ተግባሩ ይሻላል አዲስ ሙሉ ፊልም(Tegibaru Yishalal) New Full Length Ethiopisn Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 236

  • @user-df8ji8fm7r
    @user-df8ji8fm7r หลายเดือนก่อน +51

    እታጓችን የሚወድ❤❤❤

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂የወንዶች ነገር

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t หลายเดือนก่อน +1

      ሞቸ ነዉ የምወዳት ❤❤❤

    • @user-ue6nb7df3t
      @user-ue6nb7df3t หลายเดือนก่อน

      ድምቀት ናት

    • @LiliLili-xm8mj
      @LiliLili-xm8mj หลายเดือนก่อน

      ሁሉንም ❤❤❤❤❤

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q หลายเดือนก่อน +1

      እኔ በጣም ነው የምታስቀኝ የምወዳት

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles หลายเดือนก่อน +72

    ነገ 16 ኪዳነምህርት ያልታሰበ እጀራ ትስጣችሁ አሜን🤲

  • @BigJ6765
    @BigJ6765 หลายเดือนก่อน +20

    አታጓጅ ትቺያለሽ ❤

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h หลายเดือนก่อน +1

    እዳዉ እናንተ ባትኖሩ ምን ይበጀኝ ነበር ድራማ አይደለም እኮ የምትሠሩት እነ ማዘርን የቀረፁዋቸዉ ነዉየሚመስለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fc7ng6id3k
    @user-fc7ng6id3k หลายเดือนก่อน +11

    ያአለም ወርቅዬ ስወድሽ❤❤
    ሁላችሁንም እወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane หลายเดือนก่อน +12

    ኑ ቡና ጠጡ! መልካም የእርሻና የዘር ወቅት ይሁንልን! አሜን:;;

    • @tegbaruadane
      @tegbaruadane หลายเดือนก่อน +1

      ኑ ቡና ጠጡ! መልካም የእርሻና የዘር ወቅት ይሁንልን! አሜን

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏አሜን ሠላም ይዉረድ ለህዝባችን🙏🙏😢😢

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n หลายเดือนก่อน +12

    እታጓች ውስጤ ናት😂😂😂😂❤❤

  • @BirhanuEnawgaw
    @BirhanuEnawgaw หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ ወገን ጨንቆኛል በየ እምነታችሁ ፀልዩልኝ በማረያም

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞንንን ሸክም የከበዳችሁ ኑ ወደኔ ይቀላችሁማል ተብሏል ለፈጠረንጌታ ንገር

    • @user-ob5jj9cx4k
      @user-ob5jj9cx4k หลายเดือนก่อน

      አላህ ካለሽበት ጭንቀ ነጄ ይበልሽ የኔ ውድ

    • @user-cr2rn4iu5o
      @user-cr2rn4iu5o หลายเดือนก่อน

      አላህ ከጪቅ ያውጣሽ ወይም ያውጣህ ያረብ የተጨነቀን ሁሉ ይፈርጀው ያረብ

    • @user-cr2rn4iu5o
      @user-cr2rn4iu5o หลายเดือนก่อน

      አብሽሩ ሰብር ጥሩነው

  • @htwy52
    @htwy52 หลายเดือนก่อน +4

    አሜሪካን አገር ጎረቤት በማይገኝበት እናንተን ሲከፋኝ የምታስቁኝን ልጅነቴን የምታስታ ውሱኝን ዘመዶች ስለሰጠኝ አምላኬን አመሰገንኩት።አደራችሁን እንዳታቋርጡ።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 หลายเดือนก่อน +11

    አታጒጅ ትችያለሽ ውዶቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 หลายเดือนก่อน +13

    አያ ገረመው እያቀላፋ አታጓድ ምንይደረግ ምንም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl หลายเดือนก่อน +9

