ያሬድ ነጉ ንስሐ ግባ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 4 หลายเดือนก่อน +40

    ቅድስት አርሴማ ሰማዕቷ የክርስቶሰ ሙሽራ ዝፈን ጨፍር አትልም ይችን ከንቱ አለም ናቁ የሞተላቹሁን አምላክ ህግና ትዕዛዝ ጠብቅ አትዝፈኑ አትስከሩ አትጨፍሩ አታመንዝሩ አምላካችን አይወደዉም ህጉ አይደለም የእርሱ ህግናትዛዝ ንጽህና ብቻ ነው ሰለዚህ ጽሙ ጸልዩ ሰገዱ መጽዉቱ ንሰሀ ክቡር ሰጋዉን ክቡር ደሙን በፍርሃት ተቀበሉ ነው የምትል ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ የክርስቶስ ሙሽራ የቤተመንግስት ሙሽራ ሁኜ ብትባል አይሆንም ሁሉም ይቅርብኝ የክርስቶስ ሙሽራ ነኝ ብላ ሰለክርስቶስ መከራን የተቀበለች እንቁ ሰማዕት ነች ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይድረሰን ጥንካሪዋ ብረታቷ የእምነት ጽናቷ ይድረስን በእውነት
    ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን
    እህቴ ቃለህይወት ያሠማልን በረችልን ጠንክሪልን ለእኛም አሰተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @pureLand-n3m
    @pureLand-n3m 4 หลายเดือนก่อน +5

    :እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 4 หลายเดือนก่อน +6

    እህታችን እድሜተፀጋ ያድልልን ብዙነገር እያስተማርሽንነው

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 4 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ውድ የምታቀርቢው ሁሌም አስተማሪ ነው እሰ ከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 4 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ያሬድ ነጉ ሆን ብሎ ያደረገው ይመስለኛል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

  • @tsehaysebsibe4239
    @tsehaysebsibe4239 4 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ትውልዱን የድፍረት ኃጢአት ወርሶታል።

  • @ngsti277
    @ngsti277 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህወት ያሰማልን እህታችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም መርጣ የባረከችሽ ታድለሻል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 หลายเดือนก่อน +5

    በርቺ እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን
    ለሚመክሩን ለሚያስተምሩን መምህሮቻችን ሁሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ሞጣ ዛሬ ገና እውነተኛ ነገር ተናገርክ በቤቱ ያጽናክ

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 4 หลายเดือนก่อน +5

    በርቺ እህቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MeseleMelaku-dl1jy
    @MeseleMelaku-dl1jy 4 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻሽ ያማረ ይሁን ዕህቴ❤❤

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን ሐና! ሲሠግዱ ያየሻቸው ኦርቶዶክስ አማኞች የአርመን ኦርቶዶክስ ናቸው ( Armenian Orthodox) አርመን ከኢትዮጵያ በመቀጠል በ 301 አመተ ምህረት ክርስትና የተቀበለች ጥንታዊ የክርስትና ሀገር ነች። የአርመን ኦርቶዶክስ ለኢትዮጵያ ከአኃት ቤተክርስቲያን አንዷ ( Orental Orthodox) ነች። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከሚዘከሩ የአርመን ቅዱሣን መካከል በቀዳሚነት ሠማዕቷ ቅድስት አርሤማ እና ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘአርሜንያ ይጠቀሣሉ።

  • @Newmenged
    @Newmenged 4 หลายเดือนก่อน +6

    በርቺ... እጅግ በተጠና መልኩ ከ50-60 ዓመት በላይ በተሰራ ሥራ ነው የሰውልጅን ከእግዚአብሔር ማራቁ የተሳካላቸው :
    ፊልሙ ዘፈኑ ፋሺኑ ዜናው ሚዲያው ሁሉም የሚሰራው እኛን ከሃይማኖት ማራቅ ነው... ተከታታይ ፊልም እየተተረጎመ በሰርክ ጉባዔ ሲሄድ ማታም እንዲሁ ሲደረግ የእኛን ግዜ እና ትኩረት ለመያዝ ነው!
    ስለዛ ሀጥያት ሁሉ ሀጥያት እንዳይመስለን ተደርጉአል
    ነገር ግን አንቺን እና መሰል ወጣቶችን እግዚአብሔር አስነስቶ አሁንም ከተሳሳተው መንገድ ብዙዎችን ማስተማር ስለተቻለ ደሞ ተስፋችን ይለመልማል
    .... በርቺ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ድምጽ የመካ መስሎኝ ነበር ገና ስሰማው

