ሲህር ወይም ድግምት ያለባቸው ሰውች ሊሰሙት እና ሊቀሩት የሚገቡ የቁርዓን አያዎች እና ዱዓዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 551

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 9 หลายเดือนก่อน +21

    የርብብብብብ አላህ ይፈርጀኝ ይፈርጀን ያርብ እደወጣን አንቅር ለአገራችን በሰላም በሙሉ አፊያ ይመልሠን ያርብብብብብ ኡሥታዝ ጀዛኩሙላህ ከይር

    • @sbirein
      @sbirein 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን የኔውድ ወላሂ አግሬን አራሴን በጣም ያመኛል ዱአአድርጉልኝ እህቶቸ ያርብ

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሚንንንንንያረብላለሚን ከህመማችንከጭቀታችን አላህይፈውሰንእህትወድሞቸ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @martafeker4997
    @martafeker4997 3 ปีที่แล้ว +245

    ክርስቴያን ነኝ ግን ሲጨቀኝ ስሰማዉ ደስ ይለኛል አመሰግን አለሁ

    • @HasnaHasna-nr2vi
      @HasnaHasna-nr2vi 3 ปีที่แล้ว +15

      ማሻአሏህ በዚሁ ቀጥይበት

    • @መኪይቱብ-ጠ7ተ
      @መኪይቱብ-ጠ7ተ 3 ปีที่แล้ว +9

      ማርቲ አብሺሪ ለሁላችነም መድሀኒት ያድርግልን

    • @mrpagol2918
      @mrpagol2918 2 ปีที่แล้ว +6

      አይዞሽ ተስፋአትቁረጡ በደንብአዳምጡት

    • @RahmatAli-fd4bz
      @RahmatAli-fd4bz 2 ปีที่แล้ว +9

      ተቀላቀይወደኢስላምዘንድማማ

    • @habeshawit2304
      @habeshawit2304 2 ปีที่แล้ว +6

      አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራሽ ቀጥይበት እህት ደግሞ ያንችንም የቁርአኑንም ለማንበብ ሞክሪ ያኔ ይገለጥልሻል

  • @ZbibaHussein
    @ZbibaHussein 9 หลายเดือนก่อน +25

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ በዱቃ እገዙኝ በጣም ታምሜለሁ የስደት በሽታ አይድረስባቺሁ

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 หลายเดือนก่อน

      አላህያሺሪሺያረብአብሺሪሁሉምለኸይርነዉ

    • @AhmedAhmedmohammedahmed-jg9qi
      @AhmedAhmedmohammedahmed-jg9qi 9 หลายเดือนก่อน

      Allah yashiren enem tamime tegichalehu besidet yareb diresilin dekama bariyah neni ya kerim

    • @حكمهحكمه-ب4ق
      @حكمهحكمه-ب4ق 6 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይማርሽ አላህ ማሀሪም አሳማሚውም እሱ ነው አላህ ይማር

    • @moomoalkaaber2171
      @moomoalkaaber2171 6 หลายเดือนก่อน

      enem tamimilehu yareb😢😢😢😢😢

    • @AdresTalah
      @AdresTalah 4 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪአሏህያግዝሽ

  • @user-rw3yz7ur1wfatish
    @user-rw3yz7ur1wfatish 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ደሥ ሲል አላህ ይጠብን

  • @ሀይርያመሀመድ
    @ሀይርያመሀመድ 6 หลายเดือนก่อน +15

    ድዋ አርጉልኝ እህት ወድሞቼ ትዳር አልሳካ ብሎኛል በትንሽ ነገር እንቀያየማለን ሼጣን ይፈታተነናል 😢🤲

    • @dlove3462
      @dlove3462 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔቢጤ😢😢😢😢

    • @AliceMaru-jv2ut
      @AliceMaru-jv2ut 2 หลายเดือนก่อน

      የኔቢጤነሸአላህይገዘን

    • @ተምሬጀማል
      @ተምሬጀማል หลายเดือนก่อน

      😢😢 አላህ ይድረስልን እኔም ነኝ😢😢😢

  • @matube5052
    @matube5052 ปีที่แล้ว +15

    አሏህ ይጠብቀን ከክፉ ነገር ያረብ ጄዛከሏሁ ኸይረን 👍👍👍

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 5 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ ያረብ ልቤ ተረብሾ ነበር ሲህር የተደርገብኝ መስሎኝ ልቤ ተርጋጋ ሙሉውን አዳመጥኩት. ጀዛክ ወንድም አላህ ይጠብቅህ የተጭነቅነውንም አላህ ይፍርጀን

  • @ksaksa1450
    @ksaksa1450 ปีที่แล้ว +4

    መሻአላ ኡስታዝ አለሃ ይጣቢቃን። ኢኔ። ሲሳማዉ ያስፋራኛ ልል

  • @MaMa-qr2kq
    @MaMa-qr2kq 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጄዛኩም አሏህ ኸይረኝ

