[ክፍል ሁለት] ቀና አመለካከትን እንዴት ልገንባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ቀና ሀሳብ ለምን እንደሚጠቅም እንዴት እደምንገነባ እንማርበታለን

ความคิดเห็น • 68

  • @tomkalu7094
    @tomkalu7094 ปีที่แล้ว +3

    ያንተ ከሁሉም ለየት ሚያደርገው ስታወራ የቃላቶችህ ኢነርጂ የኖርከዉን ህይወት መሆኑን ይናገራል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ለሰለሞን የሰጠዉን ጥበብንና መስተዋሉን ያድልልን ።

  • @WesenGirma-p9q
    @WesenGirma-p9q ปีที่แล้ว +2

    Betam ameseginalehu

  • @rozarozaroza5022
    @rozarozaroza5022 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር. ይመስገን እድሜህን ያርዞምልህ ወንድሜ

  • @NBI3
    @NBI3 ปีที่แล้ว +2

    Netsi egziabher yistilin!!! Ejig melkam timirt new!!!

  • @yrgalemghebre3047
    @yrgalemghebre3047 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesegnaleu Egziabier abzto ybarkih. Enie Eritreawit ney yale minm kifya endezie tmhrt slesetehen betam amesegnalehu ende ante hagerin mekeyer dma ekid alen ena nurln Natsi edmuena tiena ystih

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ ปีที่แล้ว +1

    Netsiye Egziyabher edimena tena yistiligni tebarekiligni amesegnalehu

  • @HanaGerema-m8i
    @HanaGerema-m8i ปีที่แล้ว +1

    wow ❤❤❤❤

  • @GG-nk9xd
    @GG-nk9xd ปีที่แล้ว +1

    Thank you Netsanet I’ve been watching U for a while and got a lot from u , thank you so much may God bless u more 👍

  • @eyorusaliemteklezghi2812
    @eyorusaliemteklezghi2812 ปีที่แล้ว +2

    You are amazing like always God blsse you❤❤

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም መረዳት ነው በዙርያዬ ያለውን መልካም ነገር ሳልፅፍ በራሴ ሰውነት ብቻ46 ማመስገኛ አግኝቻለሁ እግዚያብሄር ይመስገን ለአንተም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @netsanetzenebeworku
      @netsanetzenebeworku  ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከልብ እናመሰግናለን:: በምስጋና ምግባር ውስጥ መኖር ይቀጥሉ:

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ!

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለስጋ ለአይምሮ ለመንፈስ የሚሆን ምርጥ ምግብ ነው ተባረክ

    • @netsanetzenebeworku
      @netsanetzenebeworku  ปีที่แล้ว

      ከልብ እናመሰግናለን:: የለቲዩብ አላማ በሰውች ህይወት ላይ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣት ነው::

  • @DanibestforEthiopia
    @DanibestforEthiopia ปีที่แล้ว +1

    Netsiye ምን እደምል አላቅም በጣም ነው የምናመሰግነው እጅግ አስፈላጊ ትምርቶች ነው የምታስተምረን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በበረት ይባርክልኝ እሺ ተግብሬው እፅፍላችዋለው

  • @ባለፀጋትውልድ
    @ባለፀጋትውልድ ปีที่แล้ว +1

    ያንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏❤❤

  • @AbinyamTamene
    @AbinyamTamene หลายเดือนก่อน

    You are a parts of illimunant by 100%

  • @tsedaytube
    @tsedaytube ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @amarewelda6169
    @amarewelda6169 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @hewanbelayneh6699
    @hewanbelayneh6699 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks 😊

  • @addisalemsefu3441
    @addisalemsefu3441 ปีที่แล้ว +1

    thank you so much 🙏🙏

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 ปีที่แล้ว +2

    Batam astamarii temihert new tabarak

  • @fanakiros2027
    @fanakiros2027 ปีที่แล้ว +1

    amesegnhalew

  • @lieltnigatu3370
    @lieltnigatu3370 ปีที่แล้ว +1

    E/r abezeto yebarkhe

  • @belaygemeda935
    @belaygemeda935 ปีที่แล้ว +1

    U r special...

