I made it! It’s So Easy! So Delicious! It tastes just like Shiro. Thank you. The foods I made following your recipes have always turned out delicious. Not only do you make it look easy, you actually make it easy! And enjoyable.
Hi melly nice job great idea 👍👍👍...specially now a days not a lot of people are not going back home that I am running out my moms shiro.....Does it taste like ye Ateer shiro though???❤
It’s looks delicious and easy to make thanks for sharing. But I don’t have grinder to make Shero can you send a link to buy the Grinding machine? Thanks and God bless you!!!
I made it! It’s So Easy! So Delicious! It tastes just like Shiro. Thank you. The foods I made following your recipes have always turned out delicious. Not only do you make it look easy, you actually make it easy! And enjoyable.
አመሰግናለው እህቴ በተለይ ለስኳር እና ኮሊስትሮ ላለባቸው ሰዎች ከአተር እና ከባቄላው ይልቅ የምስር ሽሮ ተመራጭ ነው
ሜሉ እውነት በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ኮርጀናል የምታመጫቸውን አዳዲስ ሙያዎችሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ የምግብ አርቲስት ነሽ።
Melly you really are creative. Keep shining beautiful 💕🥰
ምርጥ ሽሮ ነው እጅሽ ብርክርክ ይበልልን
ምርጥ ግኝት ነው አሁኑኑ እሞክረዋለው ሜሊ እናመሰግናለን ተባረኪ
ሜሊ በጣም አሪፍ ሽሮ ነው በጣም እናመሠግናለን ተባረኪ ።
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ 🙏❤️
ዋው በጣም ጓበዝ ነሽ በርች ጥሩ ሙያ እያስተማርሽን ነው👍👍
Good job
በጣም ብዙ ጠቃሚ ሙያ ነው የምታሳይው በርች ከሁሉም በላይ ቀዝቀዝ ያለ ክላሲካሉ በጣም ነው ደስ እያለን እንድንሰማሽ ያደርጋል
እጅሽ ይባረክ እህታችን።የምስር ሽሮ እንዳለም አውቅም ነበር።
ግሩም ፈጠራ ነው።
የምትገርሚ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
የኔ ባለሙያ ስወድሽ እጂሽ ይባርክ
Betam gobez👍
ጎበዝ ሜሉየ በርች ማሻ አላህ የምታስተምሪንን ሙያወች ሁሉ ሳላደንቅ አላልፍም
Malian yenabalmoya betambetam ewedshalehuyemsershurosh arifnewejesh ybarek qurtmat aynkash
Wow, thank you for sharing 🙏
Betam yemtamechiw idea hulam yasgermegnal
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ሜሊ
Betam arif 10q
እሙ'ዋ ምርጧ ልጃችን በርቺልን ትውልድ ተሻጋሪ ኢትዮጵያዊኛ ምግቦቻችንን በማዘመንና በማሻሻል በመፈጠር ፣ አማራጭ፣ ተለዋጭ፣ አዳዲስ በማድረግ የምትሰሪያቸው በሙሉ የብዙ ሬስቶራንት ባለቤቶችን ቀልብ የሚስቡና ሜኑያቸው ላይ እንዲጨምርሩት የሚያድችላቸው አይን ገላጭ ነው ። በርቺልን ።
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ሽሮ ነው አመሰግናለሁ👏👍
ተባረኪ ነገ እሞክረዋለሁ
Thank you for sharing.
ሚሉ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነው በእርግጠኝነት እሞክረዋለህ እጅሽ ይባረክ
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሜሉዬ ።ባለሞያ!!!!!!👏👏👏
ሚሊ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ስራ ነው አዲስ ግኝት እስቲ እሞክራለሁ
ሚሊ እንኳን ደስያለሽ 100 ሺ ልገቢነው ከዛም በላይ ይገባሻል!👌❤
Yes she deserve really she’s talented!!