    አታጓች ወንድልጅ ቂጣና ገፎ አየወዱምም በተለይ የጎጃም ወንዶች እንዳታስለምጅብን ዋ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @selammulu5111
      @selammulu5111 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ሴቷ እኳ አልወድም እኳአን ዎዶች😂😂😂😂

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 หลายเดือนก่อน

      የራያ ወንድ ደግሞ ቂጣ እና ገንፎ ይወዳሉ😅😅😅😅

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h หลายเดือนก่อน +1

      ለባሏ አይደለም በዛብኝ አልቻልኩም ስትላት ገንፎይቱን ጭብጦይቱን በይ ትችይዋለሽነዉ ያለቻት ለያለም ወርቅ ነዉምክሩ😂😂😂😂😂

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት ነዉ ለቅልፍ እራሱን አሳለፎ የሚሰጥ ወንድ አለ ፈጣሪዬ ከእንቅፋዉም ይሰዉረን ምን ልናረገዉ ነዉ😂😂❤❤❤❤❤

  • @busyline8767
    @busyline8767 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ተይ የኔ ቆንጆ አታጓጅ❤❤❤❤❤❤ እሳት ሆነብሽ😂😂😂😂😂😂

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 หลายเดือนก่อน +2

    እታጓድ አነጋገርሽ ስራሽ ሁሉ በጣም እሚገርም ነው አድናቂሽ ነኝ

  • @EmebetEseye
    @EmebetEseye หลายเดือนก่อน +7

    መጡ እንኳን ደና አደራቹህ ።።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n หลายเดือนก่อน +11

    ወየው ወንድ ብሆን ሲቶቹን አለሳልፋቸውም ነበር አቤት ውበት ከዱቄት የነፃ❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

      እረ አመነዘርሽ እንኳንም ሴት ሆንሽ ሴቶቹን ብለሽ አበዛሻቸዉ ለብቻሽ አይበዙብሽም?😅😅😅😅😅

    • @user-ue6nb7df3t
      @user-ue6nb7df3t หลายเดือนก่อน +1

      አረ እንኳንም ሴት ሆንሽ 😂😂😂

    • @user-wh2nm6xd1n
      @user-wh2nm6xd1n หลายเดือนก่อน

      @@Kidist-rn2xc 😀😀😀

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍ ስወዳችሁኮ የኔ ድቡሽቡሾች መደነቂያ አፈረች😂😂😂❤❤❤

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w หลายเดือนก่อน +4

    ገረመው የኔም እንቅልፍ መጣ😂😂

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj หลายเดือนก่อน +3

    አቤት አታጒድ እንጀራ አቀራረብ ❤❤ደስ ሲል ❤❤❤❤🎉

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru หลายเดือนก่อน +2

    እሱቤ የኔፍልቅልቅ❤❤😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr หลายเดือนก่อน +4

