bermel Georgis የብዙ አመት ጭንቄን ገላገለኝ ሰማዕቱ እንዳዲስ ሰራኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ባርከን አባታችን አጋንንትን ከላያችን ከሀገራችን አራግፈህ እንዳዋራ አብ ነህ አጥፋልን ❤❤❤ ለደጅህ አብቃን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 หลายเดือนก่อน +6

    በርሜሉ ጊዮርጊስ 🤲 ለደጅህ አብቃኝ🙏🤲

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 10 หลายเดือนก่อน +5

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አባቃኝ የሚያስጨንቀኝን ነገር አዉጥተህ ጣልልኝ. ቸሩ አምላክ ጤናየን ስጠኝ 😢😢

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 10 หลายเดือนก่อน +4

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ተመስገን ለኔም ይቺን ቅድስት ምድር አሰረግጠኝ ባየሁት ቁጥር ማልቀስ ነው ሥራዬ እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይህን ቅዱስ ቦታ አሰረግጠኝ በረከት የደረሳችሁት በፀሎታችሁ እኔ ሃጢያተኛዋን ወለተ ሐና አሰቡኝ

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን ቦታ ድንቅ ሰፍራ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊውርጊሰ መች ይሆን ይጠራኝ ፀልዩልኝ ከነ ቤተሰቦቼ ተይዘናል ሁላችንም በዚ ድንቅ ሰፍራ እንደምንፍውሰ ውሰጤ ይነግረኛል ኤልሻዳዮችዬ እጅግ ድንቅ ናችሁ ተለያላችሁ በርቱልን እውዳችዋለው❤❤❤❤❤❤

  • @YoDaha
    @YoDaha 10 หลายเดือนก่อน +3

    በረከቱ ለሁላችን ይድረስልን ኣሜን
    እኔም ለዚ በረከት ኣብቃኝ

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 5 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚፕያሰጨንቀኝን ታውቀዋዋህም በምስጥር ፈውስህን ላክኝ አባቴ አትርሳኝ በሠላም ለህገሬ አብቅተኸኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 2 หลายเดือนก่อน +1

    ላተየደረሰው፣ለኔምይድረስልኝ

  • @Beti-r5y
    @Beti-r5y 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ከእስራቴ ፍታኝ

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 10 หลายเดือนก่อน +9

    ኦውነትህ ነዉ ወንድማችን ፍቅር የሚሰቡክ ነዉ የጠፍው መጨረሻችን ሞት መሆኑን ማወቅ ይገባናል አለበዚያ የሞት ሞት እንሞታለን የማንም ቋንቋ ወይ ዘር መንግሰተህ ሰማያትን አያወርሰንም ። የመንግሰቱ ወራሾች ያድርገን አሜን ።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰማሀቱ ልጀን ላተ ሰጥቸህ አለሁ ባምላክህ ፊት እቀበልህ አለሁ አሜን አሜን አሜን ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰማሀቱ ነገሰ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 10 หลายเดือนก่อน +7

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
    እንኳን ደስ አለህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ!

  • @FucGuf
    @FucGuf 8 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል አባቴ ሰመአቱ ጊወርጊስ ለድጅህ አብቃን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 10 หลายเดือนก่อน +6

    ለደጁ ያብቃኚ ስማእታቱ ቅዱስ ጌወርጊስ

    • @lio1Lio
      @lio1Lio 10 หลายเดือนก่อน

      ሰማዕቱ እኔን ፅጌማርያምን ለደጁ ያብቃሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ እባካችሁ ወገኖቼ❤❤❤

    • @እህተሚካኤል-ለ7ጨ
      @እህተሚካኤል-ለ7ጨ 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @tsehaykassa2619
      @tsehaykassa2619 10 หลายเดือนก่อน

      @@lio1Lio ለደጁ ያብቃሺ ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይስጥልን❤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃያል ሰላምን ይስጠን❤

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 10 หลายเดือนก่อน +28

    ምንጣፍ ለበረከት አዋተን እንግዛ እስኪ በናታቹ የምታቁ የኤልሻዳይን ቁጥር አዋሩት

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 10 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ መግዛት አለብን

    • @BruktawitZerihun-pm7my
      @BruktawitZerihun-pm7my 10 หลายเดือนก่อน +2

      Aw mahbaru wagawn atarto yngaran ena entebaber melkam hasab

    • @yemsrachsisay8956
      @yemsrachsisay8956 10 หลายเดือนก่อน +1

      Melkam hasab new silkachew screen lay eyi guzo enazegajalen bilew bemiyakerbut program lay

    • @karuppkarappan4389
      @karuppkarappan4389 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቁጥሩን ላኩልን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 5 หลายเดือนก่อน

    ስማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @GsshShjjs-gf3nm
    @GsshShjjs-gf3nm 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሥኪ 100k እናሥገባው በናታችሁ ሼር አረጉት ወድሜ ቁጥርህን አሥቀምጥልን

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰመአቱአባቴ ለደጂህያብቃኝ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 10 หลายเดือนก่อน +2

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሁላችንንም ይፈውሰን❤🙏

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 10 หลายเดือนก่อน +8

    በረጅም የሚነጠፍ ቀይ ምንጣፍ ለታቦቱ ሲዞር የሚደረገው ለበረከት በአቅማችን ለበረከት ብንገዛ ማን ያደርሰዋልል

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  10 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ እናደርሰዋለን

    • @senaytwebetu4825
      @senaytwebetu4825 10 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ አጥሩ ለመታጠር ስንት ቆርቆሮ ይወስዳል አንድ ቆርቆሮስ ስንት ነው ይሄን መልስልኝ ??

