HAILU YOHANNES ON DIVINE SHOW ||እኔ የአፄዎቹ ደጋፊ ነኝ|| አክሱም ፅዮን ሄጄ መስቀል ተሳልሜያለሁ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • DIVINE SHOW LIKE SHARE SUBSCRIBE COMMENT

ความคิดเห็น • 129

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ሃይሉ ዮሃንስ እንደ አንተ ያሉትን ቅኖችን ያብዛልን! " ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ" ይላል መ/ቅዱስ ይሄን ነው በአንተ ያየሁት ኦርቶዶክስን በማክበርህ ።

    • @muler_mulie4731
      @muler_mulie4731 3 ปีที่แล้ว

      Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀይሉሻ በጣም ነው የምንወድህ ቁጡ የሆንከው እልህ ውስጥ ስለሚያስገቡህ ነው ይገባኛል ሰው እልህ ዉስጥ ሲገባ ወደ አልተፈለገ መንገድ ይሄዳል ፖለቲካ ውስጥ ግን አትግባ ወንድሜ ምን ያረጋል አለም ለሚያማልላቸው ተውላቸው አንተ የየሱስ ወታደር ነህ በጣም ነው የምንወድህ 💐💐💐

  • @menasedebel4188
    @menasedebel4188 3 ปีที่แล้ว +5

    ከሀይሉ ዮሀንስ ትምህርት ውጪ ያሉት የማደጎ ልጅ ናችሁ ይላሉ ነው ያልከው?
    እኔ ሙሉወንጌል ነኝ ማንም የማደጎ ልጅ ነህ አላለኝም::
    ሀይሉ ማለት እኮ እንደ እግዚአብሔር ነኝ ነው ያለው ሰይጣንም ከመላዕክትነት ያወረደው ይኸው ነው
    ሶፊ በደንብ መጠየቅ ነበረብህ ቤቲ ዬ ነበረች ምታፋጥጥልን
    የስም ማጥፋት ዘመቻ ተደረገብኝ ላልከው አንተ እንደተናገርከው ቢሆን እና ብሉይ ኪዳን ውስጥ ብንሆን ብዙ ነገር ይደርስብህ ነበር
    ላንተ እግዚአብሔር ምህረት እንዲያደርግልን እለምናለሁ
    እወድሀለው ሀይሉ እግዚአብሔር ማስተዋል ሰጥቶህ ከመጥፎ አስተምህሮትህ እንድትመለስ እመኛለሁ

  • @berhanudaniso6129
    @berhanudaniso6129 3 ปีที่แล้ว +9

    ወንድም ሀይሉ እነዚህ የጠቀስከው ነጥቦች ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር ይጠረሰልና በተሰቀለው ላይ ብቻ እነትኩር አለበለዚያ ሰውን ከማስደሰት ያለፈ ህይወት መኖር አይቻልም፡፡ 1- መስቀል ተሳልሜያለሁ (መጽሐፉ ምን ይለል)
    2-አጼዎቻችንን እወዳቸዋለሁ (እንኮን እነሱን ጠለትህንም መውደድ አለብን)
    3- ሞዓ አንበሳ ቅርሳችን ነው (የገብ ምንጭ ነው ክፈት የለውም)
    4- አሀዳዊነት በእግዚአብሔር መንግስት ብቻ ነው: (አሀዳዊነት ይህች ቃል የፖሎትካ ናት ለምን ዙሪያ ጥምጥም መሄድ አስፈለገ ማንም በክርስቶስ ብንል ነው የሚሸለው)

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 ปีที่แล้ว +4

    ሶፊ እግዚብሔር ዘመንህ ይለምልም ።
    ሐይሉ ዮሐንስ ድንቅ ሰው። ብዛልን

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 ปีที่แล้ว

    ቅዱሳን ያማልዳሉ ሲባሉ ማማለድን አቻ ቃሉ መፍጠር ታደርጋላችሁ። የዚህ ሰውዬ በነገረ ክርስቶስ አመላካከቱን ዶግማ አድርጎ እኔ እና ክርስቶስ አንድነትን አኩልነት ያደረገ ሰው ነው።

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ኃይልሻ እኔም ከራሴ ጋር ምን ሆኗል ብዬ ነበር ውሰጥህን ተረዳሁህ መነካትህን ተነክቼአለሁ! እኔ ራሴ መለስኩት ለራሴ!ዛሬ ከአንተ ሰማሁ ብርክ በል! ሌላውን ባይቀበሉ ራስን መሆንና ሰህተትን ማመን ይማሩ!

  • @ZemensStudios2022
    @ZemensStudios2022 2 ปีที่แล้ว +1

    The titles I see about this man's interview seem wrong but after I see the whole content he is a humble person and a man of love. God is with you John. Stay strong.

