⭕️ሴቶችን የሚያናድድ የወንድ ድርጊት!አደራ ይሄን ወንድ በፍፁም እንዳትሆን!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @nafidartube
    @nafidartube  2 วันที่ผ่านมา +3

    ቪዲዮ ተመልክታችሁ ሀሳባችሁን ፃፉልኝ🙏🙏ቪዲዮ ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ🙏

  • @getsolomon
    @getsolomon วันที่ผ่านมา +1

    ናፊ ጥሩና መልካም አዘል ምክር ነው። በርቺ ❤

  • @yohannesmelesegebremichaie4381
    @yohannesmelesegebremichaie4381 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን 🙏

    • @nafidartube
      @nafidartube  วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ😍🙏

  • @desalegnfantahun9020
    @desalegnfantahun9020 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ምክር ነው👍 ቀጥይበት ባክሽ! ለሴቶችም የኛ የወንዶችን ሚስጥር ብታጋልጪላቸው ጥሩ ነው, እነሱም ማወቅ አለባቸውኮ!!

    • @nafidartube
      @nafidartube  2 วันที่ผ่านมา +1

      @@desalegnfantahun9020 🙏🙏

  • @jemberkufa2417
    @jemberkufa2417 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks❤

    • @nafidartube
      @nafidartube  2 วันที่ผ่านมา +1

      @@jemberkufa2417 😍😍

  • @MuleTare-uq5vc
    @MuleTare-uq5vc วันที่ผ่านมา

    ምንም አየልም ቆንጆ ነው ቀጥይ🙏

  • @abiybiruk3596
    @abiybiruk3596 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ❤

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 2 วันที่ผ่านมา +1

    Nafidar my lovely youtuber

    • @nafidartube
      @nafidartube  วันที่ผ่านมา

      thank you🙏

  • @sorik449
    @sorik449 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ my best

    • @nafidartube
      @nafidartube  2 วันที่ผ่านมา +1

      @@sorik449 thank you🙏

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 2 วันที่ผ่านมา +1

    Number five the characteristics of man behavior is best for me.

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያልተጠና ሳይንሳዊ ማስረጃ የሌለዉ ምክር አትስጪ

  • @DoreYohans-ii2ck
    @DoreYohans-ii2ck วันที่ผ่านมา

    ነጻነት ያልሽው ማድርግ ብልግና እያስተማርሽ ነው

  • @AndualemAdemas
    @AndualemAdemas วันที่ผ่านมา

    Er siatoche ewnett ayemechachewm

  • @AbdulhakimMohammed-op5zc
    @AbdulhakimMohammed-op5zc วันที่ผ่านมา

    እኛም ራሷን ማቶን ሴት አኖድም ጥቁር ሆነሽ ወርቃማ ቀለም ተቀብተሻል ህንድም ለመምሰል ግምባርሽ ላይ ነጥብ አርገሻል

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s วันที่ผ่านมา +1

    ,ናፊ እኔ የምልሽ የሆነ ነገር አለኝ ብያት ወደፊት አብረን እናድጋለን ብያት ያ ለምን አሁን አልተደረገም ብላ አግብቻት ያውም በበቤተ/ክ ጥላኝ አፍረሳ ሄደች ምን ትመክሪኛለሽ እባከክሽ ንገሪኝ።

    • @nafidartube
      @nafidartube  วันที่ผ่านมา

      Instagram ላይ አውራኝ🙏😍🙏😍

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሌላ ስራ የለሽም

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 2 วันที่ผ่านมา +1

    የቲዎሪ ጥረትሽን አደንቃለሁ። ነገርግን በእውነተኛው ዓለም ሴት ልጅ ስብዕናው የተሟላ ወንድን ወይስ ቁሳዊ ሀብቱ የተሟላ ወንድን ነው የምትወደው? እስኪ እውነት እንነጋገር! መኪና የማያምራት፣ ቪላ የማያምራት፣ ያየችውን ሁሉ ብልጭልጭ የማያምራት፣ ለንጹህ ፍቅር ቦታ የምትሰጥስ የትኛዋ ሴት ናት???

    • @desalegnfantahun9020
      @desalegnfantahun9020 วันที่ผ่านมา

      @@derejeyeshaneh2061 ለምን ሁሉንም ሴቶች በአንድ ላይ ትወቅጣቸዋለህ? እንደዛ አይነት ሴት አለች! ለምን የለችም? የኛ የኛ ምርጫ የተሳሳተ ስለሆነ ነው ብዬ አስባለው! አዎ ብልጭልጭ ነገር የሚያምራቸው ሴቶች ብዙ ናቸው! ግን መልካም ሚስቶች , አፍቃሪዎችም ብዙ ናቸው! ሁሉንም በአንድ መጨፍለቁ አግባብ አይደለም ወዳጄ!

    • @nafidartube
      @nafidartube  วันที่ผ่านมา +2

      አንተ የትኛዋን ሴት ነው የምትፈልገው?
      እኔ ስለ ልባም ሴት ነው ያወራሁት።እውነተኛ ፍቅር አንተነትህን ብላ የምትመጣ እውነተኛ ሴት አለች።

    • @derejeyeshaneh2061
      @derejeyeshaneh2061 วันที่ผ่านมา

      @nafidartube አንቺማ ትክክል ነሽ። በሎጂክ ደረጃ። እኔም የምፈልጋት ማንነቴን ተረድታ በሰውኛ እሳቤ ፍቅርን የምትመግበኝን ነው። ነገርግን ባለንባት ዓለም ማግኘት መቻል ኢምንት ነው ለማለት ያህል ሀሳቤን ሰነዘርሁ~

  • @KemalHlolo
    @KemalHlolo วันที่ผ่านมา +1

    Thanks

    • @nafidartube
      @nafidartube  วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ😍

    • @MelsewuAmanu-s4p
      @MelsewuAmanu-s4p 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thnks