ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ) ልራቅ ልረሳበእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው*2አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል ጠረንህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል በብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል። አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋያለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህአንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋውዴ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋልእንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋልበፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማልሲያገኘው ደግሞ እናዳላዘነ ደስታው ይሞላልየኔ ግን አንተን ፍለጋ ሲጨልም እና ሲነጋ ገና እይፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረጋ ስትረጋጋ*2 አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጉልበቴጋ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጓዳዬጋ❤️❤️
ኢየሱስ በአንተ ውስጥ ልሰወር
Thank you so much
🙋🙏
በጣም አመሰግናለሁ!! 🌹 🌹
Tebareki
ህሊና ዳዊት በእውነት መዝሙሩ ነክቶኛል። ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። የትውልድን ትኩረት ወደ ጌታ ፊት ዘወር የሚያደርጉ ሰማያዊ ቅኔዎችን አሁንም እግዚአብሔር ያብዛልሽ።ለበረከት ሁኚ።
Llamas llllllρρ1
God bless you
@@Deborahasfaw amen
በዚህ መዝሙር ጌታዬን ከረጅም ጊዜያት በኋላ ተገናኘሁት 😭😭😭
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ ልብ ይነካል በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኪ
እህቴ ኢየሱስ ይዎዲሻሃልደግሞ ላንች ሞቶሊሽህ የል በሱ እሜኝ
ኢየሱስን ስለምናም መሰለኝ ስሙ በተጠራበት ሁሉ የምንሰማይ፣ አስሬ ጌታን ተቀበሉ ምናምን የማያምኑትን ንገሩዋቸዉ so annoying
@@helenbraids8901 Helen calm down Sele eyesus eko new yeteweraw lela neger atasmesyew
I am orthodox christian but i love Ethiopian protestant gospel songs ❤ thank you for singing the holy spirit
አንቺም ከሱጋ እንደቆየሽ ያስታውቅብሻል!! ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ 🥰🥰
ህሊናዬ ህይወትሽን ነው መሰል ምትዘምሪው ባንቺ እያለፉ ያሉ ቅኔዎችን ሰመቶ ብቻ ማለፍ አይሆንልኝም ... ወረት የማያጠቃቸው ነገርስ !!!! ከእውነተኛው ምንጭ ስለተቀዱ ይሆን !!! የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ !!!#ስስቴ#ይቅርታዬ#ይባሱን_ወደድኩ #ፀሎቴ_ጋየቅኔው ምንጭ እግዚአብሔር ይባረክ !!!ቀጥዬልኝ !!!!
ህሉዬ ገብቶሻል !!!!❤️🔥😭🙏
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ከዚህ በፊት በድንቅ ድንቅ ዝማሬዎችሽ እጅግ እየተባረክን ነው ይህንን መዝሙር ስሰማ ነፋስ አልቀረልኝም።✋ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!!!!!!!!!✋
አይ ጌታ፥ ቸር እኮ ነው። መዝሙር ድሮ ቀረ እንዳንል የሚያደርጉ ዝማሬዎችን ይሰጠናል። እህቴ ከፍ በይ፤ ጌታዬ ለመልእክትሽ አደባባዩን፤ ለልብሽ ትህትና ይስጥሽ።
