ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ส.ค. 2020

ความคิดเห็น • 88

  • @yonastesfamichael5574
    @yonastesfamichael5574 4 ปีที่แล้ว +10

    ካንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተረድቻለሁ እ/ር በሰው ላይ ያለው እቅድ ,መጽሐፍ ቅዱስን እንድንመረምር ረድቶኛል ተባረክ :በራስ መተማመን እና ፈገግታህ ያስደስታል

  • @yisakyisu9900
    @yisakyisu9900 2 หลายเดือนก่อน

    Hayilishe you are amazing teacher bless u

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 4 ปีที่แล้ว +7

    Hailesha 100% I agree with you,and what you are teaching is correct . Man is spirit have soul and lives in the body.

  • @ApostleJohnDGMDGm
    @ApostleJohnDGMDGm หลายเดือนก่อน

    God bless you amen

  • @andualembekele8987
    @andualembekele8987 3 หลายเดือนก่อน

    You are amazing
    I have a great respect for you.
    Stay blessed!!!

  • @addishyowotshebabaw8349
    @addishyowotshebabaw8349 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀይልሽ መልካም ሰው ብዙ ተጠቅሚለው ቅን ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ በመጋ ስለሚስብ ነው ሳይሰሙክ የሚፈርዱት አንተ ማለት ስዎች አይናቸውን እየሱስ ላይ እንዲያረጉ የምታስተምር ስው ነክ ተባረክልኝ

  • @seblesime7127
    @seblesime7127 3 ปีที่แล้ว +5

    I don't know about brother hayelu teaching depply but for now there is nothing wrong. I like his confidence and smile.

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 4 ปีที่แล้ว +3

    የአስተምህሮ ምንጫችን የእግዚአብሔር ቃል ነው።እነ ኬኔት ሃገንም ቢሆኑ አስተምህሮአቸውን ከእግዚአብሔር ቃል ነው የተነሱት።

  • @Negodegade
    @Negodegade 4 ปีที่แล้ว +4

    ባጭሩ አሁን ያለህ ትምህርት ምንጩ ኬነት ሀገን ነው እኛም እያልን ያለነው ትምህርቱ ያንተ ሳይሆን ምንጩ ከምድረ አሜሪካ የነ ኬነት ትምህርት ነው ። ባደባባይ ስለ መሰከርክ ተባረክ ።

    • @firehiwotfekadu8822
      @firehiwotfekadu8822 3 ปีที่แล้ว

      አሁን የሰማከው ወንጌል ከየት ነው?

  • @yergalemgebre9548
    @yergalemgebre9548 4 ปีที่แล้ว +3

    የተወደድክ ወንድማችን ነህ ተባረክ በአንተ የገለጠው እውነት ያለ መሰሰት አካፍለሃለናል ተባረክ

  • @user-rx1if2ny6s
    @user-rx1if2ny6s 2 ปีที่แล้ว +3

    ሃይሉ ዮሐንስ በትምህርትህ ተጠቅሜለሁ።

  • @TesfanaYesus
    @TesfanaYesus 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ ጥያቄ ኣለኝ ለሃይሉ ዮውሃንስ
    1. ኣማኞች ከሞት ከተነሳን ብህዋላ ዘልኣለማዊ መንፈሳዊ ስጋ እንደሚኖረን ቃሉ ይነግረናል ስለዚ በዚያን ሰዓት መንፈስ ነን ነፍስ ኣለን ብስጋ ውስጥ እናድራለን ልንል እንችላለን ወይ?
    2. በቃሉ መሰረት ኣማኞች ከሞቱ ብህዋላ ለምን ቃሉ ነፍሳት ብሎ ይጠራናል ለምን መንፈሶች ተብለን ኣልተጠራንም? ለምን ነፍስ ኣለንም ተባለ መንፈስም ነፍስም ነን ኣይደለንም ወይ?
    3 ጥያቄው ሰው ማን ነው እንጂ ዳግም የተወለደው ማንነታችን የተኛው ነው ኣልተባለም። ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ከመንፈስ የተወለደም መንፈስ ነው ይላል እዚህ ሰው ይሁለቱም ድምር መሆኑ ኣያሳይም ወይ? ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው ካልክ ከስጋም የተወለደ ስጋ ነውና ስጋም ነኝ ለምን ኣይባልም?
    3. ሰው የሚባለው እዚህ ምድር እስካለን ድረስ ኣይደም ወይ ከሞት ብህዋለው ሰው ተብለን እንጠራለን ወይ? ሰው መንፈስ ነፍስ ስጋ ያለው ፍጡር ነው።

