I hate this film Anchi Setan Meni Tekemeshi Ene Sete Negge Kifu Sete Bayehu Kurir Seteneten Etelalalehu Yhew Yekefate Mechetesha Erasen wode ebdete yekerale keyereshe eshi wisha sew kifu biyadergebinm bekelen atasebute atadrigute yeyekrta lebe yenuren bekel yegezaber new
ፈጣሪ ሆይ ስደት ላይ እያለን የቤተሰብ ክፉ አያስማን
አሚን
አሜን አሜን 🤲🤲😢
አሜን፫❤❤❤❤❤❤
ከባድ ነው የ እናቴን ሞት😢 ሰምቼ ልቤ ተሰብረ💔💔ላብድ አንድ ደቂቃ ቀርቶኝ ነበር አፅናኙ ከኔ ጋር ባይሆን ኖሮ ዛሬን አልደርስም ነበር ክብር መንፈስ ቅዱስ ይሁን እናት ያላቹ እግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅላቹ
አሚን ያረብ
መጥፎ ስራ መጥፎ ማሰብ ትርፉ ፀፀት እብደት ነዉ ይቅር ተባብሎ አብሮ ብኖሩ ጥሩ ነበር በዛም ያሳዝናል ያስተምራል እስት ተመልካቾች ምን ተማራቹ ከዚህ ድራ ሀሳባቹን ግለፁ
ገና ልያው ነው ጨርሸ እናግርሻለሁ 🤔
@@rosarose2433 እሽ እጠብቃለዉ
ጭካሬ ይህን ያክል በጣም ከባድ ነዉ በቀል በጣም መጥፎ ነዉ😢😢😢😢 ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን😢😢😢😢
አየበደሉንን ይቅር ማለት እጂ መበቀልን አላስተማረንም ፈጣሪ 😢😢😢😢
በትህክል😢😢😢😢
እዮባ እና እፃን ማርኮን ትመሳሰላልቹ እንዴት ነው ዝምድና ነገር አላችሁ መሰለኝ እዮባም በልጅነቱ በጣም ድንቅ ብቃት ነበረው እፃን ማርኮንም አሁን ላይ እንደዛው 🥰
wow thank you
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤❤❤ በርቱ ሰላም ለሀገራችን🎉🎉🎉🎉
በጣም ትልቅ ትምህርት አለዉ🎉
ፈላውን አይቸ ነው የገባሁት እናተስ👌👌👌💚💚💛💛❤️❤️
me to
እባካችሁ የምትሰሩትን ፊልም ጠንቅቃችሁ እወቁት ለሰው በቀልን አታስተምሩ የህጻትን አእምሮ በበቀል ጎዳና እንዲያድጉ አትቅረጹ ፍቅርን በጉልበትና በበቀል ማግኘት አይቻልም ይልቅስ ይቅርታና ፍቅርን አስተምሩ በፍቅር የሰውን ልጅ መግዛት ይቻላል
በቀል ሞጥፎ ሞሆኑ ዛሬ ነው የገባኝ እች ፍልሚ ለኔ ባለ ወለታ ናት እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ
ዋው🎉❤
ሁለቱ ህፃን ልጆች ካሉ ፊልሙ ባያምርም አይዋለሁ እንደሚያምር ጀሞ እርግጠኛ ነኝ
አሠይ ሁሉም የምወዳቸዉ ናቸዉ ልሹፈዉ እስኪ
ሹፈው😂❤❤
መቅደስ ደስ የምትል እብድ ከ ሁለት አመት በኃላ ፀጉርዋም ኩልዋም ሜካፕዋም እንዳለ ነው ማስካራዋም ላስቲኩ ብቻ ተቀዳድዋል 😂😂ተው ተው እባካችው
😂😂😂😂😂😂
በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻው ያስለቅሳል😢😢😢😢😢😢😢
ድል ለ አማራ ፋኖ 👍👍👍
በጣም ትልቅ ጥፋት የሰረችሁት ጭንቅላቱን የሳተ ሰው ፊቱ ላይ የማረmake-up አርጎ አምሮ አይደለም ፊቷንም የተጎዳ(የተጎሳቆለ)ቢሆን ጥሩ ነው::
ሙቪው ጥሩና ትምህርታዊ ነው❤
Wow አሪፍ ነው አስተማሪ ሰውን ለመጉዳት ስናስብ ዞሮ እኛኑ indemigodan👍👍👍👍👍👍👍
አስተማሪ፡ኔው፤እንገፋ፤እጅ፤አንግፋ፤ፈጣሪ፤አለ፤❤😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቆይ ግን የአማረኛ ፌልም ሳየው የእቃቃ ጨዋታ ነው የሜመሥለኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ እንደኔ የሜሠማው አለ???