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 ปีที่แล้ว

    ሀይሉ ዮሐንስ የተባረክህ ሰው ጌታ ጨምሮ ይባርክህ። ሶፊ አንተም ቀና ሰው ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @kwtkwt4028
    @kwtkwt4028 ปีที่แล้ว

    እዉነት ኣንተ ከኣባቴ ከእግዜያብሄር መንፈሰ የሆነዉን ትምህርት ትናገራለክ ታሰተምራለክ ወንድሜ ጌታ እንደ ኣንተ ያለ ሰዉ ሰለሰጠን እናመሰግናለን

  • @kwtkwt4028
    @kwtkwt4028 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የማከብርክ ምን ኣዬነት ብሩ የተባረክ ሰዉ ነክ እዉነት ኤትዬጰያዌ ወንድሜዬ ሰለሆንክ ጌታን ባረኩ እግዜያብሄር ሰዉ ኣለዉ በዘመኑ ሰዉ ኣለዉ ኣከበርኩክ

  • @kidestzewide9866
    @kidestzewide9866 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሉ ዮሃንስ ትምሕርቱን ባልቀበለውም በትህትናው ግን በቅንነት ንጹህ ልብ ያለው ልጅ ነው በስልክ ደውዬለትም ከትምህርትህ የማልቀበላቸው ባይኞሩ ፕሰተሬ ብትሆን እወዳለሁ ብዬው ነበር በጣም ነው የምወደው።

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 ปีที่แล้ว +1

    Excellent man Hailu!

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፓስተር ሶፊዬ እና ሃይልሻ ደስ የሚል መልክት ነው ግን ኦርቶዶክስ የጥንት የመሰረት ሃይማኖት ብሆንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያላነገሰ ሃይማኖት ምንም ፋይዳ የለውም የእምነቴ ጀማሪና ፈጻሚ መሰርት ኢየሱስ ነው ያለ ክርስቶስ ምንም ልናደርግ አንችልም ኦርቶዶክስ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ያውቃሉ ግን ኃይሉን በእምነት አልተቀበሉም ማወቅና አምኖ መቀበል ይለያያል ኢየሱስ መንገድ እንደ ሆነ ካወቁ ሌሎችን መተው አለባቸው ሌሎችን አማላጅ ናቸው ብለን አንቀበልም ኢየሱስ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚሄድ የለም ብሉአል ስለዚህ መንገድና እውነት ኢየሱስን መሆኑን ማመን አለባቸው ኢየሱስን ብቻ መሠረት ያላደረገ ለማንኛውም ቤተ እምነት እውቅናን አልሰጥም ደግሞ ሃይልሻ እንደ ተናገረ አንድ አገልጋይ እውነትን አስረግጦ የሚያስተምር ከሆነ በትምህርቱ ልቤ ከተነካ የእግዚአብሔር መገኘት በቤተክርስትያኑ ካለ የእገሌን ትምህርት አትከታተይ እዛ ቤተክርስትያን አትሂጂ የሚሉኝን ፓስተሮቼን ከክርስቶስ ፍቅር ማንም ልለየኝ አይችልም አልሰማም ግን የእግዚአብሔር ህልውና የሌለበት ቤተ ክርስትያን አይቼ በራሴ እተዋለሁ እንጂ በሰው ምሪት አልሄድም እኔን የሚመራኝ የክርስቶስ መንፈስ ብቻ ነው ።በጣም እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ

    • @Kibrekidusan...888
      @Kibrekidusan...888 3 ปีที่แล้ว

      ማመን ብቻ የሚያድን ቢሆንማ ሠይጣናትም ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ፣ ጌታም እንደሆነ ያምናሉ፣ ይንቀጠቀጣሉ። እንደ ኦርቶዶክስ ለክርስቶስ እውቅና የሚሰጥ ሲጀመር የለም ያውም ኣየሱስ ክርስቶስ አምላክ ፣ፈራጅ ፣የጌቶች ጌታ ብላ እንጂ አማላጅ፣አስፈራጅ ብላ አይደለም። ለሁሉም በቀና ልቦና በሰከነ አእምሮ ማንበብ መጠየቅ ያሥፈልጋል።

    • @birtukanbelongtojesus29.
      @birtukanbelongtojesus29. 3 ปีที่แล้ว

      @@Kibrekidusan...888
      ሰው በማመን ብቻ ነው የሚድነው።
      እኔ ያደኩበትና ያየሁት ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው ስባል ዘራፍ. ......መናፍቃን ብሎ ሲሳደቡ ነው የማቀው ስሙን አይጠሩትም ለምን እንደ ሆነ አይገባኝም ለማንኛውም አንች በጌታ ካልሆንሽ ነይ ወደ ጌታ እሱ ብቻ ያዋጣል ሃይማኖት አያድንም መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እኛ የሚማልደው ኢየሱስ ነው ካለን አምናለሁ ሌላ አማላጅ አላምንም ኢየሱስ አማላጅ ነው ማለት ክብሩን ዝቅ ማድረግ አይደለም ስለ ተከፈለልን ዋጋ ማሳወቅ እንጂ ስለዚህ በክርስቶስ ሞት ያመነ ኢየሱስ አማላጅ እንደ ሆነ ያምናል አማላጅ ማለት ማስታረቅ ማለት ነው ሰውና እግዚአብሔርን ያስታረቀ የኢየሱስ ደም ነው ደሙ ዘወትር ስለ እኛ ይማልዳል እሄ ነው ማማለድ ማለት ሌላ አማላጅ አይኖርም ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚሄድ የለም ብሎ መስክሯል ኢየሱስ ስለዚህ መንገድ እሱ ብቻ ነው

