ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን አሁን ሙሉ ቪድዮው ተለቋል ተባረኩበት🙏
🥰🥰🥰
ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ህሉ።❤❤❤
እጣን:ሽቶ :ከርቤ ነዉ ወይስ ወርቅ :ከርቤ :እጣን ነበር?
ወድሻለው ❤❤
Mazimuruni Batsuf Likakiywu
ከአንተ ጋራ መዋል፣ ማደር፣ ማሳለፍ ስጀምርማንነቴ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግርከኢየሱስ ጋር መዋል፣ ማደር፣ ማሳለፍ ስጀምርባህሪዬ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛል ልቤ ተወዶ ይወድብኛል ባንተ ተወዶ ይወድብኛል ይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛል ልቤ ተምሮ ይምርብኛል ከአንተ ተምሮ ይምርብኛልየነካኸው ሁሉ ይባረካልያሰብከው እንኳን ፈውስን ያገኛልየዋልክበት ይዋባል የዳሰስከው ይድናል ለፈጠርካቸው ሞገስ መኖሪያ ነህ ለርስትህያልነበረውን እንኳ ይፈጥራል መገኘትህአምላክ ስጋ ለበስህ ወልድን ላከ ሰማይዕጣን፣ ሽቶ፣ እና ከርቤ በረት ገብቶ ያውቃል ወይ? አንተ ስላለኸው አይደለም ወይ ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ የውበት ባለቤት ስለዋልክበት ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ ተገኘ በረት አንተ ስለኖርከው አይደለም ወይ ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ የውበት ባለቤት ስላደርክበት ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ አደረ በረት ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛልልቤ ተወዶ ይወድብኛል ባንተ ተወዶ ይወድብኛልይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛልልቤ ተምሮ ይምርብኛልከአንተ ተምሮ ይምርብኛልየመከርከው ሁሉ ይቀየራልአሳዳጁ እንኳን ወንጌል ያወራልተሸሽጎ መች ይቀራል ጽኑ ኃያል ይባላል ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኸኛል በእውነትየሞተውን ሬሳ ደግሞ አንተ ጎበዝ ያልክ ዕለትከከእሾሃማው ዛፍ ቀርጸህ ታቦትን ታወጣለህበሰው ዐይን የቀለለን ይጠቅመኛል ትላለህ እንደ ታማኝ ባሪያ ቆጥረኸው ስንቱ በአንተ እንደሰከነ ይቁጠረው ቤቱ ችግር የነበረ አላስኖር ያለንመድኃኒት አድርገህ ትገልጠዋለህየምርጫ መስፈርትህ በፍቅርህ ልክ ሆነማይታመነውን አምነኸው ታመነየነጎድጓዱን ልጅ የፍቅር ሰባኪወላዋዩን ጴጥሮስ የበጎች ጠባቂ ሲዝል እያጸናህ፣ ሲደክም እያገዝከው አንተ ጎበዝ ብለህ ስንቱን አጎበዝከው የአንተ ተቆጥሮለት ነው እንጂ ታድሎ ማንም በመንግስትህ አልጀመረም ችሎፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛልልቤ ተወዶ ይወድብኛልባንተ ተወዶ ይወድብኛልይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛልልቤ ተምሮ ይምርብኛልከአንተ ተምሮ ይምርብኛል🥰🥰
Thank you
Tnxs😮
እግዚአብሔር ይባርክልን!💙
ተባረኩኩኩ❤❤
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክች
ዋውውው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር እንዴት እንደውድድኩት
ውሸት ነው ! ከፕሮቴስታንት አንደበት ውሸት አይወጣም
ህይወትን የሰጠን ክርስቶስ ነዉ:: በሞቱ እኛን ከሞት ፍርድ አወጣን:: ሃይማኖት አያድንም:: ያለ ክርስቶስ ህይወትእቃ እቃ ጨዋታ ነዉ::እውነተኛ ህይወት ደስታ ሰላም በረከት ያለበትን አለማወቅ አለመከተል ኢላማን መሳት ነዉ::
@mulugetaa.nigusie4781 ማለት
Awo hayimanot ayadimi yamadan eyasus new yiwodishali
ውይ ውይ ምን አፍ አለንና ምን እና ወራለን ኢየሱስን አሳየሽን አንቺ የተመረጥሽ የራሱ ልጅ ነሽ ተባረኪ
ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኽኛል በእውነት የሞተውን እሬሳ አንተ ጎበዝ ያልክበት የሚገርም ነው እጣን ሽቶ ከርቤም በረት መግባታቸው ገርሞኛል እንደዚ አስተውየ አላውቅም ፥ጌታ እየሱስ ያለበት ቦታ ሁሉ ጥሩ ያልሆኑ ጠረኖች ይቀየራሉ እውነት ነው ። ይብዛልሽ እሰይይይይ ተባረኪልን!!!
