Hi Melat tanks for sure good and sintific info that u always share rraly appreciate it all. Melat what I want to ask u is that u know my sckin is not that much damage because I'm not using any mackup any chemical product up to now even sunscreen also but after your info about sunscreen that we should have to use always I want to start now withe the stapes which is starting from the night moisturising cream and morning with
But with these vidio u told us about the cream for damaged skin as I told u y sikin is not that much damage that u indicate about damage but have some lines and sometime aroundy eye become some color change like black .. by using honey it remove it all these so shall I use those creams for damage skin lotions or directly use those night creams . thank
Eye cream for what purpose ? ( fine lines or dark circle ) ? 1. For fine lines you can use vitamin A with Avene brand only ( it’s very gentle ) . You can not use retinol around your eyes . Be careful 2 for dark circle you can use caffeine solution + EGCG with The ordinary brand
Ena 1 techemari tyake ye vit A kbatoch night lay bcha metekem endalebn negreshnal b/c tsehay kageghen eritation slemifeter my question is tewat be wha bcha metatebu kefitachn lay yalewn vitA lemasweged beki new?
Sister, your information is a blast but I wish you should start including how we fix our face from inside out, skin problems is from inside, period pls, teach your subs
Thanks sis melat ,I like your information!! Please tell me which mineral sunscreen is the best for habesha skin ,because the mineral sunscreen that I have is does not penetrate in my face, so I need colored sunscreen, . Is ILIA sunscreen is good?what do you think.
Mineral sunscreens work by blocking UV (A ) and UV (B) , so it is not suppose to be absorbed in our skin that’s why it forms white cast on our face , so like you said you can use tinted sunscreen ( similar color to your skin tone ) . But make sure the sunscreen you choose has zinc oxide and titanium dioxide , these two mineral are great in protecting our skin against UV . The brand you mentioned , I’ve never heard of it before but if it has zinc oxide and / or titanium dioxide , it should be good .
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተሬ ነሽ ፊቴ ድኗል እመብርሃን ትስጥልኝ
በማርያም የቱን ተጠቅመሽ ነው ፊትሽ የዳነው?
አጠቃቀሙንም ጭምር ብትነግሪኝ የፊት ሳሙናሽስ ምንድነው?🙏😍
በርግጥ የየ ሁላችንም ቆዳ አንድ አይደለም ያው የተጎዳ ቆዳ በሚለው እንውሰደው እንጅ
ማዳሊክ አሲድ ጥሩ ነው ፊቴ በጣም ተበላሽቷል እድሜየ 40 ነው እባክሽ ብዙ ክሬም እቀባ ነበር አሁን ግን ትቸዋለሁ
በጣም ነው የምናመሰግነው ያስፈለገኝ ሰአት ነው ተባረኪ
ጠቅለል ባለ መልኩ ለሁሉም ነው የመለሽው በጣም ጉበዝ🙏🌹🌹🌹🌹🌹
Betam enamesgnalen eshi gn ene tiyake alegne fete burabure hone nech nech bezabgne
እንኳን ደና መጣሽ ሜሉ ትምህርትሽ ምታሳይን ነገር ሁሉ መልካም ነው በርች እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
ሜሊ ስለገላ ንገርኝይ እኔ ገላይ ጥርት ያለአይደለም
በምን ልታጠብ
ሜልዬ ስለፀጉር ሻፖ እና ኮድሺነር ስሪልን የቱ ቆንጆ እደሆነ ፕሊስ
እንደ ፀጉርሽ ተፈጥሮ እና እንደምትኖሪበት ሀገር ይለያያል ለምሳሌ hard water ያለበት ሀገር ከኖርሽ በውሀ ውስጥ ያለውን ሚኒራል ክምችት የሚያፀዳ ነው መጠቀም ያለብሽ ሻምፖ እንዴት መምረጥ እንዳለብን የሰራሁት ቪድዮ አለ ለከርዳዳ ፀጉር moisturizing shampoo
ለሉጫ ፀጉር voluminous hair shampoo
ቀለም ለተቀባ ፀጉር color shampoo ነው መጠቀም ያለብን
ሜሊዬ እባክሽ ለደረቅ ፊት የሚሆኑ ሰን እስክሪኖችን ቪዲዬ ብትሰሪልን ጥሩ ነበር
Selam melu ene fite be carolight tehotoale ena fete rosesea alebet guche bexamm yeqelale mene lexeqem
Hi Melat tanks for sure good and sintific info that u always share rraly appreciate it all. Melat what I want to ask u is that u know my sckin is not that much damage because I'm not using any mackup any chemical product up to now even sunscreen also but after your info about sunscreen that we should have to use always I want to start now withe the stapes which is starting from the night moisturising cream and morning with
Beautiful hair is that real
ሜልየ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን👌💖💖
Melat betam neaw menmasgneaw lemtschgine information betam melkam nash (kiehl's serum infused water cream)selazi mrte ebaksh
Ene eyasebkushe neber tegureshe degmo betam chemral konjo thank you .