    • @muler_mulie4731
      @muler_mulie4731 3 ปีที่แล้ว

      Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos

    • @saraberehe5087
      @saraberehe5087 ปีที่แล้ว

      We know Jesus more than you

    • @saraberehe5087
      @saraberehe5087 ปีที่แล้ว

      Hi we know Jesus more you we are

  • @meserethadgu208
    @meserethadgu208 3 ปีที่แล้ว +7

    ወንድም ሀይሉ የውሐንስ ስለ መስቀል ተሳለሙ ማለትህ እግዛቢሄር አይወደውም የተቀረጸ አትሳለሙ ይላል ኢሳይያስ 44፡ 9-21 ማንበብ ይቻላል ሰለዚህ ሰው ለማስደሰት ብለን
    የእገዛቢሄር ቃል አንውጣ ከይቅርታ ጋር
    ኦርቶዶክስ እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ ግን
    በተቀረጸ ምስል ለሰው ለማስደሠት ብዬ አምላኬን አላሰከፋም

    • @robelbekelch226
      @robelbekelch226 3 ปีที่แล้ว

      bemenem lay benesalem wanaw yesemu hayel aydele ende bro ee.. selezhi beka meten pasterun enesalemalen yaw yekome neger yeqelala🤢🤢🤮🤮🤮🤮🤮😛😛

  • @samuellove9096
    @samuellove9096 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ግን ምን አይነት የስንፍና መልስ ነው ስለ መስቀል የተናገርከው ባንተ ምክንያት ስንት ሰው ነው የምታሰናክለው ከተፃፈው አትለፍ የሚለውን ቃል አለነበብክምን? ወይስ ከመስቀሉ ስር ወጥተህ ወደ ዘር አስተሳሰብ ልተገባ ወደድክ? ይህን ቃልህን በኢየሱስ ስም አፈረስኩት መልካም የሚመስል ግን በውስጡ አጋንታዊ መልክት ያለው ነው!
    ዛሬ መስቀሉን ተሳለሙ ያልክ ነገ ደግሞ ምስሎቹንም እንደዛው ተሳለሙ በፊቱ ጸልዩ ትላለህ ምክንያቱም ለምስሉ ሳይሆን ከምስሉ ጀርባ ላለው መንፈስ ነው የምንሰግደው ብለው ያምናሉ እኛም በወቅቱ ማህሌት ቆመናል ለመስቀሉ ሰግደናል አሰግደናል ግን ጌታን አናውቀውም በግል ልምምዳችን
    ኦርቶዶክስን እናክብራለን እንወዳለን ይህ ግን እውነትን ክደን ሰውን ደስ ለማሰኘት ብለን ከቃሉ አንዳች ፈቀቅ አንልም ለእውነት ቁም አታስመስል

  • @betelhemmulgeta9567
    @betelhemmulgeta9567 2 ปีที่แล้ว

    ሶፊ አልሳለምም በለው ምንአይነት አስተምሮነው ግቡንም ትስማለህ አንተ ከኦተት ነፃ ያወጣኝ ጌታ ይመስገን ወደውሀላ አንጎተትም ግራ የገባህ ትመስላለህ

  • @romandagnachew6340
    @romandagnachew6340 3 ปีที่แล้ว +2

    እኛም ናከብርሃለን ግን ለተገለጠልን እውነት አናቀላቅልም(አናስመስልም)ወንጌላችን በብዙ እውቀትና መረዳት ነው ወደእኛ የመጣው

    • @muler_mulie4731
      @muler_mulie4731 3 ปีที่แล้ว

      Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 2 ปีที่แล้ว

    This man is really very intlejent God bless you brother

  • @andualmberhanu469
    @andualmberhanu469 3 ปีที่แล้ว

    Aaaaammmmmmen!!!!! Sofi I LOVE You BROTHER! God BLESS YOU, You HAVE A MIND of Christ!, You suppose to BE PRESIDENT to the Council! What a lovely and Kind Heart you Already Have!!!! i Know you Received it From Christ, I really Loved You Brother! Pastor!!! Don't Stop To Make PEACE! so you will be Called Chide Of God!!! Keep Shining!!! What a Love To Brothers In CHRIST! YOU ARE FROM GOD!!! I knew It!!!

  • @mechalewgyesus8249
    @mechalewgyesus8249 3 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ኃይሉ ሠላም ይብዛልህ። ትምህርትህን ለሚወዱህና ለሚሰሙህ ተጠንቀቅ። አካሄድህን እየመረመርህ ተራመድ። ከሚቃወሙህ ወንድሞች የተነሳ በማይሆን አካሔድና አነጋገር ምላሽ ለመስጠት ስትሞክር የእግዚአብሔርን ልጅ መልክ አደብዝዘህ እንዳትገኝ ተጠንቀቅ! በሙሴ ላይ የደረሰው በአንተም ላይ እንዳይደርስብህ! በአንድ ወቅት ሙሴ በወንድሞቹ ሁኔታ ከመበሳጨቱ የተነሳ እ/ር የተናገረውን አለቱን መናገር ትቶ በቀደመው ልማድ በመሄዱ ተሰፋይቱን ምድር ሳያይ ቀርቶአል። ስለዚህ ሰው ወደሗላ ሄዶ እ/ር የተፀየፈውን በሰው እጅ የተቀረፀውን ምስል እንዲሳለምና አንድ አባት የሆነውን አባ ብሎ ከመጥራት የእ/ር ን ልጆች የሃይማኖት አባቶችን ጉልበት ዝቅ ብሎ እንዲስሙ አርአያ መሆንህና ይህንን እንዲያደርጉም መምከርህ መንፈሳዊነት አይመስለኝም። “ለሕይወትህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ፤ በእነዚህም ጽና፤ ይህን ብታደርግ፣ ራስህንና የሚሰሙህንም ታድናለህና።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥16

