ዋርካዬ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Warkaye 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 192

  • @QnEEN1709
    @QnEEN1709 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኬናዬ አተ ያለህበት ሁሉም ቦታ ይደምቃን♥️

  • @SafaNoor-l5c
    @SafaNoor-l5c 26 วันที่ผ่านมา +56

    ማነው እንደኔ ኮሜንት እያነበበ ማየት የሚመቸው❤❤❤❤❤❤

    • @Tiyaakumsa
      @Tiyaakumsa 25 วันที่ผ่านมา

      Enem

    • @ሱላማጢስ
      @ሱላማጢስ 25 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ድራማና ፊልም ሳይ ጥሩ መሆንና አለመሆኑን ከኮማቹች ነው የማውቀው ሁሉንም ነው የማነበው 😅😅😅

    • @Mihretbayissa
      @Mihretbayissa 20 วันที่ผ่านมา

      እኔ 👆

    • @HawaHawa-zl3gz
      @HawaHawa-zl3gz 18 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣እኔ

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 26 วันที่ผ่านมา +33

    ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞችእንይላቸ ውለ ኛም አላሕ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ይሔ ፀጉር ያረገውልጅ ያለበት ፊልም ምርጥነው🌹🌷🌷🌸

    • @Sewunet-media_2024
      @Sewunet-media_2024  26 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 26 วันที่ผ่านมา

      ከልቡ ነዉ የሚተዉነዉ

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 26 วันที่ผ่านมา +1

      እኔምእወደዋለሑሑሑእሡካለከችነውየምርእደታሪኩባባነውየምወደው❤❤❤❤

    • @Sewunet-media_2024
      @Sewunet-media_2024  25 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን ​@@የወሎዋቀበጥ

    • @Sewunet-media_2024
      @Sewunet-media_2024  25 วันที่ผ่านมา +1

      ​@HAYAT-zእናመሰግናለን 7z

  • @TakisTakis-wt5fm
    @TakisTakis-wt5fm 21 วันที่ผ่านมา +7

    እናት ክፉ አይንካት ትኑር ለዘላለም ስቃ😂😂❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @GdvgfbFrhgrnfg
    @GdvgfbFrhgrnfg 17 วันที่ผ่านมา +4

    ማነው ፀጉረ ያለው ልጅ ያለበት ፊልም ደስ የሚለው🎉🎉❤

  • @konjokonjotakoji
    @konjokonjotakoji 20 วันที่ผ่านมา +6

    ከና ያለበት ፊልም በጣም ነው ምደው 🥰

    • @Sewunet-media_2024
      @Sewunet-media_2024  19 วันที่ผ่านมา +1

      እናመሰግናለን

    • @HawaHawa-zl3gz
      @HawaHawa-zl3gz 18 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ♥️♥️🥰🥰🥰

  • @ChaltuAhmed-r5t
    @ChaltuAhmed-r5t 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኬና ያለበት ፊልም ገና ሳይታይ ነው የሚያጓጓው ችሎታውን እንዴት ልግለፅለት አቦ ይመችክ ኬናችን ትችላለ በቃ ረዥም እድሜ ከጤና ,ከእውቀት ,ከልቦና ጋር መድሀኒያለም ያድልክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TakisTakis-wt5fm
    @TakisTakis-wt5fm 21 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ያላሰባቹትን እንጀራ ይስጣቹ ፀሎታቹን ይስማቹ በስደት ያላቹ በሰላም ላገራችን ያብቃን❤❤❤🙏🙏

  • @Eman-m8l4p
    @Eman-m8l4p 25 วันที่ผ่านมา +24

    በስደት ሁናችሁ በልጅ ናፍቆት የምትሰቃዩ እግዚያብሄር ብርታት ይሁናችሁ እኔ 7አመት ሰርቸ ሀገር ሰገባና ትዳር ሰይዝ የሰራሁትን ቤት ቀሙኚ ተመልሸ የሁለት አመት ልጅ አየ ተሰደድኩ😢😢

    • @BlenBlen-fh8ig
      @BlenBlen-fh8ig 25 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞሽ እኔም ልጄን ትቻት 3 amet molagn 😢ላበድ ነው

    • @iam-amhara
      @iam-amhara 22 วันที่ผ่านมา +1

      እኔማ ይሄው 8አመቴ😢 ልጆቼ ናፍቆቶቼ

  • @FatimaAli-yv2hj
    @FatimaAli-yv2hj 22 วันที่ผ่านมา +8

    ሠሉ አለ ነብይ ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም💎

    • @shsh1715
      @shsh1715 20 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውው ሚገርም ፊልም ማጫራሻዉ ያበደ ነው ሰዉ ነገር መቼም ቢሆን ሰላም አይኖረዉም እውነት ነው 👌🥰ባርቱልን

