የትግራይ ሙስሊሞች ተቃውሞና ያልጠሩት ብዥታዎች… የጀርባ ተቋማሪዎቹ እነማን ናቸው? የቀጠለው የሰራዊት ሽሚያ። 01/22/25

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 190

  • @mesgnawabebe3071
    @mesgnawabebe3071 11 วันที่ผ่านมา +17

    I have huge respect 🙏 for our Muslim brothers and sisters ❤️

  • @MuniraBedru-w9f
    @MuniraBedru-w9f 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሙሀመድአወል ሀጎስ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳው በረካ ሁን

  • @AmanAzcar-cf6mb
    @AmanAzcar-cf6mb 10 วันที่ผ่านมา +1

    ርዕዮት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seid-s8v
    @Seid-s8v 11 วันที่ผ่านมา +5

    ይገረማል !!!ማንም ይሁን ማን በራሱ ልጆች ላይ ቁማር የሚቆምር ምን ይባላል?? ያሳዝናል።

  • @jibrilmohamed8382
    @jibrilmohamed8382 10 วันที่ผ่านมา +1

    Tedy Reyot & Alula Selemon God bless you Guys we are so proud of you. ለእዉነትና ለፍትህ የቆማችሁ ዉዱ የትግራይ ልጆች በመሆናችህ ኮርተንባቹሃል thank you so much የቕንየልና ክበሩልና።

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 11 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks a lot for bringing many tegaru and raising such important issue🙏❤️🙏

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 11 วันที่ผ่านมา +4

    ሪዮት እናመሰግናለን! ቴዲ እና አሉላ ❤👌

  • @akmel370
    @akmel370 11 วันที่ผ่านมา +7

    ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ስልጡን ውይይት እና ምልከታ ነው በርቱ ብዙ ተምረንበታል።

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 11 วันที่ผ่านมา +7

    Viva Tigray muslim ajokum abgonukum alena 100%.

  • @MustafaMohammed-v2d
    @MustafaMohammed-v2d 11 วันที่ผ่านมา +4

    ያው ሁሉ ጊዜ የሙስሊም የተቃውሞ ስልፍች ሥነርዓት ያለው ነው፣ ሥነሥርአቱ ከሀይማኖቱ ነው የሚነሳ፣ አው እስልምና ሥነሥርአት የሚስተምር ሀይማኖት ነው፣ እንኮን በትግራይ ያሉ ጥቂት ሙስሊሞች በአዲስ አበባ ያሉት ሙስሊሞች በሚልዬን የሚቆጠሩ የሰላም ስልፍኞች ድምፃችን ይሰማ የሚል በተዳጋሚ የሚደረግ የነበረ ሥልፍች አይተናል በሚልዬን የሚቆጠሩ ሰውች በስላም ድምፃቸው አሰምቶ ወደ ቤታቸው የመለሱ ነበር ያው ሰላም የማይፍልጉ ሃይሎች ግን ወደ እስርቤት ወርውራቻው ነበሩ፣ አሁንም የትግራይ ሙስሊሞች በሰላም ሰልፋቸው እያጣናቀቁ ይገኛሉ ያው እንደተለመደ ሰላም የማይፍልጉ ፀረ ሰላም ሀይሎች ግን እንደ ልማዳቻው ለሙስሊሞች መጨቆን እና ህገመግስት መብታቸው ከመግፈፍ ወደሃለ አይሉም አላህ ያጥፋቸው ኢንሻአላህ።

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 11 วันที่ผ่านมา +4

    ቴዲ እና አሉላ እንግዶቻችሁንም ጨምሮ በጣም ጥሩ ውይይት ነው እናመሰግናለን

  • @awoiye5486
    @awoiye5486 11 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ደስ የሚል ውይይት

  • @azizabdulhay3738
    @azizabdulhay3738 11 วันที่ผ่านมา

    I thoroughly enjoyed this high-level and engaging discussion. All the participants were exceptional including Alula and Tewodros. They spoke freely and critically, which is unprecedented. Credit to Reyot Media for providing a platform for the voices of the Muslims to be heard!

  • @zerugebrekidan3970
    @zerugebrekidan3970 11 วันที่ผ่านมา +8

    ሙስሊም ትግራዋይ ሓወይ; ዓርከይ ብሓፈሻ ኩሉ ዓይነተይ እዩ:: ሽም ሰብ ኣብ ሶሻል ሚዲያ ምጥቃስ ዘይደልይዎ ከይኾኑ ተሰኪፈ እምበር መሓዙተይ እከለ; እከል ኢለ ምጠቐስኩ ነይረ:: ትግራዋይ ሙስሊም ንበይነይ ናይ ሙስሊም ጥራይ ትምህርት ቤት ይሰረሐለይ ዘይበለ; ንትግራይ ዘድሊ መስዋእቲ ምስ ካልኦት ሓቢሩ እናኸፈለ: ትምህርት ቤትና ሓደ; ዕዳጋና ሓደ; መፃወቲ ኩዕሾ ሜዳና ሓደ; ኣተዓባቢያና ብሓደ: ብሓፈሻ ኩሉ ነገርና ሓደ ዝኾና ማ/ሰብ ዳርጋ ኣብ ትግራይ ጥራይ እዩ ዘሎ ዝመስለኒ:: ስለዚ እዚ ሓድነት እዚ ንኻልኦት መምሀሪ እምበር መፈላለይ ክኸውን ኣይግባእን!!!