  • @scggg9119
    @scggg9119 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያረበ👍👍

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አሚነ🤲🤲🤲🤲

  • @ChukurAsefa
    @ChukurAsefa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሻአላህ,,,ትድናላቺሁ

    • @ChukurAsefa
      @ChukurAsefa 2 หลายเดือนก่อน

      الله

  • @ShamilAhmad-y6r
    @ShamilAhmad-y6r 3 วันที่ผ่านมา

    Qur'aan Kareem Alhmdulillah Yaa Rabbi

  • @NewKsa-u4s
    @NewKsa-u4s หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ ከጭንቀት ይፈውሠን

  • @Osman-u1m
    @Osman-u1m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣልሃምዱሊላ ሙስሊም ላረገን ጌታ

  • @Khadija30-m8v
    @Khadija30-m8v 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህኸይር

  • @ሀያትያአላህበሪያ
    @ሀያትያአላህበሪያ 3 ปีที่แล้ว +8

    ጀዘክ አላህ ኸይራን ታቻጊሬ ናበራ አልሀምዱሊላህ ያራቢ

    • @እሙሬድዋን
      @እሙሬድዋን 3 ปีที่แล้ว +4

      እህት እስኪ አብልኪሺኑን ከላሺ ንገርኝ በጣምየምፍልገው ነገርነው

    • @emuhayattube
      @emuhayattube 3 ปีที่แล้ว +2

      አብሺሩው ውደ እህቶቸየ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @ራውዲነኝየወድሜአይናፋር
      @ራውዲነኝየወድሜአይናፋር 2 ปีที่แล้ว +1

      በአላሕ አፕልኬሽ ኑን ንገሪኝ

  • @foziamohammed7278
    @foziamohammed7278 3 ปีที่แล้ว +30

    ማሻአላ አላህ መዷኒት ያርግልን ያርብ

    • @farahomar9737
      @farahomar9737 3 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍👍

    • @fatuma3691
      @fatuma3691 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን፡እኔስሕር፡ነው፡ያለብኝ፡እንደት፡እንደምዲን፡አላውቅም።

    • @zenatmohammad8946
      @zenatmohammad8946 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @uae10emirates39
      @uae10emirates39 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👌

    • @sitarahman4843
      @sitarahman4843 2 ปีที่แล้ว

      @@zenatmohammad8946 ማሻላህ

  • @taiba2868
    @taiba2868 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሽረን ❤❤❤❤❤

  • @AmenaB-t3m
    @AmenaB-t3m หลายเดือนก่อน

    ይሄንይሄን ኮሜት እምታነብ ሁሉ ዱአ አዲርጉልኝ ጤና እቢ ብሎኛል😢

  • @aumuayyub4614
    @aumuayyub4614 4 ปีที่แล้ว +7

    Jezakelah ⭐🌟🌟betam betam shukran👍👍👍

  • @جميلهالرشيد-ي5ي
    @جميلهالرشيد-ي5ي ปีที่แล้ว +1

    መሸአህ ጀዘከለሁ ኸይር ኸይረን ጀዘ🌻🌻

    • @Suleymaan-x4d
      @Suleymaan-x4d 20 วันที่ผ่านมา

      መሸ. አለ

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @raheemaqa946
    @raheemaqa946 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላሕ

  • @EymanHussain-z7s
    @EymanHussain-z7s 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላጀዛአላህኸይር❤❤❤

  • @tube-if1oc
    @tube-if1oc 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ የገዛባሌሲሂርማረጉንሲነገረኝ ወላሂማመን አቃተኝ የስራዉንአያሳጣዉ ያረብ

    • @dlove3462
      @dlove3462 2 หลายเดือนก่อน

      ያረብ😢😢😢😢

  • @HagerneshTelila
    @HagerneshTelila ปีที่แล้ว

    ጄዛኩም አላህ ውስታዝ

  • @kayrakamal1596
    @kayrakamal1596 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ረሱ ይጨቀኘል ግን ለሰዉ ስልነገር አሰብ አተብዢ እሉኘል እኔ ግን አሰብ አነክል ዬለብኝም ግን ልቤ በጠም ነዉ የሚጨቀኝ በተጨማሪ ፍረት ፍረት ይለኘል ብቻ ዱወ አሩጉሉኝ እህት ወድሞቼ አለህ ከክፍ ነገር አለህ ይጠብቀን ያረቢ ብዝነትክ😢😢😢😢😢

    • @enssenss7228
      @enssenss7228 ปีที่แล้ว +1

      አይዛሺ

    • @rootp9490
      @rootp9490 7 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም ልክ እንዳንቺው ይጨንቀኛል❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MERAMDemssie
    @MERAMDemssie ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛካለሁ ኋይር