አጠቃቀሙ እንዴት ነው ማታ ጥዋት?
ሜሉ እንዴት ነሽ ፊቴን ያሳክከኛል ይደርቃል ጉንጬጋር ሴንሴቲቨ ከ4አይነት የቱን ልቀባ
አፍሪካ ሶብ ጥሩ እደለም እና ካካዋበተር ችግር አለው ትምርትሽ በጣም ጥሩ ነው
selam melate btam enamsegnalen konjo tmret new enzi kebatouch end normal crem mtekem enechelalen?
But with these vidio u told us about the cream for damaged skin as I told u y sikin is not that much damage that u indicate about damage but have some lines and sometime aroundy eye become some color change like black .. by using honey it remove it all these so shall I use those creams for damage skin lotions or directly use those night creams . thank
ሜላትዬ የኔ ፊት በጣም sensetiv ነው ቡግር በጣም በተደጋጋሚ ይወጣብኛል የፀጉር ቅባትም ፀጉሬን ስቀባ ሁሌ ያስቸግረኛል ቡግሩም ጠባሳ ጥሎብኝ ያልፋልእና ጥቆቁር ነገሮችምአሉብኝ sun Scren Spf 50 እጠቀማለሁ ለኔ ፊት የሚሆን የፊት መታጠቢያ ሳሙና እና የትኛውን አይነት surum ልጠቀም እባክሽ እርጂኝ
ስለ ወዛም ፊት በሰራሁት ቪዲዮ ላይ ለብጉር የሚረዱ መታጠቢያዎች እና ክሬሞች በዲስክሪብሽን ቦታ ላይ አለ
በተጨማሪ ሰሞኑን በደንብ ማብራሪያ ያለው ቪዲዮ ለብጉር ጠባሳ ማጥፊያ ቅባቶች እሰራለሁ ፀጉርሽ ወደ ፊትሽ እንዳይመጣ ላላ አርገሽ አስይዢው
የምትጥቀሚው ሎሽን ሽታ የሌለው እና oil free መሆን አለበት
ወፍራም ክሬሞችን አትጠቀሚ
ከserum Salicylic acid serum ለብጉር ጥሩ ነው
ምግብሽ ደግሞ በደማችን ውስጥ የስኳር መጠን እንዲጨምር የሚያደርጉ ምግቦች እንደ ዳቦ ድንች ፓስታ የወተት ምርቶች ስኳር ብጉር ያባብሳሉ
ሰላም ሜሊ አድስ አበባ የት አከባቢ ነዉ የማዳት ቅባቶቹን አድራሻቸዉን አስቀምጭልን እባክሽ
ሜሉ እኔ ፊቴን ብዙምሜካፕ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን አይኖቼ ስር ፊቴ እየተሸበሸበ ተቸገርኩ እስኪ ለቀንና ለማታ የምጠቀመውን ሞስቸር ዕብትነግሪኝ ፊቴ ሳይጎዳ ድረሺልኝ
please melat betam fite madiyat alebegn demome atebalhu fite gin menem tetekime alawekim men lekeba betam fite arejebegn recomend aregign melu please cream or sunscren men letekem ??? day and nignt cream
Meli selam lanchi yihun ine madiyat alebign Ina defferin wayis nutrogina yishalegnal ?????
