አየቱል ኩርሲይ || 100 ጊዜ || ለሰከነ ቀልብና ለተረጋጋ እንቅልፍ || ቃሪእ : አባ ኢያድ || آية الكرسي ١٠٠ مرة || AYATUL KURSI

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 979

  • @KxIe-o8w
    @KxIe-o8w 9 หลายเดือนก่อน +34

    ማሻ አሏህ ያረብ ቁረአን ላላወቅነውም አሏህ ያግራልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alfalah6548
      @alfalah6548 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን

    • @umhayuhayati
      @umhayuhayati 2 หลายเดือนก่อน

      ኣሚን

    • @FosiaAbdi-t9h
      @FosiaAbdi-t9h หลายเดือนก่อน

      አሜንያረብ

    • @EndirisSeid-k2b
      @EndirisSeid-k2b หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤አሚን ያረብ

    • @rootp9490
      @rootp9490 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o 2 ปีที่แล้ว +107

    ለዱንያም ለአኼራም በማይጠቅም ነገር ጊዜያችንን ኣናጥፋ ነገ አላህ ፊት እንጠየቃለን

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 2 ปีที่แล้ว +508

    ማነው እንደኔ ኢላፍን በጉጉት የሚጠብቅ ጀዛካላህ ኸይር አቡ ኢያድ

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ቁረአን ሥሠማ ያረቢ ሠላም ነዉ የምሆነዉ ያረብ አላህ አግራልኝ

  • @ergomuhammed3110
    @ergomuhammed3110 2 ปีที่แล้ว +168

    ሚናው እንደኔ ኡላፈን በጉጉት የሚጠብቅ ያርብ ዲንን አዋቂወቺ በአወቅንው የምናሳ ወቅ አላህ ያርገን ኢላህ

  • @AhmEd-r5w2t
    @AhmEd-r5w2t 18 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአሏህ ያረብ አሏህ መጨረሻችንን በቁርአን ያርግልን ❤🎉

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቁርኣን እዳገራለኝ ዱኣ አረጉለኝ ሰቀራ አፈ ሁሉ ይያያዛሌ እህቴ ወንድምች ዱኣ አችሁ ያሰፈለገኝል አላህ ያገራለሸ በሉኝ እኔ አሚን በይ ለሁ

    • @UmuhalimaSeid-y2t
      @UmuhalimaSeid-y2t 2 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያግራልሽ እህት እኔም እዳችዉ ነኝ ግን ተሰፋ ሣልቆርጥ እየቀራሁ አብሽሪ ጠክር

  • @RrrR-ge3zb
    @RrrR-ge3zb หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርል ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ለኛም ቁርሀንን ያግራልን እህህት ወድሞቼ በአላህ ዱሀ አርጉልኝ ቁርሀን እዲያገራልኝ ❤❤❤❤

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 ปีที่แล้ว +8

    አለህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ ለኛም በሰማነው የምንጠቀም አለህ ቁርዓንን ለመቅራት የምንበረታ ያድርገን

  • @nefisaalso5277
    @nefisaalso5277 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤አለ እመን ይሲጠን ቁረአንኒም አለሃ የጋረልን አለ ይጨሚርለቹ

  • @حواء-ف2ب
    @حواء-ف2ب ปีที่แล้ว +28

    በሰማንበት
    ተጠቃሚአላህያድርገን

    • @mmakkiya
      @mmakkiya 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 4 หลายเดือนก่อน

      امين يارب🤲🤲

  • @zuzubarch4527
    @zuzubarch4527 2 ปีที่แล้ว +32

    ማሻአላህ 😢😢 ሁሌ ማታ ማታ ነዉ የምሰማዉ ልቤ የሆነ በቃላት የማልገፀዉ ነገር ነዉ እሚሰማኝ ፋርሃት ብቻ ኣላዉቅም 😢😢😢 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ጦይባዩቱብtoybatube
      @ጦይባዩቱብtoybatube ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም ነኝ ያረብ😭😭😭🤲🤲

    • @remlaalya9665
      @remlaalya9665 4 หลายเดือนก่อน

      Bjiiii8😅😅koppkomoplnjpl0p00😊😊😊😊09😊😊😊😊

  • @vbhjb6074
    @vbhjb6074 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ተባረከ ያረህማን አላህ ይጨምርለህ ወድሜ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alfyamohammed5048
    @alfyamohammed5048 2 ปีที่แล้ว +24