    ስማቸው ካልጋው ካልሰራህ ያገሩ እህል ብትሰበሰብላት ጥላህ ትሄዳለች። አለያ ውሽማ ትይዛለች።

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru หลายเดือนก่อน +2

    ገሬ በርታ እንዳትረታ❤❤❤❤😅😅

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 หลายเดือนก่อน +5

    በስማቸው ቦታ ታዴ ነበር መግባት ያለበት የዚህ ወሬ አድማቂ ታዴ ነበር 😂😂😂

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 หลายเดือนก่อน +3

    Love u all. Beautiful

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 หลายเดือนก่อน +3

    Lovely ❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d หลายเดือนก่อน +2

    ምናባቴልሁንላቹህ አይ አማራ አሁን ለናተ ሞት ይገባቹህነበር ? አብይ አህመድ ጨረሰን አፋራባቱ ይብላና ወግ ባህል ቅኔ ውበት አማራ ጋ እኮነው ያለው ❤❤❤ አማራነት ፍቅር አማራነት ባለቅኔ አማራነት አለባበስ የለበሰውን ቢለብስ አማራ እደከተማ ሱሪቢለብስ እደ ቀጠር ሰው ቀሚስ ቢለብስ እደሚያምርበት ከመደነቂያ እዩ መደነቂያ ብዙጊዜ የከተማልጂ እየሆነችነው እምሰራ ዛሬ ደግሞ እዮት ቀሚስም ለብሳ ሲያምርባት ይህ ነው አማራ እኛ እድህነን ሁሉ እሚሃድብን ሁሉ የሚያምርብን አማራነቴ ኩራት 💪💪💪💪 ሰላም ላአማራ ህዝብ ነፀነት ለአማራ ህዝብ 🙏🙏🙏🙏🙏 ኢትዮ ያአላማራ ምንም ናት አማራ ከለለ ኢትዮ የለችም አተ አብይ እምትባል ደደብ ይግባህ

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 หลายเดือนก่อน +7

    የኔውዶች መጣችሁልን ደሞቸ ሥደተኛ እህታችሁን አበረታቱኝ ደምሩኝ የኔ ወርቆች በቅንነት❤

  • @BertukaBe
    @BertukaBe หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ ዉዶች በርቱልን❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ስኒ ቡና ለመጠጣት ሦሶስት ግዜ ተቀስቅሶነው አንጓች😂😂😂የኔ ደግሞ ተቀስቅሶነው 😂😂😂መደነቂያ አምሮብሻል❤አልጥመው ብሎ እዳይሆን😂👍ተበላሸ ተሰናከለ😂😂

    • @user-md7jz6yi4r
      @user-md7jz6yi4r หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 በሳቅ ሞትሁ

  • @user-bn9ff5mu1w
    @user-bn9ff5mu1w หลายเดือนก่อน +1

    አታጎች ሰውድሺ እየቅስቅሺ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤የኔ ውድ አታጎች❤❤❤❤

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v หลายเดือนก่อน +3

    ሰላማችሁ ይብዛልን ውዶችዬ❤❤❤

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek หลายเดือนก่อน +2

    መጡ መጡ 😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew หลายเดือนก่อน +3

    ምርጦች መጣችህ በሰልምኑሩልን።❤❤❤❤

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l หลายเดือนก่อน +5

    እኳን ደህና መጣቺሁ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 หลายเดือนก่อน

      ደሜዋየኔወርቅደምሬኝ❤

    • @user-qc5vt1ke8l
      @user-qc5vt1ke8l หลายเดือนก่อน

      @@-againyoutube5771ቆየሁ ውደ ከደመርኩሽ

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 หลายเดือนก่อน +6

    i like your dog

  • @zizi-nz1jq3qx1u
    @zizi-nz1jq3qx1u หลายเดือนก่อน +2

    ገገርዬ አሳከኝ 😂😂😂😂

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k หลายเดือนก่อน +3

    በሳቅ አታጓጅ😂😂😂😂😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤💓😘😘😘💓💓💓💓💓

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m หลายเดือนก่อน +2

    ataguad Swedat❤❤❤❤

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k หลายเดือนก่อน

    አድሷ ልጅ እንኳን ድህና ተቀላቅልሻችው❤❤❤❤

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen หลายเดือนก่อน +4

    ሌላ ጎበዝ ልጅ ስማቸው😂
    ስለ ሌሎቻችሁ ብዙ ግዜ ሀሳቤን አጋርቻለሁ ብየ ነኝ።አዎን ትችላላችሁ።

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr หลายเดือนก่อน +4

    ሲሳይ ንቃት ስጠው

  • @famel9098
    @famel9098 16 วันที่ผ่านมา +1

    እታጓች እመዋ አበጀሽ ላይ ደረስች እኮ!!! ወንዶቹማ ተክነውታል

  • @user-bn9ff5mu1w
    @user-bn9ff5mu1w หลายเดือนก่อน +1

    አታጎች❤❤❤ አሳቅሺኚ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr หลายเดือนก่อน +3