ለማድያት Differin ነው የሚሻለው አጠቃቀሙ ላይ ጥንቃቄ አድርጊ ማታ ብቻ ነው መጠቀም የምትችይው እና ፊትሽን ታጥበሽ መጀመሪያ ሽታ የሌለው ክሬም ከተቀባሽ በኃላ ነው Differin የምትቀቢው
@@melatdemessie808 meli yene wud betam amesaginalehu
ዋውውው
በጣምጠቃሚ
ነገርነውየነገርሽን
ስወድሽ
ሰላም ሜሉዬ እንኩን ደህና መጣሽ እህቴ ይሚገርምሽ Neutrogena ጀምሪያለሁ እንዴት ፊቴ ጥሩ ሆነ መሰለሽ እንግዲህ መጨረሻውን ያሳምርልኝ ስለመልካምነትሽ ግን እግዚብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ።
ሜልይ እኔ ሙቀት ሃገር ነኝ የሚኖርበት አሁን ወደ ቀዝቃዛ ልሂድ ነው እና ምን አይነት ቅባት ልጠቀም ፊቴ ሰስ እና ደርቅ ነው መላ
Could u please do video for puffy eys
የኔ ውድ አመሰግናለው የሰራሽው ቪድዩ በጣም እይጠቀመኛ ነው አመሰግናለው
እህቴ እኔየፊቴችግርአላርጅክነውበጣምነውየተጎዳውምንትይኛለሽ
ሰላምሽን፣ያብዛልኝ፣እማ፣ቤት፣ለእቦሳ፣ብያለሁ፣፣እውነት፣ሉመናገር፣እንጃቺ፣እውነት፣የሚያወራ፣አይቼ፣አላውቅም፣ተባረኪልኝ
ሰላም ሜላትዬ እንዴት ከረምሽ ISA KNOX ቅባት ማብራሪያ ብናገኝ ደስ ይለናል
በትክክል ነው የፃፍሽው? የምን ሀገር ቅባት ነው?
@@melatdemessie808 Korea product
ሚሊዪ እባክሽ የአይን ኩል ጥቁር ተኩለን
በአይናችን ስር የማይፍስ የት እንደሚገኝ አሳውቂን ለምሳሌ የተኮልሽው ኩል በጣም ያምራል ካልቀለጠ ?
እኔም የተጠቀምኩት ሙቀት ሲሆን ይቀልጣል
ጥቁር የአይን ኩሎች የቀለጡ ይፍሳሉ በጣም
የአይን ስር በማጥቆር ያበላሻሉ ደረቅ ጥቁር ኩሎች የሉም ብዙ ኮሎችን ሞከርኩኝ ሁሉም ይቀልጣሉ ሚሊዪ ብቻ አመሰግንሻለሁኝ
ስላም እንደምን ነሽ
በቪዲዬሸ ላይ ማድያት ልማጥፉት ክጥቅሽችው ልይ la Roche Posey
Adepelene ይምባለው ካናዳ ውስጥ ፈልጌ አላገኘሁም
Amazon ላይ እኮ ካናዳም ብትሆኝ ማዘዝ ትችያለሽ ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ ሊንኩን አለ
Hi sis we by 1 or everything?
God bless you beautiful!!
በጣም ትምህርትሽ ጠቅሞኛል
አመስግናለሁ
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
Wow 😳 you explain very well
Good place thanks for you
እናመሰግናለን
Please tell us from which store we can find those products in Ethiopia
Usually malls around Bole area carry product like these
Thanks for the information
Well appreciated you are giving evidence based advice. Thanks
Lemn yahl gize tetekmen wede ketay step enhid?
እነዚህ ክሪሞችን ተጠቅመሽ ፊትሽ sensitive መሆኑ ሲሻሻል ማቆም ትችያለሽ ለዚህ ግዜ ብለን የምንወስነው አይደለም እንደ ቆዳችን የጉዳት መጠን ይለያያል እና ቅባቶቹ ጉዳት ስለማያደርሱ ምንም ችግር የለውም ለረጅም ግዜ ብንጠቀመውም
Thank you so much can you please eye cream thank you
Eye cream for what purpose ? ( fine lines or dark circle ) ?
1. For fine lines you can use vitamin A with Avene brand only ( it’s very gentle ) . You can not use retinol around your eyes . Be careful
2 for dark circle you can use caffeine solution + EGCG with The ordinary brand
እረ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
Betefetro yemeta sensitivnes kehone enezih kbatoch ayasfelgunm? Ketta madiyatn treat wedemiyadergu kbatoch malef enchlalen?
የተፈጥሮ sensitive ከሆነ የማድያት ቅባቶችን ቀስ በቀስ ቆዳችንን አለማምደን ነው መጠቀም ያለብን ስለ አጠቃቀሙ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ( የቫይታሚን ኤ ቅባቶች የሚል) ግን እነዚህን ቆዳን የሚጠግኑ ቅባቶችን መጠቀምም ችግር የለውም th-cam.com/video/v_UHKyNgXcM/w-d-xo.html
@@melatdemessie808 betam 10Q meli
Ena 1 techemari tyake ye vit A kbatoch night lay bcha metekem endalebn negreshnal b/c tsehay kageghen eritation slemifeter my question is tewat be wha bcha metatebu kefitachn lay yalewn vitA lemasweged beki new?
