አቤቱ መባረክን ባርከኝ !የተደበቀ፣ የተሰወረ በረከት ለማን ነው? - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 252

  • @nardosyohannes8948
    @nardosyohannes8948 ปีที่แล้ว +19

    ዷክተር ወዲጄነህ በጣም እንወድሀለን ይሄንን ኘሮግራም ስሰማ ነው ለማፃፍ የተነሳሁት እውነት ነው ስለልጄ ነው ልጄ አሁን 24አመቷ የእዚአብሔር ይመስገን ከ14አመት በፊት ነበር የሚጥል በሽታ በዚ አገር ኤኘለብሲ ይሉታል ታማ ነበረች መድሃኒት ትወስድ ነበር ለ2አመት ግን ዶክተሮቹ መድሃኒቱን መቀጠል አለባት አሉ በዚህ መሀል ነበር በጣም ጨንቆኝ የቤቴን በር ዘግቼ ወደ አምላኬ የተሚፀንኩት ያልኩትም ልጃን የሰጠከኝ እደፈለክ አዴርግአት ከፈለክ ውሰዳት ከፈለክ አድናት እኔ አቅም የለኝም እያልኩኝ እየጮኩኝ ከውስጤ ግን እንደእንፋሎት የማላውቀው ነገር ይተናል በቀጠሮ መሰረት ድክተሮቹ ሲሉን መድሀኒቱን መቀጠል አለባት እኔ ግን እግዚኣብሔር በሚያውቀው ልጄ ድናለቾ እላለሁ እኔም አልኩኝ መድሀኒቴን እንድታቆሞ ነው የምፈልገው አልኩኝ አሉኝ እኛ ግን ሀላፊነቴን አንወስድም እንደዛ ከሆነ ከ7መድሀኒት አንድ በአንድ መቀነስ በየ3ወር መታየት አለባት ተባለ የእግዛብሂር ተአምር ልጃችን የተሻለ ዉጤት እያመጣች በመጨረሻ በየ6ወር መታየት ሆነ መጨረሻ መታየትም አያስፈልጋትም ሙሉ ጤናማ ናት ተብላለች እና እኔ ለመመስከር የፈለኩት የእዚአብሔር ተአምርን ነው ዶክተር ወዲጄነህ እንዳለው አንዳንድ ፀሎቶች ከልብ የወጡ ዙፋኑ ጋ የሚደርሱ ያለውን ስሰማ ነው ለልጄ የተደረገልኝ ተአምር ለመፃፍ የተነሳሳሁት ❤

    • @raheltilahun3575
      @raheltilahun3575 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያስደስታል

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 ปีที่แล้ว +8

    ዶ/ር ወዳጄነሕ በጣም የሚያስደንቀኝ ነገር ነው ስለቅዱስ መፅሀፍ ስትናገር በሚጣፍጥ አደበት ስሰማ ስለቅዱስ ዳዊት ስለቅዱስ ሠለሞን ስትናገር ባጠቃላይ ስለቅድሳኖች ስታብራራ ይገርመኛል በዛ ዘመን ኖረክ ለኛ የምተርክልን ነው የሚመስለኝ በቃ በዘመናቸዉ በጣም በቅርበት የኖርክና ለኛ ስለ ሕይወታቸዉ እደዚነዉ የኖሩት እያልከን ነው የሚመስለኝ በእዉነት ዘመንሕ ሁሉ ይባረክ ፍቅር እራሡ እዉነት እድለኛ ነሽ ከሱ ጋር መስራትሽ በቃ ሠላም ነው እኮ!!! እግዚአብሔር ይመስገን!!!