ቆንጆ ዜማ ደስ የሚል ኮርድ ፕሮግረሽን ስድስት ደቂቃ ከዜር ዘጠኝ ሰከንድ ሙሉ ያለማቋረጥ መዝሙር መስማት በሚያስቆጭበት ሰዓት ግዜን አቃጠልኩ በሚያስብልበት ወቅት እንዲህ ጥፍጥ ያለ የበቃ ስራ ስላቀረባችሁልን አንቺም አቀናባሪውም ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አይለያቹ እግዛብሄር ይባርካቹ የሃርመኒውፓርት ደግሞ ይጣፍጣል አሁን ይህን ስፅፍ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ጃሮዬ ላይ ስልጣን ተሰጥቷቿል ፍቃድን እንድትሰጡ የሚያስገድድ ምርጥ ውብ ሳራ ነው ፡፡ I LOVE IT …………………………………
የእስራኤል አምላክ ከሰማዩ ጠል ያረስርስሽ ተባረኪ
ምን ብዬ እንደምባረክሽ አላቅም ጌታ ይህን ራሱን ብቻ መፈለጉን ያብዛልሽ ያንቺን አይነት ጌታን በግላቸው የለመዱ ዘማሪያንን ያብዛልን፡፡😍😍😍
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላልየሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናልጠረንህን ለምዶ ከሩቅ ይለይሀልበግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላልበብዠታው መሀል እሱ አይደለም ይላል ። አንተ ለካ አንተ ለካ ያለሄው ፀሎቴ ጋ🛐🙌😭😭ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።
አንዴ መጀመርሽ ላይቀር በትጨርሽዉ በጣም አሪፍ በሆነ ነበር!! 🙏🙏
🙏🙏🙏🙏😇
ተባረኪ
ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳከዛም ባለፈ ባአንተ በራስህ እደነቃለሁባወቅኮህ ቁጥር እወድህና እዛው እቀራለሁ😭😭😭.ዘመንሽ ይለምልም ህሊንዬ
ወደ ጌታ የሚያሮጥ ድንቅ ዝማሬ ....🥰🥰🥰
ይሄን መዝሙር ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ሁሌ አዲስ እየሆነብኝ ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛው ቀራለሁ ኡፍ የኔ ጌታ እንኳንም ያንተ ሆንኩ ማለዳ ማለዳ አዲስ የሆንክ አምላክ ስምህ ለዘላለም ብሩክ ይሁን
የተባረክሽ ሴት ነሽ ሰለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏
የሚገርም ነው! የኔ አባት ሲቀባ ያውቅበታል! ኧረ ተባረኪ!
Tebarekilg helu bezi zemen fitun mefelg metadel nwe
የኔ እህት ለፀሎት ተንበርክኬ ነበር መዝሙሩን የሰማሁት ጌታን አግንቼዋለሁ ፀጋዉ ይብዛልሽ እወድሻለሁ፡፡
በእውነት በዝማሬሽ ተነክቼአለሁ የስጦታው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ከዚ በላይ የቅኔ የዝማሬ መንፈስ ይሙላብሽ ❤🙏🙏🙏
በእኛም ዘመን እግዚአብሔር እየሰራ ነው
helinaye mn lblesh geta hulem badadis kenewoch yemulash zmnesh yebarek egan endebareksh 🙏🙏🙏
ይህንን መዝሙር ስሰማ እንባዬ መዉረድ ጀመረ ግን መቆም አቃተዉ .... ዘመንሽ ይባረክ 🙏 ፊቱን የማያዞርብን እግዚአብሔር ይመስገን !!
ህሊና፡ ተባረኪ፣ ይህን ፀጋሽን ጠብቆ ለማቆየት የሰማይ አምላክ እግዚያብሔር ይርዳሽ፡፡ ከእሱ ጋር የቆየ አሱን እሱን ይላል፤ ከዛም ባለፈ ፀጋዉን፣ ክብሩን፣ ቅድስናዉን፣ የዘላለም ሕይወቱን ይጠብቃል/ያስጠብቃል፡፡
ኡፎይ የኔ እየሱስ እረፍት ነህ,እህቴ ጌታ ይብርክሽ ❤❤
yemigerm mezmure dese yelele betam berech helina
god bless you more then blessing of every one I love your HELINA
እግዚአብሔር ይባርክሽ እዉነትም የዳዊት ልጅ
ጌታ ኢየሱስ ያብዛልሽ ይህንን የተትረፈረፈ ስጦታ ህሉ። የጌታን ሃሳብ ሁልጊዜ ዘምሪ። ትውልድሽን ውረሺ።
Hilina tebareki...endezih miyazemrsh geta ybarek
የዓለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህአንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ 🙌🙌🙌
ጌታ የሱስ ይባርክሽ የውስጤን ነው የዘመርሽው ይቺ መዝሙር ከተለቀቀበት ቀን በቀን ብያንስ 10 ግዜ እሰማዋለው ውስጤ ያለውን ይናገርልኛል ዘመንሽ ይለምልም
Yene mar tebarekilgn endet new mibarkew mezmursh!