  • @MubarikNuri-l5q
    @MubarikNuri-l5q 11 วันที่ผ่านมา +2

    I appreciate you my brother

  • @abdumohommed5193
    @abdumohommed5193 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ቀጢሉበት

  • @HaftomMama-r4l
    @HaftomMama-r4l 10 วันที่ผ่านมา

    So thanks

  • @AnwarAman-wq5lf
    @AnwarAman-wq5lf 11 วันที่ผ่านมา +10

    እኔ ያልገባኝ ሂጃብ መልበሳቸው ጥቅምና ጉዳት ካለውም ለለባሿ እንጂ ለከልካዮ ጉዳቱ ምንድነው ።እሄ ሕዝብ ገና አላገገመም እኮ

  • @YeArsemaRoza
    @YeArsemaRoza 11 วันที่ผ่านมา +1

    Teddye I am Amhara from Ethiopia you are the only free fair media care about your people

  • @abdulsemedabdo184
    @abdulsemedabdo184 10 วันที่ผ่านมา

    Bravo

  • @moabra7567
    @moabra7567 11 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you Teddy for covering up the issue of Muslim Tagru case. Tigray Muslims are minor in number and never has been a threat to Tigray Christians however many Tegaru are targeting them. This is not good. It needs to stop and people should be aware of the situations.

  • @AbusulayemanAhemad
    @AbusulayemanAhemad 11 วันที่ผ่านมา +9

    የትግራይ ህዝብ ሱልጡን ነዉ ነገር ግን ጥቅት ደደቦች የስቸጋርዎቸ አሉ

  • @MoKM-u3d
    @MoKM-u3d 10 วันที่ผ่านมา +2

    "መመርቀን ፈልጌ ነበር..?" አክሱም:- "እሄው በርጫ አለልህ.. የምኑ ይሁንልህ?"
    "መቋመር ፈልጌ ነበር..?" አክሱም:- "እሄው ቁማር ቤት አለልህ.. -በስንቷ?"
    "መስከር.. መጨፈር.. ማበድ.. ፈልጌ ነበር..?" አክሱም:- "እሄው ጭፈራ ቤቶችም አደንዛዥ እጾችም አለልህ.. የትኛውን ይመችሃል?"
    "መሸርሞጥ ፈልጌ ነበር..?" አክሱም:- "እሄው ሽርሙጥና ቤት አለልህ.. ጥቁር ትወዳለህ ቀይ.."
    .
    .
    .
    "ሙስሊም ነኝ መስገድ ፈልጌ ነበር.." አክሱም:- "ቅድስት ነኝ! መስጊድ የለም።"
    "የተወለድኩባት የተሰዋሁላት ሀገሬ ነሽና መቀበርያ ፈልጌ ነበር?" አክሱም:- "ቅድስት ነኝ ታረክሰኛለህ መቀበርያ የለኝም።"
    "ልጆቼና እህቶቼ ልክ እንደ እናታችን መርየም ፀጉራቸው ሸፍነው ክብራቸውን ጠብቀው መማር ይፈልጋሉ.." አክሱም:- "መራቆት እንጂ መሸፋፈን አይቻልም። ተሸፍነን እንማር ካሉ ግን ኣሸባሪ ናቸው።"
    .
    .
    "ምንድነው ጥፋታችን?" አክሱም:- "ሙስሊም መሆናቹ።"
    "እና ምንድነው መፍትሄው..?" አክሱም:- "ሃይማኖታቹ ቀይሩ! ካልሆነ ከሃገራቹ ውጡ! ካልሆነ ግን አጠፋቹሃለው.."
    እንዲህ ነው ነገሩ ቀላል እንዳይመስልህ!☝️
    የትኛውም ሃይማኖት ተከተል ኢ-አማኒም ብትሆን በዚህ ጊዜ ከተበዳዮቹ ጎን በመቆም ፋንታ ዝምታንና ማባበልን ከመረጥክ -ከበዳዮቹና ከጨቋኞቹ ጎን መቆም መርጠሃል ማለት ነው።🤐 አንተ ለመበደል 1ሂወትህ ካዘጋጀህ እኔ 1000 ሂወት ቢኖረኝ እንኳ እያንዳንዷን ሂወቴ በደልን ለመታገል ከማሰዋት ወደ ኃላ አልልም። የበዳዮች መጨረሻ አያምርም።
    #ፍትሒንአኽሱምሙስሊም!
    #ፍትህ_ለአክሱም_ሙስሊም!
    #Justice_for_Axum_Muslim!