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 10 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልል ሰማእቱ ለደጅህ አብገቃኝ አባቴ

  • @tigydubai6753
    @tigydubai6753 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያቅማችንን መተባበር አለብን ሰማአቱ ይጠብቀን በስደት

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 10 หลายเดือนก่อน

    Amen.Eleeeeellleeellleelee🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻❤️🤲🏻🙏🏻🤲🏻❤️

  • @nzantnzamenamenamenzimaree1366
    @nzantnzamenamenamenzimaree1366 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልል

  • @ShuburaDemisee
    @ShuburaDemisee หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @AddisTadele-z1c
    @AddisTadele-z1c 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ኤልሻዳዮች እባካችሁን ፀበልእና እምነት የበረከት ብትሰጡኝ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 10 หลายเดือนก่อน

    Amen.Amen.Amen.Elelelel❤❤

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልን ወድማለም ወድሜደሞበልታልኝ እግዜህበርአምላክ ለሁሉምሰላሙንያድለን

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እወደዉ አለሁኝ ቦታዉ ፍየሌዎች አህያዎች ስጭሁ ደስ እለኛል አጠገቧቸዉ ሁናቹሁ ቃለ መጠየቅ ስትጠይቁ ደስታ ነዉ ምሰማኝ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ።

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 9 หลายเดือนก่อน

    ለደጁ ያብቃን

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Hulegebi23
    @Hulegebi23 10 หลายเดือนก่อน

    ተመሰገን አምላከ ጊዮርጊስ 👏

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ የሆነ ለበረከት እቃ ገዝተን ማን ያደርሰልናል

    • @tigest3176
      @tigest3176 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ensui eleshadayi midya yadersalu

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 10 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ አሰበኝ

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል ተመስገንን አምላኬ❤❤

  • @TirgoSisay
    @TirgoSisay 10 หลายเดือนก่อน

    አሜነን አሜን አሜን

  • @whshiweteyekidnglmaryamade7148
    @whshiweteyekidnglmaryamade7148 10 หลายเดือนก่อน

    Amlake gergs (jewergs ledejh Abkay

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን።

  • @natacma7357
    @natacma7357 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @asade5304
    @asade5304 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የእግዚአብሄርቤተሰቦች /"ኤልሻዳይስልክቁጥርካላችሁ ተባበሩኝ

  • @Selamsahlemulat
    @Selamsahlemulat 10 หลายเดือนก่อน

    Eheat wademohey ebakahu erdugn nest tekiat cale erdugn birr yalagnm😢😢😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @Lusii-b1f
    @Lusii-b1f 10 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllll elllll elllll yimasgen amlake ❤

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሻዳዮች ከምታገኙት ጥቅም ቀነስ አድርጋችሁ ምንጣፍ ግዙ

  • @AbayWeday
    @AbayWeday 10 หลายเดือนก่อน +1

  • @brekemesele5230
    @brekemesele5230 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 10 หลายเดือนก่อน

    Video liyie ale bezarew sayihon balfwr eyiwe

  • @AbrahamSolomon-n6m
    @AbrahamSolomon-n6m 10 หลายเดือนก่อน

    አሁን ክፍት ነው ጸበሉ

  • @JdhdhdhJehdhhd
    @JdhdhdhJehdhhd 10 หลายเดือนก่อน

    Yeti nw please nigerny botawen

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 10 หลายเดือนก่อน

    ትኬቱ ስንትነዉ መሄጃና መመለሻ ኤልሻዳዮች እስኪ ንገረን

    • @Erebuye
      @Erebuye 10 หลายเดือนก่อน +2

      14000 ሺ የምግብ ወጪ ሳይጨምር

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 10 หลายเดือนก่อน +2

      15000 ነው

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 10 หลายเดือนก่อน +1

      $ 15.000

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 10 หลายเดือนก่อน

      @@Meski-or8ln 15000 ብር ነው( $ አይደለም)

    • @freyfaris7227
      @freyfaris7227 10 หลายเดือนก่อน

      What are the expenses other than the plane ticket?

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 10 หลายเดือนก่อน

    Eeeeeeeellllllllleeeeeeeee berktachu yedrbene efralwe gne le Deju kene ljocha abkagne enkan abero adersne