ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግን,ይችልጅ ያገኝ ታድልዋል,አሥታዋይ የሆነች ልጅ በተምርትሽም ጎብዥይ የኔወድ
እዉነት የምር🥺😥
ሳህ❤❤
በጣም❤❤❤
ቡሩኬ የማትፀፀትበትን ንግግር ተናገር የሴትን ልብ አትስበር ኘራክም ከሆነ አብርደው ሀሚዬ ጀግና ነሽ የእኔ ቅመም የምትሉ በላክ አሳዬኝ
ውዴ ደምርኝ ❤
Jagininatuwa..diro..new..yetamesekeralat
Mn yargachu bruke beka man awra alew fsumm 😢😢
የኔ ዉድ እዉነትሽን ነዉ
አዎ በተለይ አያገባሽም ምናገባሽ አትጩሂብኝ ወዘተ __የምጠቀሞው ቃላት በጣም ይደብራል😢
ትምህርቷ ላይ ትኩረት አድርጌ የምትሉት😢😢😢👍👍👍👍👍👍
😢ትክክል
ዴምሪኝ🎉
damirinyi😢😢😢😢
@MalasachiHuseni ዴምሪኘ
Damruny esk konjowch
እኔ በሂወቴ ዩቲብ ላይ የወደድኳቸው ዩቲበሮች እነዚህን ነበር ግን ቡርኬ በጣም ቃላት አጠቃቀሙ ይከብዳል ፕራክም ቢሆን ሴት ነች ያውም ብዙዎቻችንን ያፈዘዘች አነጋገሯ ስርአቷ ወላሂ አንችን የወለደች እናት ትበረክ❤
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ በየት በኩል ላግኝሽ አደነኩሽ እኔ በአንቺ እድሜ እያለሁ እንደዚህ አይነት ጥንካሬም ትግስት የለኝም ደግሜም አይኑንም አላየዉም ጎበዝ ጀግና ነሽ ፕራንክም ቢሆን ለሀይሚ የሚገባ ቃላቶች አይደለም ብሩክ እየተጠከምከዉ ያለዉ ቃላት በጣም ይከብዳል ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዝአብሔር ካሰብሽዉ ቦታ ያድርስሽ ትምህርትሽ ላይ በተቻለሽ መጠን ለማተኮር ሞክሪ ህይወት ይቀጥላል ብለሽ የለ እንደታላቅ እህት ስልክሽን አግኝቼ ባናግርሽ ባጽናናሽ ደስ ይለኝ ነበር ምን አባቴ ላድርግሽ የኔ ቆንጆ አለቀስኩ በእዉነት ቃላቶች ሰዉን ይጎዳል ከቃላት ዱላ ይሻላል።
የሄ ነገር ፕራክ ነው 👍👍የምትሉ ለማንቻውም ፍቅርችሁ ነው የሚምራው እዳዚህ አይነፋም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ❤🎉
በቀል ነው😂
ሀይሚ ግን የእኔ እናት ምን አይነት እናት የወለደችሽ የትንሽ ትልቅ እስማርት መልክ መልካምነት ልባም መልካም ሴትነት ፣አስተዋይነት ሁሉን አማልቶ የስጠሽ ተባረኪልኝ የእኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Demerege❤❤❤❤
@@ሶሲናግሬስእሽ የኔ እናት
@@MartaMenoእሽ
❤️❤️❤️❤️❤️🥰H🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
ማነዉ እንደኔ ሀይሚ ስታለቅስ ያዘነ😢😢
እኔ
I'm
እኔ ስታለቅስ ማየት አልፈልግም የናዋ ልበ መሉ ሴት❤
Betam Haymi yena fker ❤❤❤❤
ደምርኝ❤🎉@@nanibelete8583
እዉነት እንዳልሆነ 100% እርግጠኛ ነኝ ይሄ ነገር ክፋቱ አንደኛ ሀይምየ እየተጎዳች መሆኗ እንጂ ለኛ ለኦዴንሱ ትልቅ ትምህርት እንድንወስድበት የተፈለገ ነገር ነዉ እዉነት ፍፄ እንኳ የምር ጓደኛ ከሆነ ለእሱ እንጂ ለሷ መናገር የለበትም ሲቀጥል ደግሞ ጓደኝነት ማለት እራስን መስዋት ማረግ እንጂ ፍላጎቱን አስቀድሞ ጓደኛን መክዳት ነዉ ብየ አላስብም በዚ በኩል ብሩኬን እደግፋለሁ ለማነኛዉም ነገ የመጨረሻ ቀናችን እንጠብቃለን እባካችሁ ሴትልጅ ስንሆን ትንሽ ነገሮች ተስፋ ያስቆርጡናልና እባክህ ብሩኬ ቀን እየረዘመ በሄደ ቁጥር ሀይምየን እስከመጨረሻዉ እዳናጣት
ግን አችን ያገየ ወድ ታዲሏል በትምረቷም በሰራዋም ስነሰራአቷም የኔ አሰተዋይ በቻምን ልበልሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ያሰብሺውን ፈጣሪ ያሳካልሺ የኔቆጆ
ቡራ ይበቃሀል ፕራኩ የምትሉ😢😢😢😢😢
😢😢😢
ትንሺ ይሂዱበት
ትንሽ ይሸቅሉክክክክክክክ
ይበቃል ኡኡኡ
ኧረበቃንኡኡኡኡ
ታረቁ ታረቁ ታረቁ😢😢😢
ara beqani 😢
አወ ግድነው ልጆችሽን አድበያቸው😢😢🎉🎉
😢😢😢😢😢😢
አረ ወዮ
አው ይታረቁ መላ በይን😢😢😢
ፕረንክ ነው ቡሩክ በከበድ ነው የመጠው ሀይሚ ተረገጊ የሚቲሉ ደሚሩኝ🎉
Betam
በጣም በዛ በናትህ ይብቃህ በሉት አብርሽ በጣም ያስጠላል ትምህርታን እንዳትማር አታድርጋት እባካችሁ
እወ
አዉ
ሀይሚ እራስሽን ጠብቂ ፈተና ሁሉ ለመልካም ነው ብቻ እራስሽን ሁኚ ጠክሪ❤
ብሩኬ ብራኩ ይበቃዉ የምር ሴትልጅ ተሠፋተቆረጠች ቆረጠችነዉ ተወደደችም ወደደች ከጠላችም ጠላችነዉ የምትሉ😢❤
ጀግናዋ ሀይሚ መጣች 💪ብሩክ የናቱ ልጅም እሱ አይደለም ይሄ 😔ቆንጆ ፈጣሪ ያለዉ ነው ሚሆነው 🙏ትምርትሺ ላይ አተኮሪ አድርጊ 💪ጎበዚ ልጅ ነሺ ትልቅ ደረጃ ትደር ሻለሺ 😍😍😍እንዳታለቅሺ አደራ 🙏ደሞ ዛሬ እምር ብሎብሻል 😍😍😍😍ውድድ
ሀይሚ ሲታለቂሽ ማየት አልፈልጋም ወለሂ😢😢😢
ደምርኝ 💖💖🤲
ደምሪኝ
😒💝💝አዎ
እኔም😢
እኔም
የመጨረሻው ቪዲዮንው ናጌ ፕራክ ናው ብሎ ይመጣሉ የምቲልት 👍👍አሳዩኝ
ነጌ የልቃል
ሁለት ይቀራል ይስሩ😂
ብሩኬ ብራክነው በለን ይደብራል❤❤❤
@@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ አረ ተይ በቃ
