HAMER MEDIA |"እስክንድር የአማራ ሕዝብ ሾተላይ" ነው አርበኛ አሰግድ | እስክንድር ከነ አሳምነው ግድያ ጀርባ ነበር?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

ความคิดเห็น • 57

  • @kmkl-xj3vc
    @kmkl-xj3vc 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ❤🎉🎉

  • @AmaheraGonder
    @AmaheraGonder 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ሺዋ ❤❤❤❤

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 2 หลายเดือนก่อน +3

    አማራ እስክንድርን እም ነህ ከተኛህ ብትረገጥ አይክፋህ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሴራ ነው ለ50 አመት የአማራ ህዝብ ያስበላ ያሳረደ የአርበኛ እስክንድር ነጋን ስራ አልወደድኩትም አልቀበለውም በፍጹም የአማራን ፋኖ ህዝባውይ ትግል መቀልበስ አይችል መተው አለበት እችን ጭወት አንፈልግም

  • @voeuthchampasouk4991
    @voeuthchampasouk4991 2 หลายเดือนก่อน

    The best thing you all must too stand all together in the whole country for protest this is the best for change su su everyone do not give up keep fighting for freedom thanks 👍💪💪💪💕

  • @tesfayeAmare4294
    @tesfayeAmare4294 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእስክንድር ነጋ ከሃዲነት ዛሬ ሳይሆንከ25 አመት በፊት ነው::
    መፅሔትና ጋዜጣ አዘጋጂ በነበረ ጊዜ ያደርግ የነበረውን ማስታወስ በቂነው እንማንን ታርጌት አድርጎ ይሰራ እንደነበር የቅርብ ትዝታ ነው::
    በቅርብም አሜሪክ በመምጣት " ባልዳራስ" የሚባል ድርጂት ከትግል ጎደኛው ጋር ( ኤርሚያስ ለገሰ) ጋር በመሆን አቋቋቁሞ አገሩ ተመለሶ ስራውን ሰርቶ ጎጃም ከዚያም ሸዋ በመግባት ለዚህ በቅቷል::
    ስለዚህ ምን ይደረግ በአስቸኳይ መፍትሔ ያስፈልገዋል::

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette6333 2 หลายเดือนก่อน +3

    የአማራ ፋኖ አማራ የዘር ማጥፋት ስለሚፈፀምበት ብቻ መሆን የለበትም አስተሳሰቡ ትንሽ ሰፋ ማለት ይገባዋል ምክኒያቱም በዚህ ብቻ ከተወሰንን ዞሮ ዞሮ ያው አማራዊ ብሔርተኝነት ቋት ውስጥ መውደቃችን አይቀሬ ነው።
    ስለዚህ ሰው ሆኖ ለተፈጠሩ ፍጡራን ሁሉ የዘር ማጥፋት ሲፈፀምባቸው ዝም ብለን ማየት የለብንም።ሰው ሆኖ ለተፈጠረ ሁሉ መታገልና internationalist
    መሆን ተገቢ ነው።

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 หลายเดือนก่อน

      ቀልዳቹሁ አይጠገብም🤔ምነው አማራ ለሁሉም የአማራ ደም መገበር አለበት እንዴ

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው ወንድሜ በርታ

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል። በመለስም ጊዜ አንድ የሸዋ ን ሰው አልሾመ ም

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 หลายเดือนก่อน

    Eskindir banda new

  • @abebawmelash1131
    @abebawmelash1131 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንደርም ,ዘመነም,አሰግድም እንደ እኔ እንደ አንተ እንደ እናንተ ተራ ግለሠብ ናቸዉ እነርሱ የሚመስላቸዉን እየተከተሉ ነዉ እዉነቱን መከተል ደግሞ የእኛ ስራ ነዉ

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 2 หลายเดือนก่อน

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹✋🏾✋🏾🇮🇹🇮🇹

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 หลายเดือนก่อน

    Eskindir sileshewa min agebaw

  • @musictube6170
    @musictube6170 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማን ሾተላይ እንደሆነ ታየ እኮ ። አሰገድ ማንም ሳያስገድደው አደል ለመንግስት እጁን የሠጠው ።