በስደት አሜሪካ ነው አማኝ ካልሆነች እህቴ ጋር ነው የምኖረው እሱዋ ምስክር እስክትሆንብኝ ድረስ ሂሉዬ ቀኑን ሙሉ ያንችን መዝሙሮች ብቻ ነው ስሰማ ነው የምውለው ተባረኪ
በጌታ የሆናችሁ የህታችነነ አገልግሎት ለመደገፍ 1000000 እናስገባዉ
ሄልዬ ጌታ አሁንም ያለገደብ ፀጋውን ያብዛልሽ!!በክፉ የሚያይሽ ባላጋራችን ዲያቢሎስ ባፍጢሙ ይደፋ አሜን
ብዙ ጸጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ ህሉ፣ ባንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው መልካም ነገር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን፤በዝማሬዎችሽ የተጽናኑትን አንቺው እንደዘመርሽ እኔን ጨምሮ ቤት ይቁጠራቸው። ዝማሬዎችሽን የምትቀጂበት ጉድጓድ እጅግ ጥልቅ እንደሆነ ተረጋግቶ የሰማ ሁሉ ያውቀዋል ብዬ አስባለሁ።ጌታ ባንቺ የጀመረውን መልካም ነገር እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ምኞቴ ነው 😍🙏🙏
የኢየሱስን ፍቅር እና የመንፈስ ህብረትን በዚህ ዘመን ከሚያስረዱ እህቶች አንቺ አንዷ ነሽ፣ይብዛልሽ።❤
ጌታ ሆይ ስለዚህ ስለተባረከው ድንቅ ዝማሬ እናመሰግንሃለን። ህሊና እየሱስ ይባርክሽ🙏
ቲክቶክ ላይ አይቼ በጣም ወድጄው ስጠብቅ ነበር ምን እንደምል አላውቅም የፀጋው ባለቤት እራሱ ኢየሱስ ይብዛልሽ ተባረኪ።
Me too 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Oooohhhh MY GOD
እኔም አሁን ከሷ እኩል ነበር ስል የነበረው
መዝሙሮችን ስሰማ መጽሐፍ ቅዱስየማንብ ይሰማኛል በብዙ ተባረኪ❤
😮"የውበት ባለቤት ስለዋልክበት ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ ተገኘ በረት"ህሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ መረዳቱን ይጨምርልሽ
እግር በእግር ተከታትዬ እኮ ነው መዝሙሮችሽን ምሰማው Bless you 😍🙏
ወደ ጌታ ቤት የመለሰኝ መዝሙሮችሽ ናቸዉ እወድሻለዉ ጌታ ይባረክ ላንቺ በረከታችን ነሽ ❤🙌
የፍቅር አምላክ ኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን በቃላት ከምገለጸው በላይ ነው የኢየሱስ ፍቅር ለኔ ብሎ በበረት የተወለዳው በመስቀል የተሰቀለው ነፍሱ ለኔ የሰጣኝ ማንም የለም ከእርሱ ውጭ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ምስጋና ምስጋና አምልኮ አምልኮ አምልኮ ስግዳት ስግዳት ስግዳት ለእርሱ ብቻ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን ህሉ ቡሩክ ነህ የእርሱ ፍቅር በኃይል በውስጢሽ ሞሎቶቢሸሊ ይብዛሊሽ ከፍ በዪ
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው በጌታፀጋ ይብዛልሽ እህቴ 🙏
አምስተኛ ጊዜ ተመልሼ እየሰማሁት ነው ❤❤❤
Ere 10gnaye new ene 😊
@RuhamaAlemayehu-ry6bs ❤❤❤❤ ጌታ አለበት ጠረኑ ስላለ ያመላልሳል
የሆነ የሚታይ የእግዚአብሔር ክብር እንዲሁ እኮ ነው የሚታይብሽ,,,,,Heluyee we LOVE you btam;,,!
ያንተ ተቆጥሮለት ነው እንጂ ታድሎ፤ማንም በመንግስት አልጀመረም ችሎ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😊የአንተ ተቆጥሮለት ነው እንጅ ታድሎማንም በመንግስትህ አልጀመረም ችሎ!!ዘመንሽ ይባረክ!! አንቺ የተባረክሽ!!
በኢየሱስ ስም ተባረከኪ እኔ ቃላት የለኝም ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው
ከመባረክ በላይ ምን ይባላል ተባረኪልኝ የዘመን በረከት
ባንቺ ላይ Negativ አስተያየት ሊሰጥ የሚችል ሰዉ ሊገኝ እከማይችል ድረስ ስርዓት ስላላቸውና ደስ ስለሚሉ ስራዎችሽ እግዚያብሔር አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ ።
የፍቅር የትትና መጀመሪያ እሱ ነውከእሱ መማር ይሁንልን amen ❤❤❤
ከጌታ ጋር የሚውል ሰው መዝሙር::ፍቅር አጋብተህብኛል ልቤ ተምሮ ይምርብኛል ዋው......................የነጎድጓዱን ልጅ የፍቅር ሰባኪወላዋዩን ጴጥሮስ የበጎች ጠባቂያንተ ተቆጥሮለት ነወ እንጂ ታድሎማንም በመንግስትህ አልጨመረም ችሎ ......ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይለምልም የኔ ቆንጆ
ክብሩን ጌታ ይውሰድ ፀጋውን ይጨምርልሽ🙏tebareki
ህሉዬ በጣም እንወድሻለን ተባረኪልን ቅኔ አይለቅብሽ
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤GOD bless you and your family sister ❤❤❤
ኦኦኦኦኦ.....መዝሙር ወደ ቦታው እየተመለሰ ነው.......ሪቫይቫል የምጣቱ ምልክት!!!!
ተባረኪ ባንች ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ የፀጋው ባለቤት እግዚኣብሔር ይመስገን
ህሉዬ እናቴ ዘመንሽ ይባረክ ህይወትሽ በእግዚአብሔር ሀልዎት ይጠለቅለቅ እረስርሺ ❤ማዕዛሽ ክርስቶስ ይሁን በእድሜሽ ተባረኪ እወድሻለሁ
ፍቅር እና ምህረት አጋብተህብኛል ለካ ለዚህ ነው ልቤ መጨከን የሚያቅተው!!!!
እልልልልልልልልልል. . . ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
አቤት መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ🙌 ዘንድሮ በዝማሬ ረሰረስን እኮ 🥰እሰይይይይይይይይይ ይብዛልህ አምልኮ ኢየሱስዬ 🙌 ቅዱስ አባት ስምህ ይባረክ 🙌 ሃሌ ሉያ🙏ህሉ ፀጋ ይትረፍረፍልሽ ለምልሚ በኢየሱስ ስም 🙏🥰🥰🥰
የተወደድሽ ❤❤ ተባረኪ የኔ እናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙇🤲 ፀጋውን አብስቶ ይስጥሽ
ህሉዬ yegeta set ❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarekiln
ውዴ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዝማሬ ፀጋ ይብዛልሽ ከከፍታሽ አትረጂ እለት እለት ጨምሪ ጌታ እስኪመጣ ድረስ እንዲህ እየዘመርሽ በቤቱ ተተከይ፡፡
😢😢😢 ewnet mne enedemel alakem geta edeme zemeneshen yebarekew ke egerochu ser atetachi
Ere wuuuuuuuuuuuuuu Ere hagere tesfa alat eyesusn miyasay hiwet yelebese zema na gitm❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ጌታ ዘመንሺን ይባርክ ፍጻሜሽ በእጁ ይሁንልሽ❤❤❤
ተባረኪልኝ ህሉዬ ብሩክ ነሽ
ዋዉ ዘመንሽ ይባረክ ይብዛልሽ ሌላ መዘመር እስኪያቅተኝ ኀዉ የሆንኩት
ውይይይ❤❤❤ የኔ እየሱስ ፍቅር እኮ ነህ
tbarki ❤ endi lmrksh .... ሸክላ ምንም ቢያምር እንኳ ሸክላው ሳይሆን ሰሪው እንደሚደነቅ ባአንቺ የተዋበ ነገር ሰሪው ይደነቅልሽ ስኬት ማለት ያ ነው ሰሪው በሰራው ሲደነቅ❤
Tebareki yene ehit yibzalish aywesedibish
tebareke ehete
Eweyy heluye ke geta ga fikre yeazeni be degami❤❤❤ 6 gezi eysamhute nwe tebarki
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🙏🙏❤️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉ታባረክ በብዙ 🙌🙌📖📖📖📖📖🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️❤️
በኢየሱስ ስም እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው😢ህሉ ዘመንሽ ለበረከት ይሁን ከእዚህ በላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ❤❤
ፈጣረ ይመስገን ለዚህ መዚሙረ
ባንቺ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ እራሱ የፀጋው ባለቤት ይመስገን❤❤❤አንቺም በረከታችን ነሽ ተባረኪልኝ❤❤❤❤
በስማምዬ መዝሙር ትዘምሪው የለ እንዴ የተወደድሽ ነሽ🙌❤
ዋዉ ክብር ለጌ ይሁን
ላንቺ አሁንም ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ። ❤❤❤
እንዴት ያለ መዝሙር ነው በቃ የእግዚያብሔርን ባህሪ በክርስቶስ ገንዘብ አድርገናል !!!!! ዘመናቹህ ይለምልም ብሩካን ናቹህ ከዚህ መዝሙር የተሳተፋቹህ ሁሉ 🥰🥰ኢየሱስ ትናንት ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነው !!!
Geta yibark eyesus geta new getan anchi Kemitawekiw tinsheye bawekew geta yirdagn🙏🏽
Ende new enji be mezmur wengel mesrat errrr tebareki❤❤❤❤
እሰይ እሰይ የኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ፍቅራችን እንኳን የአንተ ሆንን አሜን 🙏
ተባረኪ ህሊዬ የአንተ ተቆጥሮለት ነወ እንጂ ታድሎማንምበመንግሥትህአልጀመረም ችሎ ድንቅ መገለጥ !!!!
ዘመንሽ ይባረክ
ሀምሊ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
❤yene wudi min ayinet aredadi newu yeteseteshi geta tsegawuni yabizalishi❤
ህሉየ ተባረኪልን እንዳቺአይነት ዘማሪወች ይብዙልን ዋው ተባረኪ
ህሉዬ ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ የዜማ ቅኔ ይብዛልሽ እወድሻለሁ።
ተባረኪ እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ
ህሉዬ የእኛ በረከት አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ ብርክ በይልኝ በአንቺ የእግዚአብሔር ፍቅር አይቻለሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ እህታችን ሁሌ የምትሰጪን የሚገርም መልእክት ነው ተባርከንበታል❤❤
በጣም ድንቅ መልእክት ነው Stay blessed ehtachin!!
አመአን አመአን አመአን አመአን ክብር ልይሱስ ይሁን ትብራቁ ዝምንቹ ይባራቅ ❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇
ከሾሃማው ዛፍ ቀርጸህ ታቦትን ታወጣለህበሰው አይን የቀለለ ይጠቅመኛል ትላለህ ዋው 💓 ህሉ ተባረኩ 🥰
መን አይነት መዝሙር ነው ብቻውን አልበም እኮነው በጌታ wow ለምልሚልን
Geta.yebarkshe bewnte geta lezemare yebarkshe.. ehtachen tebarke
Heluye anchi teleyalesh ❤ God bless you more
Min aynet mezmur new 😭 I can't stop listening 😇❤ God bless u Helu
ህሉዬ የኔ እንቁ መዝሙሮችሽ ሁሉ የእግዚአብሔርን ፍቅር የሚገልፁ፤የኢየሱስን ወንጌል የሚናገሩ እናም ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለንን ህብረት የሚያጠነክሩ ናቸው።ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ፤በጣም ነው ምወድሽ!❤❤🙏🙏
HelenayeTebarkilgn Anchi yetbarksh nesh yebzalshMelkam beal yehunlsh❤🎉🎉🎉🎉Ewdshalhu yene konjooo 😊
.ተባረኪ ክብሩ ለጌታ ብቻ ይህ ስብከትም መዝሙርርም ነው፣ፀጋውን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ።አሁንም ይጨመርልሽ።እሱ ብቻው ይታይበት።❤
Hiluye Yene Ehiti Geta Zaminishi yiberki Betam Naw yemiwodishi Ba hiwote Betam Tatsino fatrashali Lamilmling❤❤
ህሉዬ ፀጋ ይብዛልሽ
Mn ayinet metadel new yemr beka keeyesus gar menor 😭❤astekakelen akanan leweten eyesus. tebareki hluye
Beka Biruk nesh ...no words.
ያብዛልህ የነበርንበትን የሚያስታውስ በክርስቶስ ያገኘነውን ምህረት እንድናስብ ምክንያት አድርጎሃል ጌታ ይባረክ ዋው
ሄሉዬ ተባረኪ ነብስ ወዶታል ይሄን መዝሙር❤❤❤❤
ይህ መዝሙር ለኔ ነዉ ተመስገን አባቴ አየሱስ የ
Geta yibarkeshe eskiweta ena esekesemaw guaguche neber geta ahunem yehenen yemesele zemare sileseteshe yebarek kezi belay yabezashe 🙏🙏🙏
ፀጋውን ያበዛልሽ ያትረፈረፈልሽ እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ውድ እህቴ ተባረኪልኝ ተጠግተሽው አስጠጋሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም ❤❤
የጌታ ፀጋ ሁሌም እንደበዛብሽ እኮ ነሽ ብርክርክ በይልን
ኡፍፍ...ዘመንሽ በመዝሙር ይረስርስ
ክብር ሁሉ ለወደደን ደግሞም ላዳነን ጌታ ለዘላለም ይሁን 🙏እንዴት እንደምታምሩ ❤አቤት ቅኔ አቤት ዜማ❤❤❤
በዚህ መዝሙር ሰማይ ነው ያለውት !!!! እስካሁን መስማት አልቆምኩም !!! መዝሙሩ ተጋብቶብኛል !!!!
ብርክ በይልኝ ፀጋ የበዛልሽ እህታችን እንወድሻለን❤
ኦ ዋውውው ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!!!ወደ ጌታ ኢየሱስ ደረት ስር የሚያስጠጋ መዝሙር ጌታ ክብሩን ይውሰድ የኔ ውድ እህቴ የፀጋው ሙላት ይፍሰስብሽ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ዋዉ ዋዉ ነፍስን ለጌታ ፍሰሰ የሚያደርግ የተባረከ ዝማሬ ተባረኩ
የውበት ባለቤት ስለዋልክበትዕጣን ፣ ሽቶ ፣ ከርቤ ተገኘ በረት😊🥰
ፍቅር አጋብተህብኛ ልቤ ተወዶ ይወድብኛል ❤❤ህልዩ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ የእግዚአብሔር ህልውና አለባቸው እወድሻለው ❤❤
ህሉዬ መዝሙርሽ እኮ መንፈስ አለው ብርክ በይልኝ ❤
የኔ ኢየሱስ ፍቅር አጋብተህብያል❤❤❤
ሂሉ ተባረክልን አስደናቂ ዝማሬ
ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን አሁን ሙሉ ቪድዮው ተለቋል ተባረኩበት🙏
🥰🥰🥰
ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ህሉ።❤❤❤
እጣን:ሽቶ :ከርቤ ነዉ ወይስ ወርቅ :ከርቤ :እጣን ነበር?
ወድሻለው ❤❤
Mazimuruni Batsuf Likakiywu
ከአንተ ጋራ መዋል፣ ማደር፣ ማሳለፍ ስጀምር
ማንነቴ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር
ከኢየሱስ ጋር መዋል፣ ማደር፣ ማሳለፍ ስጀምር
ባህሪዬ ተቀይሮ ለራሴ እስኪለኝ ግር
ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛል
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛል
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል
የነካኸው ሁሉ ይባረካል
ያሰብከው እንኳን ፈውስን ያገኛል
የዋልክበት ይዋባል የዳሰስከው ይድናል
ለፈጠርካቸው ሞገስ መኖሪያ ነህ ለርስትህ
ያልነበረውን እንኳ ይፈጥራል መገኘትህ
አምላክ ስጋ ለበስህ ወልድን ላከ ሰማይ
ዕጣን፣ ሽቶ፣ እና ከርቤ በረት ገብቶ ያውቃል ወይ?
አንተ ስላለኸው አይደለም ወይ
ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ
የውበት ባለቤት ስለዋልክበት
ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ ተገኘ በረት
አንተ ስለኖርከው አይደለም ወይ
ውበት የደፋበት ይኼ ሰማይ
የውበት ባለቤት ስላደርክበት
ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ አደረ በረት
ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛል
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛል
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል
የመከርከው ሁሉ ይቀየራል
አሳዳጁ እንኳን ወንጌል ያወራል
ተሸሽጎ መች ይቀራል ጽኑ ኃያል ይባላል
ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኸኛል በእውነት
የሞተውን ሬሳ ደግሞ አንተ ጎበዝ ያልክ ዕለት
ከከእሾሃማው ዛፍ ቀርጸህ ታቦትን ታወጣለህ
በሰው ዐይን የቀለለን ይጠቅመኛል ትላለህ
እንደ ታማኝ ባሪያ ቆጥረኸው ስንቱ
በአንተ እንደሰከነ ይቁጠረው ቤቱ
ችግር የነበረ አላስኖር ያለን
መድኃኒት አድርገህ ትገልጠዋለህ
የምርጫ መስፈርትህ በፍቅርህ ልክ ሆነ
ማይታመነውን አምነኸው ታመነ
የነጎድጓዱን ልጅ የፍቅር ሰባኪ
ወላዋዩን ጴጥሮስ የበጎች ጠባቂ
ሲዝል እያጸናህ፣ ሲደክም እያገዝከው
አንተ ጎበዝ ብለህ ስንቱን አጎበዝከው
የአንተ ተቆጥሮለት ነው እንጂ ታድሎ
ማንም በመንግስትህ አልጀመረም ችሎ
ፍቅር አጋብተህብኛል፣ ፍቅር አጋብተህብኛል
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል
ባንተ ተወዶ ይወድብኛል
ይቅርታን አጋብተህብኛል፣ ይቅርታን አጋብተህብኛል
ልቤ ተምሮ ይምርብኛል
ከአንተ ተምሮ ይምርብኛል🥰🥰
Thank you
Tnxs😮
እግዚአብሔር ይባርክልን!💙
ተባረኩኩኩ❤❤
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክች
ዋውውው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር እንዴት እንደውድድኩት
ውሸት ነው ! ከፕሮቴስታንት አንደበት ውሸት አይወጣም
ህይወትን የሰጠን ክርስቶስ ነዉ:: በሞቱ እኛን ከሞት ፍርድ አወጣን::
ሃይማኖት አያድንም:: ያለ ክርስቶስ ህይወትእቃ እቃ ጨዋታ ነዉ::
እውነተኛ ህይወት ደስታ ሰላም በረከት ያለበትን አለማወቅ አለመከተል ኢላማን መሳት ነዉ::
@mulugetaa.nigusie4781 ማለት
Awo hayimanot ayadimi yamadan eyasus new yiwodishali
ውይ ውይ ምን አፍ አለንና ምን እና ወራለን ኢየሱስን አሳየሽን አንቺ የተመረጥሽ የራሱ ልጅ ነሽ ተባረኪ
ቀራጩ ቤት ስትገባ ገርመኽኛል በእውነት የሞተውን እሬሳ አንተ ጎበዝ ያልክበት የሚገርም ነው እጣን ሽቶ ከርቤም በረት መግባታቸው ገርሞኛል እንደዚ አስተውየ አላውቅም ፥ጌታ እየሱስ ያለበት ቦታ ሁሉ ጥሩ ያልሆኑ ጠረኖች ይቀየራሉ እውነት ነው ። ይብዛልሽ እሰይይይይ ተባረኪልን!!!
በስደት አሜሪካ ነው አማኝ ካልሆነች እህቴ ጋር ነው የምኖረው እሱዋ ምስክር እስክትሆንብኝ ድረስ ሂሉዬ ቀኑን ሙሉ ያንችን መዝሙሮች ብቻ ነው ስሰማ ነው የምውለው ተባረኪ
በጌታ የሆናችሁ የህታችነነ አገልግሎት ለመደገፍ 1000000 እናስገባዉ
ሄልዬ ጌታ አሁንም ያለገደብ ፀጋውን ያብዛልሽ!!
በክፉ የሚያይሽ ባላጋራችን ዲያቢሎስ ባፍጢሙ ይደፋ አሜን
ብዙ ጸጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ ህሉ፣ ባንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው መልካም ነገር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን፤በዝማሬዎችሽ የተጽናኑትን አንቺው እንደዘመርሽ እኔን ጨምሮ ቤት ይቁጠራቸው። ዝማሬዎችሽን የምትቀጂበት ጉድጓድ እጅግ ጥልቅ እንደሆነ ተረጋግቶ የሰማ ሁሉ ያውቀዋል ብዬ አስባለሁ።ጌታ ባንቺ የጀመረውን መልካም ነገር እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ምኞቴ ነው 😍🙏🙏
የኢየሱስን ፍቅር እና የመንፈስ ህብረትን በዚህ ዘመን ከሚያስረዱ እህቶች አንቺ አንዷ ነሽ፣ይብዛልሽ።❤
ጌታ ሆይ ስለዚህ ስለተባረከው ድንቅ ዝማሬ እናመሰግንሃለን። ህሊና እየሱስ ይባርክሽ🙏
ቲክቶክ ላይ አይቼ በጣም ወድጄው ስጠብቅ ነበር ምን እንደምል አላውቅም የፀጋው ባለቤት እራሱ ኢየሱስ ይብዛልሽ ተባረኪ።
Me too 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Oooohhhh MY GOD
እኔም አሁን ከሷ እኩል ነበር ስል የነበረው
መዝሙሮችን ስሰማ መጽሐፍ ቅዱስ
የማንብ ይሰማኛል በብዙ ተባረኪ❤
😮"የውበት ባለቤት ስለዋልክበት
ዕጣን፣ ሽቶ፣ ከርቤ ተገኘ በረት"
ህሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ መረዳቱን ይጨምርልሽ
እግር በእግር ተከታትዬ እኮ ነው መዝሙሮችሽን ምሰማው
Bless you 😍🙏
ወደ ጌታ ቤት የመለሰኝ መዝሙሮችሽ ናቸዉ እወድሻለዉ ጌታ ይባረክ ላንቺ በረከታችን ነሽ ❤🙌
የፍቅር አምላክ ኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን በቃላት ከምገለጸው በላይ ነው የኢየሱስ ፍቅር ለኔ ብሎ በበረት የተወለዳው በመስቀል የተሰቀለው ነፍሱ ለኔ የሰጣኝ ማንም የለም ከእርሱ ውጭ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ምስጋና ምስጋና አምልኮ አምልኮ አምልኮ ስግዳት ስግዳት ስግዳት ለእርሱ ብቻ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን ህሉ ቡሩክ ነህ የእርሱ ፍቅር በኃይል በውስጢሽ ሞሎቶቢሸሊ ይብዛሊሽ ከፍ በዪ
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው በጌታ
ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ 🙏
አምስተኛ ጊዜ ተመልሼ እየሰማሁት ነው ❤❤❤
Ere 10gnaye new ene 😊
@RuhamaAlemayehu-ry6bs ❤❤❤❤ ጌታ አለበት ጠረኑ ስላለ ያመላልሳል
የሆነ የሚታይ የእግዚአብሔር ክብር እንዲሁ እኮ ነው የሚታይብሽ,,,,,Heluyee we LOVE you btam;,,!
ያንተ ተቆጥሮለት ነው እንጂ ታድሎ፤
ማንም በመንግስት አልጀመረም ችሎ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😊የአንተ ተቆጥሮለት ነው እንጅ ታድሎ
ማንም በመንግስትህ አልጀመረም ችሎ!!
ዘመንሽ ይባረክ!! አንቺ የተባረክሽ!!
በኢየሱስ ስም ተባረከኪ እኔ ቃላት የለኝም ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው
ከመባረክ በላይ ምን ይባላል ተባረኪልኝ የዘመን በረከት
ባንቺ ላይ Negativ አስተያየት ሊሰጥ የሚችል ሰዉ ሊገኝ እከማይችል ድረስ ስርዓት ስላላቸውና ደስ ስለሚሉ ስራዎችሽ እግዚያብሔር አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ ።
የፍቅር የትትና መጀመሪያ እሱ ነው
ከእሱ መማር ይሁንልን amen ❤❤❤
ከጌታ ጋር የሚውል ሰው መዝሙር::
ፍቅር አጋብተህብኛል ልቤ ተምሮ ይምርብኛል ዋው......................
የነጎድጓዱን ልጅ የፍቅር ሰባኪ
ወላዋዩን ጴጥሮስ የበጎች ጠባቂ
ያንተ ተቆጥሮለት ነወ እንጂ ታድሎ
ማንም በመንግስትህ አልጨመረም ችሎ ......ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይለምልም የኔ ቆንጆ
ክብሩን ጌታ ይውሰድ ፀጋውን ይጨምርልሽ🙏tebareki
ህሉዬ በጣም እንወድሻለን ተባረኪልን ቅኔ አይለቅብሽ
EYSUS EYSUS EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
GOD bless you and your family sister ❤❤❤
ኦኦኦኦኦ.....መዝሙር ወደ ቦታው እየተመለሰ ነው.......ሪቫይቫል የምጣቱ ምልክት!!!!
ተባረኪ ባንች ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ የፀጋው ባለቤት እግዚኣብሔር ይመስገን
ህሉዬ እናቴ ዘመንሽ ይባረክ ህይወትሽ በእግዚአብሔር ሀልዎት ይጠለቅለቅ እረስርሺ ❤ማዕዛሽ ክርስቶስ ይሁን በእድሜሽ ተባረኪ እወድሻለሁ
ፍቅር እና ምህረት አጋብተህብኛል ለካ ለዚህ ነው ልቤ መጨከን የሚያቅተው!!!!
እልልልልልልልልልል. . . ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
አቤት መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ🙌 ዘንድሮ በዝማሬ ረሰረስን እኮ 🥰እሰይይይይይይይይይ ይብዛልህ አምልኮ ኢየሱስዬ 🙌 ቅዱስ አባት ስምህ ይባረክ 🙌 ሃሌ ሉያ🙏ህሉ ፀጋ ይትረፍረፍልሽ ለምልሚ በኢየሱስ ስም 🙏🥰🥰🥰
የተወደድሽ ❤❤ ተባረኪ የኔ እናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙇🤲 ፀጋውን አብስቶ ይስጥሽ
ህሉዬ yegeta set ❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarekiln
ውዴ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዝማሬ ፀጋ ይብዛልሽ ከከፍታሽ አትረጂ እለት እለት ጨምሪ ጌታ እስኪመጣ ድረስ እንዲህ እየዘመርሽ በቤቱ ተተከይ፡፡
😢😢😢 ewnet mne enedemel alakem geta edeme zemeneshen yebarekew ke egerochu ser atetachi
Ere wuuuuuuuuuuuuuu Ere hagere tesfa alat eyesusn miyasay hiwet yelebese zema na gitm❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ጌታ ዘመንሺን ይባርክ ፍጻሜሽ በእጁ ይሁንልሽ❤❤❤
ተባረኪልኝ ህሉዬ ብሩክ ነሽ
ዋዉ ዘመንሽ ይባረክ ይብዛልሽ ሌላ መዘመር እስኪያቅተኝ ኀዉ የሆንኩት
ውይይይ❤❤❤ የኔ እየሱስ ፍቅር እኮ ነህ
tbarki ❤ endi lmrksh ....
ሸክላ ምንም ቢያምር እንኳ ሸክላው ሳይሆን ሰሪው እንደሚደነቅ ባአንቺ የተዋበ ነገር ሰሪው ይደነቅልሽ ስኬት ማለት ያ ነው ሰሪው በሰራው ሲደነቅ❤
Tebareki yene ehit yibzalish aywesedibish
tebareke ehete
Eweyy heluye ke geta ga fikre yeazeni be degami❤❤❤ 6 gezi eysamhute nwe tebarki
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🙏🙏❤️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉ታባረክ በብዙ 🙌🙌📖📖📖📖📖🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️❤️
በኢየሱስ ስም እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው😢ህሉ ዘመንሽ ለበረከት ይሁን ከእዚህ በላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ❤❤
ፈጣረ ይመስገን ለዚህ መዚሙረ
ባንቺ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ እራሱ የፀጋው ባለቤት ይመስገን❤❤❤አንቺም በረከታችን ነሽ ተባረኪልኝ❤❤❤❤
በስማምዬ መዝሙር ትዘምሪው የለ እንዴ የተወደድሽ ነሽ🙌❤
ዋዉ ክብር ለጌ ይሁን
ላንቺ አሁንም ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ። ❤❤❤
እንዴት ያለ መዝሙር ነው በቃ የእግዚያብሔርን ባህሪ በክርስቶስ ገንዘብ አድርገናል !!!!! ዘመናቹህ ይለምልም ብሩካን ናቹህ ከዚህ መዝሙር የተሳተፋቹህ ሁሉ 🥰🥰ኢየሱስ ትናንት ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነው !!!
Geta yibark eyesus geta new getan anchi Kemitawekiw tinsheye bawekew geta yirdagn🙏🏽
Ende new enji be mezmur wengel mesrat errrr tebareki❤❤❤❤
እሰይ እሰይ የኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
ፍቅራችን እንኳን የአንተ ሆንን
አሜን 🙏
ተባረኪ ህሊዬ
የአንተ ተቆጥሮለት ነወ እንጂ ታድሎ
ማንምበመንግሥትህአልጀመረም ችሎ
ድንቅ መገለጥ !!!!
ዘመንሽ ይባረክ
ሀምሊ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
❤yene wudi min ayinet aredadi newu yeteseteshi geta tsegawuni yabizalishi❤
ህሉየ ተባረኪልን እንዳቺአይነት ዘማሪወች ይብዙልን ዋው ተባረኪ
ህሉዬ ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ የዜማ ቅኔ ይብዛልሽ እወድሻለሁ።
ተባረኪ እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ
ህሉዬ የእኛ በረከት አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ ብርክ በይልኝ በአንቺ የእግዚአብሔር ፍቅር አይቻለሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ እህታችን ሁሌ የምትሰጪን የሚገርም መልእክት ነው ተባርከንበታል❤❤
በጣም ድንቅ መልእክት ነው Stay blessed ehtachin!!
አመአን አመአን አመአን አመአን
ክብር ልይሱስ ይሁን ትብራቁ ዝምንቹ ይባራቅ ❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇
ከሾሃማው ዛፍ ቀርጸህ ታቦትን ታወጣለህ
በሰው አይን የቀለለ ይጠቅመኛል ትላለህ
ዋው 💓 ህሉ ተባረኩ 🥰
መን አይነት መዝሙር ነው ብቻውን አልበም እኮነው በጌታ wow ለምልሚልን
Geta.yebarkshe bewnte geta lezemare yebarkshe.. ehtachen tebarke
Heluye anchi teleyalesh ❤ God bless you more
Min aynet mezmur new 😭 I can't stop listening 😇❤ God bless u Helu
ህሉዬ የኔ እንቁ መዝሙሮችሽ ሁሉ የእግዚአብሔርን ፍቅር የሚገልፁ፤የኢየሱስን ወንጌል የሚናገሩ እናም ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለንን ህብረት የሚያጠነክሩ ናቸው።ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ፤በጣም ነው ምወድሽ!❤❤🙏🙏
Helenaye
Tebarkilgn
Anchi yetbarksh nesh yebzalsh
Melkam beal yehunlsh❤🎉🎉🎉🎉
Ewdshalhu yene konjooo 😊
.ተባረኪ ክብሩ ለጌታ ብቻ ይህ ስብከትም መዝሙርርም ነው፣ፀጋውን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ።አሁንም ይጨመርልሽ።እሱ ብቻው ይታይበት።❤
Hiluye Yene Ehiti Geta Zaminishi yiberki Betam Naw yemiwodishi Ba hiwote Betam Tatsino fatrashali Lamilmling❤❤
ህሉዬ ፀጋ ይብዛልሽ
Mn ayinet metadel new yemr beka keeyesus gar menor 😭❤astekakelen akanan leweten eyesus. tebareki hluye
Beka Biruk nesh ...no words.
ያብዛልህ የነበርንበትን የሚያስታውስ በክርስቶስ ያገኘነውን ምህረት እንድናስብ ምክንያት አድርጎሃል ጌታ ይባረክ ዋው
ሄሉዬ ተባረኪ ነብስ ወዶታል ይሄን መዝሙር❤❤❤❤
ይህ መዝሙር ለኔ ነዉ ተመስገን አባቴ አየሱስ የ
Geta yibarkeshe eskiweta ena esekesemaw guaguche neber geta ahunem yehenen yemesele zemare sileseteshe yebarek kezi belay yabezashe 🙏🙏🙏
ፀጋውን ያበዛልሽ ያትረፈረፈልሽ እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ውድ እህቴ ተባረኪልኝ ተጠግተሽው አስጠጋሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም ❤❤
የጌታ ፀጋ ሁሌም እንደበዛብሽ እኮ ነሽ ብርክርክ በይልን
ኡፍፍ...ዘመንሽ በመዝሙር ይረስርስ
ክብር ሁሉ ለወደደን ደግሞም ላዳነን ጌታ ለዘላለም ይሁን 🙏
እንዴት እንደምታምሩ ❤አቤት ቅኔ አቤት ዜማ❤❤❤
በዚህ መዝሙር ሰማይ ነው ያለውት !!!! እስካሁን መስማት አልቆምኩም !!! መዝሙሩ ተጋብቶብኛል !!!!
ብርክ በይልኝ ፀጋ የበዛልሽ እህታችን እንወድሻለን❤
ኦ ዋውውው ሃሌሉያ
ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!!!
ወደ ጌታ ኢየሱስ ደረት ስር የሚያስጠጋ መዝሙር ጌታ ክብሩን ይውሰድ የኔ ውድ እህቴ የፀጋው ሙላት ይፍሰስብሽ ይብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ዋዉ ዋዉ ነፍስን ለጌታ ፍሰሰ የሚያደርግ የተባረከ ዝማሬ ተባረኩ
የውበት ባለቤት ስለዋልክበት
ዕጣን ፣ ሽቶ ፣ ከርቤ ተገኘ በረት
😊🥰
ፍቅር አጋብተህብኛ
ልቤ ተወዶ ይወድብኛል ❤❤
ህልዩ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ የእግዚአብሔር ህልውና አለባቸው እወድሻለው ❤❤
ህሉዬ መዝሙርሽ እኮ መንፈስ አለው ብርክ በይልኝ ❤
የኔ ኢየሱስ ፍቅር አጋብተህብያል❤❤❤
ሂሉ ተባረክልን አስደናቂ ዝማሬ