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ያርብምህርቱን አምጣልን

    • @monsurhussain7952
      @monsurhussain7952 3 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ አላህ ይድርስልን

  • @kadija3901
    @kadija3901 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ካለሁም ክይር

  • @Rhama112
    @Rhama112 11 หลายเดือนก่อน

    ወአሌኩሙ፣አሰለም፣ወረህመትለህ ዉበረከትሁ

  • @Wssen-bz1zt
    @Wssen-bz1zt 4 หลายเดือนก่อน

    የታለሊንኩ ወንድም አረላክልኝ

  • @ሰኒወለየዋ
    @ሰኒወለየዋ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @Suleymaan-x4d
    @Suleymaan-x4d 20 วันที่ผ่านมา

    መሸ. አለ

  • @SetAkmelw
    @SetAkmelw 6 หลายเดือนก่อน +8

    እየተስቃየው ነው ለአላህ ብለችሁ ዱአ አድርጉየልኝ በሰደት ተሰቃየሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @halimatube6731
      @halimatube6731 5 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይድረስልሽ አብሽሪ

    • @rabiyayousef9562
      @rabiyayousef9562 4 หลายเดือนก่อน

      ዓላህ ያሽሪ ሽ

    • @FatimaA-xf7zw
      @FatimaA-xf7zw 3 หลายเดือนก่อน

      ስሚዉ ደጋግመሺ ይወጣልሻል ኢን አላህ

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይርኡስታዝ ማሻአላህ

  • @HagerneshTelila
    @HagerneshTelila ปีที่แล้ว

    ጄዛኩም አላህ ውስታዝ❤

  • @Abduuhammed
    @Abduuhammed ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah❤

  • @meriememerieme8007
    @meriememerieme8007 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔማ አለብኝ ሁሉም ነገር ደአአድርጉልኝ ሁሉም ሰው ቤተሰብ ዘመድ ትዳር ሁሉም ነው የሚያስጠላኝ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ራሴ ነደደብኝ አላህየ ፈረጃህን ቅርብ አድርግልኝ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሸርሸ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም หลายเดือนก่อน

    ❤ያርብ አትአዛኝ የሆንከው አላህ

  • @yasenadme
    @yasenadme 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ፡አላህ፡

  • @abdurehmandelmolo4400
    @abdurehmandelmolo4400 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአለ ሰውቱ ደስ ይለል ለመውራድ ታቻገርኩ ልኩ ምናው ምለው

  • @beyanmohammed2546
    @beyanmohammed2546 3 หลายเดือนก่อน

    መሻአላሁ አላህ!!!!!!

  • @Seid404
    @Seid404 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله
    جزاك الله حيرا

  • @ሀገሬንነፈቅወነኝ-ኘ2ከ
    @ሀገሬንነፈቅወነኝ-ኘ2ከ ปีที่แล้ว

    ጄዘ;ከለህ;ቢከይረን;ኡስተዝ;!!!!!

  • @KameelaMohammad
    @KameelaMohammad 11 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቀን

  • @Hayath-g9u
    @Hayath-g9u 25 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኩመላኸ ኸይረ ኡሰታዛ አፑ አይወረድ ምን ላደረገው

  • @user-kerima
    @user-kerima ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር❤

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen ปีที่แล้ว

    ማሻአላህጀዛከልላህወድምማሻከላህ

  • @Zabiba-r9e
    @Zabiba-r9e 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብ

  • @naajiiraayya6338
    @naajiiraayya6338 ปีที่แล้ว +3

    3:23

  • @EmanMohammad-bu8vf
    @EmanMohammad-bu8vf หลายเดือนก่อน

    Hulachnm Allah ytebken

  • @TaibaHassen-o6o
    @TaibaHassen-o6o 3 หลายเดือนก่อน

    መሻ❤❤❤

  • @alyaaalshamsi2161
    @alyaaalshamsi2161 3 ปีที่แล้ว +38

    ከመጥፎ ሠራአላህ ይጠብቀን

  • @AbuBaker-n9k
    @AbuBaker-n9k 2 หลายเดือนก่อน

    🎉ከአዱኒያም ካኬረም ፈተነ አለህ ይጠብቀን

  • @makiehhosen1380
    @makiehhosen1380 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @lixmony3770
    @lixmony3770 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @MahammedAdan-m1h
    @MahammedAdan-m1h 3 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉allahu akbar🎉🎉🎉🎉%

  • @Ahmedmumed-rt8jb
    @Ahmedmumed-rt8jb 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @misbakeder
    @misbakeder ปีที่แล้ว

    አሏህ በቂይ ነው

  • @MBaba-u4o
    @MBaba-u4o 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አተ መዳኒት አርግልን