    ከመተኛች ነቅቶ። መደሩ ሳይሻል አይቀርም

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዛሪደሞ በብርድ አላቅፍም የሚል ገጠማችሁ😂😂🎉

  • @Ayumun2323
    @Ayumun2323 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ ያመጣችኋት እንዴት ነው የምታምረው Please help me❤❤❤

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ገረመው😂😂😂😂😂😂

  • @madi2644
    @madi2644 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምናችሁ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr หลายเดือนก่อน +2

    ገረመው አያደክማትም የልቁን ትዝናናለች ትደሰታለች ጉልበት ታገኛለች

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp หลายเดือนก่อน +2

    Sisay and atagwaji yigabuln 😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d หลายเดือนก่อน +1

    የኔውደዶች እንካን ደህናመጣቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ หลายเดือนก่อน +2

    የኔውዶች እኳንደናመጣችው ተሰናክለህነው አላለችም አይአታጐድ አያገርመው በል እቅልፋህን ቀንስ😂 💚💛❤

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 หลายเดือนก่อน +3

    አይ መደነቂያ የት እንዳገኙሽ😂😂😂😂

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 หลายเดือนก่อน +4

    አታጓች 😂 ጎበዝ እሰይ እንዲያ ነው እንጂ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እንደኔ የመዳም ኩሽና ምርርርያለውበአላህ😢😢😢

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g หลายเดือนก่อน +2

    መጡመጡ 😂😂😂❤❤❤

  • @user-vk3vo9vd5i
    @user-vk3vo9vd5i หลายเดือนก่อน +2

    አያ ገረመው 😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡኡ

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z หลายเดือนก่อน +1

    አዲሧ ልጅ ሥታምር የኒቆጆዎቺ❤❤❤

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru หลายเดือนก่อน +1

    አታጋጅ ይመችሽ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen หลายเดือนก่อน +4

    እሱባለው ለምን አልተቀላቀላችሁም?

    • @አዲ
      @አዲ หลายเดือนก่อน +1

      አለ እኮ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 หลายเดือนก่อน +5

    ወየው አይ አታኃድ!🤣🤣🤣🤣

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน

    ወይ ከለር የፊታችሁ እንዴት እንደሚያምር ከጥራቱ የከለሩ ታድላችሁ ያብርቀርቃል🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ueuri3r
    @ueuri3r หลายเดือนก่อน

    ሀገሬን አስታወሳችሁኝ አባቶቻችን ጽሀይ ሲሞቁ ጧጧት ትዝይለኛል

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr หลายเดือนก่อน +3

    እናንት ሴቶች አሳዘናችሁኝ።

  • @Rozashife
    @Rozashife หลายเดือนก่อน +2

    ከመዳም ስራ አረፍ ስንል የምታዝናኑን ነገርስ እኔ በየሰአቱ ነው ስልኬን የማነሣው እናንተን ለማየት ኑሩልን

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 หลายเดือนก่อน +2

    👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 หลายเดือนก่อน +3

    ተበላሽ አላለችም አታጎች የጨነቀው አለ 😂😂😂😂

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x หลายเดือนก่อน +2

    ላይክ አርጉቸው እያያችሁ አትውጡ አይከፈልበት❤❤

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m หลายเดือนก่อน

    አታጉአድዬ በሰለች የኔ ባል እንክልትንሽ ነው ስሜቴንም ይረዳል

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች በርቱልን❤❤❤😮😅😅😅

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 หลายเดือนก่อน

    የኔምረጦች🎉🎉🎉

  • @Mesi-t2n
    @Mesi-t2n หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል

    • @Mesi-t2n
      @Mesi-t2n หลายเดือนก่อน

      ያይኔ አበባን አገናኙኝ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ገሬ በቁምህ አቀላፍህ😅😅😅😅😅

  • @MeazaAterefe
    @MeazaAterefe หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 หลายเดือนก่อน