አመሰግናለው እህቶቼ ተባረኩልኝ
ቃል የለኝም MY Top10
አንቺን አለማድነቅ ንፎግነት ነው በእውኘት በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ማጀቢያ ሙዚቃሸ በጣም ደሰ ይላል አይረብሸም👂👂👂👂👌👌👌
ሜሊ የመፍጫሸ ማርኩን ብትነግሪን ደሰ ይለኛል
Egish yebarke yene balemuya. Emokeralhu
ዋዉዉ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነዉ ሜሉዬ እምንቸገረው ሽሮ ነበር እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን ልዩ ነው
ሜሊ እንክዋን ደህና መጣሽ በለጡ በለጡ በቃ ማስደመም ታውቅበታለች ፈጠራሽን በጣም ነው የማደንቀው ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ ተባረኪ👌🌻🌻🌻
አሜን ሳርዬ
wow betam gobez feterashin betam adnikelshalehu berchi
Gobez berchi
Waww ene enate nge gene anechene saladenk alakefeme ufff yne yne bemuya tbareki waww
ሰላም ሜልዬ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍👍❤🙏
ሰላም አናፍዬ አመሰግናለው
Meliye ejish yibarek huletum betam konjo new yene balemuya ameseginalehu
አሜን ቲቲዬ
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እጅሽን፣ይባርከው፣እድሜና፣ጤናውን፣ይስጥሽ፣በርቺ
አሜን ትግስትዬ
የኔ ባለሙያ
It's good job
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ሠላም ለእናንተ ይሁን ዉዷ እህታችን ደስ እሚል ቀላል እና ጥሩ ነገር ነዉ እናመሠግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን እህት አለምየ
አሜን ፋሲካ
ባለሞያ ምርጥ እሕቴ በርችልኝ
ጎበዝ በርቺ እጀሽ ይባረክ ባልሽ ታድሎል
አሜን ብስሪ
ጉደኛ ሽሮ እስከዛሬ መጨነቄ ውዴ ኑሪልኝ አቦ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Waw yene konjo tebarkilegn melekam negerochn wedegna selemetamch
Bravo ሜሊ!!!
ምርጥ አሰራር ነው!!! ጣዕሙ እንዴት እንደሆነ ቶሎ ሰርቼ እሞክረዋለሁ!!!
ኸረ በርበሬን እና ቂቤን እንዲህ ቀለል ባለ ዘዴ ሰርተሽ ፅደቂብን!!!
በቃ ሀገር ቤት እናት እና ዘመዶቻችንን ማስቸገር ቀረ!!!
አመሰግናለው ሰላምዬ ስትቀምሽውም ደሞ ምን ምን እንዳለሽ እንድትነግሪን እጠብቃለው
ሜሉዬ ለጤና በጣም ጥሩ ነው ይህማ
እጅሽ ብርክ ይበል እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሜን አበባ
እጅ ይባረክ ባለሞያ ነሽ
wey Melly tibebegna. yemalwedewin misir wede shiro silekeyershilign ameseginalehu. i can't wait to taste it
ምስር እንደሹሮ ሲሆን አይቼ አላውቅም ።እሞክረዋለሁ ጎበዝ ነሽ ሁሌ ነው የምአይሽ በርቺ።
Yene balemuia btam amesegnalu teru muya new yastemarshine .
በጣም እናመሠግናለን
Gobeze balemuya dise alshgne
የኔ ባለሞያ! I am proud of you God bless you and your family 🙏🏽
ወይኔ አምልጦኛል እኮ ሜላቴ
Thank you melly healthy and easy 👌🤙
Thank you so much
እሺ ቆጆ
ሰላም ለዚህ ቤት እኳን ደህና መጣሽ በርች
#Jegnite......baleshena lejocheshe afesu.....andade dereteshen nefibachew eshi meluya yena kememe!!!!
I really appreciate yr. Denk muya tnx a lot
ሁላችሁንም አመሰግናለው እህቶቼ ማሂዬ ትዛዝሽን ለመፈጸም እየተለማመድኩ ነው ኪኪኪ
ተባሪኪ
አሜን ጆዲ
መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት የሚባለው እዚጋ በደንብ ይሰራል እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ሜሉ
ሚላትየ የኔ ቆንጆ
Wow 2 vk ck Lộc&Thuỷ mặc áo cặp đẹp,dể thương nha.
ሜሉ በጣም ሳላመሰግንሽ አላልፍም እጅሽ ይባረክ በጣም ሽሮ ስለምወድ መግዛት ሰልችቶኝ ነበር ስገዛ አንዳንዴ ጥሩ ሽሮ እኔ እንደምፈልገዉ አይገጥመኝም የምስሩን ሽሮ ሞክሬ እነግርሻለሁ እርግጠኛ ነኝ ይጣፍጣል ከምትሰሪያቸዉ ምግብ ብዙሁን ሞክራለሁ ሰርቼ ይኤ ደግሞ አዲስ ፈጠራ ስለሆነ ደስ ይላል ተባረኪ
በተመሳሳይ መልኩ በአተር ክክም መስራት ነው አትግዙ ከውጪ 👏👏👍👍👍
እድሜ ለነ ቤሉ ብዙ እያስተማሩን ነው 👏👍
አመሰግናለው እህቶቼ
ተባረኪልኝ
አሜን አልሚ
ተባረኪ እዴት ሺሮ አምሮኚ ነበር ወላ
Betam liyu new melliyee!