I really love this amazing song! God bless you dear
ህሉ አንቺ እጅግ የተወደድሽ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ስጦታ ነሽ። አሁንም ከበራልሽ በላይ ብርሃንሽ በትውልድ ሁሉ ፊት ደምቆ በምትወጅው ጌታ በኢየሱስ ስም ይብራ።
አቦ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን በጓዳው ይጨርሰው እንዲህ ልብ ሚያሳርፍ መዝሙር መስማት እዴት ደስ ያሰኛል ጌታ ኢየሱስ እንዲ ያለ መዝሙር ያብዛልሽ ተባርከሽ ቅሪ በጣም ተባርኬለው ❤❤❤❤አንተ ለካ ያለኸው ጉልበቴጋ
Such a beautiful song, bless you sister
አራራራራራራራራራራራ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ቢይ እጮሀለው ምን ያህል ዉስጥ በዚህ መዝሙር እንደተነካ የሚገለጽበት ቃል የለኝም ufffffffff heluye are seli anchi getana amesginalew !!!!!!! Anchim kezhi belay megelti yehunilshi ema lemelemi💞💞💞💞💞💕💕
ህሊናዬ ዘመንሽ ይለምልም በቃ ዘምሪ አንቺማ ሌላ ምን ይባላል
አቤት ስወድሽ... እንዴት በመዝሙሮችሽ እንደምባረክ?.....ዘመንሽ ይለምልም .... ተባረኪ ህሊንዬ❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕🙏
Yene wudd siwodsh iko amazing song all your album
የተወደድሽ የጌታ ሴት ዘመንሽን በቤቱ ይለቅ ተባረኪ
Oh geta hoy mn ayint mezmur new wod geta yemiwosed echin metfo alem chent asresto wod geta rehab ena temat wust yemisgba mezmur wuy geta yibarkesh berk byileng geta kbrun yiwusd
hule sesemaw weste selam yesemawal geta yebarksh
Wow wow !!!ante leka ante leka yalehew gulebete ga ♥️denke mezemur brekerekeeeeeeeeeee beyelgne 1111🎈🎈🎈☝☝
እግዚአበሔር ይባርክሽ፣ እንዲህ ነው የእግዚአብሔርን ቅርበትን አሳይቶ ሰዎችን ለጸሎት ማነቃቃት
Kerasesh alfesh lebzuwoch yemtterfi yene bereket yene stota ehte❤❤❤❤❤❤❤hluye zemensh ybarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I heard this song 1000times...what a masterpiece 😭
እህቴ በፀሎት የማይሰበር ምንም ነገር እንደሌለ የመሰከርሽልኝ መዝሙር ነው !! ፀሎት ነፍስን ያለመልማል
ምን አይነት መባረክ ነው😍😍
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል :: ተባረኪልኝ
Kezi mezmur ga endet aynet tselot tseleye endetenesaw weyyyyy God bless you helinaye!!
ህሉዬ ተባርከሽ ቅሪ የነብስ ምግብ የሆነ ድንቅ ቅኔ ነው የፀጋው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር እንደባለፀግነቱ መጠን ብርክ ያርግሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ። It's so wonderful It's too touched💥🙌
Are you the one that is touched or is it the song that is touched
yetbarkubet mezumur new geta yebarkesh
Tebarekilgnn heluyeeHeart touching song❤🙏አንተ ለካ ያለከው ፀሎቴ ጋ!!!
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን! እህታችን ተባረኪልን
Geta eyesus zemenshn yibarkew yene konjo kefitu atetachi mezmurochesh hulu yebarkugnal sesete yewedegn yele wey yebsun wededkuh tselotega hulum barkewgnal wedshalew
GENA BEFELEGA REKAHUGNE..Heluye betam Amazing song... ❤ Tebareki
This Song 😭🙌❤❤❤🙏🙏 "ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ"
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላልየሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናልጠረንህን ለምዶ ከሩቅ ይለይሀልበግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል
I can't stop listen .....😭😭😭 powerful song😢😢😢😭
Following the announcement of Christ and woddkush yana sweetest smile Victory Over a new Girl more likely than ever moreover she yena Shetuuoo ..
Essey! Amen! So timely! Bless you!
Meriye tebareki bizizit beyilin
Betam akim alesh mezmurshm eyesus yishetal birk bey 💙💙
God bless you more and more Helu we always love and follow your foot steps and hope we will be like you!!!God bless you ❤❤❤
Heluye i have no words beka geta yabezalish. Ur future is bright because ur the lover of his presence. This song is deep....😭😭😭
It's not just the song there's life in it. You're a blessing heluye🧡
Yemgerme mezmuren new tenberkekesh yagegeshewe bezew ketye
ዘመንሽ ይባረክ ህሊና የጉልበትን መታደስ ፊቱን የመፈለግ ናፍቆት የሚያመጣ ዝማሬ ነው::ይብዛልሽ!
ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል አንቺን ስለሰጠን እግዚአብሔር ክበር
የጸጋ ሁሉ አምላክ እርሱን ለመፈለግ ስለቀሰቀሰሽ ክብር ለስሙ ይሁን! ተባረኪ!
Hilinu Geta zemnshin yibarkewu🙏 mezmuru nektognal😭😍😍😍
አይ እየሱስ ልጆች አሉዉት እሱን እንድናይ የሚደርጎን ጌታ ዘመንሺ ይለምልም ይህ መንፈስ ከቤትሺ ካገልግሎትሺ አይታጣ ዝም ብለህ እምሰማዉ አይደለም ተበርክከህ እሱን እያየህ ነዉና የእዉነት እንዴት እንደሰማሁት እኔ ነኛ እማዉቀዉ ሁለት ሶስት ግዜ ነዉ የሰማሁት አይጠገብም የሰጠሺ ይባረክ❤
This song made me cry...there is the presence of God in your songs. God bless you my sister
የሚገርም መዝሙር መስማት ማቆም አቃተኝ ተባረኪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ይህን የመሰለ ዝማሬ ስለሰጣችሁን እግዚአብሔር ይባርካቹ።በዝማሬዎቻቹ በጣም ተባርኬአለው።Be Blessed.
Wude geta ybarkish westin menfesn yemikesekis mezmur new kefbeye betselot ledekemu yemiyabertamezmur new wodeshalew❤❤❤❤❤
ፀጋው ያብዛልሽ እውነትም እሱ ያላው ፀሎታችን ጋ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እንዳንቺ ከጌታ ጋር ቆይተው አዲስ መንፈስን የሚያድስና እየሱስ እየሱስ የሚያስብል ዝማሬን ይዘው የሚመጡልንን ጌታ ያብዛልን ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ) ልራቅ ልረሳ በእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው
😭😭 I can't stopped listing to this powerful amazing song without tearing my tears 😭😭😭 I am so touched by this song ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳከዛም ባለፈ ባአንተ በራስህ እደነቃለሁባወቅኮህ ቁጥር እወድህና እዛው እቀራለሁ....ኦኦኦኦኦ 😭😭😭😭😭 እየሱስ በህልውናህ ውስጥ መሰወር ባንተ መደነቅ ይብዛልን!!! ህሊናዬ የፀጋው ባለቤት የሆነው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፍሬሽን ያብዛው ለምልሚልኝ ወደ ህልውናው ያሚያጠጋጋ ሰማያዊ ዝማሬ አሁንም በብዙ ይለቀቅልሽ የኔ እህት ተባረኪልኝ 🙏 Thank you
በጥያም ደስ የምል መንፈስ የምያርስ መዝርዝር ነዉ ።።።።❤❤❤❤
ህሉዬ አንቺ ብሩክ ነሽ 🙏🙏🙏🙏ኦኦኦኦኦኦ ምን ዓይነት የሚባር መዝሙር ነው🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በጸሎት ተራራ ላይ ሆኜ እየተቀጣጠልኩበት ያለ ቅባት ያለበት መዝሙር ነዉ አትብረጂ ሕይወትሽ ይበርታ።🎉🎉🎉
Endew mn largishe heluye geta chreso brekrekkkk yargish yene konjo gena Bebezu tebkeshalew
ዋው ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏ጌታን የት ነህ ለሚል ፀሎትን በጋዳ ከእርሱ ጋር የፌሎሽፕን ህይወት በቤት አንደሚጀምር አቅጣጫን የሚያሣይ የሚባርክ ዝማሬ "አንተ ለካ አንተለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ አንተ ለካ ያለኸው ጋዳዬ ጋ"❤ፀሎቴጋ ❤😍 ተባረኪ የዝማሬ ፀጋ ይጨመርልሽ 🙏🙏
#ላገኝነው ደግሞ መሰለኝ…weyeni begeta men ayenete des yemile mezemure new anechi beruk sete zemenesh yebarek tebareki lemelemi
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዝማሬዎችሽ አይጠገቡም የልብ ቃላት ናቸው
Zemri azimi Geta Eyesusin indezi gilechi letiwlid tirefi uuuuuuuf indaresereshin be itif tebareki
Geta zemnshen yibarekew tebarkebtalew be mezmuru egzihabre yibarkesh
What an amazing Song! Geta Eyesus Yibarikish, Zemenish be egizabiher heliwuna wust yilek!