    አጂብነዉ ደስ የሚል ወዝ ያለዉ አቀራር ተባረክ አቦ አላህ ይጨምርልህ ወላ!መሻአላህ።

    • @newand9050
      @newand9050 11 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ ማሻ አላህ በጣም ይገዛል ለስለስያለ አቀራር ሳዳምጠው ልቤ ይረጋጋል

  • @merriam6681
    @merriam6681 2 ปีที่แล้ว +15

    ረጂም እድሜ ከጤናጋ💚💛❤

    • @WasanNadir
      @WasanNadir ปีที่แล้ว +1

      ያረብመሸአላህመሸአላህ❤❤❤❤❤ 20:11

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 ปีที่แล้ว +23

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ ወንድም በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ለእኛም የቁርሀንን ፍቅር ይስጠን

  • @medilove4149
    @medilove4149 2 ปีที่แล้ว +23

    ቁረአን ስሰማ አለቅሳለሁ ግን ቁረአን አልቀራሁም ምን እንደሚል አላዉቅም ግን ስሰማ አለቅሳለሁ😥ያረብ ቁረአንን አንተ አግራልኝ

    • @SoflaAhmed
      @SoflaAhmed 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😢😢😢❤

    • @Hnanmelaku-ye6ee
      @Hnanmelaku-ye6ee 8 หลายเดือนก่อน +1

      Enam alchilm mndin newu yemishalegni muslim kehonku 2ametan yizalehi yarebi alahya kurann agralegni

    • @SemSherif
      @SemSherif 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hnanmelaku-ye6eeAyezoshe ehetae anchese wede eslemena meteshe nw enae alwe aydel yemayegebane dengaye rase Allah yerdane 😊😊😊

    • @Maruim-lz1qw
      @Maruim-lz1qw 7 หลายเดือนก่อน +2

      ቁረአንን ለቀረዉ ግር ነዉ እደቁረአን ገር ነገር የለም አልሀምዱሊሏህ እዳከትም ለረደህኝ ጌታ አልሀምዱሊሏህ የበለጥ ያረብ ሂፍዝ እዳሀፍዝ እርዳኝ ያረብ

    • @MariamA-qi1dj
      @MariamA-qi1dj 4 หลายเดือนก่อน

      Abshery wedy. Lemqratmukry. Lhulachenem new. Allahyagraln wedy

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ስለምታቀርብልን ሁሉ አላህ እኛም በሰማነው የምጠቀም ያድርግልን ያረብ

  • @hussenali6158
    @hussenali6158 ปีที่แล้ว +8

    ማዳመጡ እረፍት ይሰጣል አላህ በእዝነትህ ያርብ

  • @AhmedNoor-k9q
    @AhmedNoor-k9q 4 หลายเดือนก่อน +4

    በሠማንበትተጠቃሚያድርገነ❤❤❤❤❤❤

  • @RrrR-ge3zb
    @RrrR-ge3zb หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀዛ ካለህ ኽይርን❤❤❤

  • @sumyamuhidne1541
    @sumyamuhidne1541 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ.ጀዛኩም. አላህ ሃይራን❤❤❤❤

  • @Rahma-i1f
    @Rahma-i1f ปีที่แล้ว +1

    መሽአላህ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው ❤❤❤❤

  • @rabyaali3736
    @rabyaali3736 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ 🌹አላህይጨምርልህ🌹በሰማነዉየምንጠቀምያርገን ያረብ በራህመትህ ያለጥፍ🌹☝️☝️

  • @toybakediryoutube1104
    @toybakediryoutube1104 2 ปีที่แล้ว +28

    ማሻ አላህ ደስ የሚል አቀራር ያርብ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn ปีที่แล้ว +3

    ጀዛክአላህኸይረንኡሥታዝ እኛምበሠማነውአንተምበተናገርከውእምንጠቀምበትያድርገንያረብ

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ተባረከራህማን ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርል👍👍👍👌✔✔

  • @mohammadomar9131
    @mohammadomar9131 2 ปีที่แล้ว +98

    ጀዛከ አላህ ኸይረን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ሠምቶ ከሚተከብሩት ያርገን ያረብ 👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 ปีที่แล้ว

      ማሜ ደምሪኝ❤❤

    • @EjigneshHassen
      @EjigneshHassen ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

    • @EjigneshHassen
      @EjigneshHassen ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @KtjtIrt
      @KtjtIrt 11 หลายเดือนก่อน