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal 4 หลายเดือนก่อน

      This is the liturgy of the Syriac Orthodox Church. I know the priest whose voice heard in that video. It is chanted in Syriac, Not in Arabic.

  • @Ambassel
    @Ambassel 4 หลายเดือนก่อน +9

    ኢትዮጵያ ውስጥ ወላጅ የሌላቸውን ህፃናቶች ለውጭ ሃገር የእርዳታ ድርጅቶች አሳልፈው እየሰጡ መነገጃና የሌላ ሃይማኖት ማስፋፊያ ነው የሚደረጉት::ተዋህዶ ይሄ ሃላፊነት አለባት ነገር ግን ትኩረት አይደረግም::

  • @yohan7782
    @yohan7782 4 หลายเดือนก่อน

    Wow እንደ ሞጣ ያለ ተሳዳቢ ስላቀረብሽ እናመሰግናለን 🙏🏿

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @mamibini6578
    @mamibini6578 3 หลายเดือนก่อน +1

    kale hiwot yasmalen

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lamlam6575
    @lamlam6575 4 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሃን ትጠብቅር ግን በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 4 หลายเดือนก่อน

    Yene ehet anechen yekeyer EGEZEYABHER Eninem Yekeyeregne 😢Lebona Yeseten Zefagneche Ebakacheho Lebe Gezu Mezefinacheho Sayasacheho EGEZEYABHER Eredagne Emetelo Seweche Tenenacheho Liki Ayemeselegnem

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ለወንድማችን

  • @Ethiopia-b3m
    @Ethiopia-b3m 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ነው የሚደግፈው

  • @NituhDereje
    @NituhDereje 4 หลายเดือนก่อน

    ሰብለ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @mulualemayew6297
    @mulualemayew6297 4 หลายเดือนก่อน

    Mota tebarekk gena zari teru aweraa motaye tebarek

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 3 หลายเดือนก่อน

    Bebatu yatsenashe ehetachen

  • @hagossultan8656
    @hagossultan8656 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሃና ኣይዞሽ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ኣደንቅሻለሁ !!!!!!!።።❤

  • @tsegasamuel5523
    @tsegasamuel5523 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yene gobez berchi orthodoxsawit ehetsh ❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen Abatachin🙏❤❤❤

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 4 หลายเดือนก่อน +2

    KIDUS EGZEABHER YETEBKEN YESEWEREN YEBARKEN !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 หลายเดือนก่อน +4

    እህታችን በርች

  • @gulilatlemi4179
    @gulilatlemi4179 4 หลายเดือนก่อน

    Hanicho❤️❤️
    Egziabher yitbkish berchilgn

  • @RobsenMeti
    @RobsenMeti 3 หลายเดือนก่อน

    ❤selam

  • @lidiyat
    @lidiyat 4 หลายเดือนก่อน

    ሃኒየ እህቴ እናመግናለን ተባረኪ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 4 หลายเดือนก่อน +6

    ተዉት አትጫኑት የሰዉ ግንዛቤ ይለያያል ቀስ ብላቹ አስተማሩት ጭራሽ ለምጥፋቱ ምክንተያት እንዳንሆን እንጠንቀቅ ስለያሬድ ነጉ ነዉ አስተያያቴ

  • @ሀናታደግ
    @ሀናታደግ 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሐንዬ❤ የመመህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጪ እስኪ እንደጀመርሽ ብዙወጃችነን ትመክርናለሽ እምትሎ👍✅

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz 4 หลายเดือนก่อน

    ሀና እህቴ ምትሰሪው ነገር ሁሉ አውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 3 หลายเดือนก่อน