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 11 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidabdudebesay8830
    @seidabdudebesay8830 11 วันที่ผ่านมา +2

    Amusing discussion viva Teddy and alula solomon

  • @TeklayA
    @TeklayA 11 วันที่ผ่านมา +7

    ቴዲ አሉላ አይመጥንህም ረአዩ ገንዘብ እንጂ ህዝብ የማይመለከት የመኸተ ገንዘብ የበላ ነው አትጋብዘው ተመካችህና አድማጭህ ያባርርበሃል

    • @moabra7567
      @moabra7567 11 วันที่ผ่านมา

      He did not serve your ego so damage his name and be disrespectful

    • @yeshiwasyeshiwas5620
      @yeshiwasyeshiwas5620 11 วันที่ผ่านมา

      ዓዲ ኣቦኻ ተተኸል !

  • @wondwosenteshome2205
    @wondwosenteshome2205 11 วันที่ผ่านมา +7

    እኔ እንደመሰለኝ ሂጃብ ክልከላውን የህብረተሰብ ድጋፍ አለው ፣ ለዚህም ነው ሁለቱም ህወሃቶች ሪስክ የማያደርጉት። ሂጃቡን በተናጠል ከማየት የሀይማኖት እኩልነት ባጠቃላይ ማየት ያስፈልጋል ።

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 11 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏👍👍👍

  • @MuniraBedru-w9f
    @MuniraBedru-w9f 10 วันที่ผ่านมา +2

    አብዱልጀሊልን ተጫናቹት እንጂ ቆንጆ ሀሳብ ሊሰጥ ነበር በአጭሩ የትም አካባቢ ያለ ሙስሊም ለሙስሊም ወንድም ነው

  • @EmuAymen40
    @EmuAymen40 10 วันที่ผ่านมา +3

    Teddy እና Alula ነጃሺ ሲመታ ዝም ያለ የፌደራል መጅሊስ አሁን ለምን መግለጫ አወጣ የሚለው ጥያቄ ለትግራይ ሙስሊሞች ማቅረባችሁ ትክክል አይደለም፣ይሄ ጥያቄ እናንተ ለፌደራል መጅሊስ አቅርቡት መልስም ከድርጅቱ ነው ማግኘት ያለባቹ እንጂ ከትግራይ ሙስሊሞች መጠበቅ የለባቹም።

  • @l_oromo4424
    @l_oromo4424 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤🙏🙏🙏

  • @TeklayA
    @TeklayA 11 วันที่ผ่านมา +1

    መድረኩ ግን ጥሩ ነው

  • @mohammedsaid8002
    @mohammedsaid8002 11 วันที่ผ่านมา

    Verygooddiscation

  • @personperson4914
    @personperson4914 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉም ችግሮች እንዳሉ ቢሆንም ይንን ሰላማዊ ሠልፍ የፈቀደ አካልን ማመስገን እፈልጋለሁ በተጨማሪም ሙስሊም ማህበረሰብ በዕምነታቸው ላይ የሚደረገው ያለው ተፅኖ ጭራሽ እንዲወገድ ና በሠላም የመኖር መብታቸው ይጠበቅ ተፅኖ ማድረጉ መፍትሄ አይሆንምና😢😢😢

  • @SleepyJuicer-zv4iv
    @SleepyJuicer-zv4iv 11 วันที่ผ่านมา

    ደስእሚል ውይይት ነው

  • @KederMohmed-w1n
    @KederMohmed-w1n 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሉላና ቴዲ 😊ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጀታችሁ ምስጋና ይገባችሁዋል

  • @tekalignbezawork9892
    @tekalignbezawork9892 11 วันที่ผ่านมา +1

    Please be conscious ...!!!!introspection ...nice..!!!

  • @nice-fs6on
    @nice-fs6on 11 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @Seid-s8v
    @Seid-s8v 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቴዲ እና አሉላ ግን ያኔ በጦርነቱ ግዜ ምንም ያላለ አሁን ለምን ተናገሩ የምትሉት ያኔ ለሰሩት ስራ ትክክልም ይሁን ስህት እነሱ ይመልሱታል። የኔ እምነት ግን ሙስሊም በየትኛዉም አለም ይኑር ሙስሊም ለሙስሊም ምንም ማድረግ ባይችል እንኳ በትንሹ ዱአ ያደርግለታል ።ሙስሊም ጂኦግራፊ ብሄር አያገናኘውም አይለያዩም ። ጋዘ ለሚሞተው ለሚያልቀው ሙስሊም እኛ ኢትዮጵያን ሙስሊሞች ግድ ይለናል። መጀመሪያ እስቲ እናንተው ከቻላችሁ ፍቱት እና አሳዩን ሁሌም የውጭ አጀንዳ ማለት ግዜ ያለፈበት ዘዴ ነዉ ።

  • @abdulkadirhasen1202
    @abdulkadirhasen1202 11 วันที่ผ่านมา +8

    In the mean time, don't be shy away from discussing the issue of a place of worship (mosque) in Axum for Muslim residents.