ድሮ በጣም እወደው ነበር ኣሁን ግን በቱርክ ፊልም ተለኪፍያለው የኛ ኣገር ፊልም ምንም ልመስጠኝ ኣልቻለም ኣስጠላኝ😢
@@Helenhelen-l5dከሰው ሀገር ወርቅ የሀገሬ ምንንም መርጣሎ😢
እባካችሁ እናተ ትልልል ሴቶች እናተ አለባበሳችሁን አበላሽታችሁ ልጆችንም አታበላሹ አለባበሳቸዉን በቃ እራቁት ካልተሆነ አይሰራም ማለት ነዉ
እኔ ምፈልገው ድርሸዬን ነው አለለም😂😂😂😂ድረሽክ ይጥፈ😂😊
ምን አጠፋ በንፁ ፍቅር ሲቀርባት የናቀችው እሳ ናት
😂😂😂😂
በቀል ያጠፋል እጅ አያድንም ❤❤❤❤
አየ ፍቅር ልክ እደኔ ባል እልከኛነዉ ወንድመሆንግን ጡሩነዉ ግንበልክየተጀመረፍቅር መጨረሻዉአያምርም ይቅታ ማድረግግንለራስነዉጥቅሙ እሱም በፀፀትሂወቱ አለፈ 😭😭😭😭እኔም አለሁ በስዴት መጨረሻሽን ያሳምርልሺበሉኚ💔💔💔💔😭😭😭
እግዚአብሔር አለ ውዴ ሁሉም ያልፍል
😢😢😢😢
Wow arif film new
ይሄ ፊልም ለህብረተሰቡ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ አይደለም እናንተ የፊልም ደራሲዎችም ሆናችሁ ተጫዋቾቹ ሰው ስለማገት፣ ሴት ስለመድፈር የመሳሰሉትን የወንጀል ምሳሌ የሆኑትን ፊልሞች እየሰራችሁ ሕዝቡን ወንጀለኝነት እያስተማራችሁት ነው ሐገራችን ውስጥ እየተደረጉ ላሉት ማንኛውም ወንጀል የእናንተም ድርሻ አለበት እባካችሁ ለገንዘብ ብላችሁ ሕብረተሰቡን አትበክሉት ሌላ ብዙ ብዙ ለትውልዱ ትምህርት የሚሆኑ ፊልሞችን መሥራት ትችላላችሁ በህዝብ አትጫወቱ።
ቆንጆ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉
ዎው አሪፍ ነው❤❤❤❤❤
Fatari hoy woyne😢😢😢😢😢
ቆንጆ ፊልም። ገን የሴትየዋ ቅንድብ ሲያስጠላ ለምን አስፈለገ ቆንጅናሽ መቼ አነሰሽ በ እግዚህአብሄር ድነቅ የጆቹ ሰራ ማስተካከያ?????? ሰይጣኖች ።
Mekdes betam nw yemwedat tenshe telekeche enje bagebat dess yelegn neber fonkaye nat beterefe arif drama new hulachunm adenkaleugn 10q 🙏 ♥️
ውይ ፈላው ደስ ሲል
ሲቀጥል ትምህርት ባይኖረውም ልብ እንጠልጣይ ሆኖ ነው የሰሩት
ደስ የሚል ፊልም ነው 🥰 በርቱ
WOW ❤❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሥተማሪ ፊልም ነው በቀል ለማንም አይበጅ ❤❤❤❤❤
ምናለበት ይቅር ታባብለው አብረው ሆነው ቢያልቅ በቀል ምን ይጠቅማል እራስን ከመጉዳት ውጭ
wow
💔💔
👍
wellcome❤❤
❤❤des ylal kimemochi
መጨረሻው ይደብራል 😢😢
ይለቀቅ❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤
Wow baxmi yasaznali macrsha bartu
Der Film ist so cool
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ahun yeh film new?????
ለማየት ጀምሬ ኮሜንቶቹን አንብቤ ቶውኩት😅😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ዘንድሮ ደግሞ የፈላውና የኬኛ ሙሀባ ነው የገባው
ዘናጭ እብድም አለንዴ
ማክቤል ስታድግ ድምፅዋ ተቀየረ😅❤
❤️💞💞💞❤️💞
የርብቃ ካራክተር እጅግ እርኩስና አሪወስ ናት የሰውነት የክፋት ጥግ ።
በጆስ ትወና አስተየት የላም
👌👌👌👌❤
❤❤❤😢😢😢
አይ እዬብ እያየሁት አደገ😂😂😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ድሬሸው ሚን ይሁን 😅😅😅😅😅😢😢😢
ሲንግሏ😂😂😂😂
ዘሬ አንደኛ ነኝ
Welcome to ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የመዳም ቅመሞች ካዩት እኔም ልየዉ
ምን ነው ይሄ የመኪና ሰፊነት ካራክተር ያምርበታል አላቹሳ
እብደቱን እንኳን አልቻልሽበትም😂😂
አንተ የእውነት ሰፌ ምትመስለው
Wow❤❤❤❤❤❤😂
ምንም አልገባኝም እረይደብራል
አንቺ በእዮቤ ቀልድ የለም እሺ
ke 10 amet befitim zarem yaw new ende liju biyans tsegurun atkeyrum
wellcometo❤❤❤❤
But y zare film yileyal above 800MB WHY??
የውሸት ፊልም ከሁለት አመት በኋላ አብዷ እስከሜካፓ ቁልጭ እረ አንዳንዴ እናስብ
ሳይፈልጉ መዉለድ ከባድ ነው 😢
ግን ካለፈ በውኋላ፣እንኳ ንም ወለድኩ፣ማለትርይቀሬነው
Ke 2 amet behualam zegura😂
😢😢😢😢😢
H
ያሰጠላል ደራሲው የሞተ ነው ትላልቆች ባጠፉት ልጅ ለምን ይቀጣሉ
Min shigir alw
Ya alw Manor yqexilal?
Batabd neber megermegn
❤❤❤😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
😊😊😊😊😊😊😅😅😮😮😮😅
I hate this film Anchi Setan Meni Tekemeshi Ene Sete Negge Kifu Sete Bayehu Kurir Seteneten Etelalalehu Yhew Yekefate Mechetesha Erasen wode ebdete yekerale keyereshe eshi wisha sew kifu biyadergebinm bekelen atasebute atadrigute yeyekrta lebe yenuren bekel yegezaber new
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
BGD WDGIGH BRZEGTO MASEKAYET ESONM KFUADRGO LEEBDET ABKAT DRASH YTFA
Poor Children abuse.
Ye.almazi.lij.yose.wow
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wow❤
🎉❤
❤❤❤
❤❤❤❤
😢😢😢😢