    • @negedebirhankiros5425
      @negedebirhankiros5425 11 หลายเดือนก่อน +1

      አስተማርከን ዶክተር ተባረክ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +21

    ፍቅር ቀሚሥሽ ሢያምር የዚህ አይነት ቀሚሥ የምትለብሥ ሤት ትገዛኛለች ነፍሤም,ኃሤት ታደርጋለች ይቅናህ በሉኝ🙏🙏🙏👌 ፍቅር አታውልቂው ያምርብሻል🙏🙏🙏💔🌷👌

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว +2

      አቦ ይቅናህ🙏🏾

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu ปีที่แล้ว

      Yikinal

    • @s0lomon150
      @s0lomon150 ปีที่แล้ว

      @@Heavennebiyu ሥምሽ ያምራል ሔቩ❤

    • @fasikaabel1676
      @fasikaabel1676 ปีที่แล้ว

      ይቅናህ ቀሚስ ባሰፋ ሰበቡ ባንተ ነው 😅

    • @s0lomon150
      @s0lomon150 ปีที่แล้ว

      @@fasikaabel1676 ለብሠሽ አሣይኝና ጠልፌ ጀሩሣሌም ልውሠድሽ

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 ปีที่แล้ว +19

    ተባረኩ ጠግቤ ሳልሰማ ያልቅብኛል ለኔ ብቻ ነዉ ብቻ ተባረኩ በብዙ ዶ| ር ወዳጄነህ መልካም መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ 🙏🏾🙋

    • @kmkm9905
      @kmkm9905 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ሳይጠገቢ ያልቃል ሁሌም አዲስ ጠምአለው

    • @mennabekele5985
      @mennabekele5985 10 หลายเดือนก่อน

      Tikikl santegbew yabekal bizu terminal kibret yistln❤🎉

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 ปีที่แล้ว +31

    ያለ ክፍያ ብዙ ነገሮች እያስተማራችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን።እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 10 หลายเดือนก่อน

      Egiziabher Yakibirachu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @zed8788
    @zed8788 ปีที่แล้ว +18

    አቤቱ መባረክን ባርከ ሀገሬንም አስፋ እጅህም በእኔ ላይ ትሁን እነዳላሳዝንህም እግሬን ከክፋት ጠብቅ
    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hawigeta8223
    @hawigeta8223 ปีที่แล้ว +27

    እግዚያብሔርን መፍራት የጥበብ ሁሉ መጀመሪያነዉ!!!!!!Thankyou d.r ❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +10

    ከኑሮ ዜይቤ ከትምህርት experience የበለጠ እናንተን የተመለከተ, ያደመጠ, በ program ችሁ ብዙ ስነምግባርን, ተምረናል,ፈረአ እግዚአብሄርን መፍራት, ግፍ ላለ መስራት,አውቀንም ሳናውቅም,ቁጥበኚነትን,ቁምነገርን,ብዞዋቻችን እያሳወቃችሁን ነው!ቀጥሉበት እናመስግናለን ሁለታችሁንም !🙏🏾✌🏽🕊️🫶🏽💓

  • @hirutnigate6287
    @hirutnigate6287 ปีที่แล้ว +11

    ዶ/ር ወዳጄነህ ለምድሪቱ የተሰጠህ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አቤቱ መባረክን ባርከኝ ሀገሬንም አስፋ እንዳላሳዝንህም እግሬን ከክፋት ጠብቅ""

  • @AbeyneshAbay-oq3nz
    @AbeyneshAbay-oq3nz ปีที่แล้ว +33

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የማከብርህ ትልቅ ሰው ነሀ አከብርሃለው እወድሃለው

    • @geezethiopia
      @geezethiopia ปีที่แล้ว

      😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😢😮😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😮😊😢😢🎉🎉😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉7🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢yyyyt🎉🎉🎉🎉🎉ttyytt55544🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉t🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂rrrt4tttt😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢🎉🎉🎉y🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉tttttttt😅ttttttttt😮tttttt😮ttt😮ttttttttttttyyyyyyyytt🎉🎉🎉y🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉t🎉🎉6🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉tt5ttt🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