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 3 หลายเดือนก่อน

      Yekeber siga engi menifesi yehone siga yelem yesadikan menfesoch ebirawuan melukit read

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 ปีที่แล้ว

    ወ/ም ሀይሉ በገለፃህ ታንፅኩበት ፀጋ ይብዛልህ

  • @nibretzewdefeleke1874
    @nibretzewdefeleke1874 4 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏🙏Thank you

  • @kaleab5618
    @kaleab5618 ปีที่แล้ว

    ኧረ እኔ በጣም ነው የምትመቸኝ ሐይልሽ ዘመንህ ይባረክ

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው። ድንቅ መገልጥ ነው ሀይልሻ ተባረክ

  • @ees988
    @ees988 4 ปีที่แล้ว +5

    Hailsha, our blessing!!!!

  • @ethio24entertainment5
    @ethio24entertainment5 4 ปีที่แล้ว +1

    Dani betam arife show new .......teyaqwoche eregathe .wow ...kwmaqachew menefesawi show ur no#1 keep going brother!!!!!!!!!\

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ቃል ነው.ተባርክ.

  • @senedufeseha2956
    @senedufeseha2956 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው መንፈስ አለው እንጂ መንፈስ አይደለም

  • @addisaddis7129
    @addisaddis7129 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀይልሽ ቀን መልካም ሰው ብዙ ነገር ካንተ ተምሬለው ቅን መልካም ስው

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይሉ ዮሐንስ በተጨባጭ ሀሰተኛ አስተማሪ መሆኑን ማረጋገጫ እየሱስ ወንድማችን ነው እሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ሁሉ እኛም ነን የሚበልጠን በዕደሜ ታላቅነት ብቻ ነው ሌላ በምንም አይበልጠንም ብሎ ድርቅ ብሎ ሲከራከር ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁንና የኤልሻዳይ ቴቪ መስራች ኤሬ እባክህ እኛ የእ/ር የልጅነት ሥልጣን ብቻ ነው ያለን መለኮታዊ ባህርይ የሌንም እየሱስ እኮ ፈጣሪ ነው እኛ ደግሞ መፍጠር አንችልም እንዴት እኩል ነን ትላለህ ስሉት ማመን አለመቻሉና በአቋሙ መቀጠሉ ነው ባልሳሳት በ2000ዓ ም ይመስለኛል በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን የቀረበው የሚገርመው እስካሁን ንስሀ ሳይገባ በአቋሙ መቀጠሉ ነው።

  • @sab7sab
    @sab7sab 4 ปีที่แล้ว +1

    2ኛ ቆሮንቶስ 4
    16፤ ስለዚህም አንታክትም፥ ነገር ግን የውጭው ሰውነታችን ቢጠፋ እንኳ የውስጡ ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል።

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 ปีที่แล้ว

    መፅሀፈፎችን ያዳምጡሠብስክራይብ ያድርጉ
    th-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/w-d-xo.html
    የዶ/ር አብይን መፅሀፎች ያዳምጡ

  • @mariyegeta3205
    @mariyegeta3205 ปีที่แล้ว

    Hailesha you are so blessed

  • @TheBlackzionfilms
    @TheBlackzionfilms ปีที่แล้ว

    ከሰዎች ወይም በሰው ከተላከው ሳይሆን፣ በኢየሱስ ክርስቶስና ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አብ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስ፤
    ገላትያ 1:1