@@sarakedir6704 ጠዋት ሚኒራል ሰንስክሪን በደንብ የመቀባት ልማድ ካለሽ ችግር የለውም በውሀ ብቻ መታጠብ በቂ ነው ነገር ግን ሚኒራል ሰንስክሪን የማይቀባ ሰው በደብን ቢታጠበው ነው የሚሻለው
Silames ybezaleg betam new ytefasiwe siwedesi yan kojo
Hi thank you
በሀኪምየታዘዘህ
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ሰላምሽ፣ብዝት፣ብዝትዝት፣ይበልልንማሬ
Sister, your information is a blast but I wish you should start including how we fix our face from inside out, skin problems is from inside, period pls, teach your subs
You mean healthy diet for healthy skin?
@@melatdemessie808 yes mam, people need a guidance how to eat, especially, in America
Thanks sis melat ,I like your information!! Please tell me which mineral sunscreen is the best for habesha skin ,because the mineral sunscreen that I have is does not penetrate in my face, so I need colored sunscreen, . Is ILIA sunscreen is good?what do you think.
Mineral sunscreens work by blocking UV (A ) and UV (B) , so it is not suppose to be absorbed in our skin that’s why it forms white cast on our face , so like you said you can use tinted sunscreen ( similar color to your skin tone ) . But make sure the sunscreen you choose has zinc oxide and titanium dioxide , these two mineral are great in protecting our skin against UV . The brand you mentioned , I’ve never heard of it before but if it has zinc oxide and / or titanium dioxide , it should be good .
Thanks, sis melat, I really appreciate you!!
@@melatdemessie808 በ
Melu esti sele rosesea negerinn benatesh
Ebakeshe ye face book getseshen tsafelen
እናመሠግናለን
በርች የማዳት ተጠቂ ነኝ በሳየሺን መሰረት እሞክረዋለሁ ፀጉርሽ ነው ወይስ ዘመን አመጣሽ ዊግ ነው ስለፀጉርም ስሪ እኔ ከወለድኩ በሁዋልአ ፀጉሬ አለቀ የማያውቁኝ ሰወች ዊግ ነበር የሚመስላቸው አሁን ግን አለቀ
ብዙ ሰርታለች ቪዲዮ የሚለውን ንኪና የምትፈልጊውን ትምህርት ማግኘት ትችያለሽ
ሀይ ሜላት እንዴት ነሽ የምታቀርቢው
ሁሉ ጠቃሚ ነው አመሰግናለዉ
ግን አሁን ነጮቹ ሆዳችን ምግብ እንደሚፈልገው ሁሉ ፊታችንም ምግብ
ይፈልጋል እና በቋሚነት ነጮቹ አድባይስ
የሚያረጉት ማታ ኤጅንግ ክሬምና ጠዋት
ባይታሚን ሲ ከዛ ሰን እስክሪን የንችን አሳብ ምን ትያለሽ? አመሰግናለሁ
ጥሩ የምትይው sun screen የቱ ነው የትስ ልግዛ አአ ያለን ዋጋውስ
