Ethiopia : የትዳር አጋራቸውን በሞት የተነጠቁ ዝነኞችና አሳዛኝ የፍቅር ታሪካቸው |Ethiopian artist whose spouse sadly died

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @habeshatop5
    @habeshatop5  2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሃበሻ ምርጥ 5 ነው ያዩት ከተመቾት ሃሳቦ ኮሜንት ላይ ያጋሩን እንዲሁም ላይክና ሱብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍

    • @rosarosaa824
      @rosarosaa824 2 ปีที่แล้ว +1

      ቲሸ ወሬኛ💀💀💀💀💀💀

    • @selamethiopa6304
      @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว

      ሥራ ስላጣሽ ነው ከሸቱ መለሰ ተማሪ የምታቀርቢው ለማንም አይጠቅምም ይልቅስ ከስሕተትሽ ተምረሽ መልካም ነገር ሞክሪ የምትሳደቢው እውቀት ስሌለሽ ነው መልካም እድል

    • @habh1542
      @habh1542 2 ปีที่แล้ว

      @@rosarosaa824 1

    • @fkrmequaninet3971
      @fkrmequaninet3971 2 ปีที่แล้ว

      video ከመልቀቅሽ በፌት ንግግር በደንብ ተለማመጅ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ድምፅ ቆንጆ አቀራረብ! በርቱ👍 ወይ ጉድ የአረጋኽኝን ግን አላውቅም ነበር...

  • @selamawitgeleta4815
    @selamawitgeleta4815 6 หลายเดือนก่อน

    አበበ ብርሀኔ

  • @ErmiyasGetu-fr2ho
    @ErmiyasGetu-fr2ho 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 2 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful job!! Keep it up!! God-bless you all☦🙏🏾☦

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በኢትዮጵያ አምስት ሰው ብቻ መሞቱን ለመጀመሪያ ጊዜ ከግሞ ግማግሞ ሰማሁ

  • @teyibawubalem6317
    @teyibawubalem6317 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ድምፅሽ ትንሽ የመስታወት አራጋውን ይመስላል

  • @hiwotsolomon4058
    @hiwotsolomon4058 2 ปีที่แล้ว +3

    አበበ ብርሀኔ በሚለው ይስተካከል

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 หลายเดือนก่อน

    5 telalachu yemetakerbut gen 3 new

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว

    Hulum agebu eko, yemotew tegoda

  • @tujubagamaeshu
    @tujubagamaeshu 2 ปีที่แล้ว +3

    Please forget this world and follow jesus

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 ปีที่แล้ว

    ውይውይውይ፣ትረካሽ፣ይኮሰኩሳል

    • @tigistg.2979
      @tigistg.2979 9 หลายเดือนก่อน

      Your voice 000000000

  • @ahmdala6135
    @ahmdala6135 2 ปีที่แล้ว

    ስረአትአላለቺምከቱ

  • @EthioDunamis
    @EthioDunamis 2 ปีที่แล้ว +1

    ግጥም የምታነቢ ይመስላል

  • @tiybaethiopiayoutube3283
    @tiybaethiopiayoutube3283 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 2 ปีที่แล้ว

    wrgna nshe

  • @mamuyenegash6658
    @mamuyenegash6658 2 ปีที่แล้ว

    Enkun divin alech genzeb kemot aydinm. Anchim zare dibn kkntram

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 2 ปีที่แล้ว +2

    እቱ በርቺ አነጋገርሽ ግን አስተካክይ

  • @martihasen2357
    @martihasen2357 2 ปีที่แล้ว

    Ababe birahane

    • @amsalegammie2303
      @amsalegammie2303 2 ปีที่แล้ว

      እንደው በሞቴ ይህን ወሬ ብለሽ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉ ስትይ አታፊም

  • @destanegashdestina5104
    @destanegashdestina5104 2 ปีที่แล้ว +2

    የአረጋኝ ወራሽ ቤተሰብ ለሁሉም ማለቅ የሁንላቸው እሱም ቆሞ ይመልከት

    • @akliletsigie8932
      @akliletsigie8932 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ዓይነት ጨካኝ ሰው ነሽ/ነህ

  • @munanasir435
    @munanasir435 2 ปีที่แล้ว +1

    Ena men enadereg

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 2 ปีที่แล้ว

    Were!

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ተው ግን አታሟርቱ በመድሀኒያለም ምን ትጠቀማላችሁ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 หลายเดือนก่อน

    Setanebi gen des atyem

  • @almazalmi521
    @almazalmi521 2 ปีที่แล้ว

    Wweeeeee

  • @alalal1569
    @alalal1569 2 ปีที่แล้ว +2

    እጭ

  • @shallom7282
    @shallom7282 2 ปีที่แล้ว

    ብርሃኔ አበበ ሳይሆን አበበ ብርሃኔ በሚል ይስተካከል !