Heluye berkkk beylgn yene enat mesmat makom alchalkum geta tsegawn ahunm yabzalesh
በጌታ ፊት ሆኜ መዝሙሩ ልቤ ወስጥ ተንሰርስሮ ጌታ ዘመንሽን ይባረክ‼
Helina Dawit yemzmurochs melkt bwustesh God tlk ngr endaskmt yenagral, bmezmurochsh tebarkialw betam, God kezi belay Tsegawn yabzalsh enwedshaln🙏
MEGERM MEZMUR, GOD BLESS YOU MORE
በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው እህቴ ተባረኪ ያብዛልሽ
በጣም አሪፍ መዝሙር ነው ግጥሞቹ ጥልቅ ናቸው ዜማውም አሪፍ ነው። ተባረኪ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬ
Wow betam midenk mezmur nw betam nw yetebarekubet 😍🙌 geta abzto ybarkesh.
የኔ ግን አንተን ፍለጋ ሲጨልም እና ሲነጋ ገና እይፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረጋ ስትረጋጋ........... 😇😇 God bless you
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ
ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ) ልራቅ ልረሳ
በእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ
ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው
ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው*2
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
ጠረንህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል
በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል
በብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል።
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ
ያለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህ
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ
ውዴ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ
ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋል
እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል
በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል
ሲያገኘው ደግሞ እናዳላዘነ ደስታው ይሞላል
የኔ ግን አንተን ፍለጋ ሲጨልም እና ሲነጋ
ገና እይፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረጋ ስትረጋጋ*2
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጉልበቴጋ
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጓዳዬጋ
❤️❤️
ኢየሱስ በአንተ ውስጥ ልሰወር
Thank you so much
🙋🙏
በጣም አመሰግናለሁ!! 🌹 🌹
Tebareki
ህሊና ዳዊት በእውነት መዝሙሩ ነክቶኛል። ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። የትውልድን ትኩረት ወደ ጌታ ፊት ዘወር የሚያደርጉ ሰማያዊ ቅኔዎችን አሁንም እግዚአብሔር ያብዛልሽ።ለበረከት ሁኚ።
Llamas llllllρρ1
God bless you
@@Deborahasfaw amen
በዚህ መዝሙር ጌታዬን ከረጅም ጊዜያት በኋላ ተገናኘሁት 😭😭😭
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ ልብ ይነካል በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኪ
እህቴ ኢየሱስ ይዎዲሻሃል
ደግሞ ላንች ሞቶሊሽህ የል በሱ እሜኝ
ኢየሱስን ስለምናም መሰለኝ ስሙ በተጠራበት ሁሉ የምንሰማይ፣ አስሬ ጌታን ተቀበሉ ምናምን የማያምኑትን ንገሩዋቸዉ so annoying
@@helenbraids8901 Helen calm down Sele eyesus eko new yeteweraw lela neger atasmesyew
I am orthodox christian but i love Ethiopian protestant gospel songs ❤ thank you for singing the holy spirit
አንቺም ከሱጋ እንደቆየሽ ያስታውቅብሻል!! ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ 🥰🥰
ህሊናዬ ህይወትሽን ነው መሰል ምትዘምሪው ባንቺ እያለፉ ያሉ ቅኔዎችን ሰመቶ ብቻ ማለፍ አይሆንልኝም ... ወረት የማያጠቃቸው ነገርስ !!!! ከእውነተኛው ምንጭ ስለተቀዱ ይሆን !!!
የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ !!!
#ስስቴ
#ይቅርታዬ
#ይባሱን_ወደድኩ
#ፀሎቴ_ጋ
የቅኔው ምንጭ እግዚአብሔር ይባረክ !!!
ቀጥዬልኝ !!!!