Yenem tyake new
አዲስ አበባ ፋርማሲዎች ላይ አለ፡፡ ከ 30 በላይ የሆነ፡፡
@@frehiwetyonas22 thank u
እንደልብ አማራጭ የለም እዚህ እንደምታውቂው እና ያሉት ብራንዶች በብዛት Neutrogena , cetaphil, Aveeno cerave ናቸው ለፀሀይ መከላከያ በጣም የሚመከረው ሚኒራል ሰንስክሪ ነው ( ክጀርባው zinc oxide & titanium dioxide) ይላል ችግሩ ግን ሲቀባ ነጭ ይሆናል
ከቆዳ ከለር ጋር ተመሳስለው የሚሰሩ tinted sunscreen በሚኒራል አ.አ ካለ ሞክሪ እሱ አይነጣም
ኬሚካል ሰንስክሪን ትንሽ እንደማቃጠል ያደርጋል ስትቀቢው እና የሚኒራሉን ያህል ከፀሀይ አይከላከልም ግን አይነጣም
የዋጋውን ነገር ዝም ነው እቃ ከሚገባው በላይ ጨምሯል
Thank you
Tebareki enamsgnalen
Thank Melat 🌹🌹👍🌹🌹👍❤❤❤
ጥያቄ ጠይቄሽ ነበር አልመለሽልኝም ስለ ሴርቫል ክሬም መታጠቢያ ሳሙና
Berche sister
Thanks darling
እዴት ነሽ እህቴ ኦርድነሪ ሀይድሮኒክ አሲድ እና ሴታፌል ሞስቸራይዘር ገዛሁ እየተጠቀምኩ ነው ለውጥ አለው ሌላ ምን ተጨማሪ ልጠቀም ላስቸግርሽ
ፊትሽ ላይ ማሻሻል የምትፈልጊው ምንድነው? እኔ ለምሳሌ ፊቴ ላይ ነጣጥብ ስላለኝ ቫያታሚን ኤ እጠቀማለሁ
ፊትሽ ላይ ማሻሻል የምትፈልጊው ምንድነው? እኔ ለምሳሌ ፊቴ ላይ ነጣጥብ ስላለኝ ቫያታሚን ኤ እጠቀማለሁ
ማድያት ነው ያለው ሁለቱን እየተጠቀምኩ ነው ተጨማሪ ሊጠቅመኝ ካለ ብትነግሪኝ ብየ ነው ግን ስለሁሉም ነገር አመስግንሻለሁ vitamin C suspension 23 %HA sphere2% የሚለውን ብገዛ ምን ትመክሪኝ አለሽ
እህቴ እዳየሽው መልሽልኝ የኦርድነሪ ቫይታሜን C የሜለውን ከላይ እደነገርኩሽ እይው እና መልሽልኝ አደራ
@@alemmohammed935 ቫይታሚን ሲ ጥሩ ቢሆንም ችግሩ አሰራሩ ላይ ነው ስለ ቫይታሚን ሲ የሰራሁትን ቪዲዮ ብታይው ለመወሰን አትቸገሪም አሁን ኦርድነሪ ቫይታሚን ሲ ያልሽው ጥሩ ወይም መጥፎ ለማለት የምችለው ሌላ በውስጡ የገባበትን ነገር በሙሉ ከነገርሽኝ ነው ተጠቀሚ ወይም አትጠቀሚ ልልሽ የምችለው HA ማለት hyaluronic acid መጥፎ ነገር አይደለም ግን ሌሎቹንም ግብአቶች ማወቅ አለብኝ
Tebareke konjey enamsegenaln ❤🌷🌷🌷
እባክሽ ለ አይን ስር ጥቁረት የሚሆን ነገር ንገሪኝ፡፡
መልስሽን ነበር የተበኩት
Hello meli le oyli face yehonalu enezh product?
3ተኛ ላይ ያለው Mustela Cicastela ለወዛም ፊት ይሆናል
3ተኛ ላይ ያለው Mustela Cicastela ለወዛም ፊት ይሆናል
Thank you 🙏
Plz make a video extremely dry lips ointments 🥰😍
I will
Everything introduced us is for dry skin . how about oily skin?
I also did a video on oily skin care
@@melatdemessie808 thank you for your reply but what I meant to ask is same product (products that can repair damage skin ) for oily skin.
@@kewakebit Mustela Cicastela ( the third one) can be used for oily skin
ሰላም እስኪ ስለ ሲሬም ጥቅሙ አብራሪልኝ
እንኳን ደህና መጣሽ እናት
ባዮ ኦይል ለፊት ጥሩ ነው?