አመሰግናለው ሊሊዮ
Betam betam Liyu new
Meluye anchi gobze tebarki
አሜን አስኩ
ሜሊዬ የኔ ባለሙያ ሁሌ አዲስ ሙያ ስለምታሳይን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ
አሜን ናኒዬ
መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎረቤት አለያገሬ ሰው
በእዉነት ነዉ የምልሽ አደንቅሻለሁ ግን የምስር አፍቃሪ ስለሆንኩ በዛ በለመድኩት ነዉ የሚመቸኝ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን
ክበሪልኝ እህቴ
Yene blmya swdsh
አመሰግናለው እስንዬ
😘💐
ሰላም ሜሊ እናመረግናለን
ዛሬ ስረችዉ በጣም ነዉ እሚጥመዉ አገሩ ሠላም አድረጎ አገረ ስገባ ምግብ ቤት የመስራት ፎላጎት አለኝ እናማ ስምን የምስር ሽሮ ነዉ እምለዉ
የሆንሽ ማር ነገር ስወድሽ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው
አሜን ውዴ
እሰይ የኒ ባለሙያ ስፈልግሽ ነበር አገኝሁሽ. በጣም ነው የእምወድሽ
ክበሪልኝ ሀናንዬ
ሜሉ
Hi melly nice job great idea 👍👍👍...specially now a days not a lot of people are not going back home that I am running out my moms shiro.....Does it taste like ye Ateer shiro though???❤
መአዚ ምንም አያስታውቅም የምስር መሆኑ እራሱ ሰርተሽ ብቀምሽው በጣም ደስ ይለኛል
ሜሉ ልዩ ነሽ! የሴት ቁንጮ!!
ሜሉ አንቺ የሴት ቁንጮ ነሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን እየሩስ
Watching you my dear let’s start
አመሰግናለው እህቴ
ሚሊዬ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ ከሁሉ የምወድልሽ ድምፅሽ በደንብ ይሰማል ስራ እየሰራውም እሰማሻለሁ በርቺ❤❤❤
በጣም አመሰግናለው እህቴ
Bedenb degagmen bnatbew chigr alew lecheguara tamami?
የለውም የኔ ውድ
Konjo melly ergo be cup yemishetew aserarun bitasayign ebakish
እሺ እህቴ ጾም ሲፈታ አሳያለው
ዌውውው ቤጣም ኔው የሚጌርሜው የሚትሴሪው ስራ እ/ሄር የሴጤሽ ጥቤብ ኔው ቤርቺ
እሺ አስቱ
❤❤❤❤❤❤❤
It’s looks delicious and easy to make thanks for sharing. But I don’t have grinder to make Shero can you send a link to buy the Grinding machine? Thanks and God bless you!!!
Delonghi ይባላል ማርኩ ሳቢዬ ሊንኩን እስከ ልክ ድረስ ምረጪ ብዬ ነው
lelijoch yemisa eka yemihon neger bezih muyash bitakafyin?
ምንቴ ለእናት የምሳ እቃ እንደሚያሳስብ በማሰብ ብዙ ለምሳ እቃ የሚሆኑ ምግቦችን ሰርቻለው ወደዋላ ሄደሽ ማየት ብቻ ነው የሚጠበቀው ካንቺ
@@Mellyspicetv thank you mellye!!
ቁሙጭያልሽ ባለሙያ አድናቂሽነኘ
Thank you. La cheguara gen chigr yelwem?
ሀንዬ ምስሩ አልፈጭ እያለ ነው የሚያምው ወይስ ምስር በመሆኑ ብቻ የሚለውን ያው ባለቤቱ ቀምሶ ነው የሚያረጋግጠው ነገር ግን በተለይ ስኳር ኮልስትሮል ላለባቸው ሰዎች በብዙ ይመከራል የምስር ሽሮ ከአተሩ ይልቅ
@@Mellyspicetv thank you yane balemoya tebareky.
አንደኛ ነኝ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ዬዬዬ እንኳን ደህና መጣሽ
What’s beso bila in English?
Basil
لو سمحتم كتابة المقادير
የምስር ሽሮ መጣ
ሞያ እስኪያረጁ ነው