      የኔውዲ ደምሪኝ❤❤❤

    • @ShalaShala-ed7yp
      @ShalaShala-ed7yp 10 หลายเดือนก่อน

      ​@user-niእኔንምደምሪኝእመልሳለሁ7fg3gf3v

  • @ZeynebAhmed-u5s
    @ZeynebAhmed-u5s 10 หลายเดือนก่อน +2

    አላህይጨምርልህ

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኔ ወንድም

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 2 ปีที่แล้ว +9

    መሸአላህ መታደል ነው ሱበሐ ነአላህ 👍💐💐🌹🌹👌👌

  • @niemamohammed-f6s
    @niemamohammed-f6s 3 หลายเดือนก่อน +6

    እስኪበአላህ ቁርአንና ሶላት እቢአለኝምላርግ ምከሩኝ እህቶቸ ድአርጉልኝ በአላህ

    • @سعدهمحمد-ع7ص
      @سعدهمحمد-ع7ص 3 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ያግራልሽ እህቴ ያሙቀሊበል ቁሉብ ስቢትቀልቢ አላኒክ

    • @SofiyseidAssen
      @SofiyseidAssen 3 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያግርልሽ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 2 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ያግራልሺ ሡብሀን አላህ ጭራሺ ሶላትከማእሥያ ቦታዎችእራቂ ሚድያ የምትጠቀሚ ከሆን አጠቃቀምሺን አሥተካክይ ቦታ ሠተሺ ቅሪ ሥገጂ

    • @አልመሊኩ
      @አልመሊኩ หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያግራልሽ እህቴ ከመጥፎ ነገሮች በቻልሽው እራቂ ከሙዚቃ ምናምን እኔም በጣም ይከብደኝ ነበር አልሀምዱሊላ አሁን ካልሰገድኩ ቁርአን ካልቀራሁ ሰላም አላገኝም አላህ ያግራልን ያረብ

  • @SettiSetti-lk8gd
    @SettiSetti-lk8gd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ አተ ልቦና ስጠን

  • @WasanNadir
    @WasanNadir ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከአላህኸይርወዲማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedjaahmmd
    @kedjaahmmd 15 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የልቤ መረጊያ ያአላህ😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Temu114
    @Temu114 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማታ ስስማው ልቤ ይረጋጋል አልኸምዱሊላ

  • @hidayajemal1473
    @hidayajemal1473 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጠዉ☝️☝️💞💞☝️☝️☝️☝️☝️

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውዴ❤🙏

    • @hidayajemal1473
      @hidayajemal1473 2 ปีที่แล้ว +1

      @@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እኔ ዩቱበር አይደለሁም የኔ ማር ግን ሰለምቴ ነኝ ከፈለግሽ ስልክሽን ፃፊልኝ ☝️☝️☝️☝️🙏🙏👍👍👍👍💞💞💞💞

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 ปีที่แล้ว

      @@hidayajemal1473 ❤❤

    • @hidayajemal1473
      @hidayajemal1473 2 ปีที่แล้ว

      @@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 💞💞💞💞☝️☝️☝️☝️☝️

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 2 ปีที่แล้ว

      @@hidayajemal1473 ማሻ አላህ አላሁ እክበር ውዴ እህቴ🧕❤🙏

  • @hayatwondfiraw7201
    @hayatwondfiraw7201 2 ปีที่แล้ว +4

    የአላህ እደኔ ማነው የሚወደው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @HayatHayat-eu5pl
    @HayatHayat-eu5pl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ😢 እህቶቸወዱሞቸ. ቁረአንአልገባኝብሎአልበዱአችሁአትርሡኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @HadiTube-jt6fp
    @HadiTube-jt6fp ปีที่แล้ว +39

    እኔ ሁለየ ይህን ሥነሣ ኣዳምጣለሁ ሃያተል ኩርሢ በረከላሁ ፊክ❤❤❤❤❤

    • @felkaayallew1997
      @felkaayallew1997 ปีที่แล้ว

      ትተኝ ቅሪው ወይም አዳምጭው አላህ ጠባቂ ያረግልናል

    • @ZanbcehAli
      @ZanbcehAli ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢እኔ ሁልይም እይስማሁ አልቀሳልሁ ያርብ ያገራልሻ በልኝ

    • @ShalaShala-ed7yp
      @ShalaShala-ed7yp 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZanbcehAliአላህያግራልን😢ደምሪኝ