  • @moabra7567
    @moabra7567 10 วันที่ผ่านมา

    ደብረፅዪን አብ ቤተ ክርስትያንን ተሓቢአኡ የዕግርግር ኣሎ።

  • @FethiyaAshab
    @FethiyaAshab 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሪዎት ሚዲያ👍👍👍👍👍👍

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወዴት ነው መንገዱ አብዱጀሊል

  • @abebalove2026
    @abebalove2026 11 วันที่ผ่านมา +1

    anabis tegaruway 😍

  • @FethiyaAshab
    @FethiyaAshab 11 วันที่ผ่านมา +2

    አብዱጀሊል 👍👍👍

  • @fidleytube
    @fidleytube 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚ ያደረጉ ወደ ሕግ መቅረብ አለባቸው ያሳዝናል😢

  • @dawitdawit7055
    @dawitdawit7055 11 วันที่ผ่านมา +2

    ውግናችን ከሙስሊም ተማሪዎች ነው፣ ህወሓቶች የትግራይ ህዝብ ካንሰሮች ናቸው።

  • @fekaduyoseph379
    @fekaduyoseph379 11 วันที่ผ่านมา +8

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን መድረክ ነው ። እኔ ከዚያ ክልል አደለሁም ግን ውይይቱ በፓለቲካ ሽፋን አድርጎ የእስለም አክራሪዎ እንቅስቃሴን መደገፍና መዛመት ውጣኔ ይመስላል ። በኢትዮጵያ አንድ ትምህርት ቤት አንድ አይነት ዩነፎርም ይለበሳል እንጂ የአክራሪ እስላም እንቅስቃሴ ን ሥራን ማበረታት ጅማሮ ይመስላል ። ውይይቱ የአንድ ወገን የአክራሪ እስላመቾ መድረክ ብቻ ሆነ ፣የሌሎች ምሁራን አሳታፊ አልሆነም ። እስልምና አክራሪ ነት ፍሬው Isis, bokohram, አልሸባብ ፣አልቃይዳ ወዘተ ነው ። በሊቢያ በረሀ የተሰውት ኢትዮጵያዊ ያን ተረሱ ። ቴዲ ይህ ሥራ መሆኑ ነው አንዴ ይህ ማለት የባንዳ ሥራ ነው ። ከገባህ ።

    • @AbdlkerimShemsu
      @AbdlkerimShemsu 11 วันที่ผ่านมา +3

      እንደ ድሮ እንደፈለጋችሁ የምትሆኑበት ዘመን አክትሞዋል ወደድክም ጠላህ አክብረህ ብቻ ነው የምትኖረው በሰልፉ የጠየቅነው እልቂት እንዳይነሳ እንጂ ፈርተን አይደለም ::

    • @RahelKidanemariam
      @RahelKidanemariam 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@AbdlkerimShemsuካንተ በላይ እኛ ተቃዉመናል ስለዚ እማያስፈልግ ነገር ኣትናገር።

    • @AbdlkerimShemsu
      @AbdlkerimShemsu 11 วันที่ผ่านมา +1

      @@fekaduyoseph379 ሌላውን ለማለት አይደለን አክራሪ እያለ እስልምናን መገለጫ የሆንን ሂጃብ ለማነወር ለሞከረው ብቻ ነው በእኩልነት ለሚያምነው እኮ አይደለም

    • @MuniraBedru-w9f
      @MuniraBedru-w9f 10 วันที่ผ่านมา +1

      ደንቆሮ አህያ

  • @sesawha9301
    @sesawha9301 11 วันที่ผ่านมา +5

    Let’s rap this up, law enforcement should take an action on these criminals who are playing game on this kids who are the owners of the future!!!

  • @Addisuyosef
    @Addisuyosef 11 วันที่ผ่านมา +2

    ኣቱም ሰባት እኒ ኣደመ ዓገብ በሉ እንተዘይተበሃሉ ካብዚ ዝኸፈአ ፀገም ከምዘምፅኡልና ኣይትጠራጠሩ ነገር ግን ኹሉ ትግራዋይ እቲ ሕጃብ ዝምልከት ጉዳይ ኣጥቢቕና ክንኩንኖ ይግበአና

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ የሰጠኸው ማጠቃለያ እጅግ በቂ የሆነ ነው! ይሄ ጉዳይ መቋጫ ያገኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @mohammeddawd3758
    @mohammeddawd3758 11 วันที่ผ่านมา

    😂Bravo Allula and Teddy. Good handling.

  • @wondwosenteshome2205
    @wondwosenteshome2205 11 วันที่ผ่านมา +2

    የትግራይ ኦርቶዶክስ በዚህ ላይ ምንድነው ያለው አቋም ?

  • @MusteMuste-h1h
    @MusteMuste-h1h 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ምርጥ ውይይት ነው

  • @abiythelegend9532
    @abiythelegend9532 11 วันที่ผ่านมา

    Abdul jelil haku eyu and all tigraway mesakum alo

  • @mesfinashebir8474
    @mesfinashebir8474 11 วันที่ผ่านมา +3

    Gujile Debretsion is going down the drain.

    • @yohannes8242
      @yohannes8242 11 วันที่ผ่านมา

      Adgi never mind this is our business just go save amara from drone.ok.

  • @SimonGm-xg3oe
    @SimonGm-xg3oe 11 วันที่ผ่านมา

    As the responsible authority they are must have resign their position those who are involved in the wrong decision

  • @neimay4696
    @neimay4696 10 วันที่ผ่านมา

    Mahala(so)almost paid with her life standing up for her right to wear her hijab. Now, young women in the province of Tegray Axum in Ethiopia are facing similar challenges. They are banned from receiving an education unless they stop wearing their hijabs.