    • @geezethiopia
      @geezethiopia ปีที่แล้ว

      😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊u🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ttt🎉y😢😮😮😢😢😢😮😢🎉7🎉😢😢😮😮😮😮😢😢😢🎉6🎉😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉😮😢9755665😢😢😢😮🎉😢😢😢😅😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉😢😢🎉🎉8🎉8🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉7🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉😢😢😢😢🎉🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉😢😢😮🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉፷፶😢፮፯፮5😢😮😢9፭፭፭፷፸፸፸፮፮፷፷፷፷፮፸፸፸፷፭🎉፬፬፬፭፭፷፷፷፷፷፷፭፷፸፭፷፷፭፷፮፷🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉😢😢6🎉🎉😅🎉🎉😅😅7😢😮🎉🎉😢😢🎉😂🎉🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉4😅😅😅😅😅t😅😅😅

    • @habtemariamghebremicael1729
      @habtemariamghebremicael1729 ปีที่แล้ว

      😊❤🎉😢😮😊

  • @tigistbeyene7591
    @tigistbeyene7591 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአበሔር ይባርካችሁ ሁለታችሁንም ልቤን በደስታ ሞላችሁት ትልቅ የሆነ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተረ ወዳጀነህ ከአንደበት የሚወጣው ቃል በራሱ በረከት ነው በሰማህ በየሰሀቱ የማትጠገብ ነህ እድሜ ጤና ይሰጥልነ 👏❤❤

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 ปีที่แล้ว +12

    ትልቅ ክብር አለኝ ለሁለታችሁም 🥰🥰🥰

  • @meharene3573
    @meharene3573 ปีที่แล้ว +2

    እዉቀት ታላቋን እግዚያብሔር ታከብራለች!!! መምህር አብይ ይልማ!!!!
    የምንሸከመዉን ተሸክመን የምናዝለዉን አዝለን እንደመንፈሳዊ በእግዚያብሔር ሆነን ለማለፍ ለማሳለፍ እንሞክራለን! ብ
    ፅወ አቡነ አብርሃም!!!
    ዘመኑን ዋጁ!!! በመምህራችን ተስፋይ አበራ አበራ አበራ!!,
    ዘመኑን ለመዋጀት የተላካችሁ !!! ይመስለኛልና ሃያሉ አምላካችን እግዚያብሔር ይደግፋችሁ!!! እላለሁ።
    ዶክተር ወዳጄነህ ማህረነ እና የመሰላችሁ!!! እንደየፈርጁ። በርቱልን!!""

  • @shura-c8p
    @shura-c8p ปีที่แล้ว +2

    ሙሉ ቀሚስ በመልበስሽ ብቻ ክብር አለኝ 👌I'm appreciate 👍

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ❤

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 ปีที่แล้ว +4

    እደ ሁልግዜው ጣፍጭ እጅግ ጣፋጭ የአይምሮ ምግብ እግዚአብሔር ይስተማሩን አቅራቢዋን ካሜራ ማኑን ዳርክተሩን እኛንም ተማሪዎችን በበርከት ይባርከን መልካም ቀን

  • @ephesonzewdu690
    @ephesonzewdu690 ปีที่แล้ว +7

    ዶ/ር የተባረከ ነህ በአሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ትምህርት በጣም ያሰፈልገናል በጣም እናመሰግናለን

  • @surafeltefera8778
    @surafeltefera8778 ปีที่แล้ว +14

    I will always be grateful for the time and effort you put into teaching me. Your passion for education is truly infectious!

