Mekoya - Golda Meir የጎለዳሜር የብቀላ ሰይፍ - መቆያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2018
  • Mekoya - Golda Meir የጎለዳሜር የብቀላ ሰይፍ - መቆያ
    በእሸቴ አሰፋ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 165

  • @birhanutube7723
    @birhanutube7723 5 ปีที่แล้ว +59

    እሸቴ ድምፅህ እንደ ማርና ወተት ልብን ያረሰርሳል እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @amanueltak2886
    @amanueltak2886 3 ปีที่แล้ว +21

    ይሁዳውያን ሁኘ በመወለዴ በጣም ነው የምኮረው ዓም እስራኤል ሀይ ✡️✡️

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 2 ปีที่แล้ว +4

      litikoru yigebal yemosad hager betam new yemadenkachew mosadochin I wish abalachew bihon gin alichilim

    • @minty1188
      @minty1188 ปีที่แล้ว +5

      @@ermeyasabebe4062 እኔም ከሚገባ በላይ የሞሳድ ፊልሞችን አይቻለው በአጠቃላይ በእስራኤል ፍቅር የወደኩ ሰው ነኝ

    • @yohannesyalew6229
      @yohannesyalew6229 ปีที่แล้ว +1

      ሸክም

    • @shegakonte
      @shegakonte ปีที่แล้ว +1

      ስምህ አማኑኤል ሆኖ? ክክክክክክክክ

    • @Spurgeo
      @Spurgeo ปีที่แล้ว

      ​@@yohannesyalew6229😂

  • @user-us7ux6ng6n
    @user-us7ux6ng6n ปีที่แล้ว +8

    ልክ ዛሬ አማራ የትም እንደሚገደለው ዓይንት ጥቃት ማለት ነው! ግን ሤራ ሌላ ሤራን ይወልዳል! ሰላም አንዴ ከደፈረሰ ችር ነው!!!

  • @user-mi3eu6tz6p
    @user-mi3eu6tz6p 5 ปีที่แล้ว +16

    ይህን ታሪክ በአልጀዚራ ሰምቼዋለሁ በአረብኛ ታሪኩ በጣም ትክክል ነው እሸቴ በጣም እናመሰግናለን

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 ปีที่แล้ว +7

    ሁሌም ያለመታከት የምሰማው ታሪክ ነው በተለይ የእሸቴ የትረካ ዘቤ በሐሳብ ቦታው ላይ እንደሆንኩ ይሠማኛል

  • @binementafere9652
    @binementafere9652 4 ปีที่แล้ว +14

    እጅግ ምትደነቅ መሪ የሞሳዶ አባል ፣ተራኪው እሺቴ እጅግ ያስደምማል።

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 2 ปีที่แล้ว +8

    ልቦለድ ነውኮ ሚመስለው እናመሰግናለን እሼቴ

  • @zera1
    @zera1 5 ปีที่แล้ว +31

    እሸቴ አሰፋ እሸቴ አሰፋ እሸቴ አሰፋ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!

  • @sintayehusibhatu2666
    @sintayehusibhatu2666 3 ปีที่แล้ว +35

    በመሳጭ ታሪክ መሃል ትረካው ይቋረጣል ቢታሰብበት።

    • @amanson5826
      @amanson5826 3 ปีที่แล้ว +4

      በጣም!!!

    • @Yo-ll1ek
      @Yo-ll1ek 3 ปีที่แล้ว +1

      Ahun new yetebelache enji turu adrgo new yeseraw

  • @godknow931
    @godknow931 8 หลายเดือนก่อน +3

    Lemendenewu demtsu yemikoraretewu??

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ አቀራረብ ነው.... እስራኤል በቀለኞች ናቸው......

    • @minty1188
      @minty1188 ปีที่แล้ว +3

      አዎ ተንገላተዋል ተሰቃይተዋል እና ለራሳቸው እራሳቸው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 ปีที่แล้ว +22

    ጀግና ሴት እስራኤል ሀያል ሀገር።

    • @zizopharmacy5388
      @zizopharmacy5388 3 ปีที่แล้ว

      የሰዉ ሀገር colonize አድርጋ ሀያል ሀገር ትያለሽ

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zizopharmacy5388 ማን ነው ያለህ?