    • @hannahanna826
      @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว

      እመሰግናለሁ ተባረክ ወይም ተባረኪ

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 2 ปีที่แล้ว

    Sofi I always disagree with you but today you touch good point about that strategy to keep a body of Christ, Hailu was my bible study mentor I like his teaching.
    Thank you 🙏 brother
    I agree 100%

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ሶፈኒያስ በዚህ አጋጣሚ አንድ ክርስቲያን ወንድም በመኪና አደጋ ተጎድቶ በስቃይና በሰቆቃ እቤቱ ተኝቶ እየጮኸ ነው ድምፅ ሁነው ወጣትና የ 4 ልጆች አባት ነውእኛ የአቅማችንን አረግን ነገር ግን ሚፈልገው የብዙዎችን አቅም ነው እውነታውን በአካል ሄደህ ማየትor ቪዲዮ መቅረፅም ትችላለህ የሚኖረው አዲሳባ ነው ፈቃደኛ ከሆንክ ስልክ ቁጥሩን በደስታ እንሰጥሃለን ተባረክ

    • @divineshowwithpastorsofani5691
      @divineshowwithpastorsofani5691  3 ปีที่แล้ว +1

      0909001111

    • @ethiopiahagera878
      @ethiopiahagera878 3 ปีที่แล้ว

      @@divineshowwithpastorsofani5691 ስልክ ቁጥራቸው 0973130627 አሙ ብላችሁ ደውሉ በቀጥታ ይገኛል አናመሰግናለን።

    • @ethiopiahagera878
      @ethiopiahagera878 3 ปีที่แล้ว

      ሃይ ወንድም ሶፊ ለልጁ አልደወላችሁለትም ስልኩን ሰጥተናችሁ ነበር እባካችሁ እንዲረዳ አድርጉት እናንተ እድሉ ስላላችሁ ነው please ከእግዚአብሔር ብድራት ታገኛላችሁ ,

  • @genetdebebe652
    @genetdebebe652 2 ปีที่แล้ว +1

    hayelu yuhanes geta mesiqelin tesalemu alalenim .geta yemoteletin atasit andanide tinanishe eyesusochi neni tilaleh ahun degimo mesiqeli tesalemu tilalehi
    ዩሐንስ 4:23_24 እግዚአቢሔር መንፈስ ነዉ ለእግዚአቢሔር በእዉነትና በመንፈስ ስገድ ይላል እንጂ ሰዉ የቀርጸዉን መስቀል ተሳለሙ አላለንም ከጌታ ጠፍተሐል ጌታ የራሱን መንገድ አንድያሳይህ ጸልይ
    ሌላ ደግሞ የአናት የአባት ሐይማኖት የምትለዉ ጌታ እኮ ህይወት ነዉ የሰጠን እንጂ ሐይማኖት አይደለም የሚዳነዉ ጌታን በማመን ነዉ እንጂ ኦርቶዶክስ ወይንም ጴንጤ በመሆን አይደለም ዩሐንስ 14፡1-6 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ መንገድ እዉነት ህይወትም እኔ ነኝ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ማንም ወደ አብ የሚመጣ የለም አለን እንጂ ኦርቶዶክ ወይንም ጴንጤ በሚል ስም ትድናላችሁ አላለንም።

  • @hiwotmoges9557
    @hiwotmoges9557 ปีที่แล้ว

    ዮሀንስ ፈጣሪ ይባርክህ እዳተ አይነቶች ይብዛልን

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 3 ปีที่แล้ว

    Hailisha be blessed u r amazing thank u Sofi too God blesssssssss u

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊ ደስ ትለኛለህ አገልጋዮችና ቤተክርስቲያን ያልደፈረችውን በመድፈርህ
    አድናቂህ ነኝ
    ጀግናውን ሀይሉን ይዘህ በመቅረብህ።
    ቤተክርስቲያንማ ከሷ ራዕይ አለኝ ስትላቸው የስህተት አስተማሪ ነው የምትልህ

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 3 ปีที่แล้ว

      ራእይህ እንደቃሉ ካልሆነ ሊሉ ይገባል ለመሆኑ የ እርሱን ትምህርት ሰምተሃል ?

  • @Hulushega
    @Hulushega 2 ปีที่แล้ว

    Haiku yohanis amlakachin abezeto yibarekehe!!

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 3 ปีที่แล้ว +1

    Dear Hailu, you said preaches which focus on weakness of humans is wrong, but, if you look at pauls letters, you could see a number of warning and strong messages to awaken those who are excercising differen sin. I consider those scriptures as a preaching being at remote and all holly scriptures are written for our lesson. Note that when you preach, the preacher (you) are also not excluded from the congregation. A wise and humble preacher shall receive the word of God not for others alone but also for himself so that HIS word transform our practical life on earth. This doesn't mean that one shall always preach about human weakness.