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ ปีที่แล้ว +1

    Ebakih netsi misgana metsaf kejemerikugni 1 amet honegni Egziyabher yimesgen bemitsifibet gize simet wust megbat alichalikum min timekregnaleh bagegnehut sat naw yemitsifew amesegnalehu Egziyabher edimena tena yistiligni

    • @netsanetzenebeworku
      @netsanetzenebeworku  ปีที่แล้ว

      መልካም በተለይ ምስጋና ስንፅፍ ጠዋት ከእንቅልፋችን እንደነቃን ማታ ልክ ልንተኛ ስንል ቢሆን ይመረጣል:: ምክንያቱም በዚያ ሰአት ክርቲካል ማይንድ የምንለው የፊልተሪንግ ወይንም የማጥራት ስራ ስለማይሰራ የምንፅፈው ጉዳይ ወደውስጠህሊና ቀጥታ ይሰርጋል:: ምስጋናን በስሜት ለማድረግ ደግሞ የምናበሰግነው ነገር ላይ በዝርዝር ሁኔታውን በህሊናችን ማጤን ስሜት እንዲመጣ ያደርጋል:: ለምሳሌ ምስጋናችን ስለ ጤናችን ከሆነ መተንፈሳችንን: ልባችን መምታቱን: እግሮቻችንና እጆቻችን መስራታቸውን: እይኖቻችን ማየታቸውን: የጀርባ አጥንታችን ነርቮቻችን መስራታቸውን .... በዝርዝር እያስተዋልን ብናጤን ጥልቅ ስሜት ይሰጠናል:: በዚህ አይነት በተከታታይ ከሰራሽው:: ዋናው በጥልቅ ስሜት ሆኖ መስራቱ ነው ሀሳብን: ፍላጎትን: ግብን ወደ እምነት የሚቀይረው::

  • @AlemGebremeskel-m4v
    @AlemGebremeskel-m4v ปีที่แล้ว +1

    Hiwete wist MN aynet lewt endametahugn lerase ygermegnal bante mikinyat buzu sew eyedane gebiwm eyechemere New betam Des ylal amlak ewkethn ybark be Golden pakege new eyeseraw yalehut bante dirgit gebiyem aemroyen eyadege New temesgen anten sileseten amlak ymesgen

    • @netsanetzenebeworku
      @netsanetzenebeworku  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን:: የእናንተ ለውጥ የእኛ አላማ ነው::

  • @EthiopiaEth-yn4yp
    @EthiopiaEth-yn4yp ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ ❤❤❤

  • @fkrtebelachew9400
    @fkrtebelachew9400 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ ምን እደምል አላቅም በጣም ነው የምናመሰግነው እጅግ አስፈላጊ ትምርቶች ነው የምታስተምረን ፈጣሪ ይባርክህ እኔ ግን ሂትሮ ትሮፒስ የሚባለውን ሙያ ወደድኩት የምር

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ ปีที่แล้ว +1

    Ebakih screen lay alitawi maregagechawun be photo asgebalin amesegnalehu

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!

  • @mussiehaile4707
    @mussiehaile4707 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመርያ ሰላም እግዝኣብሄር በዙርያቹ ይሁን ።
    በምን ልያገኝህ ይችላለሁ?

  • @zeah22
    @zeah22 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว +1

    Wow l don't how to thank you

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 ปีที่แล้ว +1

    Eyaqoxarachiw amasginu yalkaw wasxe new

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 ปีที่แล้ว

    ነፂ አንተ የማታቀኝ እኔ በyoutube የማቅህ አንድ ቃል ሂወቴን እንደዚ ትቀይረኛለች ብዬ አስቤ የማላቅ የራሳችሁን ህልም ፈልጋችሁ ስሩ ምራቂ አትሁኑ ያልካት ንግግር እንቅልፍ ለ15 ቀን ነስታኝ ከዚ በሆላ የማንም ምራቂ አልሆንም ብዬ ይሄው የራሴን ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ አመሰግንሀለሁ

    • @netsanetzenebeworku
      @netsanetzenebeworku  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን
      ፍቃደኛ ከሆንክ በፕሮግራማችን ላይ ጋብዘንህ ተሞክሮህን ታካፍለናለህ 0979670030 በቴሌግራም ወይም በቀጥታ ስልክ ልትደዉልልን ትችላለህ

  • @abdulmejidyasin9014
    @abdulmejidyasin9014 ปีที่แล้ว

    መሳሪያ ከሌለህ ይደርሱብሀል

  • @AbinyamTamene
    @AbinyamTamene หลายเดือนก่อน

    666

  • @abdousalih2522
    @abdousalih2522 10 หลายเดือนก่อน

    Waw it's amizing i won't to join your cource but haw i contact you i live in Djibouti please i need your answer

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