እንደሚወራለት አይደለም እሱን ከመጠቀም ይልቅ ጥራት ያላቸው fragrance free ሞይስቸራይዚግ ክሬም መጠቀም
ሳስስክሪን በየቀኑ መጠቀም
ቫይታሚን ኤ ( የማታ) ቅባት መጠቀም ነው ለውጥ የሚያመጣው
@@melatdemessie808 እሺ እናት አመሰግናለሁ
Wow your har vare nice
ላይቭ ላይ መቼነው ምትገብው
ሰላም እኔ ገና አሁን ወደ ቻናልሽ ገባሀ ፊቴ ተበላሽቶል ብሮንዚ የሚባል ክሮም እየተቀባሁ ጥርት ብሎ ነበር ግን አሁን በጣም ጠቆር እሳትና ፅሀይ ሲነካኝ ያቃጥለኛል ምን ላድርግ ፊቴ ተበላሽቶል ምከሪኝ
ምናልባት ስትቀቢ የነበረው ክሬም ፊትን የሚጎዳ ነገር ስለነበረው ሊሆን ይችላል ስለዚህ በዚህ ቪዲዮ ላይ ያሉትን ክሬሞች ተጠቀሚ ከስር አማራጮች አሉ በተጨማሪ ጠዋት ላይ ሚኒራል ሰንስክሪን ተቀቢ በየቀኑ
ሌላ የምትቀቢያቸው ነገሮች በሙሉ አቁሚ ማታ ፊትሽን ሽታ በሌለው ለፊት ብቻ በተሰራ መታጠቢያ ታጠቢ ሽታ ያለው ምንም ነገር አትጠቀሚ
@@melatdemessie808 ለተጎዳ ፊት የሚጠቅም
@@melatdemessie808 አመሰግናለሁ
ሰላም ሜላት አዲስ ገቢ ነኝ ፍቴ ጥቋቁር ነጠብጣብ ወቶብኝ ሰን እስክርን CARINOO VIP UVA and UVB ገዝቼ ነበር ጥቋቁር ነጠብጣብ ወቶብኝ ሰንእስክርን CARINOO VIP UVA and UVB ገዝቼ ነበር አጠቃቀሙን እና ስራየም ፀሀ ላይ ስለሆነ በደንብ አስረጂኝ ብታስረጂኝ
ሜላት እባክሽን የምቀባው ሳን እስክርን አይኔን ያቃጥለኛል በምቀባ ስዓት ለአበሻ ቆዳ ምን አይነት ሳን እስክርን መጠቀም አለብኝ የፍቴ ቆዳ ስንሰትቪ ነው መካክለኛ ወዛም ነው ስለዚህ ምን ትመክርኛለሽ ?? አመስግናለሁ
አዎ ይሄ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው ኬሚካል ስንስክሪን ለብዙ ሰው ያቃጥላል ስለዚህ ብራንዱን ማየት ብቻ ሳይሆን ጀርባው ላይ Active ingredients የሚለው ስር zinc oxide ያለውን ነው መግዛት ያለብሽ
@@melatdemessie808 ሜላት በጣም አመስግናለሁ ጥያቄን ስለመለሽልኝ ሳን ስክርኔን ስመለከተው ያልሽኝን ዚእንኪ ኦክሳይድ ሳይሆን ሌላ እንግርዲያት ነው ያለው ስለዚህ የነገርሽኝን እገዛለሁ
ሰን እስክሪን ለኛ ለሀበሻ የምንጠቀመውን በቪዲዮ ብትሰሪልን
ዛሬ አንደኛነኝ ኮመታተሮች የመዳም ቅመሞች ዛሬ ተቀደማችሁ ክክክ እስኪ እናተም መላ ካለ ጠቁሙኝ
እስቲ ስለቫይታሚኖች ከምታውቂው ነገር እስረጅን እንደ መልቲ ቫይታሚ ባዮቲን ቫይታሚን ሲ ቫይታሚን ዲ የመሳሰሉትን ለምሳሌ አሳ በቀላሉ የማናገኝ የአሳን የሚተካ ነገር ብንወስድ የመሳሰሉትን ወስደን ምናልባት ብናቆም ችግር ያመጣል ዉይ ያው ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ስለሚያስፈልግ ማለት ነው መልስሽን እጠብቃለሁ ተባረኪልን
❤❤
ስለሚዋጥ ቫይታሚን ነው የጠየቅሽኝ?