  • @fenandegefa5854
    @fenandegefa5854 5 หลายเดือนก่อน +1

    yene abbat egziabiher yebarkik, betem desi yemil yemi keyer kel new

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 ปีที่แล้ว +8

    እዴት በጉጉት እደምጠብቃችሁ በምትሰጡን ትምርት እዴት እደምደሰት በቂ ተመስጬ ነውና የምጠብቃችሁ ሳምትለት ስቀሪብኝ እናቷ እደቀረችባት ልጄ ዩቱቡን ስቴ አገላበጥኩት መሰላችሁ ማቋረጣችሁ ነው ብዬ ከፍቶኝ ነበር እኳን መጣችሁልን ሁለታችሁንም አመሰግናችሀለሁ ትምርታችሁ ብርታት ተስፍ ጽናት ቀናነት ይሰጠላል ክበሩልኝ

  • @nmajetube
    @nmajetube ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አለም በሙሉ ይባርክ ይባረከን የሱም እንድ ገዛለት ፍቃዱ ይሁን እኔ ደካማነኝ በፀሎታቹ አስብኝ 🙏

    • @kdatube
      @kdatube ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 9 หลายเดือนก่อน

    ሰው የሚባረከውም የተባረከውም ኢየሱስ ያገኝ ቀን ነው ። JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤️ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 หลายเดือนก่อน

    ዶከተረ ወዳጀነህ በጣመም ነው የምወድህ የማከብረሀህ

  • @bekelekebede3615
    @bekelekebede3615 ปีที่แล้ว +1

    ለትውልድ እያሰባችሁ ለሚጨነቀው ለሚደሰተው ሁሉ ስለምታቀርቡልን ማፅናኛ በተለይ ዶ/ር የመፅሀፍ ቅዱስ ቃላት ስትጠቀም ደስስ ነው ሚለኝ ተባረኩ

  • @hamerealemu3059
    @hamerealemu3059 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ዶክተር ወዳጄነህ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @tigistwondafrash1348
    @tigistwondafrash1348 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤ዶክተር ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ🙏

  • @dagninetenquanhone24
    @dagninetenquanhone24 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አለ
    እንዲህ በሉና ባርኳቸው
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፤ይጠብቃችሁም።
    እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ፤ይራራላችሁም።
    እግዚአብሔር ፊቱን ወደ እናንተ ያንሳ፤ሰላምን ይስጣችሁም።
    ብላችሁ ባርኳቸው እኔም እባርካቸዋለሁ።
    ፍቅርና ዶ.ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk ปีที่แล้ว +7

    ❤ እኔ እናንተ ጋር ባለኝ ጥብቅ መማር እራሴን በብዙ ተለውጫለሁ አንዱ እንኩዋ ቅን ማንነት ገንብቻለሁ እራሴን መግታት ተምሪያለሁ እና ብዙ ብዙ ተቀይሬያለሁ አመሰግንሃለሁ ❤ተባረኩልኝ

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 ปีที่แล้ว +5

    እናንተን የፈጠረልን እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว +7

    እሜን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ዶ/ር ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ያሃበኻ ልጆችህም የባርክልህ ልሃገራችው የሚጠቅሙ ያድርጋችው

  • @DuretiDeneboMimi
    @DuretiDeneboMimi 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክዬ በእውነት ዛሬስ ወደድኩህ አንተም በመሻትህ ልክ ተባረክ
    እኔ በጣም የተባረኩ ሰው ነኝ። አንድ ቀን ቤቴ ቡና ጠጡ,ግን በሰባራ ሲኒ ነው።

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for everything እኔም ተባርክለው እግዚአብሔር ይመስገን ከስንት ጨለማ አውጥቶኛል ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe 7 หลายเดือนก่อน

    woow ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ይሄ በራሱ በረከት ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @bethd1464
    @bethd1464 ปีที่แล้ว +7

    Thank you for my weekly dose of hope, wisdom, and life lessons. MayGod Bless you both with many more years of his bereket

  • @mamefekrre5533
    @mamefekrre5533 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩልን ፍቅርዬ ቆንጆ እና ዶክተር ወዳጄነህ የእውነት የውስጤን ስለምታወሩልኝ በጣም ነው ምወዳችሁ ኑሩልኝ

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ወዳጄነህ እናመሰግናለን🙏ፍቅር አንቺንም እናከብርሻለን የምትሰጡት ትልቅ ምክር ነው 🙏

