አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ ፡ ኑ ወደ ብርሃኑ Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 40

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 14 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ ግን የሌለ ሀይማኖቴን ኦርቶዶክስ ከማቃት በላይ እንዳቅ ስለምታደርጉኝ ከልብ አመሰግናለው ተመስገን እግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እረ ጴንጤዎች ግን ድርቅ ነጭን ነጭ አይደለም 😅😅😅😅

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 14 วันที่ผ่านมา +3

    ፈለገ የአንተ ትዕግስት የሚገርም ነው ለአድርቆች ቦታ ሰጥተህ እንዲድኑ ማድረግህ መባረኪያህ ነው

  • @elroitube27
    @elroitube27 14 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርመው መናፍቃን አንድ አይነት ያለመስማትና የድርቅና የተጠየቁትን ብቻ ያለመመለስ መንፈስ ነው ያለባቸው

  • @befikirdessalegn8135
    @befikirdessalegn8135 14 วันที่ผ่านมา +2

    በቃ መስገድ ስለማይችል ላቡ መጣ አይ ፕሮቴስታንት😊😊😊😊😂😂

  • @ferealemhailu950
    @ferealemhailu950 12 วันที่ผ่านมา

    ፈለግ ጽናቱን ይስጥልን ከያዙት የስጅተት ትምህርት ላለመውጣት የሚሄዱት ርቀት ድርቅና ይገርማል ይደንቃል አይጣልባችሁ።

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 13 วันที่ผ่านมา

    Ewnet Felege tigistih des yilal Egzeabher yistih
    Menafikan mastewal yistachihu

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 14 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ወይኔ ፕሮቴስታንት ውርደት መፅሐፍ ቅዱስ ያለውን ትክዳላቹ ለዚ ነው የሐሰት ትምህርት ነው የምታስተምሩት የምንለው

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 14 วันที่ผ่านมา

    ቁጥርም ሆነሀሰትን ለመጥራት ሉተር ህፃናቱን ጨረሳቸው በድድብና

  • @chalchal7895
    @chalchal7895 12 วันที่ผ่านมา

    Fish is sooooo funnny please invite him moreee!!!make it my day!!!he knows nothing

  • @ermiyasbelay8981
    @ermiyasbelay8981 13 วันที่ผ่านมา

    ሄደሩን (እርእሱን አስተካክሉ) ማንን አስደስቶ ማንን ለማስከፋት ነው

  • @AgaluDemelash
    @AgaluDemelash 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ
    pro ልባቸው ውስጥ ግን ምን ገብቶበቸው ነው?😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 13 วันที่ผ่านมา

    ልጁ ምንም አያውቅም ኮመንት እየጠበቀ ነው የሚያወራው አስወጣው ፈሌ የጆሲ እና የ ኖሃሚ ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም ከቶሮንቶ

  • @Esam27-t4x
    @Esam27-t4x 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጆሲሲሲ❤❤

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 14 วันที่ผ่านมา +1

    መናፍቅ ሰግደው ያቃሉ እንዴ?በየአዳራሹ ሲዘሉ ነው የሚታየው

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 13 วันที่ผ่านมา

    እውነትም መናፍቅ ፍፁም ክህደት አይ ጴንጤ።

  • @kidusibekele1046
    @kidusibekele1046 14 วันที่ผ่านมา

    ጆሲዬ ኧረ ሆዳችንን አሳመምከው እኮ ነው በነገራችን ላይ የትኛውም የፕሮ እስኮላር በመፅሐፍ ቅዱስ ሲመዘኑ የው ባዶ

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 13 วันที่ผ่านมา

    መንጤ ጩኽ በለውንጂ ምን ያቃል መፅሐፍ ቅዱስ የሚለውምኳ አያምኑትም በራሳቸው መንገድ እየተጓዙ ነው እየጠፉ ያሉት

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 13 วันที่ผ่านมา

    Yene Fish Sereatu kureja new manen Orthodoxen Befit keberom yelem ahun twafem alkerem enesu bevha nachew yekerut and ken sebseb belew yemetalu

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 13 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ የፈለገ ትዕግስቱ እኔ ትዕግስቴ አለቀ😂😂😂😂😂

  • @dinberushiferaw8270
    @dinberushiferaw8270 13 วันที่ผ่านมา

    አይይይይ እነትና በቃ አዳራሽ ሙሉ ህዝብን ስትጫወቱበት ኖራችሁ ዘይት ስትሸጡ ገስታዉስ ስታከራዩ ስታስጨፍሩት ኖራችሁ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚዮ ዝገት

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 14 วันที่ผ่านมา

    ኧረ 24/7 አይተኛም ስራ አይሰራም እንዴ አሁን እራሱ መች እየሰገደ ነው ያለው ከ24ቱ ሰአት ጎደለበት እኮ

  • @befikirdessalegn8135
    @befikirdessalegn8135 14 วันที่ผ่านมา

    አይ ፕሮቴስታንት😂😂😂😂😂

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 13 วันที่ผ่านมา

    minim kemayak sew ga gize atifju

  • @memeabeje7018
    @memeabeje7018 14 วันที่ผ่านมา

    ጆሲ 😂😂😂😂

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 14 วันที่ผ่านมา

    እኔም የተጠራሁ የተጠራሁ ነው የመሠለኝ

  • @Xyz-m2o4v
    @Xyz-m2o4v 14 วันที่ผ่านมา +1

    ለዚ የጫካ ሰው አትበሳጭ ፈለገዬ ሰውን በራሱ ልክ ስለሚለካ ነው ያለቦታህ አትገኝ

  • @DawitAwoke-ul1yr
    @DawitAwoke-ul1yr 14 วันที่ผ่านมา

    መድረቅ ነው መጽሀፍ ቅዱስ አያውቅም

  • @lackechdesta9735
    @lackechdesta9735 14 วันที่ผ่านมา

    Felge eibakhi wehaeytetahi

  • @israelchalaChala
    @israelchalaChala 14 วันที่ผ่านมา

    መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሰገደ ይበል እንጂ የአክብሮት ስግደት የሚል ነገር የለም።

    • @azebberhanu3130
      @azebberhanu3130 14 วันที่ผ่านมา

      እንድል አትጠብቅ

    • @mekedibeletew944
      @mekedibeletew944 13 วันที่ผ่านมา

      Ay Menafikan eandew mn yishalachihu

    • @israelchalaChala
      @israelchalaChala 13 วันที่ผ่านมา

      @mekedibeletew944 “ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።”
      - ማቴዎስ 4፥10
      መናፍቅ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ አምልኮ የሚያደርግ ነው።

  • @BeleyKassa-og3xr
    @BeleyKassa-og3xr 14 วันที่ผ่านมา

    አይ,ፔጤ,,,አዴዉ,ምን,ሆነዉ,ነዉ,ዉነቱን,ዉሸት,ታልሆነ,የምትሉት,ልቦና,የሥጣችሁ,ደነዞች,መፅሃፍ,ቅዱሥ,ዉጪ,መዘላበድ

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 14 วันที่ผ่านมา

    አይ መናፍቅነት

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 14 วันที่ผ่านมา

    ፕሮ ኮ ሲሰግዱ እረፍት ኳ የሌላቸው በ 7 ቀን 24 ሰአት ነው የሚሰግዱት😌

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 14 วันที่ผ่านมา +2

    አደብ ግዛ ኢጎ develope አርገሃል please learn from Ake, kirestopher, zemariam

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 13 วันที่ผ่านมา

      Really.