እኮ የታወቀነዉ😂
ብሩኬ እባክህ ቃላት አጠቃቀም ተጠንቀቅ።ሃይሚየይ የትንሽ ትልቅ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግሽ(ያኑርሽ)።
አሜን፫
ሀይሚ የኔ ልእልት ዛሪ ደግሞ በጣም ታምራለሽ አነጋገርሽ የትልቅ ሰው ልጅ ነሽ ጥሩ አስተማሪ ነው ጠንካራ ሴት ብሩክ ታድለሀል እደቁላል ያዛት ከቻልክ ከቁላል በላይ
እር ለተመልካች ክብር ይኑር😢 የምትሉ እኛ በናንተ ምክንያት መሞት አለብን😮😢😂
አክብሩን. ካለዛ. ዋ
ሳህ💔💔💔💔💔
ወጭው በኔ😅😅
😢😢😢😢
😅😅😅😅😅😅
ሀይሚዬ ጨረቃዬ የኔ አስተዋይ ለነሱ ጋደኝነት ሰትዪ አንቺ የምትወጂው ሰው መራቅ ማለት ትልቅ መስዋት መክፈል በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህረት ነው 👌❤❤❤
አረ አድስ ጀመርነኝ
በጣም ጀግና ሴት የኔ ልእልት
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም❤❤
ሀይሚ አንች ኮ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ❤️ሲታለቂሽ ማየት አልፈልጋም ❤️🩹🥺🥺
ደምሪኝ🎉❤
ሀይሜ ሰው የሚልሽን ትተሽ አንደኛው ነገር ትምሕርትሽን ተከታይ ሌላው ብሩኬ ሴት ቢኖረው እሄን ያህል ከአንች ጋር ፍቅር ፍቅር ለመጫወት አችልም ነበር ስለዚህ አሁንም ቆም ብለሽ አስቢበት ከብሩክ ያንች ነው❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ አንች ኮ በጣም ጀግና ሴት ነሸ ❤ሰታለቂሸ ማየት አልፈልጋም❤❤❤❤
የኔ ዉድ እህት ጀግና አስተዋይ ነሽእካ ፓራክ ምሆነ አልሆነ ማሬ ትምህርትሽ ላይ ትኩርት አርጌ በተርፈ ውድድድ አናረግሻለን❤❤❤
ቡሩኬኮ.ገና ኣልበሰለም ንግግረ ኣልችልም ዶሞ ሰለ ሴት ልጅ ክብር ያወራል ኣታፍርምሃይምየ ስነ ሰርኣት ኣነጋገር. ኣቤት ኣንደኛ❤❤
ወግጅ ውልክፍ ደንቆሮ
@@FggRy-x2nደምሪኝ❤🎉
ተይ ስራ ነው ቦሀላ ታፍራላችሁ አትሳደብ
Eresewchi teregagu
አስመሳይ በዛ
ሀይሚዬ አንች እኮ ጀግና ሤት ነሽ ወደትምህርትሽ ትኩረት አድርጊ❤❤❤❤የኔ ጨረቃ
Btekekel
ሀይሚ የኔ የዋህ አሁን አንች ሁለቱን ለማቀራረብ ሞክረሻል አልሆነም ስለዚህ አንች ከዚህ በኋላ ለተወሰነ ቀን ከሚዲያ አትታይ ቴሌፎን ቢደውሉ አታንሽ ይበቃል ወደ ትምህርትሽ አተኩሪ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ቅመሟ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ኩሩ የሆንሽ እነዚህን ወንበዴዎችን ተያቸውና ወደራስሽ ተመልሰሽ ትምህርትሽን ተማሪ የኔ ጀግና መቼም ስቴለቅሺ ማየት አንፈልግም የኔ እናት አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
ዝም ብላችሁ አለሁልሸ በሉኝ በቃ በጣም ኮፍቶኛል😭😭💔💔
ብሩክ አለልሽ ክክክክክ
አይዞሽ
አይዞሽ😢
አለሁልሽ አለሁልሽ አይክፏሽአይዞሽ❤❤❤❤
አለሁልሽ አይዞሽ
ቡርኬ ካፍህ ለምታወጣቸዉ ነገሮች ተቆጠብ ሀይሚዪ ደሞ ለሁለት እየፍተኑሽ ነዉ ሀይሚዪ የራሣቸዉ ጉዳይ😢😢😢😢😢
ሀይማና ብሩኬ አይለያዩም የምትሉ😢
የኔ ጮጨ አችኮ እደትልቅ ነው የምታሰቢው ትልቅ ሰው ነው አችሆደ ያለው ብየሺ አለሁ አችኮ ቆጂና ብቻሳይሆን አሰተሳስብሺ ታፈሺ የሚወጣው ቃላት ይገረሞኛል አሟልቶ ሰቶሻል መልክ አሰተሳስብጋ መልክ አሰተዋይነት ጋ አሟልቶ ሰቶሻል የኔዘናጪ በጣም ጀግና ነሺ❤❤❤❤ብራ ብራኩ ይበቃል
አይሚዬ አይዞሽ ይውት ይቀጥላል አቺኮ ጀግና ሴት ነሽ የኔ ውድ እናም አቺ ጠካራ እሽ ትምርትሽ ላይ ፎከስ ብቻ አድርጊ የኔ ውድ ፈጣሪ ከተገፉት ጋ ነው ❤❤❤😢😢
ቡራ አንተ እደዚህ አይነት ሰዉ አይደለህም አይደለም ሴትን ልጅ ልታመናጭቅ ቀና ብለህ አትናገርም ታዳ ያ ማንነትህ የት ሄደ ፕራክ ቢሆን የምትጠቀመዉ ቃል ይደብራል ምናለ ለሀይሚ ብታስብላት ምነዉ ተምርቷ ላየ ትኩረት አድታረግ ነዉ የምፈልገዉ ትል የለ እና ለምን ታስከፈታለህ 😢😢😢ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ እኛ እናተ እድታድጉ እጂ ጭቀት አድጨመሩልን አይደለም የምናበረታታችሁ እኛንም ተሳዳቢ አታርጉን እኛ ባየንዉ ልክ ነዉ የመንናገረዉ ምናልባት አብዝተን ስለወደድናችሁ ከሆነ መዉደድም እዳለ መጥላትም እዳለ አትርሱ አጉል ተናጋሪ አታረጉን ጥሩ ነገር እጂ ጭቅጭቅ አታሳዩን
Hayimiye piranki duraa defacha jira buruk hin gowomin eshii pirankidha warri jetaan laik godha
Yes 💯💯💯🤣🤣💪
ዛሬ በጣም አምሮብሻል ሀይሚየ የምትሉ🎉🎉
Betam Haymi ❤❤❤❤❤❤
ሃይሚ ጂግና ንግግርችህ በታም ደስ ይላል ኣይዞች ሁሉ ያልፋል ❤❤❤ ብሩክ ግን ባልፎይ የተናገርኮው ኣስታውስ ❤❤❤ ኣንጋገርህ ግን ኣስተካክል ። ሃይሚ ስከህሎትም ኣይትችሀንቂ ድንግል ማሪኣም ካንቺ ጋር ትሁን ❤❤❤❤
ሃይሚየ የኔ ጀግና ሴት በርችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚዬ ተከፍተሽ ማየት አንፈልግም ጠንከር በዬ ያን ፈተና እስኪያልፍ😢ከፕራንክ ቡኃላ መዝናናት ስላለ ናፈቀኝ🎉🎉