  • @Mes-k2w
    @Mes-k2w 26 วันที่ผ่านมา +5

    ጅማሬው ምንም ይሁን ሁሉም ነገር ፍፃሜው ሲያምር እንዴት ደስ ይላል❤❤❤ኬናችን❤❤ አስተዋይ ጥበበኛ ሰው❤❤🎉🎉 እንዴት የሚያስደስት ድርሰት ነው🎉🎉 ሁሌም ፍቅር❤❤❤ያሸንፋል!! ቁምነገር ያለው ፊልም ነው::ሁላቹንም የተሳተፋቹበት በሙሉ የእጃቹ ስራ የተባረከ ይሁን🙏❤

  • @Hana-q8z
    @Hana-q8z 26 วันที่ผ่านมา +8

    ኬና ያለበት ፊልም ሁሉ ዋዉ ነዉ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ

  • @NajatKadir-i2w
    @NajatKadir-i2w 24 วันที่ผ่านมา +5

    Tiktok መንደር ሹፎ የመጣ 🙋‍♀️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♀️🙋‍♀️👍👍

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 7 วันที่ผ่านมา

    ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ❤የማታ እጀራ ይሰጣቹሁ

  • @EmuAshenafi-dq1is
    @EmuAshenafi-dq1is 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም የአገሬ ልጆች እንደኔ ልጅቷ የተመቸው በዛላይ ትወናዎ እና ቁንጅናዋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 15 วันที่ผ่านมา

    Gobeze enat lij asadkugne tebele❤🎉

  • @Nigatkiya
    @Nigatkiya 25 วันที่ผ่านมา +5

    እናት😢 ሺህ አመት ትኑር አለምዬ ኑሪልኝ ሳይከፋሽ ❤

  • @Aster-e8c
    @Aster-e8c 26 วันที่ผ่านมา +3

    Manho Endane kena yalebati film mayiti miwadohu laki gicunyi👍astawahi fkr yehone liji now Egizaber kakifu hulu yixabiqiki🥰❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🙏🙏🙏

  • @SeadaMahmmde-f8f
    @SeadaMahmmde-f8f 25 วันที่ผ่านมา +9

    ኮሜት የማየዉ ፊልሙን ሣልጀምር ነዉ በቃ አሪፍ ነዉ ብለዋል ኑእንየዉ

    • @Tiyaakumsa
      @Tiyaakumsa 25 วันที่ผ่านมา

      Enem enm

  • @kasaneshmitku
    @kasaneshmitku 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ቀጥሉበት በጣም ደሥ ብሎኝ ነው ያየሁት❤❤❤

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 22 วันที่ผ่านมา

    ዋውውው❤❤❤❤በጣም ያምራል 🎉🎉🎉🎉

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 24 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉዉዉ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤

  • @saraaR-d7d
    @saraaR-d7d 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 25 วันที่ผ่านมา +1

    Wow👌🙏🥰🥰🥰🥰

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن 25 วันที่ผ่านมา +1

    ወው በጣም አሪፍ ናው ❤ኬና በርቱ❤❤❤

  • @lawaytarko2448
    @lawaytarko2448 25 วันที่ผ่านมา +2

    አሪፍ ነው በርቱ ኬናችን ትችላለህ 🎉🎉🎉

  • @tadelueshetu3853
    @tadelueshetu3853 25 วันที่ผ่านมา +1

    ለልጅቶ ስትሉ ተስማሙ እና ልጅቶ አባቶን እንድታገኝ አድርጊ የእናንተ ያለፈ ህይወት ላይ ልጅቶን እትበድሉ

  • @ZekiYisfu
    @ZekiYisfu 25 วันที่ผ่านมา +3

    አሪፍ ስራ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤ ልጅቷ ግን waw 👌

  • @MamaSyme
    @MamaSyme 25 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @samiakebede2488
    @samiakebede2488 22 วันที่ผ่านมา +1

    wow ደስ ሲል

  • @NatheraN-c1l
    @NatheraN-c1l 6 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbentMarkos
    @AbentMarkos 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውው❤❤❤

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 26 วันที่ผ่านมา +2

    እዚህ ፊልም ላይ ሰው እንዴት እራስ ወዳድ እንደሆነ ይታላይ ሰው የራሱ ህመም ብቻ ነው እሚታየው ሌላው ቢጎዳ ምንም አይመስለውም አሁን ፊልሙ ላይ ኬና እንዴት እራስ ወዳድ እንደሆነ ነው የሚያሳየው እናቱ እንዲታከሙ የወንድሙን ሚስት ሲዘርፍ ምንም አልመሰለውም ግን እራሱ ላይ ሲመጣ ማድረግ አልፈለገም ብቻ አሪፍ ፊልም ነው ጥሩ ትምህርት አለው ያንተ ያልሆነው ያንተ አይደለም😎😎