    • @ShalaShala-ed7yp
      @ShalaShala-ed7yp 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@felkaayallew1997ደምሪኝ❤❤❤❤

    • @ShalaShala-ed7yp
      @ShalaShala-ed7yp 10 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

  • @ፎዚያወሎየዋ-ጰ6ኸ
    @ፎዚያወሎየዋ-ጰ6ኸ ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ደስ የሚል ቃና ያለው አቀራር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @بنتبابا-ك6ت
    @بنتبابا-ك6ت ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ☝️🤲🌺🌷

  • @Hui-j3p
    @Hui-j3p 25 วันที่ผ่านมา +1

    መሻላህ ተባረክ አላህ❤❤❤❤

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +78

    ኢላፍ የሁልጊዜ ምርጫዬ ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሠማኝ እዚህ መጥቼ የውስጤን እረጋታ አገኛለው

  • @BintIsa-c9g
    @BintIsa-c9g 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አላህ ለኛም ያግራልን ኢንሻ አላህ

  • @ሠዉ
    @ሠዉ 2 ปีที่แล้ว +10

    ወላሂ ሁላችንም በጉጉት ነዉ የምንጠብቃዉ❤❤🤲☝️☝️

  • @لولواميحبيبتيقلبي
    @لولواميحبيبتيقلبي หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላህ ከይር አላህይጠብቅህ

  • @ZinetJemal-ni7ko
    @ZinetJemal-ni7ko ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድምየ አላህ በስማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ

  • @Kiyu-gc5xy
    @Kiyu-gc5xy 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዘከላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ለሁላችንም አላህ የቁርአን ፍቅር ይስጠን🤲

  • @ዜዷቲዩብ
    @ዜዷቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ኢላፍየ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @SeydGelagay
    @SeydGelagay 2 หลายเดือนก่อน

    እረአላህየ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኚ አላወኩብርትም እርዳኚ አተው ማሻላህነው

  • @khatijaqatar3933
    @khatijaqatar3933 ปีที่แล้ว +4

    Allah enkelf enbi bloj nber gzak Allah ❤❤

  • @nuriakassie2115
    @nuriakassie2115 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ Elaf Tube ሁሌም በጉጉት ነው የምከታተለው ምክሩ ትምህርቱ በጣም ያረጋጋኛል አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ!

  • @SaLamSaLamta
    @SaLamSaLamta 11 หลายเดือนก่อน +8

    እስኪ ለ አላህ ብላችሁ አንድት ሙስሊም እህተችሁ ነኝ በ ወንጀል ተጨማልቂያለሁ እና አላህ ከ ሀራም እንዲያርቀኝ ጥሩውንም መንገድ እመራ ዘንድ ከልባችሁ ዱዐ አድርጉልኝ እስኪ በ አላህ .....በ አላህ ላይ ድንበር በማለፌ እራሴን እንጂ ማንንም አልጎዳሁም ።

    • @ሀሊማ-z1r
      @ሀሊማ-z1r 11 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ የሰውልጅፍጹምአይደለም ይሳሳታል ወንጀልሽንደሞ አላህንማረኝካልሽውይምርሻል ሠግደሽለምኝውውደ ሁላችንምወንጀለኞችነንና አላህከወንጀል እናከሀራምያርቀን ያረብበራህመቱ

    • @Salia-c5w
      @Salia-c5w 8 หลายเดือนก่อน

      አ😊ብሽር😊ሪያ😊ለ😊😊😊😊😊😊😊😊😊ፈዉ አልፎአል

    • @SlaioAlgyfy
      @SlaioAlgyfy 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ውደዎይ

    • @fatimaAhemad-b3u
      @fatimaAhemad-b3u 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ ውዴ የሰውልጅ ፍፁም አደለም ሁላችንም እንሳሳታለን ዋናው ስተታችንን አውቀን ከተመለስን የአላህ በር ሁሌም ለባርያው ክፍትነው ርካተይን ሰግደሽ አላህን ምህርትን ጠይቂው ጌታችን አላህ በጣም ሩህሩህ አዛኝ ነው ለባርያው❤❤❤❤❤ አብሽሪ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 2 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ ኢናላሀ ገፊሩ ረሂይም ነው ትክክለኛ ፀፀት ብቻ አርጊ ላትመለሺ ጌታችን ማሀሪነው አላህ እርም ኪረገብትን ነገር አላህ ያርቅሺ ወደኸይሩ ይምራሺ ጡሩ ጓደኛ ያዢ ወደ ድን ትምህርቶች ግቢ ተማሪ