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom4031 3 ปีที่แล้ว +2

    መንፈስ ኢና ነፍሲ ኢና ስጋ ኢና ! ኢልካ ምክታዕ እንታይ ኢዩ ጥቕሙ የሱስ መድሓኒና ምስ ዝግለጽ ንዕኡ ክንመስል ኢና ክሳብ ሽዑ ወንጌል ስቢኽና ሰብ ናብ ክርስቶስ ዘይነምጽእ እቲ ዘመን ይውዳእ አሎ

    • @maranata5953
      @maranata5953 3 ปีที่แล้ว

      How can ? If a believer did not know his identity

  • @esraelyalemwossen7459
    @esraelyalemwossen7459 4 ปีที่แล้ว +3

    Bedenb hulunm neger explain argehilinal, Thanks a lot and after thism misadebu sewoch kalu they are just being ignorant

  • @user-tg9uh1gh4p
    @user-tg9uh1gh4p 4 หลายเดือนก่อน

    የእግዜር ሰው ሀይሉ ዬሀንስ በጣም እንወድሐለን

  • @lemmaayele8913
    @lemmaayele8913 4 ปีที่แล้ว +1

    "የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።" (የማቴዎስ ወንጌል 7:15)

  • @YimegnutalNibret
    @YimegnutalNibret 4 หลายเดือนก่อน

    ኃይሉ ዮሐንስ አንተ ብቻ ተናገር፡፡ ሌላው ፍዬል ነው፡፡

  • @goodness776
    @goodness776 6 หลายเดือนก่อน

    ችግሩ ከመንፈስ የተወለደ ሓጥያትን ኣያረግም። መጽሃፍ ቅዱስ ኣብጠርጥሮ ይነግረናል። ራሳችንን እንመርምር እንጠይቅ!
    1ኛ ዮሐንስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
    ³ ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን።
    ⁴ አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ ውሸተኛ ነው እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም።
    ⁵ ቃሉን ግን የሚጠብቅ ሁሉ በእርሱ የእግዚአብሔር ፍቅር በእውነት ተፈጽሞአል። በእርሱ እንዳለን በዚህ እናውቃለን፤
    ⁶ በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።
    1ኛ ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው።
    ⁵ እርሱም ኃጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፥ በእርሱም ኃጢአት የለም።
    ⁶ በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም።
    ⁷ ልጆች ሆይ፥ ማንም አያስታችሁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው።
    ⁸ ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና።
    ⁹ ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።

  • @mediaforgoodinfluence4570
    @mediaforgoodinfluence4570 4 ปีที่แล้ว

    ፓውሎስ በጣም ብዙ ቦታ ሐዋሪያ አድርጎ የሾመኝ እያለ አስረግጦ ይናገራ ::ይህ አስተምሮ ስህተት ነው ::

    • @Eri-9n6
      @Eri-9n6 3 ปีที่แล้ว

      Tanya haylus mn ale

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 4 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሪያ የኃይሉ ዮሐንስን ትምህርት በትንትናው ተማርኬ አዳምጥ ነበር ። በአንድ ወቅትም በኤልሻዳይ ቲቪ ባደረገው ውይይት የመጀመሪያው ሀሳቡ ገበኝ በቅርቡ ግን በመኪናው ዉስጥ ሆኖ በዩቲዩብ ያሰራጨውን "የምን ትንንሽ አምላክ ትልልቅ አማልክት ነን "ሲል ከሰማሁ በኋለ በቅቶኛል ።

    • @hiwotmelese9694
      @hiwotmelese9694 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ዋው መገለጥ እያልኩ ሰው መንፈስ ነው በስጋውስጥ ያድርል ሲል አይገባኝም ነበር facbook ላይ ትንንሽ ክርስቶሶች ነን ሲል :: ትውልድላይ በ ጠማማ ትምርት ሀሰትን እያስፋፋ ነው ::

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 4 ปีที่แล้ว

    Hailesha.... sewedehe eko

  • @kaljesus3194
    @kaljesus3194 3 ปีที่แล้ว +2

    አይልሻ እስቲ ይህን ጥያቄ መልስልኝ ሰው መንፈስ ከሆነ ጌታ እየሱስ ስጋ ልብስ መምጣት ለምን አስፍለገው ሰው መንፈስ ከሆነ ጌታ በመንፈስ ይሞት ነበር ጥያቄ፪ አዳም ሀጢያት የሰራው በመንፍሱ ነው ወይስ በስጋው ጥያቄ፫ ኬኒየን ሄገን የእምነት እንቅስቃሴ ትምህርት ነው ወይስ ያንተ ?????