  • @Betelhem.engdashet
    @Betelhem.engdashet 25 วันที่ผ่านมา +2

    የልጁ ድምፅ ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 26 วันที่ผ่านมา

    Wow keep it up ❤❤❤❤

  • @AlimohammedAli-xw9iq
    @AlimohammedAli-xw9iq 22 วันที่ผ่านมา

    Wooow❤❤❤❤

  • @ZeybaHassen-fm3lg
    @ZeybaHassen-fm3lg 23 วันที่ผ่านมา

    እየተጨነኩ ነው ያየሁት መጨረሻው ዋው👌 በተለይ እናትየዋ አሳዝናኝ ነር ፊልም መሆኑን እስከምረሳ ድረስ

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 25 วันที่ผ่านมา +1

    ኬና ያለበት ፊልም ስወድለት❤❤❤

  • @nunushdebebe7794
    @nunushdebebe7794 26 วันที่ผ่านมา

    Waaaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FerShet-z8v
    @FerShet-z8v 24 วันที่ผ่านมา +1

    ክላሲካሉ❤❤❤❤

  • @Guufc-t3j
    @Guufc-t3j 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @TsehayneshAdebabay
    @TsehayneshAdebabay 26 วันที่ผ่านมา

    Awesome, very good work.

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ 26 วันที่ผ่านมา +2

    አንደኛነኝ ቅመሞችየ ገባገባ በሉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RukiyaMohammed-q1o
    @RukiyaMohammed-q1o 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኪዳነምህረትእ
    @ኪዳነምህረትእ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤😮

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 25 วันที่ผ่านมา

    የዛሬቱ ቀን ለኔ ደስታ ኑበረች የዛሬ አመት የስርጌ ቀን ነበር አይ ስደት የስራህን😢

  • @kiyakiya9008
    @kiyakiya9008 25 วันที่ผ่านมา

    Emalagegnate enate nafekechign😭😭😭😭🖤💔💔

  • @SofiaAlemudin
    @SofiaAlemudin 25 วันที่ผ่านมา

    Dasisil❤❤❤❤❤❤

  • @utgh815
    @utgh815 26 วันที่ผ่านมา +6

    የኢ/ያ ፊልመ መጀመርጂ መጨረስ አታቁም
    የተዘጋው ቢሮ እምን አደረሳችሁት

    • @Sewunet-media_2024
      @Sewunet-media_2024  26 วันที่ผ่านมา +1

      ይቀጥላል በቅርቡ

    • @SmilingHammerheadShark-gd3to
      @SmilingHammerheadShark-gd3to 26 วันที่ผ่านมา +3

      እኔኮስጠላየኢትዮፊልምመመልከት ይጀምሩና ያቋርጡታል ስሜታቼውይቋረጥና 😁እኛስእድሜ ለቱርክና ለኮሪያ

    • @SerkiSerki-u2r
      @SerkiSerki-u2r 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂​@@SmilingHammerheadShark-gd3to

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 26 วันที่ผ่านมา +2

    በጣምመጀመርጅመጨረስ ባቦ

  • @lidiyafetsum2203
    @lidiyafetsum2203 21 วันที่ผ่านมา

    Hehe ❤❤❤❤❤❤❤ you

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 10 วันที่ผ่านมา

    Ande enate lemadsn yehen holu sew megedel tegebi new???

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 26 วันที่ผ่านมา +2

    ኬናችን🎉🎉🎉🎉

  • @seasea3347
    @seasea3347 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኬኛየ❤❤❤❤ውድድድድ

  • @movie5078
    @movie5078 21 วันที่ผ่านมา

    ምናለ በተሻለ ካሜራ ብትሰሩት ፊልሙን ለማየት ጥራት ግድ ነው ጀምሬ ልጨርሰው አልቻልኩም

  • @MekdiAbate-r6w
    @MekdiAbate-r6w 27 วันที่ผ่านมา +2

    Eyetebeknew😂❤❤

  • @selamabebe2695
    @selamabebe2695 18 วันที่ผ่านมา

    Lemindnew eyamatte yemiyaweraw

  • @FiqaduCaalaashumii
    @FiqaduCaalaashumii 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DiboraDemeke-nx9ts
    @DiboraDemeke-nx9ts 24 วันที่ผ่านมา

    ደምፁ 🥰🥰🥰

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 26 วันที่ผ่านมา +1

    Wuy yihin lij sitelaw!!!