ferewu 😢
ሀይሚዬ አንች ኮ በጣም ጀግና ሴት ነሽ የኔ ዉድ 😢😢😢
ታረቁ ከፀብ ፍቅር ይሻላል ጨረቃዬ ደሞ በጣም ኣምሮብሻል❤❤❤
ብሩክ ሚባለው ልጅ መልክ ብቻ እንጂ ሰገጤ ነገር ነው ሀይሚ ትምህርትሽን ተማሪ እንደዚህ አይነት እባብ ሰዉች ከአላማ ያስታሉ
ሃይሚየ አንች ኮ በጣም ጀግና ሴት ነሽ የኔ የዋህ ኡፍፍ😢😢ቡሩኬ ግን ካፍህ ለምታወጣቸው ቃለት ተቆጠብ😮😢
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዴን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ነብያችን🎉🎉
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤
ሠሉ አለ ነብ❤❤❤
SAW
ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም❤
በጣም አዝኛለሁኝ በብሩክ እንደዚህ አልጠብቀዉም ነበር ያሳዝናል ሀይሚ አይዞሺ ልብሺን እንደሰበረዉ ይገባኛል የኦንዴስም ልብ ተሰብሮአል በብሩክ ግን አንች ትኩረት እትምህርትሺ ላይ ይሁን በሁለት እግርሺ ለመቆም ትኩረት ለትምህርትሺ በሁለት እግርሺ ስትቆሚ ሚሊየን ብሩኮች ይመጣሉ ፈጣሪ ከአንችጋር ይሁን ግን አዝኛለሁኝ በብሩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ አሁን ምን ልበል😢😢😢 ተው አታሳቃዩን ብሩክ ለምን ለኛ አታሳብልንም እንዴ 😢😢 ሀይሚዬ አይዞሽ የኔ ሙሉ ሴት ❤❤❤❤
ተያቸው ትንሺ ይስሩ ስራ እኮ ነው
ድክመቴ የኔስቀቀን❤❤ሀይሚነቴ አቤት አነጋገር አቤት ስነስርአት አቺብቻ ተናገሪ አቺብቻ አዉሪ የኔቅመም አላህ ይጠብቅሽ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤💔😥
ሀይሚየ ጠንክሪ አይዞሽ ትምህርትሽን አደራ እመቤቴ የተባረከውን ጎደኛ ትሰጥሻለች ፀልይበት ሁሉነገር ለበጎ ነው :: ቨዶዎ ስሪ እዳታቋርጭ ከጎንሽ ነን እርሜ ልኩን ሲጨነቅ ይኖራል ከሀዲ ስለሆነ
አብሽሪ ሀይሚየ ሴት ልጅ ሲከፋት አልወድም የምትሉ በላይክ🎉🎉
ሀይሚነቴ የኔ ጅግና ታታሪ የአነጋገር ችሎታሸ ይለያል የኔ አንደበተ ጣፋጭ ያለሸ በራሰ መተማመን ሁሌ ይደንቀኛል የኔ ልዩ ሴት ቡራየ የቅመምዋ ንጉሰ ሂዱበት በቃ የሰዉ ወሬ አትሰሙ ዝም ብላቹ ሰራቹን ሰራ የኔ መሪዎች❤❤
በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔ ጀግና የሴት ኩራት ትምህርትሽ በጥንቃቄ መማር አልብሽ ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ስለሴት ክብር ያወራል ማፈርያ ፕራክም ቢሆንም ተጃጃልክ ለንግግርክ ለከት ይኑርክ ስትል የከረምከዉን ስታይ ቢዲዮዉን አታፍርም ሀይሚ ዳይመድናት እመነኝ ካተ የተሻለ ህይወት የሚያኖራት ይኖራል ግን ከዚህን በፊት ቢያስ ስላሳለፋችሁት ጥሩ ግዛት እያሰብክ የማይሆን ቃላት አትናገር. ሀይሚ ማለት በጣም ጥሩ ልጅናት መጣህ ቀረክ ምንም አትጎዳት እመነኝ ስቱ ነዉ. ያሰፈሰፈዉ
በክት ባለፈው ሀይሚን ስታሙ ነበር አሁን ብሩክን
ሀይሚየ የኔ ጀግና እዳታለቅሺ ትምህርትሺላይ ትኩረት አድርጉ
ሀይሚዬ አምሮብሻል ማሬ❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ 💞🤲
@ehf4hd522 እሺ
እር ፕራክ ይብቃን ለኛም አስቡልን😥 ሀይሚዬ የኔ ጨርቃ አምሮብሻል ንግስቷ💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ቡርኬ ሂድበት😂 ይህ መጋኛ ህዝብ ወሬ ይወዳን ባይሆን ለሀይሚ ሹክ በላት😂❤❤❤
ብሏታል ሲጀመር
ክክክክክ አወ ይህዱበት ነገ ልጅቶን ይዘዉ ይምጡ
Hhhh kenesu diram yemedam kimemoch comment yazinanal
ara tayi 😢
አች የተመታሽ😰😂😂
ሃይማኖት የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ❤❤❤❤ቡሩክና ፍፁም አንድ አይነት ልብስ በጣም ታምራላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሴት የትንሸ ትልቅ ሀይሚየ የኔ ዘመን ጀግና ሴት ማለት አችነሸ የራሰሸን ጓደኝነት ተትሸ ለነሱ ጓደኝነት ሰትይ ለማሰታረቅ የመጣሸዉ ግን አች ፈተናሸን ተዋእተሻላ ለሁለት ጓደኛሞች ሰተይ ራሰሸን መሰዋት ያደረጎሸዉ ቡራም ይብቃሂ ፕራኩ እሷ ትምህረት አለባት በትረፉየኔ ቅመም ሙሉ ሴት እና ቡራየ እወዳቹሁለሁ ❤❤❤❤❤❤
ማነዉ ግንእደኔ እነዚህን ልጆች ወዶ እየተሰቃየ ያለ😢ሀይሚየ የኔሴት ጠካራሁኝ እባክሽ ስታለቅሽ ማየት አልፈልግም😢😢😢
እኔ ክንፍ በየ
በጣም ያስለቀሰችኝ በተለይ ትናትና😭😭😭
ብሩክ ግን የምር ለራሥህ የማይፀጽትህን ቃላት ብትጠቀም መልካም ነዉ የምትሉ ደምሩኝሀይሚዬ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል
ሀይሚ እንባ ካንቺ ሲፈስ ማየት አልፈልግም😢😢😢😢 የኔ ሙሉ ሴት ማርያምን መከፋትሽን አልወድም
አይዞሽ እህቴ አፊቃሪ ሁለም ይጎዳል እሺ ታሰፋ አትቁረጭ❤❤❤❤❤