ህሉዬ ገብቶሻል !!!!❤️🔥😭🙏
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ከዚህ በፊት በድንቅ ድንቅ ዝማሬዎችሽ እጅግ እየተባረክን ነው ይህንን መዝሙር ስሰማ ነፋስ አልቀረልኝም።
✋ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!!!!!!!!!✋
አይ ጌታ፥ ቸር እኮ ነው። መዝሙር ድሮ ቀረ እንዳንል የሚያደርጉ ዝማሬዎችን ይሰጠናል። እህቴ ከፍ በይ፤ ጌታዬ ለመልእክትሽ አደባባዩን፤ ለልብሽ ትህትና ይስጥሽ።
ቆንጆ ዜማ ደስ የሚል ኮርድ ፕሮግረሽን ስድስት ደቂቃ ከዜር ዘጠኝ ሰከንድ ሙሉ ያለማቋረጥ መዝሙር መስማት በሚያስቆጭበት ሰዓት ግዜን አቃጠልኩ በሚያስብልበት ወቅት እንዲህ ጥፍጥ ያለ የበቃ ስራ ስላቀረባችሁልን አንቺም አቀናባሪውም ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አይለያቹ እግዛብሄር ይባርካቹ የሃርመኒውፓርት ደግሞ ይጣፍጣል አሁን ይህን ስፅፍ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ጃሮዬ ላይ ስልጣን ተሰጥቷቿል ፍቃድን እንድትሰጡ የሚያስገድድ ምርጥ ውብ ሳራ ነው ፡፡ I LOVE IT …………………………………
የእስራኤል አምላክ ከሰማዩ ጠል ያረስርስሽ ተባረኪ
ምን ብዬ እንደምባረክሽ አላቅም ጌታ ይህን ራሱን ብቻ መፈለጉን ያብዛልሽ ያንቺን አይነት ጌታን በግላቸው የለመዱ ዘማሪያንን ያብዛልን፡፡😍😍😍
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
ጠረንህን ለምዶ ከሩቅ ይለይሀል
በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል
በብዠታው መሀል እሱ አይደለም ይላል ።
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለሄው ፀሎቴ ጋ🛐🙌😭😭
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።
አንዴ መጀመርሽ ላይቀር በትጨርሽዉ በጣም አሪፍ በሆነ ነበር!! 🙏🙏
🙏🙏🙏🙏😇
ተባረኪ
ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ
ከእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ
ከዛም ባለፈ ባአንተ በራስህ እደነቃለሁ
ባወቅኮህ ቁጥር እወድህና እዛው እቀራለሁ😭😭😭
.ዘመንሽ ይለምልም ህሊንዬ
ወደ ጌታ የሚያሮጥ ድንቅ ዝማሬ ....🥰🥰🥰
ይሄን መዝሙር ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ሁሌ አዲስ እየሆነብኝ ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛው ቀራለሁ ኡፍ የኔ ጌታ እንኳንም ያንተ ሆንኩ ማለዳ ማለዳ አዲስ የሆንክ አምላክ ስምህ ለዘላለም ብሩክ ይሁን
የተባረክሽ ሴት ነሽ ሰለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏
የሚገርም ነው! የኔ አባት ሲቀባ ያውቅበታል! ኧረ ተባረኪ!
Tebarekilg helu bezi zemen fitun mefelg metadel nwe
የኔ እህት ለፀሎት ተንበርክኬ ነበር መዝሙሩን የሰማሁት ጌታን አግንቼዋለሁ ፀጋዉ ይብዛልሽ እወድሻለሁ፡፡
በእውነት በዝማሬሽ ተነክቼአለሁ የስጦታው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ከዚ በላይ የቅኔ የዝማሬ መንፈስ ይሙላብሽ ❤🙏🙏🙏
በእኛም ዘመን እግዚአብሔር እየሰራ ነው
helinaye mn lblesh geta hulem badadis kenewoch yemulash zmnesh yebarek egan endebareksh 🙏🙏🙏
ይህንን መዝሙር ስሰማ እንባዬ መዉረድ ጀመረ ግን መቆም አቃተዉ .... ዘመንሽ ይባረክ 🙏 ፊቱን የማያዞርብን እግዚአብሔር ይመስገን !!