  • @user-ng3vd9ff4e
    @user-ng3vd9ff4e 4 หลายเดือนก่อน

    ሰው መንፈስ አይደለም።

  • @DailyWord3832
    @DailyWord3832 2 ปีที่แล้ว

    አንዳንድ ጥያቄ ሞኝ ጥያቄ ነው።ለምሳሌ ሰው ማን ነው? ማለት። ግን ምን ይደረጋል እንደነዚህ ያሉ ሀሰተኞች ሲበዙስ??የግድ ይህንን ሀሳብ ይዘን መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል ብለን መመርመር አለብን።የሀይሉ ትምህርቶቹ ስህተት በጣም መርዛማና ከቅዱስ ቃሉ ያፈነገጡ ናቸው። ሰው መንፈስ ነው የሚለው ከእግዚአብሔር የሚያፋታ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር በ6ተኛው ቀን የፈጠረው መንፈስን አይደለም ከውን ነው እንጂ። የሀይሉ ዮሀንስ የስህተት ተምህርት በሽታ ነው። መንፈስ ማለት ምን ማለት ነው? ይህንን ኮሜንት የሚያይ ይመልስልኝ መንፈስ ማለት ረቂቅ አካል ማለት ነው። ይህ ከሆነ እኛ ረቂቅ አካል ነን ማለት ነው። ግን እኛ መንፈስ ነብስ እና ስጋ ያለን ነን። እነሱ አካል እያላቸው ሰው መንፈስ ነው ከሉ ሀሰተኞች ናቸው ሙሉ ለሙሉ ነው ምናገረው። ሰው ሰው ነው። እግዚአብሔር ሲፈጥረው ሰው፣ከማህፀን ደግሞ ሲወለድ ሰው ሰው ነው፣ ከትንሳኤ በኃላ እራሱ ሰው ሰው ነው።

  • @abemam3342
    @abemam3342 4 ปีที่แล้ว +1

    BETAM TEDESCHALEW BOTH OF YOU STAY BLESSED

  • @kenaketdaraje790
    @kenaketdaraje790 8 หลายเดือนก่อน

    I Stand With Hailu Yohanis If You Don't Nothing Help

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 3 ปีที่แล้ว

    አንዳንድ አሳቦቹ መልካም ሆነው ሳሉ አንዳንዶቹ ከቃሉ ውጪ ናቸው በተለይ ስለነቢያቶች የተናገረው

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀይሉ ዬሀንስ አእምሮው ትክክል አይደለም ፀሎት ያስፈልገዋል ሰው አልተረዳውም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sab7sab
      @sab7sab 4 ปีที่แล้ว +1

      ስህተቱን ልታብራራ ትችላለህ ? ወይስ አልገባህም

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 4 ปีที่แล้ว +1

      @@sab7sab ስለሱ የአእምሮ ችግር ለማወቅ ትምህርት እያለ የሚለቃቸውን ተከታተል የችግሩን ብዛት ታገኘዋለህ

    • @eyesusyalewyehonal3297
      @eyesusyalewyehonal3297 4 ปีที่แล้ว

      @@sab7sab his teaching Antichrist he aims new Christian foundation his current teaching are not his ultimate goal after man is sprit (his new foundation ) he will proceed to man is god sponsored by evil world

    • @jolememeru471
      @jolememeru471 4 ปีที่แล้ว

      አሉባልተኛ

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 4 ปีที่แล้ว

      @@jolememeru471 አንተም አብረህ ብትታከም ጥሩ ነው በዛው

  • @user-mr5tg9bp9n
    @user-mr5tg9bp9n 10 หลายเดือนก่อน

    Prov 20:27 sew menefes new siehon yemilew kalu yemilew sew menfes alew new yemilew