    Yalemwork is mine.. yene konjo from California

  • @user-of8bh2fx7f
    @user-of8bh2fx7f หลายเดือนก่อน +3

    አይ አታጓጂ ተቃጠለች አስፈልጓታል ክክክክክክ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 หลายเดือนก่อน +1

    መደነቂያ በርች እንዲ በባሕልሸ ሰትሰሪ

  • @yeneMB
    @yeneMB หลายเดือนก่อน +2

    Atagwachi endegena tileshiwu wuchi😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 หลายเดือนก่อน

    የኔምረጦች❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-yv3vf2bx9s
    @user-yv3vf2bx9s หลายเดือนก่อน +1

    ማን አባቱ ነው ላይክ ሳያደርግ የሚያይ? 😣😣😣😠😠😠

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm หลายเดือนก่อน +1

    ግን ባህላችንን የተጋነነ ሴሰኛ ባታደር ጉት እንደ አስተያየትና ምክር ፊልማቹ ሁሉ ይሄን ነገር ነዉ ሚያሳየዉ ከዚ ርእስም ዉጡ እኔ ለራሴ በሰፈሬ ከስንት ከንድ አለ ወስላታ ሁሉ ግን አይደለም እንደ ትምህርትም ባታጋንኑት እላለሁ በተረፈ በርቱ

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ በሏት አዲሲቷን ተዋናይ ደሞ ቆንጆ ነች😂😂😂😂❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 หลายเดือนก่อน +2

    አይ እሱቤ ጎታው ያንች ነው አላለም

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ አዳዲስ እህቶች ይመጣሉ ወንድሞች ግን አይጨመሩም ፋኖን ተቀላቅለው ነው አጣችሁ እናተስ መቸነው ፋኖን ተቀላቅላችሁ እሱባለው ሲተኩስ የማየው 😂

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 หลายเดือนก่อน

    እንጀራ ናፍቆኛል የናፈቃቹህ እስኪ እንያቹህ❤❤❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 หลายเดือนก่อน +1

    አታጓጅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @applered4091
    @applered4091 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂ወየው

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr หลายเดือนก่อน +1

    ገረመው ተመቸው

  • @Maryg05
    @Maryg05 หลายเดือนก่อน

    ሴቶቹ በጣም ታምራላችሁ ትችላላችሁ

  • @user-tb2mc7jk4k
    @user-tb2mc7jk4k หลายเดือนก่อน

    እጀራው ስያምር ኡፍፍፍ

  • @user-px2kl4xz8x
    @user-px2kl4xz8x หลายเดือนก่อน

    ግርርርር ይመልብህ ገሬ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tb2mc7jk4k
    @user-tb2mc7jk4k หลายเดือนก่อน

    ኤረ እናተስ የሳቅምጭ 😂😂😂😂😂😂😂አታጓች በሳቅ ገደልሽኝ ረሳ 😂😂😂😂

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PROUDHABESHA27
    @PROUDHABESHA27 หลายเดือนก่อน +4

    ድራማችሁ ብልግና በዛበት ተግማማ ፣ ድርሰታችሁ ከወሲብ አላልፍ አለስ 😒😔😔

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah หลายเดือนก่อน

      ሴቶቹአያፍሩምእደ🤣

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru หลายเดือนก่อน +1

    ሲሳይ ትዳርህ ን እንዳታጣ❤🎉🎉🎉😢😮😮

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen หลายเดือนก่อน +4

    አታጓጅ ግን ግፈኛ ነሽ😂😂

  • @user-jo6co4ni4p
    @user-jo6co4ni4p หลายเดือนก่อน

    አታጓጅ ማብረጃውን ይስጠዎ😂 አይገሬ😂ግማሹ እቅልፍከጓደኞቹ ነው የጨረሠው😂😂😂

  • @ethio1283
    @ethio1283 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዝናቡ ደስ ሲል 😢