    • @zizopharmacy5388
      @zizopharmacy5388 3 ปีที่แล้ว

      @@yaredkebede8423 anbibina "ማነዉ ያለህ" belegni.enesu rasuco aykdum brada

    • @zizopharmacy5388
      @zizopharmacy5388 3 ปีที่แล้ว

      @@yaredkebede8423 anbibina "ማነዉ ያለህ" belegni.enesu rasuco aykdum brada

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว +3

      @@zizopharmacy5388 እስራኤል ለአብርሃምና ለዘሩ በፈጠሪ የተሰጠቻቸው ርስት ናት። Read The Bible First.

  • @amenkonjo9911
    @amenkonjo9911 3 ปีที่แล้ว +17

    የእውነት እስራኤል ፈጣሪ ምን ያህል እንደሚወዳት

  • @aklieambelu2014
    @aklieambelu2014 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ ግን ሁሌም ባዳምጠው አይሰለችም ትረከው ድንቅ ነው

    • @godknow931
      @godknow931 8 หลายเดือนก่อน

      Demtsu altekoraretebachuhum ??

  • @meheretnegusie3289
    @meheretnegusie3289 3 ปีที่แล้ว +11

    አም እስራኤል ሐይ❤👈!!

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 ปีที่แล้ว +5

    አም እስራኤል ሃይ!

  • @tesfayekorssa2993
    @tesfayekorssa2993 5 ปีที่แล้ว +11

    God blessing Israel

  • @natibereket8212
    @natibereket8212 2 ปีที่แล้ว +7

    The best payback ever. respect for Goldamir

  • @user-be8sz6tx3g
    @user-be8sz6tx3g 5 ปีที่แล้ว +9

    ጀግና መሪ የማትደራደር

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ምርጥ የታሪክ ፍሰት ያለው አቀራረብ ነው... ግን የጊዜ መግለጫው ግልፅ ቢደረግ የበለጠ ቆንጆ ነበር... እንደሚመስለኝ የጊዜ መግለጫው እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ይመስለኛል የተጠቀሰው።

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 4 ปีที่แล้ว +28

    የሚቆራረጥ ነገር ያበሳጫል ።... አስቡበት Please !
    Thank you.

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 5 ปีที่แล้ว +30

    ቆራጥ እና ጀግና መሪ

  • @samlookatturcarrent9835
    @samlookatturcarrent9835 5 ปีที่แล้ว +12

    እሼ በጣም በልቤ ታትሞ የቀረ የዘመናት የድምፀ ቅላፄህ አይረሳኝም በእሁድን ላንዳፍታ በሚለው ፕሮግራም ላይ አንተን ና መአዚን በጣም አስታውሳለሁ " የነ አዲሱ ቤተሰቦች " ድራም ትዝይለኛል፡፡

  • @asmelody8073
    @asmelody8073 3 ปีที่แล้ว +5

    ለማስተካከል ያህል
    ቡድኑን የሚመራው ማይክል ሃራሪ ሳይሆን ኣቭነር ካውፍማን ነው ።

  • @user-zn8hm8iv6h
    @user-zn8hm8iv6h 3 ปีที่แล้ว +6

    ጀግኒት

  • @abenezerkebede3589
    @abenezerkebede3589 3 ปีที่แล้ว +4

    Great narration as usual !

  • @Erifutuer
    @Erifutuer 5 ปีที่แล้ว +10

    she was hero leader rip for🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱Atlats.

    • @bazieyetayeu9849
      @bazieyetayeu9849 5 ปีที่แล้ว

      🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere ene kalat aterugn le mosad adinakot wow good job mosad betam new yemiwedachew abalatun bemulu manim kenesu ayin syamelitim

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 2 ปีที่แล้ว +1

      Egnam enwedachihualen.

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 3 ปีที่แล้ว +4

    Very hero colda meir

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 5 ปีที่แล้ว +13

    ሴት ለበቀል አትነሳ🙈

  • @aschalewlemma6057
    @aschalewlemma6057 5 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና መሪ

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d 5 ปีที่แล้ว +16

    ደስ የሚል ትርክት!!!