  • @haiylaykiros3495
    @haiylaykiros3495 11 วันที่ผ่านมา

    ተጋሩ ሙስሊም ክርድእዎን ክኣምኑሉን ዘለዎም ዓብዪ ጉዳይ ብትግራዋነትና ዘራኽበና እቲ ዋናን ጥንኩርን ገመድ ሓግሒጎም ንኽበትክዎ ለይትን ቀትርን ንዝፅዕሩ ናይ ውሽጥን ግዳምን ሓይልታት/ፀላእቲ መሳርሒ/ ዱኽዒ ከይኸውን ብንቕሓት ክከታተሉዎን ከስተውዕልዎን ይግባእ። ፀገም ተጋሩ ሙስሊም ኣሕዋትና ፀገም ኩሉ ትግራዋይ 'ውን ስለዝኾነ።

  • @mohmmedseid7971
    @mohmmedseid7971 11 วันที่ผ่านมา

    From this discussion, the Amhara elites can learn from the Tigrian elites. As they don't consider Muslims who live in Amhara region as Amhara. But most Tigrian Christian elites are logical. They are discussing with Muslim Tigrians in opposing about the Hijab ban in Axum. Surprising!

  • @azmoabmo6364
    @azmoabmo6364 11 วันที่ผ่านมา +1

    በትግራይ የነበረው ጦርነት የሃይማኖት ጦርነት አልነበረም የፖለቲካ ጦርነት ነበር ስለዚህ በሃሳብ ልዩነት እንኳን በእምነት አንድ መሆን የአንድ እናት ልጆችም ጠላት ይሆናሉ ። እና በጦርነቱ ግዜ ለምን ድምፅ አልሆኑም ብለህ መውቀስ አትችልም ok ✅

  • @osmanmohammed5676
    @osmanmohammed5676 10 วันที่ผ่านมา

    Hijab melbes mebtachew new...tigraway minamn discussion tilaleh...we are brother in islam

  • @hailemariamkahsay3086
    @hailemariamkahsay3086 10 วันที่ผ่านมา

    ከዛሬ 100 ዓመት በላይ ያለው የመቃብር ስፍራ ኣላቸው ሃቅ መናገር ምን ይጎዳል?
    ሚዛናዊ ለመሆን ከአካባቢው ቀጥታ የሚመለከተው ሰው ብትጋብዙ ጥሩ ነው::

  • @anisaadem1824
    @anisaadem1824 11 วันที่ผ่านมา

    I think it would have been beneficial to invite representatives from:
    - Tigray Mejeles
    - Aksum School District
    - Local Aksum School Directors
    Their presence would have provided firsthand information and balanced perspectives. Relying solely on TH-cam or social media can be misleading due to inherent biases.
    Including diverse stakeholders would have enriched the discussion and fostered a more comprehensive understanding.

  • @Wahgwan-s1q
    @Wahgwan-s1q 11 วันที่ผ่านมา +4

    የወደቀ ብረታ ብረት እና የተቃጠለ መኪና በመሸጥ የተጠመደው ህዉሓት ህዝብ የሚባለውን ነገር ረስቶታል ! ውርደት ክፉ ነው የቆርቆሮ ያለው መንግሥት ሆኖ ቁጭ አለ 😂

    • @hanagebretsadik3471
      @hanagebretsadik3471 11 วันที่ผ่านมา

      ምስኪን ማን እየሸጠ እንዳለም አታቅም ራሱ ጌታቸው እየሸጡ እንደሆነ ነገረን እኮ

  • @AmanAzcar-cf6mb
    @AmanAzcar-cf6mb 10 วันที่ผ่านมา

    ደብረፅዮን ናት ሞንጆሪኖ ተጋሩን ብሀይማኖት የሚከፋፍሉ

  • @berihawala7828
    @berihawala7828 11 วันที่ผ่านมา +2

    የዶክቶር ኪሮስና የትምህርት ቤቱ ተወካይ ቃል መሰማት አለበት::

  • @JanoTube
    @JanoTube 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሉላ አሁንም ዘረኝነቱ እየጎተተህ በሀይማኖት እንኳን መደጋገፍ እንዳይኖር ስትባዝን ትታያለህ በሌላ ጊዜ ደግሞ ፋኖና ተጋሩ በአንድ ይገጠሙ ትላለህ አቋም ያዝ እንጂ

  • @seifueshetu8347
    @seifueshetu8347 11 วันที่ผ่านมา +2

    Teddy you need to ask the participants what is going on with muslin in Addis Abeba. Need to show the video how they are flecking the muslins problem in Tigray. Our Tigrian Muslims have the right to protest against this situation but Abiye Ahmed is playing a big role

    • @moabra7567
      @moabra7567 11 วันที่ผ่านมา +1

      Knowing the gap can be used by anyone interested. It should have been solved faster knowing external variables can take advantage of the situation. Specially TPLF is the loser here.