  • @esraelyalemwossen7459
    @esraelyalemwossen7459 3 ปีที่แล้ว +1

    Hailu Yohannes is awesome, infact ene alem hulu mikebelew agelgay aymechegnm ya ye hasetegnoch bahri new esu bzu sidet alebet ena minagerewn neger demo sewoch saysemu judge slemiyaregut new, and of course egna ye madego lejoch aydelenm ke Egziabher yeteweledin lejoch enji

  • @bereketsolomon5628
    @bereketsolomon5628 3 ปีที่แล้ว

    i am so blessed god bless you sofi and hailu

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ ተባረክ በሁሉም ፓስተር

  • @jerryg6930
    @jerryg6930 3 ปีที่แล้ว

    God bless you so amazing

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 หลายเดือนก่อน

    ሀይሉ ዩሀንሥ የጌታ እግር የሣምክ መሠለህ የአንድ ግለሠብ እግር ነው የሣምከው ኢየሱስ ምትሠብክ ከሆነ ከዘፍጥረት ሥከ እራዬ ያለውን ሥለ ኢየሱስ ሥበክ ካል ሆነ የመጣህበትጨለማ በታ ተመለሥ መጨረሻ ሲኦል ነው የሚጠብቅህ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @herieweldu5190
    @herieweldu5190 3 ปีที่แล้ว +2

    ሉቃስ 22 (Luke)
    42፤ አባት ሆይ፥ ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ፡ እያለ ይጸልይ ነበር።
    43፤ ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታ መልአክ ታየው።
    44፤ በፍርሃትም ሲጣጣር አጽንቶ ይጸልይ ነበር፤ ወዙም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ ነበረ።

    • @Kibrekidusan...888
      @Kibrekidusan...888 3 ปีที่แล้ว

      ስለዚህ ተሰቅሎ ሳለ በውስጡ መለኮት የለም ማለት ነው?

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 3 ปีที่แล้ว

    ሀይሉ አመለካከታችን እና እግዚአብሔርን ያወቅንበት መንገድ ተመሳሳይ ነዉ

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 3 ปีที่แล้ว +2

    Welcome Sofi

  • @themodernfamily995
    @themodernfamily995 3 ปีที่แล้ว +4

    Hailu ስለ መስቀል አሳሳም ያለህ መልስ እይታ ምልከታ አርኪ ሆኖ አላገኘሁትም ምክንያቱም ከራስህ perspective ተነስትህ ነው የምትመልሰው እንጂ ከመጽሐፍ ቅዱስ ground ተነስተህ ስላሆነ ብዙም አላረካኝም . ምንአለበት ምን ችግር አለው የሚባሉንግግሮች ጉዳታቸው በጣም ብዙ ስለሆነ አቋም ያለው መልእክትነው ከአንተ የሚጠበቀው

  • @newcreationnewman9592
    @newcreationnewman9592 3 ปีที่แล้ว +1

    እይታህ በጣም ይመቸኛል ይስማማኛል ሀይልሻ እኔ ስለ ኦርቶዶክስ ያለኝ አቋም ኢሄ ነው😉 በአጼዎቹ ጉዳይም ተመሳስለናል👍 እኔና አንተ የምንለያየው አዳም የእግዚአብሄር ልጅ ነው የምትላት ነገር ናት😉

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 ปีที่แล้ว +1

    ኃይልሻ ጀግና!!!!

  • @mercymekonnen2135
    @mercymekonnen2135 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yeferedbachehu

  • @mekdeswiner1177
    @mekdeswiner1177 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ኮ ነው እኔም የምገርመኝ ይህ ነው ቤተክርስትያን ልጆቹዋ ለአቅሜ አዳም ስደርሱ ሊታበረታታና ከጎናቼው ቆማ ስጣመሙ ብታቀናቸው እንቅፋት መቱዋቸው ለመውደቅ ስንገዳገዱ ብደግፋቸው ስስቱ ስህተቱን እስክገባ ለራሱ ብትነግረው ልጅም ለወላጆቹ ብገዛና ብታዘዝ የእውነት የምንሰማውን ሰቅጣጭ ነገር ሁሉ ባልሰማን ባላዬን ነበር እግዚአብሔርም በቁጣው በትር ባልመታን ነበር አሁንም እንመለስ አንድ እንሁን ነብያቶች በጠቅላላ ስማቸውን ጠርቼ ስለማልጨርስ በአንድ ስፍራ አንድ ላይ ምሽግ ይግቡ ይቅርታ እርስበርሳቸው ይጠያየቁ እግር ይተጣጠቡ ፍቅርን ይለዋወጡ ለሕዝቡ ምሳሌ ይሁኑ አንዱ ለአንዱ በፍቅር ደካማ ጎኑን እንድያስተካክል ይንገረው ምድር ትፈወሳለች

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 3 ปีที่แล้ว

    tsaga yibezalachuuu

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว

    ሐይልሻ ❤❤❤❤

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 ปีที่แล้ว

    በነገረኛው በባንዲራ እና በሃገርህ እንዲሁም በአጺዎቹ ሊያሾፍብህ ሊያጨማድድህ ሞክሮ ነበር አፉን አዘጋሃው ጎበዝ ። ምክንያታዊ በመሆንህ አሪፍ ነው።

  • @abe265
    @abe265 ปีที่แล้ว

    ሃይሉ በእውነት ትለያለህ....