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 ปีที่แล้ว +1

    እንደው አንተ ምንህ ይሰደባል ዶክተር ወዳጄ ነህ መልካም ሰው እንደሆንክ ከፊትህ ያስታውቃል❤

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር & Dr 💕💕💕💕

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ምክር ስሙ ውገኖች ተባረክ ዶክተር ወዳጄነህ በእንግዚኛ ብታስተምር ውጭ ላሉ ልጆቻችን ተባረኩ

  • @webet2273
    @webet2273 ปีที่แล้ว

    ፍቅርዬ እደስምሽ ፍቅርነሽ ሁሌም በህይወት ዘመንሽ ፍቅር አይለይሽ እኔ ፍቅር የሚለዉ ቃል ስሰማም ሳነብም የሚታዬኝ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስነዉ እዉነተኛ ፍቅር እሱነዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 ปีที่แล้ว

    መቼም ዶክተር ወዳጄነህን መስማት እራሱ መባረክ ይመስለኛል ከአንደበትህ የሚፈሰው እውቀት ትህትና ስነምግባር እረ ስንቱ አንተን በየ ርእሱ ምማዳመጥ እራሱ ትልቅ ትምህርት ትህትና ስነምግባርን መልበስ ስለሆነ ኑርልን ዶክተርዬ።ፍቅርም በጣም ጎበዝ ትሁት ነሽ በርቱልን ትውልዱን በጣም የሚቀርፅ ነው ትምህርታችሁ ሁሉ።

  • @aklogayalew9441
    @aklogayalew9441 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    እግዚአብሔር ይባርክሙ
    The God blesse you.

  • @AserTensu-kz2rm
    @AserTensu-kz2rm ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ሆይ ወደ አንተ የምመጣበትን ቀን አቅርበው

  • @ethi274
    @ethi274 ปีที่แล้ว

    no words!!! bereketachehun yabzaw!!!!mene yebalal!!!thank you so much!!bertuuu!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 ปีที่แล้ว +1

    የሚመስጥ አስተማሪ ልብ አንጠልጣይ ዝግጅት ነው ቆዩልን በርቱ::

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ፍቅር & ደ/ር ወዳጄ፦ እንወዳችኋለን፦ እየተጠቀምን ነዉ፦

  • @amesgagn
    @amesgagn ปีที่แล้ว

    ተመስገን ተመስገን ተመስገንእድሜና ጤና ይስጣችሁ ትልቅ ትሜህርት ነው አሁንም የተባረከ ሕይወት ይሴጣችሁተመሰገን ❤🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273 ปีที่แล้ว

    ዶ)ር ወዳጄነህ የተናገረዉ የማይወድቅ ፍሬዉ ያማረ ዛፍ ይመስለኛል ስለአተ እግዚህአብሄርንነዉ የማመስግነዉ እርሱነዉ የባረከህ ዘርህ ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @TeddySagay
    @TeddySagay 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ የኢትዮጽያ እነቁ እግዝሐቤር ቀሪ ዘመንህን ከተሰጠህ ጸጋ ስጦታ ጋር መጨረሻህን ያሳምረው

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችንም እግዚአብሔርን የመፍራት ፀጋ ይሰጥልን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁለታችሁም ተባርካቹሃል ❤❤

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 7 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ሂውት ቀያሪ ንግግር ነዉ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ንግግርህ ከልብ ሰርሰሮ ነዉ የሚገባዉ መሻላ

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 ปีที่แล้ว +2

    The most valuable person ✅✅✅✅✅✅

  • @efrataluel
    @efrataluel 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረክልን

  • @Akielsa
    @Akielsa ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ተውባችኋል❤ 😍 ስለምትመግቡኝ እውቀት አመሰግናለሁ ጨምሮ ጥበብን ያድላችሁ