    Berche Hanneye ,I want to order kirar, endet mazez yechalal web site yalesh laye alayehum kirar

  • @ytz4778
    @ytz4778 4 หลายเดือนก่อน +3

    አርሜንያ

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 3 หลายเดือนก่อน

    Lebona yestew

  • @tegiyemeyaliji5945
    @tegiyemeyaliji5945 4 หลายเดือนก่อน

    Yene enat siwedsh eko❤❤❤❤ emebata titebkish

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew 4 หลายเดือนก่อน +2

    አርመንያ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 หลายเดือนก่อน

    ሀንዬ❤ በርችልን የኔ ውድ🥰

  • @LemlemEyob-i5y
    @LemlemEyob-i5y 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @henokezt
    @henokezt 4 หลายเดือนก่อน

    hana betam arif akerareb new des yemilu timhirt sechi vedio navhew ..henok negn ke ethio zetewahedo media

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 4 หลายเดือนก่อน +2

    አርመን❤

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርገር እንኳን ቀምሼ አላቅም። ቤት ውስጥ ከሚዘጋጅ እና አትክልት ውጪ የሱፐር ማርኬት የታሸጉ ምግቦች በአፌ አላዞርም። For a reason...I am Christian Orthodox Tewahido❤❤❤

  • @mulualemayew6297
    @mulualemayew6297 4 หลายเดือนก่อน

    Hanye dehena nesh tefashebeg selayehush dess belogalll hana ehetee

  • @JhsHh2122
    @JhsHh2122 4 หลายเดือนก่อน

    አራማንያ

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሞጣየ የኔ አጀት አርስ የልብ አድርጎ ❤❤❤❤❤😊

  • @sintayehuasfaw8365
    @sintayehuasfaw8365 4 หลายเดือนก่อน +2

    haneye swedish

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 4 หลายเดือนก่อน +1

    Mota ... Tell the truth the first time he make me cry when he said "Mariam Alechegn"!! Hum

  • @CheerfulHighway-er2wj
    @CheerfulHighway-er2wj 4 หลายเดือนก่อน +1

    As usual lets all start by likeing the video 😊

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 4 หลายเดือนก่อน

    ኢንግ ሪ ዲየንት

  • @michaelhabte6352
    @michaelhabte6352 4 หลายเดือนก่อน

    we love you
    ሀኒዬ በርቺ 🙏

  • @TegstTegst
    @TegstTegst 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሃኒዪ እንዲች መለበሰ እፍልጋለው
    አለባበሰሸ ሰያመር

  • @Hagere1419
    @Hagere1419 4 หลายเดือนก่อน +1

    አርሜኒያን ናቸው🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shamsaalblooshi-mf7bl
    @shamsaalblooshi-mf7bl 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Betty-q9n
    @Betty-q9n 4 หลายเดือนก่อน

    The first one ❤❤❤❤❤

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኣስተማረ ቪድዮ ነበረ

  • @Workqwha
    @Workqwha 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @teshaletefera1781
    @teshaletefera1781 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hanna Ze Ethiopia -Zare gena new Yanchen Yayehut ena subscribe yaderekut betam des yilal bech yene ehit

  • @RahelgebruR
    @RahelgebruR 3 หลายเดือนก่อน

    እሱ ለቅድስት አርሴማ ያለውን ፍቅር ነው የገለፀው ተረድት ❤❤❤

  • @tesfayebocho4350
    @tesfayebocho4350 4 หลายเดือนก่อน

    ስመክርስትና ያለማወቅ ነዉና ወይም መድረኩን ለመቆጣጠር ያደረገዉ ጥረት ስለሆነ ይቅር ይበለዉ ከየት እንደመጣህና ትላንትና ተጨንቀህ ስትማፀናት ነበር መለስ ብለህ መርያም ማናት ብለህ ጠይቅ?