    • @habeshatop5
      @habeshatop5  2 ปีที่แล้ว

      thank you for the comment

  • @ebebayuh8411
    @ebebayuh8411 2 ปีที่แล้ว

    brihane abebe or abebe brhane

  • @tujubagamaeshu
    @tujubagamaeshu 2 ปีที่แล้ว +1

    Jesus is lord

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 ปีที่แล้ว

    ጠንቋይ፣ይወዳል፣ምን፣ያደርጋል

  • @LoveLove-lk6xp
    @LoveLove-lk6xp 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyne dimtishe semeche

  • @karamcell5969
    @karamcell5969 2 ปีที่แล้ว +3

    ሌላ የምታወሪዉ አተሽነዉዴ ትዝታ የምትቀሰቅሽዉ 😅😅😅😅😅

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 2 ปีที่แล้ว +7

    የትረካሸ አይመችም

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว +10

    ወረኛ የምናውቀው ነው ሞትን መስማት ምን ትምህርት አለው ሥራ ቀይሪ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 ปีที่แล้ว

      ወር አጣሽ ወርኛ

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 2 ปีที่แล้ว

    አትዋሺ። ስራ ቀይሪ

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 2 ปีที่แล้ว +1

    አረጋሀኝ ቆንጆ ዘፈን አለው ?????????????

  • @Naodey-k5e
    @Naodey-k5e 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ኣያንርም ኣነጋግርሸን እኘኘኘእ እኝኘእ ምነው ተምረሸ ነኝ

  • @ethiopia6230
    @ethiopia6230 2 ปีที่แล้ว

    አንድ የትምህርት ቤትጓደኛየ ቄስነው እናሚስቱ በልብድካም ትሞትበት አለች አሁን 3ልጅብቻውንያሳድጋል ቄስ ሁለትኛ አያገባም

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 2 ปีที่แล้ว

    አዚዛ ሙስሊም ሆና አታቅም እርማት

  • @መልካምወሎየዋ
    @መልካምወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለኛደሞ ምድነዋ ጥቅሙ ወሬኛ

  • @rukyadawud745
    @rukyadawud745 2 ปีที่แล้ว

    ዉይ የፍቅራዲስ ባል ሞቶል እዴ

  • @teddy13074
    @teddy13074 2 ปีที่แล้ว +1

    ብርሃኔ አበበ የሚለው አበበ ብርሃኔ ይቀየር ስም በትክክል መጥራት ሳትችይ ታሪክ ልተርክ ብለሽ አትንደፌደፊ

  • @זאתלםבלילינג
    @זאתלםבלילינג 2 ปีที่แล้ว

    የገጣሚ ሕሊናን የግጥም አነባበብ አይነት መመሳሰል አለሽ በተለይ የቀነኒሳን ስታነቢ ለመምሰል አትታገይ እራስሽን ሁኚ ለራሷ በራሷ ውበት አላት አስተያየት የግሌ ነው ወደራስሽ ተመለሽ ያደነቁርሻል ኩረጃ አያሳድግሽም

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሬኛ ሌላ ፈጠራ ሞክሪ ።ጀማሪ ዩቱዩበር መሆን እኮ አስቸጋሪ ነው

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ውሸት አዚዛ አህመድ የጅማ ልጅ ነች ተወልዳ ያደገችውም ጅማ ለትምህር ት አ. አ. መጣች ምን ጉድ ናችሁ

  • @Ibelongtojesus1961
    @Ibelongtojesus1961 2 ปีที่แล้ว +1

    ለገንዘብ ብለሽ የማይመች፣ ምንም ትምህርት የማይሰጥና እርባና የሌለዉን ነገር ከመደስኮር ሌላ ሥራ ብትፈጥሪ አይሻልም?

  • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
    @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 2 ปีที่แล้ว

    በርሃኔ አበበ ጋር 🤣🤣🤣

    • @zelalemygezu4975
      @zelalemygezu4975 2 ปีที่แล้ว

      ይቺ ግም መርዶ ነጋሪ ፡ ስም እኳን አስተካክላ መጥራት አልቻለችም

  • @Aberash-jl3qx
    @Aberash-jl3qx 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ወሬ አጣሽ

  • @weynshetsileshi8197
    @weynshetsileshi8197 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ሄይወት መፈትፈት ምርጥ ቤተሰብ ያሰኝሻል???ፋይዳ ቢስ ተረት