  • @meseretbarke9195
    @meseretbarke9195 11 หลายเดือนก่อน

    በእውንት እናንተን መስማት መታደል ነው ❤❤❤❤

  • @yacobg1456
    @yacobg1456 ปีที่แล้ว

    ደ፡ወዳጀ በጣም የተባረክ ነ።ሁሉ ኣስተምህሮህ በጣም ጥሩ ነው።ፍቅር በጣም ጎበዝ ነሽ ኣርእስቱ በጣም ምርጥ እና የተለየ ነው።በርትኡልኝ እግዝኣቢሄር ከሳቹው ይሁን።

  • @yorsalemmengstu8088
    @yorsalemmengstu8088 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn Amenn egzabiher yakberachu tebareku

  • @emlaelueshete
    @emlaelueshete ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እግዚአብሄር የትህትናህን ልክ ያስብልህ። ትልቅ መካሪም አያሳጣን።

  • @simretdesta5307
    @simretdesta5307 ปีที่แล้ว

    በጣም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እውነትም የዕውቀት ፈርጦች ዶ ወዳጄነ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥ አስተምረከኛል

  • @tigistnigussie1753
    @tigistnigussie1753 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ መባረክን ባርከኝ😢❤🙏

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር እድሜከጤና ይስጥህ ይህንን ሚስጥር ስላካፈልከን ኣሁንም እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ

  • @misrakkibret4582
    @misrakkibret4582 5 หลายเดือนก่อน

    Dr. Wedajeneh betam akibarih ena adinakih negn❤❤

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 ปีที่แล้ว +1

    Dr Wodajeneh, God bless you.

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn ปีที่แล้ว

    የተከበርክ የተባረክ አድሜና ጤና ይሰጥህ🙏

  • @Noidentity-kj8uo
    @Noidentity-kj8uo ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ወዳጄነህ ተባረክ። ሁለታችሁም ተባረኩ።

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 ปีที่แล้ว +2

    Dr. Memher norelen brok sew.
    we Love you Erterya people ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዛብሔር ይመስገን አብዝቼ ስለ ዶክተር እያሰብኩ ነው እግዛብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠው መልካም ሰው በምንም ነገር ባናስከፋውና የማይሆን ነገር እያልን ባናሳዝነው በፈጣሪ ስም እባካችሁ!!

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አባት እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥኝ

  • @kdox1tube
    @kdox1tube ปีที่แล้ว +1

    አቦ አሪፊ ነው እዉነት ጥሩ ትምህርት ያጠግባል እውነት ዶክተር ስትናገር እግዚአብሔር የባረከክ ሰው❤❤❤

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ዶክተር ለ አስቴር በዳኔ እና መሰሎችዋ በስሱ ገባላቸው አሪፍ መልስ አስጣጥ ነው መማር ደጉ

  • @davidamuma9512
    @davidamuma9512 ปีที่แล้ว +1

    Thanks both Doc.& Fikir ,big respect & love ❤

  • @belayneshwoldegebriel1779
    @belayneshwoldegebriel1779 ปีที่แล้ว

    Dr wodajeneh bless you my mentor👍🙏

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 ปีที่แล้ว

    ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈው ሳምንት ስላልነበራችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር ተባረኩ🙏

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጥሩ ሃሳብ ነው እግዛብሄር ይባርካችሁ ፡እንድታወሩበት የምፍልገው ጉዳይ ነበረኝ ከመባረክ ጋር የተያያዘ በጣም ለብዙ ሰው ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ እኔንም ጨምሮ ከኢትዮጵያ ውጪ ላለን በብዛት ለሲት እህቶቼ የውስጥ ቁስላችን እንደሆነ ይሰማኛል፡እና በዶክተር ወዳጄነህ ጣፋጭ አንደበት ህመማችን ይድናል ብዬ አስባለሁ ብዙ ቤተሰብ ይቅር ይባባል።ምን ታስባላችሁ?