  • @tube2611
    @tube2611 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከ አላህ ኸይረን እስታዜ🌷🌷🌷

  • @SinodosBalher
    @SinodosBalher 4 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ ልቤ. ደርቐል. አንተ. ቀልብ. ስጠው

  • @MekdesTeshale-i7z
    @MekdesTeshale-i7z 4 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ የኛመድሀኒት

  • @saidaahmad6454
    @saidaahmad6454 ปีที่แล้ว +1

    Marshall ❤❤❤❤❤❤

  • @seadamehammedseada1659
    @seadamehammedseada1659 2 หลายเดือนก่อน

    امين امين امين

  • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
    @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄዛክ አላህ ኸይር👏👏👍🇪🇹🇪🇹👍👏👏💪💪

  • @halwillal8222
    @halwillal8222 11 หลายเดือนก่อน

    የታለ ሊኩ ወንድም❤❤❤❤

  • @user-lu2xy5ok6hRabia
    @user-lu2xy5ok6hRabia 7 หลายเดือนก่อน

    جزاكم الله خير

  • @makiyayoutube449
    @makiyayoutube449 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘክ አለሁ ከይር

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላ ኸይረን ዉስታዝ

  • @زمزمزمزم-د1ز
    @زمزمزمزم-د1ز ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁኽይር

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ያረብ በሠማነዉእምንድን አላህያድርገን🤲🤲🤲🤲🤲

    • @rulersademmenero9927
      @rulersademmenero9927 ปีที่แล้ว

      ውስጥ እግሬ ይደነዝዘኛል ምን ላድርግ

    • @rulersademmenero9927
      @rulersademmenero9927 ปีที่แล้ว

      ውስጥ እግሬ ይደነዝዘኛል ምን ላድርግ

  • @fartunabdullahi4400
    @fartunabdullahi4400 ปีที่แล้ว +1

    Jazaakalahu kheir ❤

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱላሂ ጀዛኸላ

  • @zamzamzamzam8035
    @zamzamzamzam8035 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ጀዛኩምላህ ኸይርን

  • @فاطمةرحمة-ش2ع
    @فاطمةرحمة-ش2ع 3 หลายเดือนก่อน

    መሻ አለሀ

  • @Imani-r4q
    @Imani-r4q 7 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah jzkla 🙏

  • @KalidAwel-pn1wl
    @KalidAwel-pn1wl 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የስደት በሽታ ገባድነዉ በጣም እና አላህ ይድረስልን

  • @fggfh8294
    @fggfh8294 11 หลายเดือนก่อน

    Jaza.Allah .kyrn

  • @ToybaUae
    @ToybaUae 7 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻአላህአላህ የሽረናል ዱአ አንረሣሣ ያጀማአ

  • @naajiiraayya6338
    @naajiiraayya6338 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ይጨቀኛ ሪሴን ያመኛል ድአ አረጉልኛ ያጀማ በአላህ😢😢😢😢😢😢😢

    • @enssenss7228
      @enssenss7228 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሺሪሺ

  • @samirakatmao5282
    @samirakatmao5282 3 ปีที่แล้ว +7

    መሽአላህኡስታዝአላህይጨምርልህ

  • @WesilaHussenWesilaHussen
    @WesilaHussenWesilaHussen 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen yareb❤

  • @حياةجمال-ك1ج
    @حياةجمال-ك1ج 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘአላህ ከይር

  • @make-hk7sc
    @make-hk7sc 2 หลายเดือนก่อน

    Enem adamitewalehu gin yimelesal ej yishalegnal sew mehon astellagn ortodox negn

  • @MAdan-m1e
    @MAdan-m1e 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤allahu akbar %❤❤❤❤❤

  • @HawaWasn
    @HawaWasn 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @AAa-qd7sh
    @AAa-qd7sh 3 ปีที่แล้ว +33

    መሻአላ።አላህ።መዳሀኒት።ያድርግልን

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 9 หลายเดือนก่อน

    መሻአላመዳኒትየድርግልን

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    ማሻህ አላህ ጀዛኩምላሁ ከይረን በጣም ጡሩ ምልክት ነው በርታ ወንድም ሹክ ሬን ብለናል ጠቃሚ መረጃ ነው 😘👏

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛክሙ አላሁ ኸይር

  • @رحمة-ز7خ
    @رحمة-ز7خ 6 หลายเดือนก่อน

    መሻአሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    21:41

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክአላህ አፑየትነው😢❤

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว

    ያጠራጥርኛል ዬኔ ህይወት እህቴጋ ብዙ ጊዜ ተጥሎ እናገኛለን

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ

  • @fousiyafousiya9693
    @fousiyafousiya9693 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላሁ ከይር የአኺይ

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 หลายเดือนก่อน

    ماشاءالله