  • @ethiopianmovie79
    @ethiopianmovie79 10 วันที่ผ่านมา

    Ine oromo negn gin yane ka tdf gone hogn tigrayi izbi layi yamidersawuni badel sikawem nabre awunim dagimo ina dabresioni izibuni awun weda torinet lamfjet yamikankaskasu torinet yamiselachu hono nawu yagegnawachu tgru ❤❤❤❤ la musilm dims silonachu amsginalewu inda adii sawu

  • @nowarpeace2488
    @nowarpeace2488 11 วันที่ผ่านมา

    አብዱጀሊል አንድ ነገር ልንገርህ አማራ ክልል ካለ ክርስትያን ትግራይ ክልል ያለ ሙስሊም ነው ወንድሜ። በዚህ አስተሳሰብ ብታስብ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱ ሲጨፈጩፋን እንደ ትግራዋይነታች ነው።

  • @osmanmekbul8064
    @osmanmekbul8064 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ በዚህ ጉዳይ ላይ ፕሮግራም ማዘጋጀትህ በጣም ጥሩ ነው ይህ ካልኩሆ ብሃላ ግን እኔ በመጀመሪያ አከባቢ የውጭ አጀንዳ ይመስለኝ ነበር ጉዳዩ በጥልቀት ሳየው እና ስገመግመው ሆን ተብሎ የነ ደ/ር ህዋህት እጀ አለበት ይህ ደግሞ የወረዱ መሆናቸው ያመላክታል ህዋህት ኡውነተኝ ህዋህት በነበረበት ግዜ በኃይማኖት ዙሪያ የነበረው አመለካከት ወጥቱ አሁን የሃይማኖት ችግር እንዲፈጠር እያደረጉት ያለ የሽንፈትና የወንጀላቸው ለመደበቅ የሚያረጉት ነው ግን አሁን ማሰብ የነበረባቸው ትግራይን እንዴት እናድናት ማለት ሲገባቸው በዚህ ዙርያ መዘፈቅ የሚያሳዝን ስለሆነ ተግባራቸው መለስ ብሎ ብያዩት ጥሩ ይመስለኝል።

    • @RahelKidanemariam
      @RahelKidanemariam 11 วันที่ผ่านมา

      ኣያዩም፤እነዚ እንድያዩ ተስፋ ማድረግ ምክንያታዊ ኣይደለም።

  • @hailegezahagn739
    @hailegezahagn739 11 วันที่ผ่านมา

    ኣሉላ የሌለውን የውሸት መርዝ መንዛትህን ኣቁመው በስንት ብር ጌታቸው እና ፃድቃን እንደ ተገዛህ ኣላቅም ነገ ሌላ ቀን ነውና ከማህበረሰቡ ጋር እንዴት ልትኖር እንደምትችል ኣላቅም ልጆች ካሉህ አዘንኩላቸው የውሸታም ልጆች ይባላሉ እና አትቃወም የሚልህ የለም ግን አትዋሽ ነው ነገሩ

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 11 วันที่ผ่านมา

    ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ለማስከበር የፀጥታ ሀይል ለምን አላዘዘም። ትምህርት ቢሮም ሆነ ጊዜያዊ መንግስት አስተዳደር ውጭ ናቸው እነዚያ ትምህርት ቤቶች!!!

  • @michealtesfay1224
    @michealtesfay1224 11 วันที่ผ่านมา

    Ye Ethiopia Timirt minister hig mn ylalhijab yfekedal weys ayfekedm

  • @ASD2024-m5j
    @ASD2024-m5j 11 วันที่ผ่านมา

    ወዴት ወዴት ነው ዓብዱልጀሊል ለፍላፊ😡😡😡

  • @neimay4696
    @neimay4696 11 วันที่ผ่านมา +1

    Shame on the Tegray police and government and disgusting to the girls can not able to go school just because of they are Muslim everyone deserves education all children deserve education sham in them no matter what religion they are in 20 countries

  • @Kassa-v7i
    @Kassa-v7i 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርምው የትግራይ ልሂቃን እሁንም ክዚህ ሁሉ መከራ ብሃላ በመሃል ሃገር ሰወ አና የሃይማኖት ተቃማት ላይ ከባድ ቂም ውስጥ መሆናቸውን መረዳት ይቻላል፡፡ አባካችሁ የትግራይ ልሂቃን አና የሃይማኖት አባቶቸ ከዚህ ቂም አና ጥላቻ ውጡና ፍቅርን አና ይቅርታን በልባችሁ ትከሉ ምክንያቱም ለሆነው ሁሉ አናንተም ሆነ የጎጥ ፖለቲካ የዘሩት ልጆቻችሁ አጆች የደም ባለ አዳ ናቸውና፡፡ ወገን ያለ ይቅርታ ትግራይም ሆነች መላ ሃገሪቱ መከራቸው ማለቂያ እይኖረውም፤