  • @dgamiaweke9204
    @dgamiaweke9204 3 ปีที่แล้ว

    Ay hailu yohannes. besemaym bemdrm gra yegebah sew. Esti tnsh lerash gize wsed. Jezbehal

  • @seenaa7402
    @seenaa7402 3 ปีที่แล้ว

    God bless you bro

  • @masreshahaile4587
    @masreshahaile4587 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሉ መስቀል ለወደፊቱም እሳለማለሁ ባልከው አልስማማም። ሚትሳለም ከሆነ ለወጣቶቻችን ጥሩ ኣርአያ ሊትሆን አትችልም። ለሁለት ጌታ አትገዛ።

    • @robelbekelch226
      @robelbekelch226 3 ปีที่แล้ว

      menafekan bezhu yaweralu esrael danesa wey eyu chuefa seytaneshen yawethulesh😛😛😛🙏🙏🙏🙏😁😁

  • @muler_mulie4731
    @muler_mulie4731 3 ปีที่แล้ว

    ሆሴዕ 4 (Hosea)
    1፤ እናንተ የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እውነትና ምሕረት እግዚአብሔርንም ማወቅ በምድር ስለሌለ እግዚአብሔር በምድሩ ላይ ከሚኖሩ ጋር ክርክር አለውና የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ።
    2፤ እርግማንና ሐሰት ግዳይና ስርቆት ምንዝርናም ወጥተዋል፤ ደምም ወደ ደም ደርሶአል።
    3፤ ስለዚህ ምድሪቱ ታለቅሳለች፥ በእርስዋም የሚቀመጡ ሁሉ ከምድር አራዊትና ከሰማይ ወፎች ጋር ይደክማሉ፤ የባሕሩም ዓሦች ያልቃሉ።
    4፤ ነገር ግን ሕዝብህ ከካህን ጋር እንደሚከራከሩ ናቸውና ማንም አይከራከር፥ ማንም አይዝለፍ።
    5፤ በቀንም ትሰናከላለህ፥ ነቢዩም ከአንተ ጋር በሌሊት ይሰናከላል፤ እናትህንም አጠፋታለሁ።
    6፤ ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 3 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus yibarekachuuu

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 3 ปีที่แล้ว +2

    ሃይሉ ከስህተት አስተማሪቱ በተጨማሪ አስመሳይና አጭበርባሪ ነው መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ መስቀል እንድንሳለም ሊያስተምር ይፈልጋል
    የስህተት ትምህርት ባለበት ሁሉ ሃይሉ አለ

    • @muler_mulie4731
      @muler_mulie4731 3 ปีที่แล้ว

      Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 3 ปีที่แล้ว

    ኢሄ ደሞ ሀይሉ ዮሃንስ የእግዚአብሔርን ቃል መሰነጣጠቅ ነው የተያያዘው ፍልስፍና አያስፈልግም ክርስትና ህይወት ላይ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ልጁ ያለው ህይወት አለው ይላል ቃሉ ስለዚህ ወንጌል ብቻ ሰበክ አስተምር ካለበለዚያ ሌላ ነገር ላይ ተፈላሰፍ ተመራመር ራስህን ፈልግ ።

  • @user-fj2bv4vx5z
    @user-fj2bv4vx5z 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃይልሻዬ

  • @getachew5747
    @getachew5747 3 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 3ትን በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 2 ปีที่แล้ว

    መድሀፍ ቅዱስ ደሞ አታስመስል ይላል ሀይሉ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 ปีที่แล้ว +1

    ጼንጤው እኮ ያልበላውን ነው የሚያከው።
    በየትኛውም ቲቪ ቢያቀርብ ምን ችግር አለበት ዋናው ማገልገሉ ነው።

  • @sabacarlier3748
    @sabacarlier3748 3 ปีที่แล้ว

    Hailu i don't know even konw you.... But Oretodox'n betamen teteqemaleh enji ategodam emenegn

  • @lia5086
    @lia5086 3 ปีที่แล้ว

    Haylisha 👍👍👍👍👍

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 3 ปีที่แล้ว +6

    ወንድምዬ ዶክተር ወዳጄነህም እንዲ እያለ ነው የወረደው እባክህን ለመታወቅ ብለክ አትውረድ

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 2 ปีที่แล้ว

    ወርቅ መስቀል ያደርጋሉ እንጂ አያሳልሙም ደሞ ነግርን ማቅለል ጥሩ አይደለም ብዙ ተከታይ ስላለህ ተሳለሙ

  • @wuldusaba7559
    @wuldusaba7559 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሀይሉሻ ሁሊም አነጋጋሪ ሰው ሆንክኮ አሁን በተናገርከው መቺም ስንት ውርጅብኝ እንደሚወርድብህ ታውቃለህያው ልበ ሰፊ ስለሆንክ ትሸከማለህ ጌታ ጸጋውን አብዝቶልሀል እኔ ግን በጌታ ያለህን ትምክትና ኩራትህን ወድልሀለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 ปีที่แล้ว +6

    ሀይሉ የወሬ መንፈስ በተጠናወታቸውና የቅናት መንፈስ ያሰራቸው ወንድሞች ናቸው አገልግሎትህን የሚያጠለሹ ።

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 3 ปีที่แล้ว

      አይደለም ለ እውነተኛ ወንጌል የቆሙና ለሕዝብ የምያስቡ ናቸው ውሸት ምኑ ነው የምአሰቀናው ?