በርቺ ሀይሚ ጋደኛውንም እንዳታምኚ ላይፍሽን ኑሪ እግዚአብሄር የሚሰጥሽን አታውቅም የኔ ቅመም ጎደኛውም የፍቅር ሰው አይደለም እሱን እንዳትይዢ በርቺ በትምርትሽን ጎብዢ ጥሩ ወንድሞች አሉሽ
ሀይሚዬ የኔ ትሁት ተረጋግ እራስሽን ጠብቅ❤❤😢😢
በጣም ታሳዝናለህ💔💔💔💔💔💔💔 ለነገሩ አሁንማ ጥሩ ላይ ነህ ምን ትሰራልሃለች 😢😢😢 ለእሷም እግዚአብሔር አለላት 😢ይቅናህ💔💔
Haymiዬ 🥰ኣንቺ ጅግና ነሽ ኣይዞሽ ት/ትህ ትኹረት ኣርጊ የኔ ማር ፈተና ነው በጭራሽ ማለየያት የምሎው ነገር የለም 💘ሂወት ይቀጥላል ብቻ ሳይሆን ፍቅራቻችሁን ይቀጥላል ❤️ኣንቺ ብቻ ኣይዞህ 💪❤️❤️
ሁሉምይቅሩብሽ የኔ ጀግናአይሆኑሽም በቃ ቁረጪ አደውይልኝ አለሽ ጠግቧል ስለዚህ እራስሽን ጠብቂ ፍፁምም ቢሆን አያስፈልግሽም በቃ ለትንሽ ጊዜ ነው የምትጨነቀው በርቺ የተነካካ ነገር ጥሩ አይሆንም አይዞሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን
አይዙሽ ሀይምዬ ያልተሰበረ የለም😢😢 የኔ ታሪክ ሚዲያ ስለሎጣ ነው እንጂ ከንቺው ታሪክ በ99 እጥፍ የኔው ይበልጣል
ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል
😢😢😢😢ሱለሏሁአለይህወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉
ሱለላሁአለይወሰለም
ሰለላሁ ወኣለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሃይምዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል 🥰
ሀይሚዬ የኔ ጀግና እንዳታለቅሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እሬት እሬት ያለ ፕራክ ይደብራል😢😢😢😢😢😢😢
ሃይሚዬ ብቻ ሲታላቅሺ ማያት አልፋላጊም እሺ የኔ ውድ ሁልም ያልፋል አንቺ ጃግና ናሽ እኮ የኔ አስተዋይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አይዞሽ 🥰🥰🥰🥰
ሀይማኖት ታደሰ አንደበተ ጣፋጭ ልዬ ሴት ትምህርትሽን ተማሪ አባትሺን እና ወዲሞቺሺን ኮራ አርጊ እዲሁም ኢትዮጵያን❤❤❤❤🎉
ሀይሚየ የኔቋንጆ አይዞሽ ጎበዝ ከራስሽ በላይ ለሰው የምትጨነቂ ደሞ ብሩኬ ፕራክህ ቢያበቃ ጥሩ ነው ከዚህ በላይ አታስጨንቃት 😭😭😭😭
ስትታረቁ መጣለዉ ቻዉ 🙋🏃🏃እኔ ጭቂጭቂ አልዎድም 🙅የመዳመም አላነሰኚም ሆ😒
እኔም ቻው
አወምንአጠፋን እምንቀጣ ሥታረቁ እመጣለን
Inem😂
እኔምፋቅርሲሆኑእመጣለሁ
እውነት ነው ሀይምዬ ሂወት ይቀጥላል አይዞሽ የኛ ቆንጆ ፈጣሪ ያበርታሽ ፈጣሪ ያዘጋጀልሽ አለ ሀይሚዬ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ እና አይዞሽ
ሀሚ የኔ ጀግና ሴት ውድድድ እናረግሻለን አላማሽ እንዳትስች በርቺ 1ብሩ ቢሄድ 100 ብሩክ ይበጣል።
Waani kuni hundu phiranknkidha waari akkako burukfi fuxhum waali gaalani hayimi irati phiiranki hojecha jiiru jetan like❤❤❤❤
Dhugaa😂
Biruk miti dhuga nati fakate ama gae💔💔😭😭
Maaloo dhugaa waqaosso akkas ta'ee baredaa turee
@@qadsahq1380 lakki dhuga isa dura hayimini phiranki goote burukin arsite deebisafi jiiru yoni phirankin tayyin
💯💯💯💯🤣🤣🤣🤣
ሀይምዬ አይዞሽ ሂወት ይቅጥላል ሁሉ ነገር ያልፋል የምትሉ ብቻ 👍❤
ሀይሜየ አችኮ ጀግናነሽ😢 የኔልዩ ሴት😢 መገዱን ጨርቅ ያርግለት ለምን ጥርግ አይል😅😊
ፖራንኩ ደስ ይላል ጀግና ነህ ቡሩኬ ብድሩ የማይመልስ ወንድ አይደለም ቻይው እንግዲ😂 ሃይምዮ የእጅሽ ኖው
ለምትጠቀመው ቃላት ተጠቀቅ ምንም ፕራክ ቢሆንም እሷን አትስደባት 😏😏 የኔጨረቃ ይሄንም ታልፊዋለሽ ጠከር በይልኝ😢😢😢
ሀይም ታይ በቃ ትምርትሺን ቱኩረት አዴርግ እግዚአብሔር ያህልዉ ይሁናለ አይዞሽ የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢
የኔ ዉድ የኔ አስተዋይ የኔ ጀግና ሴት አንቺ ማለት አስተዋይ ልጅ ነሽ እኛ ሁሉም ነገር ያልፋል አይዞሽ 🥲😌
ቡራ ሀይሚ ግን አየተሰቃየችዉ ግን ይበቃል❤❤❤ግን ስታለቅስ አልከበደህም ቡራ ለማንኛውም ይበቃታል በናት❤❤❤
ሀይማዬ የኔ ውድ አይዞሽ ተከፍተሽ ማየት አንፈልግም ቡራ በእግዚአብሔር ይበቃል ሀይማን አታስከፋት ትወድለች አረ ተው 😢😢😢😢😢
ሰላም ሀይሚዬ የኔ ዉድ የኔ እነቡጥ ፅጌሬዳ አይዞሽ ተወጪዉ ይሄንን ፈተና ፕራክ መሆኑ እንጂ አንቺ እራስሽ እዉነት ቢሆን ኖሮ እንኳን ልታስታሪቂያቸዉ አንቺ እራስሽ የሚሰማሽ ስሜት አቀዋለሁ ይሄ ነገር ይቅር በለናል ይከብዳል ተዉ ፕራኩን ቋጩት እባካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይሚዬ የኔ በሳል ንግግርሽ በጣም በሳል እውነት ደስይላል አንችን ያገባ እድለኛነው ለቁምነገር እግዚአብሔር ያብቃሽ ኮፊደንትሽ በጣም ደስይላል እመብርሃን ትጠብቅሽ!!!
