ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንች ቤት ነበር ሽሮ መብላት የምር እንደዚህ በንፁህ ስላዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ ማሻአላህ
እንደ ሰምሸ ቅኔ ነሸ❤❤❤❤😂😂😂😂😂ማሻአላህ ተባረከ አላህ❤❤❤❤❤ ባለሙያ ብሎ ዝም ያለ እናት ሰላደኩ ሚያ ምማረዉ በዩቲዩብ ነዉ መልክ ሰላለኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
Wow በጣም ነዉ የሚያምር እጂሽ ይባረክ እናቴ ❤❤❤
Thank you very much. Be blessed more and more.
Gobez tebarekilin
ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏
በጣም አሪፍ ነው ሳይደለዝ ለማስፈጨት ቅመሙ እነዚ በቂ ናቸው ደረቁ
አዎ እርጥቡም ደረቁም ቅመም በቂ ነው :: በጣም ነው የሚጣፍጠው :: አመሰግናለሁ
በጣም ግበዝ
Wow ❤❤❤❤
ማሻ አሏህ
Gobez nesh tebareki
አመሰግናለሁ
ለባልትና በዚህ መልኩ መዘጋጀት ይችላል ከተፈጨ በኋላስ መነፋት የለበትም
ይቻላል ። በጣም ነው የምትወጂው ። አዎ መነፋት አለበት ። አመሰግናለሁ
❤❤❤
ስንት ኪሎ ነው
ቅመም በዝቶ ጠቆረብኝ እንዴት ላድርግ?
gini qoliteshali ?
አዎ የተቆላ ነዉ። ሲቆላ ቪዲዋውን አላስገባሁትም እንጂ ሽሮ ሳይቆላ አይዘጋጅም። አመሰግናለሁ
melekiyashn wedjewalehu aschegari mihonbgn ngr nbr. tnx for sharing your muya
ጎቤዝ ባሌሞያ ነሽ የኔ ኮንጆ
ምጥኑን ሽሮ ደግመሽ አሳይኝ🙏
ሠላም ሠላም እንኮን ሠላም መጣሽ ውዴ ዋዋዋውውውው ምርጥ አዘገጃጀት ነው 👌👌👌👌
ያልተቆላውን አሣይን
❤
ዕርጥብ ቤሶብላ ፍሬ ማግኘት አልቻልኩም ደርቅ ቅጠሉን ብጠቀምስ?
ደረቅ በሰብላ ይሆናል ።ግን ቅጠሉን ሳይሆን ፍሬውን ነው የሚገባው ። አመሰግናለሁ
Ela atetekemem lemen
sidelez aydekim
አይደቅም ። ቅመሙ ከሽሮው ጋር በደንብ እስከሚቀላቀል ድረስ ነው የሚደለዘው ። በሙቀጫ ከሆነ ግን የሚደለዘው ቅመሙን ብቻውን ደልዞ ከሽሮው ጋር በእጅ በደንብ ማሸት ነው ::
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውውው የኔ ባለሞያ እህት እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏😘😘
አተበይውም። የኢትዮጵያ አምላክ አለ
አትበይውም ምን ማለት ነው ?? 🤔😳
ምን ጉድ ነው
ሰላምሽ ይብዛእወነት ደስይላል የኔመልካም
ጤናዳም ግን ይጨመራል
አዎ ይጨመራል ። ግን ግዴታ አይደለም መተውም ይቻላላል ። መጠኑ ሳይበዛ
ባላሙያ🥰🥰🥰🥰
👍👍👍💯👌👌✅❤️❤️❤️
❤ወደ ጄሻለወ
እንዴ ጨው አይጨመርም እንዴ
ጨው የማይጠቀም ሰው ስላለኝ እኔ አልጨምርም ። በመጠኑ መጨመር ያስፈልጋል ። አመሰግናለሁ
መጥፎ ነው
ምኑ ነው መጥፎ ? 😄🙏
ቀናሽ?
ሙያውን ስታውቂው አይደል፣ ረኸጥ😆😆
አላህ ሰዉ ግን ምነዉ መልካም ቢናገር አሊያ ዝም ቢል አሁን ይሄ ምን ይወጣለታል😢😢😢😢
አንች ነሽ ወጥፎ😂😂
አንች ቤት ነበር ሽሮ መብላት የምር እንደዚህ በንፁህ ስላዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ ማሻአላህ
እንደ ሰምሸ ቅኔ ነሸ❤❤❤❤😂😂😂😂😂ማሻአላህ ተባረከ አላህ❤❤❤❤❤ ባለሙያ ብሎ ዝም ያለ እናት ሰላደኩ ሚያ ምማረዉ በዩቲዩብ ነዉ መልክ ሰላለኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
Wow በጣም ነዉ የሚያምር እጂሽ ይባረክ እናቴ ❤❤❤
Thank you very much. Be blessed more and more.
Gobez tebarekilin
ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏
በጣም አሪፍ ነው ሳይደለዝ ለማስፈጨት ቅመሙ እነዚ በቂ ናቸው ደረቁ
አዎ እርጥቡም ደረቁም ቅመም በቂ ነው :: በጣም ነው የሚጣፍጠው :: አመሰግናለሁ
በጣም ግበዝ
Wow ❤❤❤❤
ማሻ አሏህ
Gobez nesh tebareki
አመሰግናለሁ
ለባልትና በዚህ መልኩ መዘጋጀት ይችላል
ከተፈጨ በኋላስ መነፋት የለበትም