  • @YOHAMIC
    @YOHAMIC 4 ปีที่แล้ว +1

    eshe betam new mtmechegn berrtaln

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830 5 ปีที่แล้ว +9

    እሸቴ ቢቆይም የሰጠኸኝን እሸት ሸምጥጬ ቅሜዋለሁ በጣም አመሰግንሃለሁ ፣ ለዚህም ከዛሬ ጀምሬ ተከታታይህ መሆኔን እንድታውቀው እወዳለሁ

  • @abrhamasefaasefa7239
    @abrhamasefaasefa7239 ปีที่แล้ว +1

    i love you siral❤❤❤

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድምጹ ይቆራረጣል (መሀል ላይ ይጠፋል) ... Please upload the full version

  • @ethiopiafirst4980
    @ethiopiafirst4980 4 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማል

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 ปีที่แล้ว

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ

  • @dirrarberhe7856
    @dirrarberhe7856 5 ปีที่แล้ว +2

    Nice 👍 sound

  • @mahletdaniel7532
    @mahletdaniel7532 24 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም እንደዚህ ቢሆን ተከባብረን በኖርን ነበር-Viva Israel 🇮🇱

  • @samigirmay9669
    @samigirmay9669 4 ปีที่แล้ว +3

    jegna Esral

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 4 ปีที่แล้ว +5

    שלום ישראל

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 3 ปีที่แล้ว +1

    Well very good

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 9 หลายเดือนก่อน

    ሸገር አንድኛ ነዉ ከኢትዮጵያ ከሉት ሁሉ !!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭

  • @HT1212-j6s
    @HT1212-j6s 3 ปีที่แล้ว +1

    Tena yistlgne mekoya program wedajoch andandochu lemindnew mehale lay dimts voice yemaynorachew?

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 5 ปีที่แล้ว +2

    Des yelal atrareku

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 3 ปีที่แล้ว +4

    እንድንጠላቹ አታስገድዱና! ምንድነው እሄ ሁሉ ማቋራረጥ

  • @user-ro9ph9xx9d
    @user-ro9ph9xx9d 5 ปีที่แล้ว

    Btam germye new eshtye astmrhenale enmsgnaln

  • @dannyworku2195
    @dannyworku2195 3 ปีที่แล้ว +1

    i now this story in movie "Munich"

  • @mahirkemal2073
    @mahirkemal2073 2 ปีที่แล้ว

    Israelochun megdel yeslemena astemron ayweklem .Israelm netsuhanen megdelwa lek nw beye alasbm.allah allemachenen selam yarglen

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +3

    Ben Gurion

  • @rosagerma7214
    @rosagerma7214 2 ปีที่แล้ว

    shalome shalome shalome israel

  • @ermiastsheal1952
    @ermiastsheal1952 4 ปีที่แล้ว +7

    I❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @eyobeyob1117
    @eyobeyob1117 3 ปีที่แล้ว

    EA 👍🏿

  • @BeKii21
    @BeKii21 5 หลายเดือนก่อน

    Israel❤❤❤

  • @endrisassem9794
    @endrisassem9794 4 ปีที่แล้ว +4

    የድምፅ ጥራት ይጎለዋል

  • @yabechiethiopia599
    @yabechiethiopia599 4 ปีที่แล้ว

    👍

  • @kidistethenesh5568
    @kidistethenesh5568 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰😍🥰🥰

  • @tamrat6540
    @tamrat6540 2 ปีที่แล้ว +1

    eshete mibalew sewye bicha yeterekelen

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 4 ปีที่แล้ว +1

    በመሃል 3ና 4 ግዜ ይቆራረጣል ።

  • @menetferede1664
    @menetferede1664 5 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ ከጃንሜዳ

  • @user-us7ux6ng6n
    @user-us7ux6ng6n ปีที่แล้ว

    ምዕራብ ጀርመን ዛሬ የለችም:: አንድ ጀርመን ሆነዋል::