  • @NatanAweno
    @NatanAweno 7 หลายเดือนก่อน

    Egzer Yibarkachiw Tebareku

  • @merrycell3945
    @merrycell3945 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ፍቅር እ,ዝሀብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ በጣም ሲከፋኝ አንዳንዴ እግዜሩም ፊቱን ያዞረብኝ እስኪመስለኝ መኖር ድክም ሲለኝ እየሰራው ኤርፎን ፕሮግራማቹን ሳዳምጥ ውስጤ ሰላም ያገኛል ❤

  • @johnappostel8433
    @johnappostel8433 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር እና ዶክተር ወዳጄነህ ፕሮግራማችሁ በጣም እማርበታለሁ አመሠግናለሁ ዶክተር ዛሬ ያነሣችሁት ሀሣብ በጣም እኔን ይመለከታል እኔ በልጅነቴ ሣስበው ቤተሰቦቼም የማቃቸውም ሠዎች በጣም መርቀውኛል እኔ ሁል ግዜ አንድም ቀን ሀብት ገንዘብ ለምኜ አላውቅም ኖሮኝ ሣይሁን ባለኝ ግን አመሠግናለሁ ግን አሁን ላይ ግን ብዙ ነገር ሲደርስብኝ ያኔ የመረቁኝ የባረኩኝ ውሸት ነበር ከልባቸው አልነበረም እላለው ለምን ይህ ነገር ሆነብኝ እላለው

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 ปีที่แล้ว +2

    THANK YOU !!!

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu ปีที่แล้ว +1

    Dr Wedajeneh and Fikir welcome back
    Thankyou for this amazing video as usual ❤❤❤❤
    ❤ you both !!!!

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጥምረት ዶር ወዳጄ ወ ፍቅር💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ ปีที่แล้ว

    ዶክተር፡ከተ፡ብዙ፡ተምሬአለዉ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 ปีที่แล้ว +1

    Do ter wedaje ena fikr❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @messya7125
    @messya7125 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 ปีที่แล้ว

    ዶክ እና ፍቅር ቀይ መልክ ስላላቸው የጀርባው ቢጫ ቀለም ፊታቸውን ውጦታል ኸረረረ

  • @genetwakjira5756
    @genetwakjira5756 ปีที่แล้ว +1

    You are both different and special and the show is so advanced. Keep going with your amazing work. God bless you both.

  • @abassqaddy7875
    @abassqaddy7875 9 หลายเดือนก่อน

    lemejemeriya ewqetu sayseset yemiyakafel sew ante ena ante neh Dr.wedajeneh betam akebrehalew ewedhalew tnx Dr.

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹ ሰአቱ አጠረ ዶ/ር እንወድሃለን❤

  • @djalexdenver5378
    @djalexdenver5378 ปีที่แล้ว

    Ante melkam sew egziabeher yerkeh ❤❤❤❤❤

  • @SamuelKassahun-x7e
    @SamuelKassahun-x7e ปีที่แล้ว

    GOD Blessed you doctor wedajey & mis feker

  • @addis643
    @addis643 ปีที่แล้ว +2

    Thanks good bless you ❤❤

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን ዶክተር ወዳጂ ነህ❤

  • @yaredgetachewjibsedin9739
    @yaredgetachewjibsedin9739 ปีที่แล้ว

    የነገን ማን የውቃል? | |...ሰለሰው ልጆች ሁሉ ግን ማን ያውቃል!!!! DR ወዳጄነህ።

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali5351 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ተባርኩልን እናመሰግንአለን

  • @Sams-ri7tt
    @Sams-ri7tt ปีที่แล้ว

    D/r wodagenehi geta yibarikh

  • @AxumawitTsehaye
    @AxumawitTsehaye ปีที่แล้ว

    ተባረኩልኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Kalkidan-el7hd
    @Kalkidan-el7hd ปีที่แล้ว +1

    Yene mirtoch eskijemr chokyalew programu fetari yibarkachu betam new yemiwedachu 😍😍

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 ปีที่แล้ว +1

    Excellent personal development teacher.