    • @tsehairedda1085
      @tsehairedda1085 11 วันที่ผ่านมา

      የደም እዳማ ያለባችሁ እናንተ ናችሁ ። ኤርትራን፤ ሶማሌን እና ሌሎችን ጨምራችሁ የትግራይን ህዝብ ጨፍጭፋችሁ ደሙን የጠጣችሁት አሉላ በተናገረው ነው እንዳትሉ ። አሉላና የመሳሰሉት የራሳቸውን ሀሳብ ነው የገለፁት።እናንተ ምኞታችሁ የትግራይ ህዝብ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ ነበር ግን በትግራይ ልጆች ጀግነት የተመኛችሁት አልተሳካም 🙏🏼 አሁን በማያገባህ ክምትንቦጫረቅ ስለሚገደለው የኣማራ ህዝብ ጩህ። እኔ አይገባኝም ሰለ ትግራይ ሳታወሩ ሳትሰሙ ማደር አትችሉም ። ውይ ጉድ

    • @frezerabdela3143
      @frezerabdela3143 11 วันที่ผ่านมา

      ያልተነካ ግልግል ያውቃል በዛ ጦርነት ዘመን ያ ሙስሊምም ሆነ ክርስቲያን ሲያልቅ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የት ነበር እንዲሁም የኢትዮኦርቶዶክ ይሻል ነበር

    • @Kassa-v7i
      @Kassa-v7i 11 วันที่ผ่านมา

      @ አሁን የህን ሁሉ መከራ ያምጣብን የተዘራው የዘር ፖለቲካ መሆኑን ተቀብለን ቂም ትተን በፍቅር ወደፊት ካልህይድን በቀር መከራው ይቀጥላል ፤ ሁሉም የየድርሻውን ከፋት ተቀብሎ በፍቅር ወደፊት ብቸኛው አማራጭ ነው

    • @Kassa-v7i
      @Kassa-v7i 11 วันที่ผ่านมา

      @ ወንድምይ አባክህ ሰልጥን አሁን የህን ሁሉ መከራ ያምጣብንን በህውሃት የተዘራ የዘር ፖለቲካ መሆኑን ተቀብለን ቂም ትተን በፍቅር ወደፊት ካልህድን በቀር መከራው ይቀጥላል ፤ ሁሉም የየድርሻውን ከፋት ተቀብሎ በፍቅር ወደፊት ብቸኛው አማራጭ ነው፡፡

    • @tsehairedda1085
      @tsehairedda1085 11 วันที่ผ่านมา

      @Kassa-v7i ህወሓት ህወሓት እያልክ እታላዝን ። ይሄ በጥላቻ የተሞላውን ጭንቅላትህን እጠብ ። ችግሩ ማን እና ምን እንደሆነ ታውቀዋለህ ። ኮሽታ ሳይሰማ በሰላም የተኖረበት ጊዜ የነበረበትን ዘመን አትውቀስ ። ሙሴያችሁ ምነው ሰላም አልሰጣችሁም ታዲያ አፋችሁን ዘግቶ ቀጥቅጦ አረግጦ እየገዛ ነው ለዚያውም አንድን ብሄር ለሁለት ክፍሎ። እማራን ከአማራ ኦሮሞን ከኦሮሞ ። የሰገድክለትክን ዲያቢሎስ ክሰስ ።

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you bro we have to focus on the root cause of Axum Muslims, I saw the discussion between Tegaru activists with Tegaru Muslims representatives but Tegaru activists focus only the hijab cause not the root causes of Tegaru Muslims so everyone trying creating illusion not realistic way of solving the the root cause and they also not voluntary to raise the root cause it's means the activists also not needed to solve the root problems of Axum Muslims

  • @lubabamerima
    @lubabamerima 11 วันที่ผ่านมา

    ለምን በሙስሊሙላይ ፖለቲካ ለመሰራት ተፈለገ

  • @wondwosenteshome2205
    @wondwosenteshome2205 11 วันที่ผ่านมา +3

    ገራሚ ገጠመኞቼ
    አንድ
    ወንዝ ላይ የሙስሊም ከብቶች ውሀ የሚጠጡት የክርስቲያኖች ከጠጡ በኋላ ነው ብሎ አንድ የአክሱም ተወላጅ የልጅነት ትውስታውን አጫውቶኛል።
    ሁለት
    አክሱም ላይ የሙስሊም መብቶች ላይክ እንደ መስገጃ ማግኘት አይገባቸውም ብሎ የተከራከረኝ የጉራጌ ተወላጅ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይን አስታወስኩ።

    • @FethiyaAshab
      @FethiyaAshab 11 วันที่ผ่านมา +2

      ለምን ጉራጌ መሄድ አስፈለገህ አክሱም ያለውን "ሙስሊም መስገጃ ቦታ አላችሁ ወይ?የቀብር ቦታስ? "ብለህ ጠይቀው

    • @wondwosenteshome2205
      @wondwosenteshome2205 11 วันที่ผ่านมา

      @FethiyaAshab
      የጉራጌ ተወላጁ ስለ አክሱም የክርስቲያን ብቻ ስለመሆኗ እኮ ነው የሚከራከር ወንድሜ።ብይህንን ያመጣሁት ህዝባችን ምን ያህል ኋላ ቀር እንደሆነ ለማሳየት ነው ። ብሄር እይለይም ፣ ለምሳሌ በህወሀት ዘመን አክሱም መስኪድ ይሰራል ተብሎ በአማራ አንድ ቦታ ተወርቶ የዋሁ ገበሬ እንዴት ተደፈርን ብሎ ወደ አክሱም ሊተም ሲል መንግስት እንዳስቆመ አንድ ታጋይ ነግሮኛል።

  • @KederMohmed-w1n
    @KederMohmed-w1n 10 วันที่ผ่านมา

    የኢዮጵያ ሙስሊሞች ሀጅ ወደ ሳውዲ ከመሄዳቸዉ በፊት አልነጃሺን መስኪድን ጎብኝቶ ይሄዳል ሲባል እንደዚህ ያደርጋሉ ወይ?