አዎ ሜሉዬ ውድ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤
ሰላም የተወደድሽ ሜላት ከኢትዮጰያ /አ/አ/ ነኝ የሚገርምሽ በፊቴ በጣም ተቸግሪያለው ቅላቴ ወደአንቺ ገደማ ነው እድሜዩ 40 ነው በዚህ በፊት ኮከናት ቅባት እቀባ ነበር ነገር ግን ፊቴን በጣም አሳሳው ፊቴና አንገቴ እስኪለይ ድረስ አሁን ቆዳዬ ደሞ ሁለት አይነት ነው ግንባሬ ቅባታማ ነው ከግንባሬ በታች በጣም ደረቅ ነው አሁን ማዲያት ወጥቶብኛል ፊቴ ያፈከፍካል ቆዳ ሃኪም ጋር ሲሄድ ሰን ስክሪን ይታዘዝልኛል እሱን ስቀባ ፊቴ ሽፍ እያለ ሽፍታው ጥቋቁር ነገር እየጣለብኝ ፊቴ ተበላሻሽቷል አንቺ የምትያቸው ቅባቶች እኛ ሃገር የማግኘት እድሉ ጠባብ ነው ቢገኙም ውድ ነው የሚሆኑት በጣም ተቸግሪያለው እህቴ፡፡
ፊታችንን ምንም አይነት ዘይት መቀባት የለብንም
ዘይት ለፊት ተብሎ የተሰራ ነገር አይደለም ኮኮናትም ቢሆን
የሜካፕ ማፀጃ ዘይቶች አሉ ለፊት የተሰሩ እሱም ቢሆን ወድያው መታጠብ አለበት ስልዚህ ፊትሽን ዘይት አታስነኪ
የተቀባሽው ሰንስክሪን ምን አይነት ነው? ዚንክ ያለው መሆን አለበት ምክንያቱም ፊትሽ ስለተጎዳ ኬሚካል ሰንስክሪኑ መቀባት የለብሽም ዚንክ ፀሀይ ከመከላከል በተጨማሪ የተጎዳ ቆዳን ይጠግናል
አ አ ዚንክ ሰንስክሪኖች አሉ ከመግዛትሽ በፊት በደንብ አንብቢው
ግምባሬ ጋር ውዛም ነው ላልሽው ፀጉርሽን በተቻለ መጠን ቀለል ያለ ቅባት ተጠቀሚ ሎሽንነት ያለው
Aveeno ሎሽን ለፊትሽ ተጠቀሚ ቅላቴ አለ
የዋጋ ነገር ግን ውድ መሆኑ ምንም ማድረግ አይቻልም
አናመሰግናለን ሜሉየ ለምታካፍይ ነገር እባክሽ መፍትሄ ካለሽ እጉጨ ላይ እንጀት ሟጭሮኝ ጠቁሮ እንደመስመር አለብኝ በምን ላጥፍው ተባበሪኝ እባክሽ ወደውጭ ስወጣ በሜካብ እየደበኩነው የበለዘ ስለሆነ በዛላይ ፊቴ ደረቅነው
1.ለፊት ለድርቀት ማድረግ ያለብሽ በገላ ወይም በእጅ ሳሙና ፊትን አለመታጠብ
2. ለፊት ብቻ ተብለው የተሰሩ ምንም አይነት ሽታ የሌላቸው መታጠቢያዎች መጠቀም
3. ፊትሽን ታጥበሽ እርጥብ እንዳለ ወድያው Aveeno ክሬም መቀባት
ጠቆረብኝ ላልሽው የቫይታሚን ኤ ቅባቶች አሉ ለፊት ጥቁረት የሚረዱ th-cam.com/video/v_UHKyNgXcM/w-d-xo.html እዚህ ቪድዮ ላይ አጠቃቀሙን ታገኛለሽ
እሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ💕💕💕💕💕💕💕
Aveeno ክሬሞ ጧትም ማታም ብቀባው ችግር የለውም አይደል ያው ጸሀይ አያገኘኝም
እህቴ ክሬሙንላገኘው አልቻልኩም cosmetics የሚሸጥበት ቦታ ፍረማሴም የለም አሉኝ እንደት ላግኝ ዱባይነኝ
@@ሰአዲቾነኝየሀይቋ Amazon online ሞክረሻል ምናልባት ዱባይ deliver ካደረጉ
የቱ ነው በፀሀይ እና በሙቀት ለተጎዳ
ከስር ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ ያሉት ቅባቶች
Thank you so much
Hey meluye selam selam
ይየዱባይ ሙቀት እና ምግብ አበስላለው
ሚኒራል ሰንስክሪን በየ 3 ሰአት ደጋግመሽ ተቀቢ ፊትሽ እንዳይጎዳ
❤❤❤❤❤❤
Thank You Konjeye ግን ቅባቶቹን ኖርማል ፋርማሲ ማግኝት ይቻላል? ብዙ የፊት ክሬም ከይትዩብ እያየዉ ፎቶዉን ባሳይም ማግኘት አልቻልኩም ወይስ ኤሮፕ አይሸጡም?