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 4 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬድ እኮ ሆን ብሎ ያደረገው ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ዙሮ ዙሮ ኦርቶዶክስ ላይ ተደራጅተው እየሰሩ ነው ። ኢትዮጵያ ዊያን እደጥፋታችን እግዚአብሔር አልቀጣንም።

  • @Chale-g2z
    @Chale-g2z 4 หลายเดือนก่อน

    Selam

  • @helensisay1404
    @helensisay1404 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ለመፃፍ ሞክሬ የምለው ጠፋኝ እንዴ ..እንዴ ..እንዴ

  • @nahubegenatube598
    @nahubegenatube598 4 หลายเดือนก่อน +1

    አርመን ክርስቲያን ብለሽ አስተካክይው፡፡

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 4 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤🌲🌻🍄🌳🌲🌻🍄

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 4 หลายเดือนก่อน +1

    አርመንያን። ለማለት መሰለኝ

  • @ledetshegaw301
    @ledetshegaw301 4 หลายเดือนก่อน

    Er demetushi mendene aysemame eko ende

  • @betiabebe6404
    @betiabebe6404 2 หลายเดือนก่อน

    Ere betam new mitastiyew geta eysus Lebona yestesh besmam sew endet ke Protestant wede orthodox yhedal????? Rare new endzi aydregem Christina haymanot aydelelem kristos enji

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 4 หลายเดือนก่อน +2

    እህ ሀጢያት ከሰራን በሗላ ትልቅ ሆነን በሗላ ነው እየሱስን መቀበል ይላሉ በሀጥያት ሳንሰራ 40/80መቀበ እውነት እውነትን ነው የሚፈልገው እውነት ውስጥ እያልን ያልትቀበልከውን ውሽት ሆነህ እንዴት እውነትን መቀበል ይቻላል

    • @hdlidet
      @hdlidet 4 หลายเดือนก่อน +1

      የሚገርም ፁሁፍ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @werkelulwerka
    @werkelulwerka 4 หลายเดือนก่อน

    Anchi yazere teshalell yametachie 1 one religion areminyan 2 yeortodox hone yemetwow medhane alem feraeye alen dingle melakti yale des yillal

  • @Sheketi
    @Sheketi 4 หลายเดือนก่อน

    Yared hone belo newe Mocking newe eko

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  4 หลายเดือนก่อน

      Mehon alebet 😢😟😔

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo 4 หลายเดือนก่อน +1

    አርመኒያን ነው

  • @HenokFayera
    @HenokFayera 4 หลายเดือนก่อน +1

    typical ድንቁርና፤ ዝምብለሽ ነው እንዴ ከዋላሽ መጽሃፍን የደረደርሺዉ፤ please አንቢ

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 4 หลายเดือนก่อน

    ሞጣ እኮ አይናገር😅😅

  • @simegnewdereje4630
    @simegnewdereje4630 11 วันที่ผ่านมา

    አርመናውያን ነው የሚባሉት

  • @Fifi-f9m
    @Fifi-f9m 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሐንቾ የነብስ መጥፋትን አሳስቦሽ ለጠፋው ትውልድ ለስጋ ከተመቸ ሐገረ አሜሪካ የመጣሽ መስሎኝ ነበር ፣ ነገር ግን ኪስሽን ማየት ከጀመርሽ ቆየሽ የማንንም ወረኛ አምጥተሽ ማስተማርሽ ነው ?እነዚን እኛስ መች አጣናቸው ያላወቅነውን ሚስጥረኞችን የዲያብሎስ ተላላኪዎችን አስይን እንጂ ፣ቃለህወት ያሰማልንልቦና ይስጠን ምን ማለትሽ ነው?ያለ ልብ ነው ልታስተምሪ የወጣሽው ?አዘንኩብሽ ወደ እራስሽ ተመለሽ

    • @HannaZeEthiopia
      @HannaZeEthiopia  4 หลายเดือนก่อน +6

      አይይ እላፊ ንግግር ከመናገር በጸሎት ብታስቡኝ አይሻልም?

