ራስን መውደድ | Self love...
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ራስን መውደድ ራስን ያለ ምንም ፍረጃ ራስን ተቀብሎ ለራስ ዋጋ መስጠት ነው።
ራሳችንን ስንወድ ለሰራናቸው በጎስራዎች ዕውቅና ሰጥተን ጥፋቶቻችንን አርመን በአመስጋኝነት ነው የምንኖረው።
ራሱን በአግባቡ የሚወድ ሰው ለራሱ በሚሰጠው የእንክብካቤ እና የፍቅር ልክ ሌሎችንም ይወዳል :ይንከባከባል።
ራሳችን ጋር ያልተለማመድነውን ፍቅር ከየት አምጥተን ለሌሎች እንሰጣለን?
ጥሩ መልዕክት ነው። የድብርት ህመም መንስዔዎች በጣም ብዙ ናቸው። ማንኛውንም ሰው ሊያገኘው ይችላል። ተደጋጋሚ ወይንም ክሮኒክ ድብርት ካልሆነ ለብዙ ተከታታይ ወራት ያህል ሊቆይ ይችላል። በዚህ ወቅት እንደ ህመሙ ጥልቀት ታማሚው ሕይወቱ አደጋ ውስጥ ይሆናል። ችግሩን አልፎ ለሚወጣ ሰው ግን ብዙ ጥንካሬንና ብልሃትን ይሰጠዋል። ፍቅር ይበልጣል ብልህ የሆነችው ለዚህ ይሆናል። ገና በወጣትነትዋ መሆኑ ግን መነሻውን ምናልባት በሚያፈቅሩት በሚያምኑት ሰው የመከዳት ነገር ሊሆን ይችላል። ለማንኛውም ግን "ራስን መውደድና ለራስ ያለ ክብር" ወደዚህ ዓይነቱ ችግር ላለመግባት መከላከያ ነው።
yes Fiker you're right ...nobady is coming to save you .. get up Guys !
ይሄን ሂወት 🥺🥺 አሁን ገጥሞኛል እኔም እንዳንች ለሠው አልናገርም ነበረ አሁን ግን መናገር ጀመርኩ ተናግሮ ሳይረዱሽ ሲቀሩ ያለውን ስሜት መቋቋም አቃተኛ መጥፎ ነገሮችን ራሴ ላይ አሰብኩ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነገበር እራሴን ለመውደድ እየጣርኩ ነው😢
ፍቅርዬ :ብዙስው ከዚህ ትምህርት ተጠቅሚ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ:እግዚያብሄር ቀራውን ዘመንሽን የደስታ ያርግልሺ:እባክሽ በተደጋጋሚ የዶክተር ወዳጂዬን ቁጥር ጠይቄሽ ነበር :እባክሽ አገናኚኝ:ተባርኪ🙏🏾💗
በጣም ጎበዝ ነሽ በረቺ❤❤❤❤❤❤
Egnam betam nafekshinale
❤🙏
❤❤ዋወ ልዩ ምከር እግዚአቢሄር ይጠብቅሺ🙏🙏
Welcome back Fiker! Thank you for the invaluable lesson! Thank you again!
❤🙏
እውነትሽ ነው 👌☑️❤ የኔ አስተዋይ ትላያለሽ ኮ💙
Fiker you are wise and beautiful ❤️
ዴስ እሚል ምክርነው
ፈቅር ♥️🙏
ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ብዙ ጊዜ ስፈልግሽ ነበር ።
ያንቺን ፕሮግራም በጣም ነበር የሚከታተለው❤
አትጥፊ ብዙ ነገሮችን ካንቺ ፕሮግራም እንማራለን
ምክርሽውስጤነው❤❤❤
Well done! Feker keep on shining ❤tebareki
ማንም አይረዳሽም እውነት ነውይህ ስሜት ተሰምቶኛል
እግዚአብሔር ይባርክሽ
gen bzu sew yanen ayiredam eraseshen endemeteweji setenegeriw enan atewedegnm yemil xeyaka yanesal
Yene wud unkwan beselam temleshi❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ enmsegnaln
ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ብዙ ጊዜ ስፈልግሽ ነበር ።
ያንቺን ፕሮግራም በጣም ነበር የሚከታተለው❤
