ጨው መፍጫ ማሽን | Salt Roller Mill Machine

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 7

  • @haregyelideta7334
    @haregyelideta7334 2 ปีที่แล้ว

    ,ዘመናዊ ነው ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @yesufseid8060
    @yesufseid8060 ปีที่แล้ว

    How much is the units price, and what is the daily capacity of the machine?

  • @TadeseMola-ed9tz
    @TadeseMola-ed9tz ปีที่แล้ว

    ዋጋው ስንት ነው

  • @marathon3248
    @marathon3248 2 ปีที่แล้ว

    ኣሞሌ ጨው መቁረጫ ካላቹህ

  • @fuadmuaz3797
    @fuadmuaz3797 2 ปีที่แล้ว

    Wagaw snt new

    • @hayleengineering798
      @hayleengineering798  2 ปีที่แล้ว

      የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ
      ቀን፦05/05/2015 E.C
      የማሽን ስም፦የጨው መፍጫ ማሽን
      የማሽን ተግባር ፦ ጨውን በሚፈለገው መጠን መፍጨት
      የመፍጫ አይነት ፦ ሁለት ሮለር መፍጪያ ያለው
      የተሰራበት ቁስ ፦ ስቴለስ ስቲል እና ማይልድ ስቲል
      የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት
      መለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን
      ማስታወሻ አንድ ፦ ስቴለስ ስቲል የቁስ አይነት ምግብ ነክ (ፉድ ግሬድ) ነው
      ማስታወሻ ሁለት ፦ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን
      ማስታወሻ ሶስት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ th-cam.com/video/yU7NBGeWT7c/w-d-xo.html
      የሁሉም ማሽን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ነው
      በ ሰዓት 2.5 ኩንታል የሚያመርት ፦ 527,200 ብር
      በ ሰዓት 6 ኩንታል የሚያመርት ፦ 720,441 ብር
      አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ
      የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com
      የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/
      ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
      ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155
      ፋክስ: +251114626171
      የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f277

  • @Ahmedseid-h2g
    @Ahmedseid-h2g 11 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ሥንት ነው