  • @lidiyafetsum2203
    @lidiyafetsum2203 21 วันที่ผ่านมา

    Up to the new place for CarGurus be earphone zefen the new one is the new place yet mareyam be earphone zefen ❤❤

  • @AlmazEthiopia-n4i
    @AlmazEthiopia-n4i 24 วันที่ผ่านมา +1

    ስለእናትኮ ተወርቶ አይጠገብም😢

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 25 วันที่ผ่านมา

    ኬናዬ ዛሬ ደግሞ ሌቤ አረጉብኝ😮

  • @Sofeya-wk8gj
    @Sofeya-wk8gj 25 วันที่ผ่านมา

    አልጨረስኩት ኬና ስላለበት ጥሩ መሆኑ አልጠራጠርም❤😂

  • @Mes-k2w
    @Mes-k2w 23 วันที่ผ่านมา

    👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🥰🥰😘😘

  • @BemnetAngawu
    @BemnetAngawu 25 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ኮመት ከሌለው ማየት አልወድም ስላችው😂😂😂😂

  • @hananega5227
    @hananega5227 26 วันที่ผ่านมา

    What happened to the "yetezegaw biro"?

  • @yenalemsamuele
    @yenalemsamuele 20 วันที่ผ่านมา

    ❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Mes-k2w
    @Mes-k2w 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 25 วันที่ผ่านมา

    ነለበጣም አማሪፊልም ነው ሰው ሁሉ የዘራውን ማጨዱ አይቀርም የሰው እንባ እንደፈላ ውሃ ነው ማቃጠሉ መለብለቡ አይቀርም :

  • @ethiotebeb
    @ethiotebeb 24 วันที่ผ่านมา

    ድራማውን እያረሳሳቹን ነው ማለት ነው አረ ቀጥሉት 😢

  • @Etalemaw-dy6hn
    @Etalemaw-dy6hn 25 วันที่ผ่านมา

    ኬናን አይቼ ነው የመጣው

  • @جمنننواغطجحمافنغ
    @جمنننواغطجحمافنغ 23 วันที่ผ่านมา

    ለምን የነፋሰጡሮን ብር ሰረቅህ( ኬና) አናደከኛል 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 25 วันที่ผ่านมา

    ቱቱቱ እችይ አሮግት አትከበርም እድይ ሥተነድዲ ብሽቅ

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 26 วันที่ผ่านมา +1

    እሽአሮን ከኬና አሮንሁነህ መጣህ

  • @YabsiraAytenew
    @YabsiraAytenew 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኬናየስወድህአድናቂህነኝዋውመጨረሻውበጣምደስይላልእናመሰግናለንበርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አስተማሪፊልምነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sol-w2z2f
    @sol-w2z2f 25 วันที่ผ่านมา

    የኤርሚያስ ሚስት ነች እንዴ😍

  • @AsterSami-gx1sk
    @AsterSami-gx1sk 26 วันที่ผ่านมา

    I've never seen a boring movie like this in my life. The plot felt dragged out, the characters were uninteresting, and it lacked any excitement or depth to keep me engaged. It was a real disappointment.

    • @Mes-k2w
      @Mes-k2w 24 วันที่ผ่านมา

      ደነዝ በመጀመሪያ የሚደብርና የማይደብር ነገር ለይተ እወቅ ወይም እወቂ በጣም ምርጥ ፊልም እንደሆነማ ጠንቅቀህ ታውቃለህ ይሄ ሀሳብማ የምቃኛ ሀሳብ ነው ተነቃብህ ወይም ማስተዋልህን አስመርምረው በሽተኛ ሳትሆን አትቀርም ሆሆ ወዳጅም እንዳለ ጠላትም አለ ስለዚህ ምንም አይደንቅም

  • @EmuBe
    @EmuBe 25 วันที่ผ่านมา

    Wuy swedewu tseguramun liji kemra

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 25 วันที่ผ่านมา

    ሰርቆት ባይብርታታም አታካብዱት ማዘር ለኔ ብለው ነው የሚለውንም አሰቡት

  • @ZewdnsheGebeyawu
    @ZewdnsheGebeyawu 25 วันที่ผ่านมา

    ደምሩኝ ፕሊስ 🙏

  • @NahomBelay
    @NahomBelay 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047 26 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zehavasenebetu569
    @zehavasenebetu569 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @HirutHirutdajane
    @HirutHirutdajane 25 วันที่ผ่านมา

    𝘄𝗼𝘄𝗲𝗲𝗲😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @berane2376
    @berane2376 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WifiWifi-e6r
    @WifiWifi-e6r 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mona.fiker.7745
    @mona.fiker.7745 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mosesa.3666
    @mosesa.3666 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @demeke-o6k
    @demeke-o6k 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinetSeid-u5z
    @ZinetSeid-u5z 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayuhansHh-yk9ns
    @abayuhansHh-yk9ns 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ZDMM-s2k
    @ZDMM-s2k 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