีที่แล้ว +2

    ነጺ ዘመንህ የተባረከ ይሁን! ብዙ ከአንተ እየተማርኩ ነው ❤

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ

  • @bkgebre1003
    @bkgebre1003 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @addisalemsefu3441
    @addisalemsefu3441 ปีที่แล้ว +4

    thank You so much neshi 🙏🙏

  • @AssefaAbebe-sr8op
    @AssefaAbebe-sr8op ปีที่แล้ว

    ምርጡ ሰዉ ነህ እየሰጠህ ላለው የዕዉቀት ማጋራት እጅግ በጣም አመሠግናለሁ።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much for your response ❤❤❤

  • @FikirFikir-p6o
    @FikirFikir-p6o 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤የኔ ህይወት ቀያሪ እድሜ ይስጥህ በአካል እስከማገኝህ እጓጓለሁ እቅድም ይዣለሁ 2018አገኝህ አለሁ ነፂ እወድሃለሁ

  • @AdamitieMossie
    @AdamitieMossie 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @romichoromicho8036
    @romichoromicho8036 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ሰው ቀላል ትምህርት አይደለም እኔ በበኩሌ ትልቅ እውቀት በየቀኑ እየገነባሁ ነው አመሰግናለሁ ነጻነት።

  • @abebeabera-xz2rw
    @abebeabera-xz2rw ปีที่แล้ว +2

    you are example of success ! GREAT !

  • @YET64
    @YET64 ปีที่แล้ว +2

    Great presentation

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 ปีที่แล้ว +2

    Wooow ❤

  • @selammekonini2601
    @selammekonini2601 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazalmaz5315
    @almazalmaz5315 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣር ይባሪክህ ለሜማሪ ዝግጁ ኔኝ ❤❤❤

  • @dannymesfin9070
    @dannymesfin9070 ปีที่แล้ว +2

    Thanks net it is educational

  • @haymit3710
    @haymit3710 ปีที่แล้ว +2

    Anten yeseten Amlak ymesgen🙏

  • @fifififi7847
    @fifififi7847 ปีที่แล้ว +2

    ነፂ እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ🙏

  • @ahmadjameel1471
    @ahmadjameel1471 7 หลายเดือนก่อน

    waw.tebarek.ymer.desitega.new.yderikeg.❤❤❤❤waw

  • @wuletawbez946
    @wuletawbez946 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa ปีที่แล้ว +3

    ጥበብ እና ሞገስ ይብዛልህ

  • @sabagebremedhin9510
    @sabagebremedhin9510 ปีที่แล้ว

    Thank you.

  • @abdulfatahredwan9735
    @abdulfatahredwan9735 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Bro

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @EthiopiaEth-yn4yp
    @EthiopiaEth-yn4yp ปีที่แล้ว +2

    የምፈልገውን አውቃለው ከምን ልጀምር

  • @Bini-otf
    @Bini-otf 10 หลายเดือนก่อน

    Hey nesti i want to acheive one unique thing can you help me🙏

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye ปีที่แล้ว +1

    የእወነት ትለያለህ

  • @Redtube-tv3cr
    @Redtube-tv3cr 10 หลายเดือนก่อน

    Th3 great man on ir tube

  • @FikerteBelachew
    @FikerteBelachew ปีที่แล้ว +2

    Netsi sbena new malet yemikenagn emnamesegnh hulam melkam ngeroch lay yemtgegn 1ken gn beakal edmayk ergtegna negn

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @AbdiFekade
    @AbdiFekade 5 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU

  • @NBI3
    @NBI3 ปีที่แล้ว +2

    Wow netsi welcome!!!

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 ปีที่แล้ว +2

    I always appreciat to you ,You are super hero as usual ❤❤❤❤ Thank you Netsi.

  • @yetewahdolij9140
    @yetewahdolij9140 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kefudesta997
    @kefudesta997 ปีที่แล้ว +1

    Netsi❤

  • @MeazaHailu-yf9dw
    @MeazaHailu-yf9dw 20 วันที่ผ่านมา

    Netsi ande ken mederek lay bante eshelemalehu agegehalehu

  • @rahealful
    @rahealful ปีที่แล้ว +1

    🙏

  • @chaltumiresa3717
    @chaltumiresa3717 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @aronhaile8943
    @aronhaile8943 ปีที่แล้ว

    እኔ የገባኝ ነገር አለ ወጣ ገባ እያልኩ ተቸገርኩ እንጂ

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልኝ ህይወቴን እንደመረምር አደረከኝ

  • @AMELEWORKHAILU-hb5ld
    @AMELEWORKHAILU-hb5ld ปีที่แล้ว +2

    Wey netsi lene eko new

  • @987654321susu
    @987654321susu ปีที่แล้ว +2

    Thanks 🙏🏾