ህሊና፡ ተባረኪ፣ ይህን ፀጋሽን ጠብቆ ለማቆየት የሰማይ አምላክ እግዚያብሔር ይርዳሽ፡፡ ከእሱ ጋር የቆየ አሱን እሱን ይላል፤ ከዛም ባለፈ ፀጋዉን፣ ክብሩን፣ ቅድስናዉን፣ የዘላለም ሕይወቱን ይጠብቃል/ያስጠብቃል፡፡
ኡፎይ የኔ እየሱስ እረፍት ነህ,
እህቴ ጌታ ይብርክሽ ❤❤
yemigerm mezmure dese yelele betam berech helina
god bless you more then blessing of every one I love your HELINA
እግዚአብሔር ይባርክሽ እዉነትም የዳዊት ልጅ
ጌታ ኢየሱስ ያብዛልሽ ይህንን የተትረፈረፈ ስጦታ ህሉ። የጌታን ሃሳብ ሁልጊዜ ዘምሪ። ትውልድሽን ውረሺ።
Hilina tebareki...endezih miyazemrsh geta ybarek
የዓለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህ
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ 🙌🙌🙌
ጌታ የሱስ ይባርክሽ የውስጤን ነው የዘመርሽው ይቺ መዝሙር ከተለቀቀበት ቀን በቀን ብያንስ 10 ግዜ እሰማዋለው ውስጤ ያለውን ይናገርልኛል ዘመንሽ ይለምልም
Yene mar tebarekilgn endet new mibarkew mezmursh!
I really love this amazing song! God bless you dear
ህሉ አንቺ እጅግ የተወደድሽ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ስጦታ ነሽ። አሁንም ከበራልሽ በላይ ብርሃንሽ በትውልድ ሁሉ ፊት ደምቆ በምትወጅው ጌታ በኢየሱስ ስም ይብራ።
አቦ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን በጓዳው ይጨርሰው እንዲህ ልብ ሚያሳርፍ መዝሙር መስማት እዴት ደስ ያሰኛል ጌታ ኢየሱስ እንዲ ያለ መዝሙር ያብዛልሽ ተባርከሽ ቅሪ በጣም ተባርኬለው ❤❤❤❤
አንተ ለካ ያለኸው ጉልበቴጋ
Such a beautiful song, bless you sister
አራራራራራራራራራራራ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ቢይ እጮሀለው ምን ያህል ዉስጥ በዚህ መዝሙር እንደተነካ የሚገለጽበት ቃል የለኝም ufffffffff heluye are seli anchi getana amesginalew !!!!!!! Anchim kezhi belay megelti yehunilshi ema lemelemi💞💞💞💞💞💕💕
ህሊናዬ ዘመንሽ ይለምልም በቃ ዘምሪ አንቺማ ሌላ ምን ይባላል
አቤት ስወድሽ... እንዴት በመዝሙሮችሽ እንደምባረክ?.....ዘመንሽ ይለምልም .... ተባረኪ ህሊንዬ❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕🙏
Yene wudd siwodsh iko amazing song all your album
የተወደድሽ የጌታ ሴት ዘመንሽን በቤቱ ይለቅ ተባረኪ
Oh geta hoy mn ayint mezmur new wod geta yemiwosed echin metfo alem chent asresto wod geta rehab ena temat wust yemisgba mezmur wuy geta yibarkesh berk byileng geta kbrun yiwusd
hule sesemaw weste selam yesemawal geta yebarksh
Wow wow !!!ante leka ante leka yalehew gulebete ga ♥️denke mezemur brekerekeeeeeeeeeee beyelgne 1111🎈🎈🎈☝☝
እግዚአበሔር ይባርክሽ፣ እንዲህ ነው የእግዚአብሔርን ቅርበትን አሳይቶ ሰዎችን ለጸሎት ማነቃቃት
Kerasesh alfesh lebzuwoch yemtterfi yene bereket yene stota ehte❤❤❤❤❤❤❤hluye zemensh ybarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I heard this song 1000times...what a masterpiece 😭
እህቴ በፀሎት የማይሰበር ምንም ነገር እንደሌለ የመሰከርሽልኝ መዝሙር ነው !! ፀሎት ነፍስን ያለመልማል
ምን አይነት መባረክ ነው😍😍
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል :: ተባረኪልኝ
Kezi mezmur ga endet aynet tselot tseleye endetenesaw weyyyyy God bless you helinaye!!
ህሉዬ ተባርከሽ ቅሪ የነብስ ምግብ የሆነ ድንቅ ቅኔ ነው የፀጋው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር እንደባለፀግነቱ መጠን ብርክ ያርግሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ።
It's so wonderful
It's too touched
💥🙌
Are you the one that is
touched or is it the song that is touched
yetbarkubet mezumur new geta yebarkesh
Tebarekilgnn heluyee
Heart touching song❤🙏
አንተ ለካ ያለከው ፀሎቴ ጋ!!!