  • @maraki-tech4429
    @maraki-tech4429 4 ปีที่แล้ว

    Dmtsu mn huno new yemikoraretew

  • @user-qd3cd7pe9x
    @user-qd3cd7pe9x 9 หลายเดือนก่อน +1

    😮

  • @abrehamkinfe5720
    @abrehamkinfe5720 5 ปีที่แล้ว +3

    100

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 2 ปีที่แล้ว

    Lemindinew gin sil esirael sinesa muslimoch yeminichachut

  • @zewduhailmariam5562
    @zewduhailmariam5562 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @belewephy7460
    @belewephy7460 8 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው በመሃል በመሀል የሚቆራረጠዉ Please አስተካክሉት በርቱ።

  • @wavetube3021
    @wavetube3021 2 ปีที่แล้ว

    መቆራረጥ አለው ይስተካከል

  • @mewailfisseha5591
    @mewailfisseha5591 3 ปีที่แล้ว +1

    የድምፅ መቆራረጥ ችግር አለበት።

  • @dawitgirma5678
    @dawitgirma5678 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ በዚህ ኦሎምፒክ ተሳትፋለች?

  • @christiantesfu6607
    @christiantesfu6607 ปีที่แล้ว

    Welega = Munich

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ታስጠላላችሁ....!!!
    ይሄን የመሰለ ታሪክ እንዴት 50 ጊዜ ይቆራረጣል? ይሄ እንዝላልነትንና ለአድማች ያላችሁን ንቀት ነው ሚያሳየው!!!
    ደሞ እዚህ ላይ ብቻ ቢሆን Ok ሌላም ፕሮግራም ላይ ደግማችሁታል በጣም ታሳፍራላቹ ከገንዘብ አድማጭ ነው ሚበልጠው ከገባቹ እስኪ ትንሽ እንኳን ክብር ይኑራችሁ ይሄን የጫናችሁ ሰዎች ብልግና ነው እንዲ አይደረግም!!!

    • @breman7079
      @breman7079 3 ปีที่แล้ว +1

      Hey calm down mistakes may happen don't open your rude mouth here !!!

    • @henoktsegaye8797
      @henoktsegaye8797 3 ปีที่แล้ว

      ያስጠላኝ ሰው ቢኖር እንዳንተ በማያገባው እየገባ የሚሞት ሰው ነው!!!
      እንግሊዘኛ ማውራት የአዋቂነት መለኪያ መስሎህ ከሆነ ተሸውደሀል ባይሆን በአገርህ ቋንቋ በግዕዝ ለመድመቅ ሞክር ከዛ እንደማመጣለን ሽል።

    • @breman7079
      @breman7079 3 ปีที่แล้ว

      Tebedana must bakeh kalchalk tergumulegn bel qoletam wefefe

    • @sarahyohanes5697
      @sarahyohanes5697 3 ปีที่แล้ว

      Tebda schger kemname radio program belaye leadmachu yemyasbe astamre program yalwe new zme belhe atbetreke

    • @henoktsegaye8797
      @henoktsegaye8797 3 ปีที่แล้ว

      @@breman7079 ante yewend aras betam afhin kefetkewko tawkohal min yimeslal yecondom trafi godana derejahn ewek tfa kezi

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 5 ปีที่แล้ว +2

    10q

  • @abunkadir4229
    @abunkadir4229 ปีที่แล้ว

    Esrael metifat yalebati Hager nati

  • @Adot340
    @Adot340 3 ปีที่แล้ว +2

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሞት ለተረገሙት አይሁድ

    • @amenkonjo9911
      @amenkonjo9911 3 ปีที่แล้ว +4

      ቅሌታም ሞትማ ለአሸባሪዎቹ ፍልስጤም

    • @amenkonjo9911
      @amenkonjo9911 3 ปีที่แล้ว +3

      አየክ አንድ በአንድ አፈር ከድሜ በሉ አፈር ያስበላቸው እና

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 3 ปีที่แล้ว +3

      Enatik tibeda .dikala muslim .

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 3 ปีที่แล้ว +2

      Mossad gena ye muslim zerochin yatefal . Dedeb muslim afer blu mdre shermuta . Mehamed ybdak . Yezulfa kintir.