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
አሜን🤲🙏❤❤❤
ሃይሚየ የኔ ቆጆ ኣች መልካም ልጅ ነሽ ማሪ ትምርትሽ ትኩረት ኣድርግ እናት❤❤❤ ብርክ ግን ካንታ የሄ ኣልጠብቅም ነበር😢😢😢
ሀይሚዬ አይዞሽ ዬኔ ቅመም በርቻሊን ዬኔ ጀግና❤❤❤
ኧረ ቡራዬ ይበቃሀል ፕራኩ ካላስ የምትሳደቡሰዎችደግሞ ነገ ታፍሩበታላችሁ ስረአትያዙ ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ የትልቅ ትንሽ ዛሬ ደግሞ አለባበስሽ የኔ ቅመም ስስቴ እኔን ክፍት ይበሀኝ
ቅመማየኔቆንጆ፡በጣምአምሮብሻል፡እንዲአምሮብሽ፡ሥለመጣሽ፡ደሥብሎናል፡በጭራሽ፡ተጎድተሽ፡ማየትአንፈልግም፡የሚወድሽ፡ብዙእንዳለሁላ፡የሚጠላሽም፡ብዙአለ፡ሁሌምፍክትብለሽ፡ነይልን፡የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተወጪውሁሉንምያልፋል
እውይ የኔ ጨረቃወች❤❤ ሀይሚነቴ ዛሬ አምሮብሻን የኔ ፅሀይ❤❤❤ በፍቅር ኑሩልኝ አበባወቼ❤❤ ሀይሚዬ ሀይሚዬ❤❤❤ የኔ ብቻ አለሜ❤❤❤
❤❤❤የእኔዋ እኅት አለሜ
@Bety2026 የሄሉዬ እህት የኔውድ😘♥
❤❤❤❤❤💕💕💕
Yene konjo ❤❤❤❤haymi
እናተ ዘዋሪ ሁላ😅😅😅 እንደጋጣሚ ስገባአየሁሽ😅@@Bety2026
ሀይሚ የኔ ጀግና ሴት ቅጢይበት አይዞሽ በርቺ❤❤❤
የኔ ፍቅር አለባባበሽ ሲያምር❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
ማነው እንደኔ የብሩኬ ቃላት የዘጋው ፕራንክም ቢሆን ያስጠላል ሃይሚ ደሞ ተረጋጊ ትምርትሽ ላይ ኣተኩሪ
ብሩክ ግን የሴት ልጅ እንባ ለሴት ልጅ ስትል የነበረው ለመድ ነበር የምትሉ የላይክ ምልክቱን ግጨኝ ሀይማዬ የኔ ቆንጆ😊 አትዘኚ ብዙ ብሩኬ ካ አሉ❤❤❤❤❤😮😮
ግን,ይችልጅ ያገኝ ታድልዋል,አሥታዋይ የሆነች ልጅ በተምርትሽም ጎብዥይ የኔወድ
እዉነት የምር🥺😥
ሳህ❤❤
በጣም❤❤❤
ቡሩኬ የማትፀፀትበትን ንግግር ተናገር የሴትን ልብ አትስበር ኘራክም ከሆነ አብርደው ሀሚዬ ጀግና ነሽ የእኔ ቅመም የምትሉ በላክ አሳዬኝ
ውዴ ደምርኝ ❤
Jagininatuwa..diro..new..yetamesekeralat
Mn yargachu bruke beka man awra alew fsumm 😢😢
የኔ ዉድ እዉነትሽን ነዉ
አዎ በተለይ አያገባሽም ምናገባሽ አትጩሂብኝ ወዘተ __የምጠቀሞው ቃላት በጣም ይደብራል😢
ትምህርቷ ላይ ትኩረት አድርጌ የምትሉት😢😢😢👍👍👍👍👍👍
😢ትክክል
ዴምሪኝ🎉
damirinyi😢😢😢😢
@MalasachiHuseni ዴምሪኘ
Damruny esk konjowch
እኔ በሂወቴ ዩቲብ ላይ የወደድኳቸው ዩቲበሮች እነዚህን ነበር ግን ቡርኬ በጣም ቃላት አጠቃቀሙ ይከብዳል ፕራክም ቢሆን ሴት ነች ያውም ብዙዎቻችንን ያፈዘዘች አነጋገሯ ስርአቷ ወላሂ አንችን የወለደች እናት ትበረክ❤
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ በየት በኩል ላግኝሽ አደነኩሽ እኔ በአንቺ እድሜ እያለሁ እንደዚህ አይነት ጥንካሬም ትግስት የለኝም ደግሜም አይኑንም አላየዉም ጎበዝ ጀግና ነሽ ፕራንክም ቢሆን ለሀይሚ የሚገባ ቃላቶች አይደለም ብሩክ እየተጠከምከዉ ያለዉ ቃላት በጣም ይከብዳል ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዝአብሔር ካሰብሽዉ ቦታ ያድርስሽ ትምህርትሽ ላይ በተቻለሽ መጠን ለማተኮር ሞክሪ ህይወት ይቀጥላል ብለሽ የለ እንደታላቅ እህት ስልክሽን አግኝቼ ባናግርሽ ባጽናናሽ ደስ ይለኝ ነበር ምን አባቴ ላድርግሽ የኔ ቆንጆ አለቀስኩ በእዉነት ቃላቶች ሰዉን ይጎዳል ከቃላት ዱላ ይሻላል።
የሄ ነገር ፕራክ ነው 👍👍የምትሉ ለማንቻውም ፍቅርችሁ ነው የሚምራው እዳዚህ አይነፋም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ❤🎉
በቀል ነው😂
ሀይሚ ግን የእኔ እናት ምን አይነት እናት የወለደችሽ የትንሽ ትልቅ እስማርት መልክ መልካምነት ልባም መልካም ሴትነት ፣አስተዋይነት ሁሉን አማልቶ የስጠሽ ተባረኪልኝ የእኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ❤🎉
Demerege❤❤❤❤
@@ሶሲናግሬስእሽ የኔ እናት
@@MartaMenoእሽ
❤️❤️❤️❤️❤️🥰H🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
ማነዉ እንደኔ ሀይሚ ስታለቅስ ያዘነ😢😢
እኔ
I'm
እኔ ስታለቅስ ማየት አልፈልግም የናዋ ልበ መሉ ሴት❤
Betam Haymi yena fker ❤❤❤❤
ደምርኝ❤🎉@@nanibelete8583