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን! እህታችን ተባረኪልን
Geta eyesus zemenshn yibarkew yene konjo kefitu atetachi mezmurochesh hulu yebarkugnal sesete yewedegn yele wey yebsun wededkuh tselotega hulum barkewgnal wedshalew
GENA BEFELEGA REKAHUGNE..
Heluye betam Amazing song... ❤ Tebareki
This Song 😭🙌❤❤❤🙏🙏 "ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ"
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
ጠረንህን ለምዶ ከሩቅ ይለይሀል
በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል
I can't stop listen .....😭😭😭 powerful song😢😢😢😭
Following the announcement of Christ and woddkush yana sweetest smile Victory Over a new Girl more likely than ever moreover she yena Shetuuoo ..
Essey! Amen! So timely! Bless you!
Meriye tebareki bizizit beyilin
Betam akim alesh mezmurshm eyesus yishetal birk bey 💙💙
God bless you more and more Helu we always love and follow your foot steps and hope we will be like you!!!God bless you ❤❤❤
Heluye i have no words beka geta yabezalish. Ur future is bright because ur the lover of his presence. This song is deep....😭😭😭
It's not just the song there's life in it. You're a blessing heluye🧡
Yemgerme mezmuren new tenberkekesh yagegeshewe bezew ketye
ዘመንሽ ይባረክ ህሊና የጉልበትን መታደስ ፊቱን የመፈለግ ናፍቆት የሚያመጣ ዝማሬ ነው::ይብዛልሽ!
ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል አንቺን ስለሰጠን እግዚአብሔር ክበር
የጸጋ ሁሉ አምላክ እርሱን ለመፈለግ ስለቀሰቀሰሽ ክብር ለስሙ ይሁን! ተባረኪ!
Hilinu Geta zemnshin yibarkewu🙏 mezmuru nektognal😭😍😍😍
አይ እየሱስ ልጆች አሉዉት እሱን እንድናይ የሚደርጎን ጌታ ዘመንሺ ይለምልም ይህ መንፈስ ከቤትሺ ካገልግሎትሺ አይታጣ ዝም ብለህ እምሰማዉ አይደለም ተበርክከህ እሱን እያየህ ነዉና የእዉነት እንዴት እንደሰማሁት እኔ ነኛ እማዉቀዉ ሁለት ሶስት ግዜ ነዉ የሰማሁት አይጠገብም የሰጠሺ ይባረክ❤
This song made me cry...there is the presence of God in your songs. God bless you my sister
የሚገርም መዝሙር መስማት ማቆም አቃተኝ ተባረኪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ይህን የመሰለ ዝማሬ ስለሰጣችሁን እግዚአብሔር ይባርካቹ።
በዝማሬዎቻቹ በጣም ተባርኬአለው።
Be Blessed.
Wude geta ybarkish westin menfesn yemikesekis mezmur new kefbeye betselot ledekemu yemiyabertamezmur new wodeshalew❤❤❤❤❤
ፀጋው ያብዛልሽ እውነትም እሱ ያላው ፀሎታችን ጋ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እንዳንቺ ከጌታ ጋር ቆይተው አዲስ መንፈስን የሚያድስና እየሱስ እየሱስ የሚያስብል ዝማሬን ይዘው የሚመጡልንን ጌታ ያብዛልን
ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ)
ልራቅ ልረሳ በእግሮችህ ስር መድሃኒትን
ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው
ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው
😭😭 I can't stopped listing to this powerful amazing song without tearing my tears 😭😭😭 I am so touched by this song
ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ
ከእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ
ከዛም ባለፈ ባአንተ በራስህ እደነቃለሁ
ባወቅኮህ ቁጥር እወድህና እዛው እቀራለሁ....
ኦኦኦኦኦ 😭😭😭😭😭 እየሱስ በህልውናህ ውስጥ መሰወር ባንተ መደነቅ ይብዛልን!!!
ህሊናዬ የፀጋው ባለቤት የሆነው ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ፍሬሽን ያብዛው ለምልሚልኝ ወደ ህልውናው ያሚያጠጋጋ ሰማያዊ ዝማሬ አሁንም በብዙ ይለቀቅልሽ የኔ እህት ተባረኪልኝ 🙏
Thank you