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 11 วันที่ผ่านมา

    REALY ATRACTIVE DISCUSION

  • @semunigusmekenaabdurehman5484
    @semunigusmekenaabdurehman5484 11 วันที่ผ่านมา

    ሠላማዊ ሰልፍ ላይ እከሌ ይገኝልኝ ብሎ ጥሪ ይደረጋል እንዴ ?
    ማራገብ የተፈለገ ነገር አለ (አገራዊም ክልላዊም ፖለቲካዊ ትርፍ ፍለጋ )!

  • @yontig
    @yontig 10 วันที่ผ่านมา

    Zarem nu esti and make sense of the tdf meglecha. It is very dangerous and we are just so confused

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 11 วันที่ผ่านมา

    በሚቀጥለው ፕሮግራማችሁ ከአክሱም ክርስቲያኖች እና ከደብረጽዮን ሕወሓት ጋብዛችሁ ሀሳባቸውን እንደምታጋራን ተስፋ አደርጋለሁ ። ቴዲ ለመሆኑ በትግራይ ፖለቲካሞ ሆነ አመራር ውስጥ ሙስሊም አለ ወይ ከጡረተኛው ሳሞራና ከተባረረችው ኬሪያ በስተቀር

  • @HaftomMama-r4l
    @HaftomMama-r4l 10 วันที่ผ่านมา

    Teddy & sl

  • @abiythelegend9532
    @abiythelegend9532 11 วันที่ผ่านมา

    Abdul jelil aku eyu tegaru nemntay zeyfeked

  • @MyShigurty
    @MyShigurty 11 วันที่ผ่านมา

    Alula laiba there's one TPLF

  • @mulubrhanabay1709
    @mulubrhanabay1709 11 วันที่ผ่านมา

    በኣክሱም ብቻ ነዉ የተከለከለዉ ወይስ በሞላ ትግራይ ነዉ የምያዉቅ ካለ ግለፁልን

    • @moabra7567
      @moabra7567 11 วันที่ผ่านมา

      Axum ብቻ

  • @GeneneGelaye
    @GeneneGelaye 11 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ አንድ ጥይቄ ብቻ ጠይቅልኝ ቤሄርተኝነትና እምነት አብሮ ሚሄድ ነገር አይደለም በእስልምና ዘረኝነት ጥንብ ንፕው

  • @almazabraha6198
    @almazabraha6198 11 วันที่ผ่านมา

    ከሃላ አዲስ አበባ አለው ሆነ ብለው በአሁን ሰአት ያካሄዱት ሂጃብ አይደለም ሌላ አለው ከሃላ

  • @MuniraBedru-w9f
    @MuniraBedru-w9f 10 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ፀጉር መሸፈኑ ትምህርትን ይጎዳል? ምንድነው ችግሩ

  • @user-pn2sv4sf7j
    @user-pn2sv4sf7j 11 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ ይህ የፂም ኣቆራረጥ ኣይምርብህም 😂 የማታምር ሴት ኣስመስሎሃል። የላይኛው ማስታሽ ኣትቁረጠው

  • @amanuelgirmay1489
    @amanuelgirmay1489 11 วันที่ผ่านมา

    የ ግምት(PP) ቃል ኣቀባይ ኣቶ ኣሉላ ሰሎሞን ስለ ወቅታዊ ጉዳይ ትኝ ተኛ እየሰጡ ይገኛሉ። እንደሚታወቀው ኣቶ ኣሉላ ከዚህ በፊት የ ህወሓት ኣሸርጋጅ እንደነበሩ ይታወቃል። 😂

  • @osmanmohammed5676
    @osmanmohammed5676 10 วันที่ผ่านมา

    Friend guday yehaymanot new ye tigre minamn tilaleh...tenefu

  • @almazabraha6198
    @almazabraha6198 11 วันที่ผ่านมา

    አሉላ በሚድያው ጥላቻ ስላለህ ለማጥቃት ነው የምተቀምበት

  • @tedlagebre-egziabher3878
    @tedlagebre-egziabher3878 11 วันที่ผ่านมา +1

    Teddy, this deprevation of right is far below tbe realm and wisdom of tigteans who entertained milinia in undisputed mutual coegsistence .

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 11 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ ኢሄን አጭበርባሪ እባክህ በአንተ ፕሮግራም አታቅርበው አይመጥነውም

  • @yeshiwasyeshiwas5620
    @yeshiwasyeshiwas5620 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብዙ ሰው ሚስጢሩ ገና ኣልገባውም። በደምብ ነው አንተ የገለጽከው በደምብ ደግሞ ነገሩ ገብቷሃል ።