እዉነት እንዳልሆነ 100% እርግጠኛ ነኝ ይሄ ነገር ክፋቱ አንደኛ ሀይምየ እየተጎዳች መሆኗ እንጂ ለኛ ለኦዴንሱ ትልቅ ትምህርት እንድንወስድበት የተፈለገ ነገር ነዉ እዉነት ፍፄ እንኳ የምር ጓደኛ ከሆነ ለእሱ እንጂ ለሷ መናገር የለበትም ሲቀጥል ደግሞ ጓደኝነት ማለት እራስን መስዋት ማረግ እንጂ ፍላጎቱን አስቀድሞ ጓደኛን መክዳት ነዉ ብየ አላስብም በዚ በኩል ብሩኬን እደግፋለሁ ለማነኛዉም ነገ የመጨረሻ ቀናችን እንጠብቃለን እባካችሁ ሴትልጅ ስንሆን ትንሽ ነገሮች ተስፋ ያስቆርጡናልና እባክህ ብሩኬ ቀን እየረዘመ በሄደ ቁጥር ሀይምየን እስከመጨረሻዉ እዳናጣት
ግን አችን ያገየ ወድ ታዲሏል በትምረቷም በሰራዋም ስነሰራአቷም የኔ አሰተዋይ በቻምን ልበልሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ያሰብሺውን ፈጣሪ ያሳካልሺ የኔቆጆ
ቡራ ይበቃሀል ፕራኩ የምትሉ😢😢😢😢😢
😢😢😢
ትንሺ ይሂዱበት
ትንሽ ይሸቅሉክክክክክክክ
ይበቃል ኡኡኡ
ኧረበቃንኡኡኡኡ
ታረቁ ታረቁ ታረቁ😢😢😢
ara beqani 😢
አወ ግድነው ልጆችሽን አድበያቸው😢😢🎉🎉
😢😢😢😢😢😢
አረ ወዮ
አው ይታረቁ መላ በይን😢😢😢
ፕረንክ ነው ቡሩክ በከበድ ነው የመጠው ሀይሚ ተረገጊ የሚቲሉ ደሚሩኝ🎉
ደምሪኝ❤🎉
Betam
በጣም በዛ በናትህ ይብቃህ በሉት አብርሽ በጣም ያስጠላል ትምህርታን እንዳትማር አታድርጋት እባካችሁ
እወ
አዉ
ሀይሚ እራስሽን ጠብቂ ፈተና ሁሉ ለመልካም ነው ብቻ እራስሽን ሁኚ ጠክሪ❤
ብሩኬ ብራኩ ይበቃዉ የምር ሴትልጅ ተሠፋተቆረጠች ቆረጠችነዉ ተወደደችም ወደደች ከጠላችም ጠላችነዉ የምትሉ😢❤
ጀግናዋ ሀይሚ መጣች 💪ብሩክ የናቱ ልጅም እሱ አይደለም ይሄ 😔ቆንጆ ፈጣሪ ያለዉ ነው ሚሆነው 🙏ትምርትሺ ላይ አተኮሪ አድርጊ 💪ጎበዚ ልጅ ነሺ ትልቅ ደረጃ ትደር ሻለሺ 😍😍😍እንዳታለቅሺ አደራ 🙏ደሞ ዛሬ እምር ብሎብሻል 😍😍😍😍ውድድ
ሀይሚ ሲታለቂሽ ማየት አልፈልጋም ወለሂ😢😢😢
ደምርኝ 💖💖🤲
ደምሪኝ
😒💝💝አዎ
እኔም😢
እኔም
የመጨረሻው ቪዲዮንው ናጌ ፕራክ ናው ብሎ ይመጣሉ የምቲልት 👍👍አሳዩኝ
ነጌ የልቃል
ሁለት ይቀራል ይስሩ😂
ብሩኬ ብራክነው በለን ይደብራል❤❤❤
@@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ አረ ተይ በቃ
እኮ የታወቀነዉ😂
ብሩኬ እባክህ ቃላት አጠቃቀም ተጠንቀቅ።ሃይሚየይ የትንሽ ትልቅ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግሽ(ያኑርሽ)።
አሜን፫
ሀይሚ የኔ ልእልት ዛሪ ደግሞ በጣም ታምራለሽ አነጋገርሽ የትልቅ ሰው ልጅ ነሽ ጥሩ አስተማሪ ነው ጠንካራ ሴት ብሩክ ታድለሀል እደቁላል ያዛት ከቻልክ ከቁላል በላይ
እር ለተመልካች ክብር ይኑር😢 የምትሉ እኛ በናንተ ምክንያት መሞት አለብን😮😢😂
አክብሩን. ካለዛ. ዋ
ሳህ💔💔💔💔💔
ወጭው በኔ😅😅
😢😢😢😢
😅😅😅😅😅😅
ሀይሚዬ ጨረቃዬ የኔ አስተዋይ ለነሱ ጋደኝነት ሰትዪ አንቺ የምትወጂው ሰው መራቅ ማለት ትልቅ መስዋት መክፈል በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህረት ነው 👌❤❤❤
አረ አድስ ጀመርነኝ
በጣም ጀግና ሴት የኔ ልእልት
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም❤❤
ሀይሚ አንች ኮ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ❤️ሲታለቂሽ ማየት አልፈልጋም ❤️🩹🥺🥺
ደምሪኝ🎉❤
ሀይሜ ሰው የሚልሽን ትተሽ አንደኛው ነገር ትምሕርትሽን ተከታይ ሌላው ብሩኬ ሴት ቢኖረው እሄን ያህል ከአንች ጋር ፍቅር ፍቅር ለመጫወት አችልም ነበር ስለዚህ አሁንም ቆም ብለሽ አስቢበት ከብሩክ ያንች ነው❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ አንች ኮ በጣም ጀግና ሴት ነሸ ❤ሰታለቂሸ ማየት አልፈልጋም❤❤❤❤
የኔ ዉድ እህት ጀግና አስተዋይ ነሽእካ ፓራክ ምሆነ አልሆነ ማሬ ትምህርትሽ ላይ ትኩርት አርጌ በተርፈ ውድድድ አናረግሻለን❤❤❤
ቡሩኬኮ.ገና ኣልበሰለም ንግግረ ኣልችልም
ዶሞ ሰለ ሴት ልጅ ክብር ያወራል ኣታፍርም
ሃይምየ ስነ ሰርኣት ኣነጋገር. ኣቤት ኣንደኛ❤❤
ወግጅ ውልክፍ ደንቆሮ
@@FggRy-x2nደምሪኝ❤🎉
ተይ ስራ ነው ቦሀላ ታፍራላችሁ አትሳደብ
Eresewchi teregagu
አስመሳይ በዛ
ሀይሚዬ አንች እኮ ጀግና ሤት ነሽ ወደትምህርትሽ ትኩረት አድርጊ❤❤❤❤የኔ ጨረቃ
Btekekel
ሀይሚ የኔ የዋህ አሁን አንች ሁለቱን ለማቀራረብ ሞክረሻል አልሆነም ስለዚህ አንች ከዚህ በኋላ ለተወሰነ ቀን ከሚዲያ አትታይ ቴሌፎን ቢደውሉ አታንሽ ይበቃል ወደ ትምህርትሽ አተኩሪ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ቅመሟ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ኩሩ የሆንሽ እነዚህን ወንበዴዎችን ተያቸውና ወደራስሽ ተመልሰሽ ትምህርትሽን ተማሪ የኔ ጀግና መቼም ስቴለቅሺ ማየት አንፈልግም የኔ እናት አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
ዝም ብላችሁ አለሁልሸ በሉኝ በቃ በጣም ኮፍቶኛል😭😭💔💔