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
    @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉አለህ ይጨምሪሊኪ ዎድሜ

  • @Jemilashewmollo
    @Jemilashewmollo 11 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ማራኪ ድምጽ ጭንቅ ብሎኝ ነበር ይሄን ስሰማ እንዴት ቅልል እንዳለኝ ያረቢ የልቤን ኢማን ስጠኝ ልቤን በቁርኣን አብራልኝ ያኢላሂ ❤❤❤❤

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal 10 วันที่ผ่านมา +1

    masha allah ❤❤❤

  • @kedijaabdu9279
    @kedijaabdu9279 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ተባረክላህ አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም ምግዜም የማይጠገብ ያላህ ቃልቁርአን

  • @zenithadem
    @zenithadem 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላሁ! ቁርአኑን መቅራት ላልጀመሩ ሰወች በአማርኛ ከስር ቢፃፍ በጣም የተሻለና አስተማሪ ይሆናል።

  • @KeremaHusen
    @KeremaHusen ปีที่แล้ว +2

    ያረብአላህካተይሁንእዝነቱአይለይህበዱኒያባአኺራያሥመችህ

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህያረብአላህሆይየአንተንቁርአንንአግራልን ቀልብንየሚያረጋጋሩቃ

  • @ZinetSeid-j1n
    @ZinetSeid-j1n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለኢላፍ ቃላት የለኝም ጀዛ ከላህ ኸይረን ዱንያ ወል አኼራ ቀልቤን ያረጠበው መካሬ ገጻጭ አጽናኝ በቃ ሁሉ ነግሬ❤❤❤❤❤❤❤ በጣፋጭ ድምጽ አላህ ይጨምርልህ

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 ปีที่แล้ว +23

    እኔ አይምሮየበጣም ይምታታብኛን ይሔን እየሰማሑ ሥተኛ በጣምነው እቅልፍየሚወስደኝ
    ስራእየሠራሑ ኩሽናስሖን ስልኬን በጆሮየ አሥሬ አዳምጣለሑ
    በጣምአይምሮየን የሚጨቀኝን ይቀለኛን

    • @سعدهمحمد-ع7ص
      @سعدهمحمد-ع7ص 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማሽአላህ አላህ ያረጋ ጋን ያረብ ከዱንያ ጭንቀት

  • @Khadeja-o4c
    @Khadeja-o4c 10 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህ ኸይር ጀዛህከላህ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 ปีที่แล้ว +7

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አሏህ ኢላፍ የሁል ጊዜ ምርጫዬ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ፡ጀዛክ፡አላህበሠማነው፡ምንጠቀም፡ጀግና፡ያድርገን

  • @naymanayma2677
    @naymanayma2677 2 ปีที่แล้ว +15

    ماشاءالله تبارك الرحمن ❤جزاك الله خير ماشاءالله تبارك الله

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ

    • @seadawelloye
      @seadawelloye ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube
    @እሙጅሆርሸዋYouTube ปีที่แล้ว +14

    አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽላ ተባረክልን music amharic 👍ፈታ ሞላ ሄራዊ ይህ ነፍስን አመሰግናለ ምንድሙ ጫጩቶቻቸው በድጋሚ ምንላቸው ሰላም ላገራችን ሁንሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ለሸዋ ህዝብ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ 🌹💗

    • @SebleMuhye
      @SebleMuhye ปีที่แล้ว

      E

    • @sofisof4100
      @sofisof4100 9 หลายเดือนก่อน

      ጉድ እኮ ነው

  • @TyYy-h9u
    @TyYy-h9u 2 หลายเดือนก่อน

    አላህሆይአተተወከለኝአልቻልኩም፣ነገሮችሁሉካቅምበላይሁነዋል

  • @lubaba3031
    @lubaba3031 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላ ማሻአላ ምነኛመታደል ነዉ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @didy898
    @didy898 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢላፍ ቲዩብ የስደት ጉአደኛዬ መፅናኛዬ ሀዘነኔን ማስረሻዬ

  • @madinamed317
    @madinamed317 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚንንንያረብብብብብ

  • @MAHAMEDAhmed-d6f
    @MAHAMEDAhmed-d6f 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅክ

  • @ሰሚራመሀመድአሊ
    @ሰሚራመሀመድአሊ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጨምርልክ

  • @እሙአብደላሕነኝወሎየዋ
    @እሙአብደላሕነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አኔም ስወደው እርጋታው ወላሂ ምክሩ ልብ ሰጥቅቆይገባል አሏህ ይጠብቅሕ ኢላፍ ወንድሚ ጀዛከሏሁ ኸይረን ድንያ ወል አኸይራ

  • @OsilaOsila-w7n
    @OsilaOsila-w7n ปีที่แล้ว +3

    ما شا الله الله وكبر❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemshifa4151
    @zemzemshifa4151 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወድማችን ጀዛክ አላህ ወድማችን

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 2 ปีที่แล้ว +6

    አቀራርህ በርጋታ ሰለሆነ ከልብለማዳመጥ ይረዳል ጀዛ ከይር

  • @zaherseid6086
    @zaherseid6086 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አተ አግዘኝ ካሰብኩበት ልደረስ

  • @makia7659
    @makia7659 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላ አላህ ይጨምረልህ❤❤❤❤

  • @ሀሊማ-z1r
    @ሀሊማ-z1r ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ይሄንከፍቸስተኛ ሠላምያለውእንቅልፍ እተኛለሁ አላህይጨምርልህ

  • @SaidAhmed-lh4zc
    @SaidAhmed-lh4zc 2 ปีที่แล้ว +8

    ماشاء الله تبارك الله
    جزاكم الله خيرا

  • @sehmsyasaid4255
    @sehmsyasaid4255 ปีที่แล้ว +1

    ማሻህላ ጀዘኩምለዪ ከይር❤❤❤

  • @lidyalove772
    @lidyalove772 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ! በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 🙏

  • @kedjaahmmd
    @kedjaahmmd 15 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የልብ ደስታ❤❤😢😢

  • @naibs162
    @naibs162 ปีที่แล้ว +5

    Alhamdulillah ❤

  • @SahadaSaadia
    @SahadaSaadia 5 หลายเดือนก่อน

    መሸአላ አላህ ይጨምርልህ ለኛም በሰማንው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ:ጀዛኩም:ከይሩን:ስሰማው:ድካሜ:ሁሉ:ጠፌቶ:ብርታት:ይሰማኛል:በስደት ላይ:ያላችሁ:እህቶች:ወላሂ:ስራ ላይ:ሆነን:እየሰማን:ብንሰራ:ምንም:ሳናቀው:ስራውን:ሳይሰለቸን:እንዴት:ስራችንን:እንደምን ርስ:አናውቅም:እኔ:ሀይል:ሆኖኛል:ጀሪቡት

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ተባረክ አላህ አላህ ሡብሀነ ወታላ ይጨምርልህ እኛንም ቀልባችንከመጥፍነገር ይሠትረዉ

  • @lulutube311
    @lulutube311 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን. ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሱበሀን አላህ ፕራክ ቢሆን እህኔዬ በቢሊዬን እይታ ይኖረው ነበር አረ ወገን ወደ ድናችን እንጠጋ የምንለቀውም ወደ ድናችን የሚያቃርበንን እንልቀቅ

  • @MeyMuna-wr7yo
    @MeyMuna-wr7yo ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከረህማን

  • @mulunash8495
    @mulunash8495 2 ปีที่แล้ว +3

    ልቤ ተረጋጋ

  • @saadafaruq3732
    @saadafaruq3732 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @Aelhemidulila
    @Aelhemidulila 5 หลายเดือนก่อน +3

    Masha Allha❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen ปีที่แล้ว

    ጀዛከልለህኽይርየኔውድወድም.የኔጀግናእህማሻአላህወላሂአላህጭምርምርያርግልህእውቀትበእውቀትላይእዳተእርጋታያለውከአደበትህእሚፈልቁቃላትይመቹኛል.ማሻአላህለኛምይለግሠንአላህመጨረሻህንያሣምርልህ.ከፍፍፍያለምዳይመዳህ.አሚንንን

  • @jenetnega9761
    @jenetnega9761 2 ปีที่แล้ว +3

    Mashaallah wondeme allah yichemereleh

  • @ኢቅራእቲዮብ
    @ኢቅራእቲዮብ ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሁ ኽይረን😢😢ያረብ ቀልባችንንያርጥብልንን

  • @naibs162
    @naibs162 ปีที่แล้ว +10

    Alhamdulillah ❤️❤️🤲🤲