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስን ምዕመን ለመሳብ ብዙ ታወራላቹህ እንጂ ስድባቹህ ንቀታቹህ ቤተ ክርስቲያኗን ለማጥፋት የምትሰሩት በጣም ጥልቅ ነው ።ያውም ፍልስፍናውን ሃሳቡን እንኳን ሳትረዱ። በቋንቋ ውስጥ የእግዚአብሔርን ስም አስተሳስራ ይዛ የቆየችን ሃገር ከሚያፈርስ ጋር ፕሮቴስታንት እየሰራ ያለው ህዝቡ ሃይማኖት የለሽ ለማረግ። እንደምን ዋልክ ሲባል። እግዚአብሔር ይመስገን። ጤናይስጥልኝ ሲባል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።የምትል ሃይማኖት ።ሃገር ላይ ታንኪው እያላቹህ ከእግዚአብሔር ህዝቡን እያራቃቹህ ። ከውጭ የተሰጣቹህን የወንድ አገረድነትን የማስወረድን የመጨፈርን የመሳደብን ሰው አለማክበርን እንግሊዘኛ እንደትልቅ ነገር አድርጋቹህ ሳታስተውሉ ትውልዱን ወደ ጥፋት መራቹህት።

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou tebareku enwedchualen ❤👍🇪🇷

  • @eyuelw
    @eyuelw 3 ปีที่แล้ว

    ሶፊ በጣም በርታ ሁለታችሁም ግልፅ ናችሁ..

  • @herieweldu5190
    @herieweldu5190 3 ปีที่แล้ว

    Tesekelut enesu aydelem endie bakh bakh zbel ykr ybelh

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed6907 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ቀላጅ እንጂ የጌታ ኣገልጋይ ነው ለማለት ያስቸግራል።ምነው ኣስሬ ሳቅ የሱቅ ወሬ እያወራ ነው ወይስ የእግዚኣብሄር ግራ ያጋባል።

  • @hiwot2815
    @hiwot2815 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሶፊ .......thank you thank you ይልህ ይሆን ጌታ 🤣

  • @Princesses-h4b
    @Princesses-h4b 3 ปีที่แล้ว

    Please don’t mix it. I will not kiss the wood. I will tell who I am in Christ. Why compromise?

  • @etyatamrat6448
    @etyatamrat6448 3 ปีที่แล้ว

    በፊት አጣማቹ እያሰተማራቹ ሰንቱን አሰበልታችኻል????????????????ዉይይታችሁ ሰለማን ነዉ ተቀበሉ ብሎ የሚያሰገድዳቹ የለም ግን እናንተ ልታሰተካክሉ ልታርሙ አትችሉም በራሳቹ እምነት ሰንት የቦካ ታሪክ እያለ ሰዉ ቤት አትንጎዳጎዱ

  • @user-zx1xv2rs2e
    @user-zx1xv2rs2e 8 หลายเดือนก่อน

    hasebochu layi tiyake binoragnm gn tihitinew des yilegnel

  • @sabacarlier3748
    @sabacarlier3748 3 ปีที่แล้ว

    Ortodox lezelalem taferana tekebira lezelalem tenir!!!!Amen

  • @adambosat238
    @adambosat238 2 ปีที่แล้ว

    ሀይሉ፣ ዮሐንስ
    በሎጂክ፣ በውቀት፣ የተደገፈ፣ ትልቅ ሰው፣ ነው፣ የሀገሩን፣ እሰቴ፣ ያወቀ፣ ሰው፣ ነው እኔነኝ፣ ያለ፣ ፕሮቴስንታ የሚሟገተው ሰው፣ ከለ፣ ይሟገተው፣ ከለ ?።

  • @sabaalemshewit1341
    @sabaalemshewit1341 3 ปีที่แล้ว

    ውይይታቹሁን ስከታተለው ነበረ ግን የሚገርመው ነገር በቃ ትዝ ይላቸሁኋል እየሱስ ክርስቶስ በሰንበት ሲፈውስ እንዴት ሰንበትን ትሽራለህ ሲሉት ካህናቱ ፈሪሳዊያን????? ሌሎችንም ተመሳሳይ ነቀፊታዎቻቹ ሁሉ እንዲሁ ሆኑብኝ፡፡መንፈስ ቅድስ በገለፀላቸሁ መጠን ብንከባበር እኮ ነገሩ ሁሉ ቀላል ነው፡፡መንፈስ ቅዱስን እስቲ ጋብዛቸሁ ተረዱ…………………………………………………… አቤቱ መንፈስ ቅዱስ ሆይ አንተው አስተምረን፡፡ውይ የቃላት መሰነጣጠቅ?????

  • @user-sj2fm1dz4x
    @user-sj2fm1dz4x 3 ปีที่แล้ว

    Akwamehen astekakel albelezey temeles wedmetahebet hezbochen atrebesh

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬዉ ቆንጆ ነበር

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 3 ปีที่แล้ว

    Please preah your Atse

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 3 ปีที่แล้ว +1

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አሉ....እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @adunyaayana7774
    @adunyaayana7774 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ደግሞ የኦነጎቹ ደጋፊ ነኝ እሬቻ ሄጄ እረፈና አድርጌያለሁ🤷🏽‍♂️

  • @getachew5747
    @getachew5747 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀይልሻ ነጭ ነጯን ስለሚናገር ይመቸኛል

  • @BurikeShow
    @BurikeShow 3 ปีที่แล้ว +2

    WELL COME ALL💚
    #HADIYAMEZMURMD

    • @muler_mulie4731
      @muler_mulie4731 3 ปีที่แล้ว

      Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 2 ปีที่แล้ว

    Tehadiso neh anten bilo mekari jezba

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 3 ปีที่แล้ว +1

    If you love this church,why you went out from them and bringing confusion now

  • @herieweldu5190
    @herieweldu5190 3 ปีที่แล้ว

    Belbel arfe tekemet temeles

  • @almazabraham7852
    @almazabraham7852 3 ปีที่แล้ว

    Ere ante Sofaniyas ye kiristian emnet yelehem

  • @sabacarlier3748
    @sabacarlier3748 3 ปีที่แล้ว

    Ortodox qeteyegnana ewentegna émet nat.....