    • @Adot340
      @Adot340 3 ปีที่แล้ว

      @@nigeman3897 መጀመሪያ ሙስሊሙ ከማጥፍት በፊት ቂጥህን ታጠብ በክት

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 5 ปีที่แล้ว +9

    አማራ ከዚህ ታሪክ ምን መማር አለበት?

    • @gg5350
      @gg5350 5 ปีที่แล้ว +4

      People were commited and dedicated for the territorial integerity of the nation or Israel not a single tribe or race. Your qouestion should be what we Ethiopians learn from them. Thank you

    • @kebide2231
      @kebide2231 5 ปีที่แล้ว +1

      ቅዘን

    • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
      @MemhirGirmabaleTseganachew2121 5 ปีที่แล้ว

      @@kebide2231 tenefa ante fandiya

    • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
      @MemhirGirmabaleTseganachew2121 5 ปีที่แล้ว

      @@gg5350 dude we are fade about thinking what you said. Right now we being estabelished the great Amhara land which means Ethiopia no one wish to call himself am Ethiopian without an Amharian ppl .

    • @raseternity2690
      @raseternity2690 5 ปีที่แล้ว +1

      እያሱ ማሞ ቂሎ አእምሮህን አጥራው አቦ

  • @sualihahmed2663
    @sualihahmed2663 5 ปีที่แล้ว

    ታሪኩ አይነፋም ለበቀል ያነሳሳል በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 4 ปีที่แล้ว

      አይደል

    • @flexlyrics9291
      @flexlyrics9291 4 ปีที่แล้ว

      Tadia sheep nachew ende

    • @user-iu9ov4yd5k
      @user-iu9ov4yd5k 3 ปีที่แล้ว

      በአሁን ሰአት ላለው ለአምሀራው ጥሩ ትምህርት ይሰጣል ባይ ነኝ አማራየ ተማር ጠላትክን አትርሳ የበቀል በትር እስክታነሳ

    • @Superkmbe
      @Superkmbe 3 ปีที่แล้ว +1

      No no If we have a leader like that our brother and sister should not have been killed every corner of the arab state like Libia.. yemen even with in our own country. Even we could not have gone to arab except for religious reason.

    • @melkamumisganaw9832
      @melkamumisganaw9832 3 ปีที่แล้ว +1

      C'mon u accepted jihad & reject justice?

  • @endrisassem9794
    @endrisassem9794 5 ปีที่แล้ว +1

    ቆሻሻ አንተ ብሎ ታሪክ ተናጋሪ ወገንተኛ መሆንህ ይለያል ዘረኛ ጥንባታም ክሪስታን መሆንህ በግለፅ የለያል

    • @user-ux2ez8oj5q
      @user-ux2ez8oj5q 5 ปีที่แล้ว +3

      አሁን አንተ ሙስሊም ነህ? ሙስሊም እንዳይሰማህ ማፈሪያ እንደዚህ አይነት ሙስሊም የለም

    • @jenetetefere7152
      @jenetetefere7152 5 ปีที่แล้ว +3

      አንተን ደስ እንዲልህ አርጎ ይተርክልህ የሆንክ ነገር ኑህ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 4 ปีที่แล้ว

      ውይ ዲዲብና

    • @eliyas6498
      @eliyas6498 4 ปีที่แล้ว

      Edante aynet dedeb yetm aygegnm

    • @eliasmesfin9230
      @eliasmesfin9230 3 ปีที่แล้ว +1

      Koshasha malet ante nek, ye tebedak Islam. demo enante bemechachu egnanm ke mared atekotebum, demo yemegermew neger enesu arebochu rasu ayfelguachuehumm endehu nw mutgne yemetlut,

  • @6killochannel620
    @6killochannel620 26 วันที่ผ่านมา

    ፉሉንጫ ፉሉንጪ ቀጺ ሊጺ በጸጋጊኛ በጸጋጊኛ ሄይ ሄይ የመንበል ቡድን አጠቃ ቡሉሉሉሉሉ ባሌ!!!

  • @yrmgfashion8302
    @yrmgfashion8302 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀግኒት