Wow what a vindication to the book of james! I praise God for guiding his beloved servant and our brother Yaredo, to connect the golden dots and to unfold the ultimate and edifying truth! what an exposition! what an edifying and transforming teaching! May God shall supply all your need according to his riches in glory by Christ Jesus! Stay a blessing to this generation beloved brother!
Amen praise God 🙌 getam yetsegaw kiber yimesegen zende yeminesetewen yabzalen
Oh oh amazing stay blessed
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ባንተ ትምህርት ግን ብዙ
አትርፌያለው ተባረክልኝ
እሙ ጌታችን ኢየሱስ የመሠረተው መንግሥት እንጂ ዲኖሚኔሽን አይደለም። በዳግም ልደት ወደ መንግሥቱ ከገባሽ ዋናው እሱ እንጂ ያለሽበት ዲኖሚኔሽን አይደለም። በርቺ እህቴ!
ወ/ዊ ያሬድ ምን ያህል እንደምወድህ ለመግለጥ ይከብደኛል።ትምህርቶችህ በጣም ሰርተውኛል።ባንተ ውስጥ ይህን ታላቅ ፀጋ ያኖረ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን።በእያንዳንዱ ትምህርቶችህ ትኩረትህ ከጌታ ኢየሱስ እና የማዳን ስራው ላይ ስለማይነቀል በፀናው መሰረት ላይ መታነፅ ሆኖልናል።ተባረክልኝ እወድሃለሁ።
ወንድሜ ምንተስኖት፣ እኔም እወድሃለሁ። በትምህርቶቼ በመጠቀምህ ደስ ይለኛል። በጌታ ቀን በፊቱ የምመካበት ይሆንልኛል።
We all feel exactly the same Brother Mintesnot
ዛሬም ስማሁት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያሬዶ ይህን ክፍል እና የሚቀጥለው ክፍል ከኦርቶዶክስ ወገኖች ጋር በጣም ነው የምከራከርበት እነሱ እኔን ወደ ኦርቶዶክስ ለመመለስ ፅድቅ የሚገኝው በእምት እና በስራ ነው ይላሉ እንደውም እምነት +ስራ =ጽድቅ ብለው ቀመር አውጥተዋል እኔ እና ሌሎች ወንጌል አማኞች ደግሞ ጽድቅ በእምነት ነው ግን የተቀበልነው እምነት የሚስራ ነው ካልስራ ያ ስው እምነት የለውም እንላለን አሁን ግን ስለቸን እና በዚህ ጉዳይ ማውራት እኔ ትቻለሁ ። ይህን ትምህርት ለኦርቶዶክስ ወገኖች ሽር አድርጌያቸዋለሁ ቅኖች እንስማለን ብለዋል አንዳንዶቹ ስድበውኛል
ይህ ለክርስቲያን ሁሉ የሚያስፈልግ ትምህርት ነው ወንጌላውያንም ጽድቅ በእምነት ነው ብለው ----
ውድ ያባቴ ብሩክ አምላኬ ይባርክህ
Amen
የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ሁሉ ይሁን የምንወድህ ወንጌላዊ ያሬድ የረዳህ ሁሌም የሚረዳህ በፀጋዉ ባለጠጋ የሆነ ጌታ ሰለ አንተ ይክበር ይመሰገን ዘመንህ በወነጌል እዉነት ይጠቅለል አክባረህ ነኝ ጌታ ብዙ በእንተ ባስቀመጠው ፀጋ ተጠቅሜያለሁ ገና የደህንነት ትምህርት እየተማርኩ ምርጫዬ ነው ትምህርትህ ተባረክ
ውድ እህቴ አበባ ስዩም ስለ መልካም ቃልሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ስለ ህያው ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በራልኝ
Reflection:- ስንት ክርክሮችን ጸ.......ጥ የሚያደርግ ትምህርት። ክርስትና ወሬ ብቻ፣ቃላት ብቻ እንዳለሆነ ነገር ግን በእምነት የሚገኝ መታዘዝ እንደሆነ ገብቶኛ ተባረክ ወንድሜ ያሬድ። በዚህ ትምህርት ያዕቆብን እና ጳውሎስ ሲጨባበጡ አየው፣ ይህ ብቻ ሳይሆን ለአንድ አላማ እጅ ለእጅ ተያይዘው የወንጌልን እውነት ሚዛን የሚያስጠብቁ የጌታ ብርቱ አገልጋዮች ሆነው አየው። ይህን ሚዛን በጠበቀ መንገድ ቃሉን እንናገር ዘንድ ይህ ትምር ሆኖልኛል።
ወንድሜ ዮሴፍ አየለ፣ ተባረክ! ድንቅ ነጸብራቅ ነው። አሁንም ማንጸባረቅህን ቀጥል!
አብዝቶ እግዚአብሔር የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ;ተባረክልኝ።
መጽሐፈ ምሳሌ 13
14፤ ሰው ከሞት ወጥመድ ያመልጥ ዘንድ የጠቢብ ሰው ትምህርት የሕይወት ምንጭ ነው።
ጌታ አብዝቶ ይባርክ!!
ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ይጨምርልህ ።
God Bless You abundantly !
ወንጌላዊ ያሬድ በእውነት ይህ ትምህርት "የማንቂያ ደውል" ነው ሁላችንም እምነታችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ነው። በትምህርቶችህ እጅግ ከተጠቀሙና እየተጠቀሙ ካሉት ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ።
Amen 🙏🏽 ❤️
Geta yebarkh
Tebark wendme Yared
What A blessing Message of Life! Bless Abanduntly!
የህይወቴን አቅጣጫ ለዋጭ ስብከቶች ተማርኩ ከዚህ ታላቅ የዌንጌል ሰው
More Grace
በፋቅር ይምሥር እምነት
በሕግ አደለም ።።
መልካሙን ሥራ እንደ ሥራ ተጥረትነል
ከእምነት የሆነ ሥራ
ለእግዚአብሔር ቃል ክብር ይሆን አሜን
ተባረከ የሬዱ it's powerful mesg new
❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕
ጌታ ማስተዋል ይስጠን እናምናለን እያልን በስራችን ከመክዳት ጌታን ከመክዳት
በውነት፡ገላገልከኝ፡ተባረክ
🙏🙏🙏
❤❤
Wow what a vindication to the book of james! I praise God for guiding his beloved servant and our brother Yaredo, to connect the golden dots and to unfold the ultimate and edifying truth! what an exposition! what an edifying and transforming teaching! May God shall supply all your need according to his riches in glory by Christ Jesus! Stay a blessing to this generation beloved brother!
Brother Aklilu, what a blessing word! I am blessed. Keep shining bro.
Enkuan dehna metah
ድንቅ ትምህርት ነው ይህን ክፍል በተለያየ ቦታ በምሳሌ ይሁን በሌላ መንገድ ስለነገርከን ያእቆብን እንዲወደው ሆንኩ እንጂ የያእቆብ እና ዻውውሎስ መልክታት በተወስነ ይጋጩብኝ ነበር ያሬዶ አንተን ያወቅኩባት ቀን የተባረከች ናት በጣም ነው የምወድህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ።
ምን እንደምል አላውቅም ጸጋውን ያብዛልክ
ልብ ያለው ልብ ይበል
Amen ! Amen ! Amen !
Thank you for your amazing work.
Blessings to all.
You are so welcome
አሜን!!! የዳነው ዳግመኛ የተወለድነው ከአለም የተለየን እንድንሆን ነው በአናናራችን በአመለካከታችን በአስተሳሰባችን እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሸመደድንና ስለ ዘመርን ቤተክርስቲያን ስለምንሄድ ብቻ እንዳልሆነ ተረድቻለሁ::እውነተኛ እምነትና ስራ መልካም ስራ አንድ እንደሆነ ተምሬበታለሁ::እምነት የሚታይ አይደለም ስለዚህ በስራ ይገለፃል:: ይህ ክፍል በፊት በተለያዩ አገልጋዬች ተምሬዋለሁ እንደዛሬው ግን እንዲህ ግብት ብሎኝ አያውቅም, ሁል ግዜ ጥያቄ ነበረብኝ መፅሐፍ ቅዱስ ወጥ ነው ግን ለምን ጳውሎስ እምነት ያቆብ ስራ ይላሉ::ለካ ስላልገባኝ ነው ያገጫጨዋቸው እንጅ እነሱ ላንድ አላማ በሁለት ግባር ነበር የሚፍለሙት እኛ የእግዚአብሔር ቃል እንዲገባንና በቃሉ መሰረት እንድንኖር እያረጉ ያለው:: አንተም የነሱ አይነት አላማ ስላለህ የዘመናችን አባት የሁለቱን ሃሳብ እንዴት እንደሆነ እግዚአብሔር በሰጠህ ጥበብና ማስተዋል ብትንትን አድርገህ ከጥያቄዬ ገላገልከኝ:: ይህንን የመሰለ ከላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከ ትምህርት የሰው ዘር ሁሉ ቢማረው ብዬ ተመኘሁ:: አንተ የምታስተምራቸውን ትምህርቶች ሁሉ የምንማር በጣም እድለኞች ነን! እግዚአብሔር አምላክና አባት አንተና ቤተሰብህን በዚህ አገልግሎት የተሳተፉትን በሙሉ በሰማያዊ በረከት ሁሉ ይባርክ!!! ዘመንህ ይለምልም!!!! አከብርሃለሁ እወድሃለሁ!!! በጣም አመሰግናለሁ!!! መልካም ሳምንት!!!!!🙌🙏👏👏👏❤️
ውድ እህቴ ሕሊና፣ እኔም እንደ አንቺ ዓይነት ቃሉን የሚወድ፣ የሚረዳ እና ለማድረግ የሚተጋ ተማሪ ስላለኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
You are teaching pure gospel, God bless you brother Yared🙏
I am really blessed and satisfied by your teaching. God bless you and give you more knowledge and wisdom. That is my prayer for you 🙏 🙌
Getan benuroye lakibrew 🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🤦♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
በትክክል ያቆብ እና ጳዉሎስ ኣንበሳ እና ጎፈር
ሖነዉ ሁለት ገጽ እኩል ዋጋ ኣድርገሕ ስላሳየሐኝ ተባረኽ
ወ/ዊ ያሬድ እግዚአብሔርን አንተን ስለሰጠን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። በዚህም ትምህርት የነበሩኝ አብዛኞቹ ጥያቄወች ተመልሰዋል። አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ያህል
1.ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በ ሮሜ 4 ላይ አብርሃም የፀደቀበት ስዓት (ከመገረዙም ይስሀቅም ከመወለዱ በፊት) እና በ ያዕቆብ መልዕክት ላይ (ይስሀቅን ሊሰዋ ሲል) ልዩነት ያዕቆብ ድነትን ወደ ስራ ያመዘነ እንዲሆን አላደርገውም ወይ?
2.የ ረዓብም ጉዳይ በተመሳሳይ ጭራሽ " በስራ አልፀደቀችምን" በሚል phrase መፅደቋ በስራ እንደሆነ የሚመስል ነገርን አውርቶ ድነትን ወደ ስራ ያመዘነ እንዲሆን አላደርገውም ወይ? አመሰግናለሁ
ዳዊት ባለፈው ሳምንት ያዕ. 2፥14-17 ነበር። የፊታችን ረቡዕ ያዕ. 2፥18-26 ስለ ሆነ በዚያ ላይ በሚገባ እዳስሰዋለሁ።
@@EvangelistYaredTilahun እሽ እጠብቃለሁ። በጣም አመሰግናለሁ
ስለዚ ለመዳናችን ማረጋገጫ ገና ይቀረናል ማለት ነው
Amen