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 2 ปีที่แล้ว

    Jeboch

  • @misikernigatu5254
    @misikernigatu5254 3 ปีที่แล้ว

    •••
    አቶ ሀይሉ ዮሃንስ እንዴት አሁን ይሄን የመሰለ እዉነት ሊገለጥልህ ቻለ።
    በጣም ዘግይተሃል ፤ አርፋጅ ነህ አንተ እና ዶክተር ወዳጀነህ ምነዉ ጠጋ ጠጋ ማለት ጀመራችሁ
    በኤሊያስ መጎናፀፊያ ወደ ኤልሳ ቅባት እንደተሸጋገረ ሁሉ አንተ እና ወዳጀነህ በአብይ ድስት ዉስጥ ገብታችሁ እየተማሰላችሁ ያላችሁ የአብይ መንፈስ በእናንተ ላይ የተላለፈባችሁ ሰዎች ትመስሉኛላችሁ?
    እኛ የተዋህዶ ልጆች 6ተኛ የስሜት ህዋሳችንን መጠቀም ከጀመርን ቆየን ያይናችሁ ጥቁሩ ብሌን እኛን ተመለከተንሳ ?
    አልዋጥልህ ብሎኛል ያንተንም በጀርባህ ምን አዝለህ እንደመጣህ እደርስበታለሁ ዶክተር ወዳጀነህ የእርካብና መንበር የሚለዉ የአብይን መፅሀፍ የፃፈዉ እሱ ነዉ ግን ልክ እንዳንተ ፂዎን ማርያም እያለ ነዉ እኔጃ .........

  • @Zemawengelawian
    @Zemawengelawian 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃይማኖት ውልብ እንዳለብህ ነው የምንረዳው ስንቱ በርቶለት ይመጣል አንተ ደሞ ጭራሽ ልትመልሳቸው ነው

  • @muler_mulie4731
    @muler_mulie4731 3 ปีที่แล้ว

    Orthodox sew sew new yemilut enji sew menfes new aylum. Enesunm endatbeklachew. Ante Aryos

  • @prophetyafetgetachew9331
    @prophetyafetgetachew9331 3 ปีที่แล้ว

    ሐይልሽ በትምህርትህ ችግር የለብኝም በትምህርት ከተጠቀሙ እና ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ ሳልዋሽ ነገር ግን ከአጼዎች ጋር እና ከባንዲራ ጋር በተያያዘ የገለጽከው ሀሳብህን ግን ምንም እንኳን የአንተን ምርጫ የራስህ ስለሆነ መብትህም ነው እኔ ግን በሁለቱም ላይ የተለየ ሀሳብ ነው ያለኝ አጼዎችን አልወዳቸውም ባንዲራውንም አልወደውም አልቀበለውም ነገር ግን ሀይልሽ ያው ከየትኛው ጎራ እንደሆንክ ያስረዳል ለማንኛው በትምህርትህ ግን ከተወሰነ ትምህርትህ ውጪ እስማማለሁ

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 3 ปีที่แล้ว

      እራስህን አትወድም ማለት ነው

  • @misganawoldemichael6604
    @misganawoldemichael6604 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ዘንድሮ ተደባለቀ ክርስትና

    • @hannahanna826
      @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ ምህረቱን ያብዛልን እሱ ይርዳን

  • @natnaeldebebe8300
    @natnaeldebebe8300 2 ปีที่แล้ว

    this is an abuse pls SoFi personal opinion can only define single attitude there is a lots of believers in the crossroad he may know what he is talking about but the idea abuse others pls think about the contents you share

  • @gemechismekonnen6407
    @gemechismekonnen6407 ปีที่แล้ว

    Mnm bible verse yelehum eko zm blo mawrat bicha logic bicha.
    Hailu yohannis lij iyalehu meto agelgilon nbr ahun gn he is walking out of track

  • @jihovajirehand423
    @jihovajirehand423 3 ปีที่แล้ว

    You'r smart full of knowledege. 💯 Endante YBZULN

  • @abeytsionleji8875
    @abeytsionleji8875 3 ปีที่แล้ว

    ቅር ፊት ነው ያልከው እግዚአብሔርን ይቅር ይበልህ ላይቭ ኮል ቢኖር መልስ ነበርህ ግን መድረኩ ያንተ ስለሆነ ለፍልፍ የኛን ለኛ ተውልን የራስህን ያዝ ተዋህዶን ላማኞቹ ተውልን ያልገባህ የምታውቀው ነገር እንዳለ ይታይብሀል

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 3 ปีที่แล้ว

    Guraw bekisu. Ywedugnal, tawaki negn, Aewaki negn, yiterugnal, yilkulignal. Kkkkkkkkk

  • @romandagnachew6340
    @romandagnachew6340 3 ปีที่แล้ว

    እና አጋንንትም በመስቀል እየደበደቡ ያስውጣሉ ይሄ ማስመሰል ይባላል ታድያ እነ ጳውሎስ መሰደዳቸው ልክ አይደለም ማለት ነው::

  • @sabacarlier3748
    @sabacarlier3748 3 ปีที่แล้ว

    Ortodox qetetegna ENA ewenetgna ement nat!!!