ብሩክ አለልሽ ክክክክክ
አይዞሽ
አይዞሽ😢
አለሁልሽ አለሁልሽ አይክፏሽአይዞሽ❤❤❤❤
አለሁልሽ አይዞሽ
ቡርኬ ካፍህ ለምታወጣቸዉ ነገሮች ተቆጠብ ሀይሚዪ ደሞ ለሁለት እየፍተኑሽ ነዉ ሀይሚዪ የራሣቸዉ ጉዳይ😢😢😢😢😢
ሀይማና ብሩኬ አይለያዩም የምትሉ😢
😢😢😢😢😢😢
የኔ ጮጨ አችኮ እደትልቅ ነው የምታሰቢው ትልቅ ሰው ነው አችሆደ ያለው ብየሺ አለሁ አችኮ ቆጂና ብቻሳይሆን አሰተሳስብሺ ታፈሺ የሚወጣው ቃላት ይገረሞኛል አሟልቶ ሰቶሻል መልክ አሰተሳስብጋ መልክ አሰተዋይነት ጋ አሟልቶ ሰቶሻል የኔዘናጪ በጣም ጀግና ነሺ❤❤❤❤ብራ ብራኩ ይበቃል
አይሚዬ አይዞሽ ይውት ይቀጥላል አቺኮ ጀግና ሴት ነሽ የኔ ውድ እናም አቺ ጠካራ እሽ ትምርትሽ ላይ ፎከስ ብቻ አድርጊ የኔ ውድ ፈጣሪ ከተገፉት ጋ ነው ❤❤❤😢😢
ቡራ አንተ እደዚህ አይነት ሰዉ አይደለህም አይደለም ሴትን ልጅ ልታመናጭቅ ቀና ብለህ አትናገርም ታዳ ያ ማንነትህ የት ሄደ ፕራክ ቢሆን የምትጠቀመዉ ቃል ይደብራል ምናለ ለሀይሚ ብታስብላት ምነዉ ተምርቷ ላየ ትኩረት አድታረግ ነዉ የምፈልገዉ ትል የለ እና ለምን ታስከፈታለህ 😢😢😢ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ እኛ እናተ እድታድጉ እጂ ጭቀት አድጨመሩልን አይደለም የምናበረታታችሁ እኛንም ተሳዳቢ አታርጉን እኛ ባየንዉ ልክ ነዉ የመንናገረዉ ምናልባት አብዝተን ስለወደድናችሁ ከሆነ መዉደድም እዳለ መጥላትም እዳለ አትርሱ አጉል ተናጋሪ አታረጉን ጥሩ ነገር እጂ ጭቅጭቅ አታሳዩን
ደምሪኝ
Hayimiye piranki duraa defacha jira buruk hin gowomin eshii pirankidha warri jetaan laik godha
Yes 💯💯💯🤣🤣💪
ዛሬ በጣም አምሮብሻል ሀይሚየ የምትሉ🎉🎉
Betam Haymi ❤❤❤❤❤❤
ሃይሚ ጂግና ንግግርችህ በታም ደስ ይላል ኣይዞች ሁሉ ያልፋል ❤❤❤ ብሩክ ግን ባልፎይ የተናገርኮው ኣስታውስ ❤❤❤ ኣንጋገርህ ግን ኣስተካክል ። ሃይሚ ስከህሎትም ኣይትችሀንቂ ድንግል ማሪኣም ካንቺ ጋር ትሁን ❤❤❤❤
ሃይሚየ የኔ ጀግና ሴት በርችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚዬ ተከፍተሽ ማየት አንፈልግም ጠንከር በዬ ያን ፈተና እስኪያልፍ😢
ከፕራንክ ቡኃላ መዝናናት ስላለ ናፈቀኝ🎉🎉
ferewu 😢
ሀይሚዬ አንች ኮ በጣም ጀግና ሴት ነሽ የኔ ዉድ 😢😢😢
ታረቁ ከፀብ ፍቅር ይሻላል ጨረቃዬ ደሞ በጣም ኣምሮብሻል❤❤❤
ብሩክ ሚባለው ልጅ መልክ ብቻ እንጂ ሰገጤ ነገር ነው ሀይሚ ትምህርትሽን ተማሪ እንደዚህ አይነት እባብ ሰዉች ከአላማ ያስታሉ
ሃይሚየ አንች ኮ በጣም ጀግና ሴት ነሽ የኔ የዋህ ኡፍፍ😢😢ቡሩኬ ግን ካፍህ ለምታወጣቸው ቃለት ተቆጠብ😮😢
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዴን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ነብያችን🎉🎉
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤
ሠሉ አለ ነብ❤❤❤
SAW
ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም❤
በጣም አዝኛለሁኝ በብሩክ እንደዚህ አልጠብቀዉም ነበር ያሳዝናል ሀይሚ አይዞሺ ልብሺን እንደሰበረዉ ይገባኛል የኦንዴስም ልብ ተሰብሮአል በብሩክ ግን አንች ትኩረት እትምህርትሺ ላይ ይሁን በሁለት እግርሺ ለመቆም ትኩረት ለትምህርትሺ በሁለት እግርሺ ስትቆሚ ሚሊየን ብሩኮች ይመጣሉ ፈጣሪ ከአንችጋር ይሁን ግን አዝኛለሁኝ በብሩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ አሁን ምን ልበል😢😢😢 ተው አታሳቃዩን ብሩክ ለምን ለኛ አታሳብልንም እንዴ 😢😢 ሀይሚዬ አይዞሽ የኔ ሙሉ ሴት ❤❤❤❤
ተያቸው ትንሺ ይስሩ ስራ እኮ ነው
ድክመቴ የኔስቀቀን❤❤ሀይሚነቴ አቤት አነጋገር አቤት ስነስርአት አቺብቻ ተናገሪ አቺብቻ አዉሪ የኔቅመም አላህ ይጠብቅሽ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤💔😥
ሀይሚየ ጠንክሪ አይዞሽ ትምህርትሽን አደራ እመቤቴ የተባረከውን ጎደኛ ትሰጥሻለች ፀልይበት ሁሉነገር ለበጎ ነው :: ቨዶዎ ስሪ እዳታቋርጭ ከጎንሽ ነን እርሜ ልኩን ሲጨነቅ ይኖራል ከሀዲ ስለሆነ
አብሽሪ ሀይሚየ ሴት ልጅ ሲከፋት አልወድም የምትሉ በላይክ🎉🎉
ሀይሚነቴ የኔ ጅግና ታታሪ የአነጋገር ችሎታሸ ይለያል የኔ አንደበተ ጣፋጭ ያለሸ በራሰ መተማመን ሁሌ ይደንቀኛል የኔ ልዩ ሴት ቡራየ የቅመምዋ ንጉሰ ሂዱበት በቃ የሰዉ ወሬ አትሰሙ ዝም ብላቹ ሰራቹን ሰራ የኔ መሪዎች❤❤
በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔ ጀግና የሴት ኩራት ትምህርትሽ በጥንቃቄ መማር አልብሽ ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ስለሴት ክብር ያወራል ማፈርያ ፕራክም ቢሆንም ተጃጃልክ ለንግግርክ ለከት ይኑርክ ስትል የከረምከዉን ስታይ ቢዲዮዉን አታፍርም ሀይሚ ዳይመድናት እመነኝ ካተ የተሻለ ህይወት የሚያኖራት ይኖራል ግን ከዚህን በፊት ቢያስ ስላሳለፋችሁት ጥሩ ግዛት እያሰብክ የማይሆን ቃላት አትናገር. ሀይሚ ማለት በጣም ጥሩ ልጅናት መጣህ ቀረክ ምንም አትጎዳት እመነኝ ስቱ ነዉ. ያሰፈሰፈዉ
በክት ባለፈው ሀይሚን ስታሙ ነበር አሁን ብሩክን
ሀይሚየ የኔ ጀግና እዳታለቅሺ ትምህርትሺላይ ትኩረት አድርጉ
ሀይሚዬ አምሮብሻል ማሬ❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ 💞🤲
@ehf4hd522 እሺ
እር ፕራክ ይብቃን ለኛም አስቡልን😥 ሀይሚዬ የኔ ጨርቃ አምሮብሻል ንግስቷ💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ቡርኬ ሂድበት😂 ይህ መጋኛ ህዝብ ወሬ ይወዳን ባይሆን ለሀይሚ ሹክ በላት😂❤❤❤
ብሏታል ሲጀመር
ክክክክክ አወ ይህዱበት ነገ ልጅቶን ይዘዉ ይምጡ
Hhhh kenesu diram yemedam kimemoch comment yazinanal
ara tayi 😢
አች የተመታሽ😰😂😂
ሃይማኖት የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ❤❤❤❤ቡሩክና ፍፁም አንድ አይነት ልብስ በጣም ታምራላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሴት የትንሸ ትልቅ ሀይሚየ የኔ ዘመን ጀግና ሴት ማለት አችነሸ የራሰሸን ጓደኝነት ተትሸ ለነሱ ጓደኝነት ሰትይ ለማሰታረቅ የመጣሸዉ ግን አች ፈተናሸን ተዋእተሻላ ለሁለት ጓደኛሞች ሰተይ ራሰሸን መሰዋት ያደረጎሸዉ
ቡራም ይብቃሂ ፕራኩ እሷ ትምህረት አለባት በትረፉየኔ ቅመም ሙሉ ሴት እና ቡራየ እወዳቹሁለሁ ❤❤❤❤❤❤
ማነዉ ግንእደኔ እነዚህን ልጆች ወዶ እየተሰቃየ ያለ😢ሀይሚየ የኔሴት ጠካራሁኝ እባክሽ ስታለቅሽ ማየት አልፈልግም😢😢😢
እኔ ክንፍ በየ
በጣም ያስለቀሰችኝ በተለይ ትናትና😭😭😭
ብሩክ ግን የምር ለራሥህ የማይፀጽትህን ቃላት ብትጠቀም መልካም ነዉ የምትሉ ደምሩኝሀይሚዬ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል
ሀይሚ እንባ ካንቺ ሲፈስ ማየት አልፈልግም😢😢😢😢 የኔ ሙሉ ሴት ማርያምን መከፋትሽን አልወድም
አይዞሽ እህቴ አፊቃሪ ሁለም ይጎዳል እሺ ታሰፋ አትቁረጭ❤❤❤❤❤
በርቺ ሀይሚ ጋደኛውንም እንዳታምኚ ላይፍሽን ኑሪ እግዚአብሄር የሚሰጥሽን አታውቅም የኔ ቅመም ጎደኛውም የፍቅር ሰው አይደለም እሱን እንዳትይዢ በርቺ በትምርትሽን ጎብዢ ጥሩ ወንድሞች አሉሽ
ሀይሚዬ የኔ ትሁት ተረጋግ እራስሽን ጠብቅ❤❤😢😢
በጣም ታሳዝናለህ💔💔💔💔💔💔💔 ለነገሩ አሁንማ ጥሩ ላይ ነህ ምን ትሰራልሃለች 😢😢😢 ለእሷም እግዚአብሔር አለላት 😢ይቅናህ💔💔
Haymiዬ 🥰ኣንቺ ጅግና ነሽ ኣይዞሽ ት/ትህ ትኹረት ኣርጊ የኔ ማር ፈተና ነው በጭራሽ ማለየያት የምሎው ነገር የለም 💘ሂወት ይቀጥላል ብቻ ሳይሆን ፍቅራቻችሁን ይቀጥላል ❤️ኣንቺ ብቻ ኣይዞህ 💪❤️❤️
ሁሉምይቅሩብሽ የኔ ጀግናአይሆኑሽም በቃ ቁረጪ አደውይልኝ አለሽ ጠግቧል ስለዚህ እራስሽን ጠብቂ ፍፁምም ቢሆን አያስፈልግሽም በቃ ለትንሽ ጊዜ ነው የምትጨነቀው በርቺ የተነካካ ነገር ጥሩ አይሆንም አይዞሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን
አይዙሽ ሀይምዬ ያልተሰበረ የለም😢😢 የኔ ታሪክ ሚዲያ ስለሎጣ ነው እንጂ ከንቺው ታሪክ በ99 እጥፍ የኔው ይበልጣል
ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል
😢😢😢😢ሱለሏሁአለይህወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉
ሱለላሁአለይወሰለም
ሰለላሁ ወኣለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሃይምዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል 🥰
ሀይሚዬ የኔ ጀግና እንዳታለቅሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እሬት እሬት ያለ ፕራክ ይደብራል😢😢😢😢😢😢😢
ሃይሚዬ ብቻ ሲታላቅሺ ማያት አልፋላጊም እሺ የኔ ውድ ሁልም ያልፋል አንቺ ጃግና ናሽ እኮ የኔ አስተዋይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አይዞሽ 🥰🥰🥰🥰
ሀይማኖት ታደሰ አንደበተ ጣፋጭ ልዬ ሴት ትምህርትሽን ተማሪ አባትሺን እና ወዲሞቺሺን ኮራ አርጊ እዲሁም ኢትዮጵያን❤❤❤❤🎉
ሀይሚየ የኔቋንጆ አይዞሽ ጎበዝ ከራስሽ በላይ ለሰው የምትጨነቂ ደሞ ብሩኬ ፕራክህ ቢያበቃ ጥሩ ነው ከዚህ በላይ አታስጨንቃት 😭😭😭😭
ስትታረቁ መጣለዉ ቻዉ 🙋🏃🏃
እኔ ጭቂጭቂ አልዎድም 🙅የመዳመም አላነሰኚም ሆ😒