Europe ከሆነ ያለሽው ከነዚህ ጋር ተመሳሳይ ቅባቶች አሉ በሌላ ብራንድ
መታጠቢያ Simple micellar facial gel wash
የሚቀባ Paula’s Choice omega + complex serum
Cerave ( 3 essential cermamides)
Squalane with the ordinary brand
@@melatdemessie808 በጣም አመሰግናለዉ እግዚአብሄር ያክብርሽ ስለመልካም አገልግሎትሽ እሺ እጠይቃለዉ ይሄን ተባረኪልኝ የኔ ዉብ።
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ትንሽ ጉንጬ ላይ ቀይ ይሆናል ለሱ ትንሽ ምትረጂኝ ከሆነ 😍🌸😍
ሁልግዜ ነው የሚቀላው ወይስ የተጠቀምሽው ነገር አለ? ፊታችን የሚቀላው ያው በዚህ ቪድዬ ላይ እንዳልኩት ቆዳችን ሲጎዳ ነው ግን ምንም ሳንጠቀም የሚቀላበት ግዜም አለ እሱ rosacea ይባላል በቆዳችን ስር ያሉ የደም ስሮች መስፋት ፊታችን እንዲቀላ ያደርጋል
@@melatdemessie808 mefetehaw please
ይቅርታእሕቴፎቶውንትልኪልኛለሽእሠውአገርሥላለሁሠውልኬነውየማሥገዛውእኔዶፍሣሙናናሊቢያክሬምነውየምጠቀመውግንፌቴየጠራአደለምላኪልኝልሞክርውይቅርታእሕቴ
በጣም እናመሰግናለን ። ይሄ ነገር ፍም እየሆነ ለሚቀላ ፊት ይሆን ይሆን ?
ፍም የሚሆነው ሮዜዢያ rosacea ካለብሽ ነው በፊታችን ስር ያሉ የደም ስሮች መስፋት ቆዳችን ፍም እንዲመስል ያደርጋል ስለዚህ ፊትሽ ላይ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች በጣም መጠንቀቅ አለብሽ ሽታ ያለው ክሪም አለመጠቀም
በሙቅ ውሀ አለመታጠብ
ለፊት ብቻ በተሰራ መታጠቢያ መታጠብ
ሚኒራል ሰንስክሪን በየቀኑ መቀባት
ምንም አይነት የፊት እስክራብ አልመጠቀም
ፀህይ ላይ ስትወጪ ጥላ መያዝ
ምንም አይነት ዘይት ፊትሽን አትቀቢ
የሚያቃጥል ምግብ እና አልኮል መጠጥ አለመጠቀም
@@melatdemessie808 በጣም ነው የማመሰግነው ሜሉዬ ተባረኪ! ሲጀምረኝ ሁለተኛ ልጄን ሳረግዝ ነው የጀመረኝ (7አመት) አሁን ማድያት ሆኖብኛል መቅላቱም አለ በእርግዝና ሆርሞን ምክንያት ነው የተባልኩት እና ወልደሽ ስጨርሺ ይጠፋል ተባለ ግን.... አሁንም እያጠባሁ ነው ። አሁን እድሜ ላንቺ የማድያት ማጥፊያውንም ጀምሬያለሁ ምክርሽንም በደንብ እተገብራለሁ። ስልዚህ ለተጎዳ ፊት የሚለው ክሬም አያስፈልገኝም ማለት ነው?
@@romangiorge5889 ማድያቱ እንዳልሽው በእርግዝና ከሆነ የመጣው ይሄ የቆዳ መጎዳት አይደለም ቆዳችን ሲጎዳ ማድያት ብቻ ሳይሆን ከበፊቱ በተለየ ሁኔታ sensitive ይሆናል እንደዛ ካልሆነብሽ እነዚህን ቅባቶች መቀባት አያስፈልግሽም ግን ብትቀቢም የሚጎዱ አይደሉም መጠንቀቅ ያለብሽ የማድያት ቅባቶችን ስትመርጪ ነው አብዛኞቹ በእርግዝና እና ጡት ማጥባት ግዜ አይፈቀዱም
እሺ ሜሉዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
እናት ስማቸውን ፃፊልን
ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ ሁሉም አሉ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
አዲስኣበባ ያለን ሴቶች የት እናገኛለን እባካችሁ ምሽራይት ነኝ
ቦሌ አካባቢ ያሉ ሞሎች ቼክ አድርጊ
Malety 💕💕💕
🙏
የኔ ውድ እኔ አዲስ ገቢ ነኝ ላናግርሽ እፈልጋለው በውስጥ እሺ ማማየ መልካምነት ለራስ የነው የኔ ውድ እህት እሺ
መሉየ ኣንካን መጣሽልን