    • @Fifi-f9m
      @Fifi-f9m 4 หลายเดือนก่อน

      @@HannaZeEthiopia አንቼዬ ማንም ተነስቶ ፀሎት ተደርጎለት እሚድን ቢኖርማ አንቺም ሚዲያ ላይ ባልወጣሽ፣ነገር ግን እኔ ያለኩት በሚድያ ላይ የወጣሽው ከኔ የተለየ ነገሮች አሉኝ ብለሽ እስከሆነ ያን ያወክሽውን ለማያቅ መናገር ሲሆን፣ለምሳሌ ሐንቾዬ በዚህ እድሜሽ ወደ ቅዱስ ቁርባን እንደቀረብሽ ብታስተምሪ ለወጣቱ ማስተማሪያ ትሆኛለሽ ፡በኖርሽበት አሜሪካ የስጋ ፍላጎትና ህግ ያፀደቀች መሆኗን ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት የዲያብሎስ መመለኪያ ያለው መቃወም እማትችይ መሆንሽን ልጅሽን በዲሞክራሲ ስም መቅጥታትና ስነ ምግባር ማስተማር በህግ የተከለከለ ወዘተ እያለ አንቺ ጭራሽ አሜሪካንን በስለት እሚናፍቁ መምህራንን እና የዲያብሎስን ጥልቅ ስራ እማያቁና የተዋረሱትን ባታቀርቢ ካቀረብሽም ስለ ዲያብሎስ ጥልቅ ስራ እሚያስተምሩ አባቶችንም ብታቀርቢልን እኛ መርጠን እምንማማርበት መንገድ ትከፍቻለሽ ብዬ ነው፣በተረፈ አንቾ በጣም ነው እምወድሽ በጣም በርቺ

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 4 หลายเดือนก่อน +1

    የጠፋ ትውልድ የሚደግፍ እግዚአብሔር ብቻ ነው ። አርሴማ ጣወት ናት

    • @aklilukassa-pj2zf
      @aklilukassa-pj2zf 4 หลายเดือนก่อน +3

      ቅድስት አርሴማ የእግዚአብሄር ሰማእት ናት

    • @pureLand-n3m
      @pureLand-n3m 4 หลายเดือนก่อน +4

      :ቅድስት አርሴማ: በተጋድሎዋ አጋንንትን ያሳፈረች የእግዚአብሔር ሰማዕት የክርስቶስ ሙሽራ ናት:

    • @BettyGeorge-ud8zu
      @BettyGeorge-ud8zu 4 หลายเดือนก่อน

      Anech ena zer manzersh tawot amelakki kefu

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ሀኒዬ አርመኖች ኦርቶዶክስ ናቸው

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 3 หลายเดือนก่อน

    ሞጣ እንደዚህ ይነገራል እንዴ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 3 หลายเดือนก่อน

    አረሚያን ሳይሆን አሪሜንያ

  • @A23Sam-u7c
    @A23Sam-u7c 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ሞጣ ዛሬ ገና ከአፍህ ጥሩ ሲወጣ ሰማሁ

  • @FkremaryamWerke-mo5bf
    @FkremaryamWerke-mo5bf 4 หลายเดือนก่อน

    ተዋህዶ ያላት ብቸኛ ነገር ደብተራና ጠንቆይ እንዲሁም ተረት ነው

  • @FkremaryamWerke-mo5bf
    @FkremaryamWerke-mo5bf 4 หลายเดือนก่อน

    ደብተራ እና ጠንቃይ ናችሁ ነጠላ ለባሾች

    • @EdenMihretab
      @EdenMihretab 3 หลายเดือนก่อน

      😂👀😈

    • @MayeIove
      @MayeIove 3 หลายเดือนก่อน

      እየተቃጠልሽ ምስኪና እኛን ስታዩ ያቀዠቅዣችኋል ሰይጣኖች ተዋሕዶዬ❤

    • @cornerinfo7527
      @cornerinfo7527 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፍቅረ ማርያምን የመሰለ ዋና የኦርቶዶክስ ስም ይዘህ(ሽ) እንዲህ የሰይጣን መጫወቻ መሆን ያሳዝናል። አይናችሁን ምን እንደጋረደው እኔንጃ። እግዚአብሄር ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ።

  • @ADE-GOYTA
    @ADE-GOYTA 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🏻

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 4 หลายเดือนก่อน

    አርመንያ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @sarabekele6697
    @sarabekele6697 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @mershaawekeMersha
    @mershaawekeMersha 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