  • @AsmamawTarko
    @AsmamawTarko 3 ปีที่แล้ว

    አወያዪው ዳንኤል የኃይሉን ገጽታ ግንባታ ነው የያዘው?
    "አስራት አስወጪ" ምን ማለት ነው?
    "ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል" "የሰው እውነተኛው ማንነት መንፈስ ብቻ ነው" እና ሌሎችን ሲባል ከርሞ አሁን "ከሰው ሶስቱ ማንነቱ አንዱ ላይ አተኩሬ እንጂ ነፍስም ስጋም የሰው ማንነት ናቸው" ማለት የምን መንሸራተት ነው? ተሳስቼ ነበር ማለት ያባት ግን አላልኩም ነበር ብሎ መካድ ግን ምን የሚሉት ነው። ጥሩ ጩዌ ናት።

  • @apostletechaleabebe1771
    @apostletechaleabebe1771 3 ปีที่แล้ว

    dani yemaydeferu netbochin mansathin wedjewalwe astemari program nwe yibzalh

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 ปีที่แล้ว

    Bexam teraqeqachiw ke ware inna ke sim siyame wixuna sira siru midre weregna!

  • @TheBlackzionfilms
    @TheBlackzionfilms ปีที่แล้ว

    Hailu is crazy guy read your bible first እኔ ከሐዋርያት ሁሉ የማንስ፣ ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ እንኳ የማይገባኝ ነኝ፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አሳድጃለሁ፤
    1 ቆሮንቶስ 15:9

  • @bitanyakebede6417
    @bitanyakebede6417 ปีที่แล้ว

    Haylshi endet endemwedih ante biruk neh

  • @beyob199
    @beyob199 4 ปีที่แล้ว

    gra yetegaba sew

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 4 ปีที่แล้ว

    🤐🤐🤐🤐🤐🤐

  • @tadesseretta9831
    @tadesseretta9831 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ምን መስማት እንደሚወድ ሰይጣን አሳምሮ ያውቃል:: ሰይጣን ነኝ ብሎም አይመጣም:: እኛ ሰዎች ራሳችንን በጣም ስለምንወድ ሰይጣንም ወደኛ ይዞ የሚመጣው የምንወደውን እንጂ እውነት የሆነውን አይደለም:: ጌታ ግን እንዲህ ብሎአል: " የሉቃስ ወንጌል 14
    26፤ ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።" ዛሬ ግን ስንቱ ነው ነብይ ነኝ ባዮች ጋር በመሄድ ሊሰማ የሚወደውን እየነገሩት በቁሙ የዘረፉት!! አሁንም ሃይሉ ዮሀንስ እያለ ያለው ምንድን ነው? ሰው መንፈስ ነው ብቻ ሳይሆን ስው እግዚአብሔር ነው እያለ ነው:: ይህ ደግሞ ምንጩ ከአጅሬ ነው:: ይህም ድንቅ አይደለም! በርግጥ ትምህርቱ " ኦሪት ዘፍጥረት 3
    6፤ እንዳለው እይነት ነው::"ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ለጥበብም መልካም እንደ ሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ። 7፤ የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ። ለዚህ ነው ልንሰማ የምንውደውን ስለሚናገር ነው ብዙዎች የሚሳቡት:: እውነትን የሰበኩትንማ ጌታን ጨምሮ ሲሰደዱ ነው የኖሩት::

    • @emmanuelgetu6436
      @emmanuelgetu6436 3 ปีที่แล้ว

      የሰጠውን ጥቅስ የሚመጥን ማብራሪያ ብትሰጠን መልካም ነበር።ዘለፍ ግን ከቃልም ከእውቀትም ሩቅ መሆንን ያሳያል።

    • @tadesseretta9831
      @tadesseretta9831 3 ปีที่แล้ว

      @@emmanuelgetu6436 የተስጠው ማብራሪያ ግልጥ እና ቀጥተኛ መሰለኝ; አውቆ የትኛን ቢቀሰቅሱትም አይነቃም የተባለውን አስታውሰኝ፡፡ ጌታም ቢሆን ” ጆሮ ያለው ይስማ ” ነው ያለው፡፡ ጌታ አይኖችህን ይክፈትልህ፡፡ ተባረክ!! Dear Emmanuel, my comment was loud and clear, it has everything you need. God bless!