አትጥፊ ብዙ ነገሮችን ካንቺ ፕሮግራም እንማራለን🎉
እንኳን ደና መጣሽ የጠፋ ሰው😍ተናፍቀሻል
እንኳን ደህና መጠሽ ቆንጆ
Enkun dena metashi ❤️🙏
Great 👍 thank you so much Feker
Well come🎉 Fiker❤❤❤
እካን በሰላም ማጣሺ ፍቂርዬ😘♥️🥰
የኔ ውድ❤❤
ፍቅር እዴት ነሽ ፍቅር የሆነ ምክር ነው የነገርሽን እናመሰግናለን❤ እስኬ ከአሉታዊ አመለካከት እና አሉታዊ አመለካከት ካላቸው ሰዎች እዴት እንጠበቅ ለምሳሌ አብረናቸው ለምሰራው ሰዎች እኔ በጣም በራሴ እምተማመንና ተጫዋች ነበርኩ ግን ከግዜ በሆላ እሄ ሁሉ ቀነሰ በጣም የምትፈታተነኝ የስራ ጎደኛ ነበረች እና እዴት ወደ እራሴ ልመለስ አንድ በይኝ ጥላቶ ከምን የመነጨ እደሆነ አልገባኝም
እንካን ደህና መጣሸ
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር 🎉
አድናቂሽና ከካናዳ 😊
Well come ❤ bilenal fkr ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tikikilei neshei Lanchei Yaleshei Anchei bacha nechei::
በዚህ ጉዳይ ቪደወ በሰሪልኝ ደስ ይለኛል ፍቅር❤
Enkewan dhna metash ❤
❤🙏
እመቤቴ ምስክሬ ናት ቁስሌን ነካሽው ሁሌም ውስጤ በፀፀጥ የምቀጣበትን ነገር ምን መሰላቹ
በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦች አሉኝ አንድ እህቴ ያለ እድሜዋ ማንንም ሳታማክር ከአንድ ልጅ ጋር ተዋዳ ሄደች አንዴ ከሆነ በዋላ ብለን አቀረብናቸው ፕሮግራም ተደርጎ አብረው ቀጠሉ ልጅ ተፈጠረ ከተወለደች ጀምሮ ሁሌም መሳቅ ነው አመሏ እቤት ይመጣሉ ወለው ይሄዳሉ ለበሀል ይመጣሉ ምናምን ከሁለት አመታቸው በዋላ ምን እንደተፈጠረ አናውቅም የገና ባህል ነበር ነይ እቤት ድረስ ብላ ጠራችኝ እኔም ቀረሁ የሆነ ቀን ደብሮኛል ብላ ወደቤት መጣች አባቴ ሴት ልጅ የእናቷ ቤትን ከለመደች ቤቷንና ባላን ትኩረት አትሰጥም ብሎ ሸኛት ወደ ቤቷ እንደዛ ከሆነ ከ 2 ወር በዋላ እቤት መታ ስቃ ተጫውታ አምሽታ ነጌ ሰርግ አለብኝ ብላ ስቃ ደናደሩ ብላ ሄደች ሲነጋ ከባሏ ከጓደኞቻቸው ጋር ሰርግ ሊሄድ ተነስተው ልብስ ልቀይር ብላ ወደ ቤቷ ገብታ መዳኒት ጠጥታ ተገኘች ጎሮቤቶቿ ይዘዋት በባጃጅ እኔጋ ስራ ቦታዬ ድረስ አመጧት በርሬ እክምና ቢደረግላትም እጄ ላይ አጣዋት ታናሽ እህቴን ሁሌም የሚቆጨኝ ምክንኛቷ ምን ይሁን እላለው ነይ እቤት ያለችኝ ቀን ምን አለ ብድግ ብዬ በሄኩ ብዬ በፀፀት እራሴን እቆጫለው ቤተሰቦቼ ከኔ ይሻላሉ እኔ ግን ሁሌም አነባለው
አይዞሽ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስ የእህትሽንም ነፍስ ይማር
@@edudu7970 አሚን (፫) አመሰግናለሁ
አላህ የቀደረዉ ነዉ የሆነዉ አትፀፀች እሷን ከዛቀን አታልፊም ብሎታል
እንኳን ደህና መጣሽ❤
❤🙏
❤❤❤
እናቴ 19 አመቴ ነው እውነት የቱን ትቼ የቱን እንደምልሽ አላቅም ለኔ ነው የላክሽው በ19 አመቴ ጓድኛየን እናቴን አጣሁ ናፍቆት ከበደኝ
Aree teftashal
❤🙏
Depression ውስጥ የገባሽው በርግጠኝነት ፍቅር ይዞሽ ነው ግን ከማን ይሆን?
ምንድነው ጠፋሽ
Fkr Wlcme 🎉
❤🙏
ኣረ ፍቅር ግን ጠፍሸብን 🙄ትቀጫለሸ🥰🥰
❤🙏
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