ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእውነት ዛሬ ጥሩ ነው ያቀረባችሁልን እስኪ ያስቸገረን የሴቶች አለባበስ አቅርቡልን በጣም ምንፈልገው ስለ ስርአተ ቅዳሴ እባካችሁ አስተምሩን😢 እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን አቅራቢውም ተባረክልን 💗
በዉነቱ አባትችን ቃለህይወት ያሠማልን እናንተን የሠጠን አምላክ ይክበር ይመስገን መዳህኒያለም ተስፋ መንግስተ ሠማአትን ያወርስልን ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አለባበሱ ትክክለኛው ሆኖ መቅደም ያለበት ከቀኝ ወደ ግራ ፣ ከግራ ወደ ቀኝ አለባበሱ የቱ እና ትርጓሜውን ከሚሰጡ አስተያዬቶች ተነስተው ቢነግሩን ፤ ዋናው በእውነት መምህር በትንሽ ደቂቃ መሠረታዊ ትምህርት ስለሰጡን እግዚአብሔር ያክብርልን ።
አቤት ስነስርአት አቤት ግርማ ሞገስ አቤት የምእመናን ነጭ ነጠላ አምሳለ ርግብ ውበትሽ ተዋህዶ እምነቴ ሁሌ የምኮራብሽ ቀዳማዊት ርትኢት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብውነት ያላስተዋልናችው ነገሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት እኔ እራሱ አስታውየው አላቅም ነበር ለስጣችሁን እውቀት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏
እባክዎ ገለፃኦ የተሟላ እንዲሆን የነጠላ አለባበሳችንን ከነስያሜዎቻቸ ቢገልፁልን ምመህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ
በጣም እናመሰግናለን አንዳንድ ጊዜ ቀላል የመሰሉ ግን ትክክል ያልሆኑ ነገሮች አሉ
በእውነት❤ ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን አሜን❤ እኛንም የሰማንው ቃል በልቦናችን ይሳልልን
እናመስግናለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እሽ መምህራችን የተማርነውን ተግባራዊ አድራጊ ያድርገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
እምባታችንእድሜናጸጋይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን።
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ሳናስተውለው በልድ እንጓልን ማስተዋሉን ያድለን
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው የምታቀርበት በርቱ እኔ በቅርብ ነው የተቀላቀልኩት ግን ብዙ ነገሮችን ተምራለሁ
እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን
በጣም የመጠቅም ትምህረት ነው ዘመናች ይባርክ
ሰላም ዋላቹ ሰለነጠላ አለባበሱ እያመሰገንን ግን አንዳንድ ቦታዎች ላይ የጥያቄና መልሰ ዝግጅት ስታቀርቡ 2ታችሁም ነጠላ አታደርጉም ?ልማድ ክርሰትና በሚል አርእሰት ነው ለምን ለአንተታው ይቅርታ እና ምቴ ምርጥ አሰተማሪ እንደምትሆን ያኔ የአ/ሐ/ሰ/ተ/ቤት ሰላም ክለብ ተጠሪ እያለህ እኔ እምነት ክለብ ተጠሪ እያለሁ አገምት ነበር ካሰታወሰከኝ ሰነ ግጥም ተወዳድረን አንተ 1ኛ/እኔ2ተኛ ,መሰፍን ብርሃኑ 3ተኛ ወጥተናል /(አምድዬ እናቴ)/
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሴቶችስ ቢያሳዩን
Amen Amen Amen
ቃለ ሕወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
እጅግ እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Thanks
Bewnet kale hiwet yasemaln leloch timihrtochnm ylakuln sireate betekrstyan enmarbetalen
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን
Qal hiwot yasemalen. Ye setochin demo Memhir
ሴቶቹ አባዬ ሲወል ገባን 😢😢😢😢😢😢😢😢
የሴቶች አለባበስ እንደዚሁ ነዉ ፀጉር ከመከናነባችን ዉጪ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ከቆረበ በኋላ ለመሥገድ ልብስ ለመቀየር ስንት ስዓት መጠበቅ አለበት
እንዴት እንፀልይ እንዴት እንስገድ እንዴት ሱባኤ እንያዝ???
እንዲህ አይነቱን በየነገሩ አቅርቡ በደንብ ይቅረብ ባልችልም አስብ ነበርና።
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
ሩካቤ ከፈፀምን ቤተመቅደስ መግባት የምንገባዉ መቼ ነዉ
በቅርቡ ነጠላ አናገኝም። የኦሮሙማው አስተዳዳሪው ከሽሮ ሜዳ የሀበሻ ልብስ ጥበበኞቹን ወመጣችሁበት ክልል በሚል ወደ 10.000 የሚሆኑትን ሱቃቸውን አፍርሷል።
በ አቢይ ጾም ወቅት ስፖርት መስራት ይቻላል ወይስ ከይቻልም?
ወንድሜ እነግርሃለው ጌታ ፊት ስትቀርብ ስለነጠላ ኣለባበስ ኣይደልም የሚጠይቅህ አዳኝ ነቴን ብትክክል እኔ ብቻ መሆኔን ተናግረሃል ውይ ? ነው የሚልህ::
ኧረ የሴቶችስ😢
👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Amen Amen
በእውነት ዛሬ ጥሩ ነው ያቀረባችሁልን
እስኪ ያስቸገረን የሴቶች አለባበስ አቅርቡልን
በጣም ምንፈልገው ስለ ስርአተ ቅዳሴ እባካችሁ አስተምሩን😢 እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን አቅራቢውም ተባረክልን 💗