    • @shallomshallom8218
      @shallomshallom8218 2 ปีที่แล้ว

      Absolutely brother Tadesse

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 2 ปีที่แล้ว

    ቅዠት

  • @Eri-9n6
    @Eri-9n6 3 ปีที่แล้ว

    ኪዲ በሊ!(ትግርኛ ነው) ምን ኣለፋህ ሃይሉ! እንደ ሽንኩርት እየ ላጥካቸው ተቃዋሚዎችህ እ/ር ወደ ፊት እየገፋህ ነው ኣስተውል።

  • @sab7sab
    @sab7sab 4 ปีที่แล้ว +1

    Hailu Yohannes
    5.65K subscribers

    • @sab7sab
      @sab7sab 4 ปีที่แล้ว

      Wwww.Hailu Yohannes
      5.65K subscribers

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 ปีที่แล้ว

    Ende ye Orthodox church yemtilewn nw yalkew be Silase mamen kal bekal ye Orthodox.

  • @danielhailemariambelete8069
    @danielhailemariambelete8069 3 ปีที่แล้ว

    Hailu repent time is over

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 2 ปีที่แล้ว

    ስጋህ ላንተ ምንድነው

    • @kekutube1122
      @kekutube1122 ปีที่แล้ว +1

      ምድራዊ መኖሪያው( ድንኳን ) ነው ።

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰዉ እኮ እየተቃወሙ ያሉት እንግሊዝኛውን ስለሚጠሉት/ስለማይገባቸው ነው።

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 ปีที่แล้ว

      ከከከከኳከከከከከከከከከከከከ 😁😁😁😁😁😁😁

  • @eyesusyalewyehonal3297
    @eyesusyalewyehonal3297 4 ปีที่แล้ว +4

    Hailu yohannes stop false teaching and have repetance

    • @sab7sab
      @sab7sab 4 ปีที่แล้ว +1

      ስህተቱን ልታብራራ ትችላለህ ? ወይስ አልገባህም

    • @helinatadesse176
      @helinatadesse176 4 ปีที่แล้ว

      Treat your ignorance

    • @eyesusyalewyehonal3297
      @eyesusyalewyehonal3297 4 ปีที่แล้ว +1

      @@helinatadesse176 nobody's ignorant like you just live on your class

  • @beyob199
    @beyob199 4 ปีที่แล้ว

    you can cal him False teacher of Hailu Yohans.

  • @mollatamrat8286
    @mollatamrat8286 3 ปีที่แล้ว

    I do not agree present this man in this program only there shoud be someone who can defend him.

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 3 ปีที่แล้ว

    ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ ካርካሮ ነህ 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @addisaddis7129
    @addisaddis7129 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀይልሽ ቀን መልካም ሰው ብዙ ነገር ካንተ ተምሬለው ቅን መልካም ስው

    • @mogosesintayehu358
      @mogosesintayehu358 ปีที่แล้ว

      ሀይልሽ ተባረክ !! ኢየሱስን ክርስቶስን በተማርኩና ባወኩ ቁጥር ዘርና መልኬን አገኘሁ ... ወንጌል ከዚህ ውጪ ትርጉም የለውም
      የኢትዮጵያ ቤ-ክርቲያን ካለችበት ጭለማ ትወጣ ዘንድ አንተ ታስፈልጋታለህ
      ኢየሱስ ከአባቱ ይዞ የመጣውን አዲስ ትምህርት በስህተት ትምህርት ተፈርጆ አጋንት አለብህ ተብሎ ተገፈቶዋል አንተ ልክ ስለሆንክ ነው... ተባረክ

  • @addisaddis7129
    @addisaddis7129 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልሽ ቀን መልካም ሰው ብዙ ነገር ካንተ ተምሬለው ቅን መልካም ስው