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሰግድ አጅ ሰጠ ብሎ የምታቆመው የአማራ ትግል የለም ! ገና ብዙ አምናቀው ነገር አለ በቅርብ ታየዋለህ ፋንዲያ

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስክድርየሚባልእባብ

  • @berhanu1631
    @berhanu1631 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስክንድር ሽዋንም ሆነ አዲስ አበባን አይውክልም። እሱ ከባንዳዋች ጋር ነው።

  • @gashaw278
    @gashaw278 2 หลายเดือนก่อน +2

    አርበኛ አሰግድ እውነትህን ነው። እስክንድር የአማራ ህዝብ ሾተላይ ነው።

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 หลายเดือนก่อน

    Eskender በፋኖ መለመን ነው ያለበት!! ካልፈለጉት በቀላሉ የራሱን ፓርቲ በማንኛውም ሰአት መመስረት ይችላል። ለማንኛውም ሸዋ በአስቸኩዋይ እንደ ጄ/ል ተፈራ አይነት ዘር የለሽ ፕሮፌሽናልየሚሊታሪ መሪ ያስፈልገዋል።

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 หลายเดือนก่อน

    Shewa amhara yemitagelew lemelaw yeshewa hizb new

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 หลายเดือนก่อน

    Eskindir shewa midirin merget yelbetim

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 หลายเดือนก่อน

    S

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 2 หลายเดือนก่อน

    አወን ለናንተ ኢ/ያ አማራ የደም ግብር መሆን አለበት🤔

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 2 หลายเดือนก่อน +1

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian e🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇮🇹

  • @destakebede6889
    @destakebede6889 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ የቤት ሥራዎችህን ብትጨርስ ይሻላል (የፋኖ ጉዳይ ) ኦሮሚያ ለራሱ ይበቃል ያንተን ምክር አይፈልግም።

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 หลายเดือนก่อน

    Eski deir nega yeashewa hizb telat new

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 หลายเดือนก่อน

    ምላሳቸው።

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 2 หลายเดือนก่อน

    ከጅምሩ ፋኖ በክንፎች የተደራጀው ካለምንም ዲሲፕሊን በጥቅም ትስስር ነው - እነ እስክንድር ነጋ በገንዘብ ከፋፍለው ገዙት - አላማውም የገዙት ለመሸጥ ነው .

  • @jemalali78
    @jemalali78 2 หลายเดือนก่อน

    የብልፅግና አፈቀላጤ ጣቢያ ፋኖ ኮበለለ የምተለዋ አፈቀላጤነታችሁ አሳበቀባችሁ።

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 หลายเดือนก่อน +1

    ህቀኛ የፋኖ መሪ እጅ አይሰጥም ባንዳና ሰላይ ብቻ ነው እጅ ለአራጁ አብይ የሚሰጠው አሰግድ
    እጄን ሰጠው ብሎ በግልፅ እየተንገረ አይ እጅህን አልሰጠህም ኮምቦልቻ ድርስም የወሰደህ እስክንድር ነው አንተ ምንም አታቅም ስላንተ እኔ ና ዘመነ ነን አንተን ወክለን የምንከራከርልህ የሚል የባንዳውን አሰግድን ክህደት ተገፍቶ እንደ ሄደ አድርጎ ማጭበርበር አንተንም ዘመነንም በደንብ እያንዳንዱንነካሄዳችሁን በጥንቃቄ መከታ ተል ያስፈልጋል ማንም እንዳይሸወድ በዘመነ ና ዘመድኩን የማደናበሪያ ቃላት ጋጋታ እኛ ፍኖዎች በመመሪያችን እጅ መስጠት ውርደት እንጂጀግንነት እይደልም
    እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ እጅ ተይዞ ሊወሰድ ምን እጅ አለና የእሳት ሰደድ አያቅም እንዴ ክንዴ እንደሚያነድ:

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 หลายเดือนก่อน

    Shoa an Oromoo land that eat Oromoos in 19th century.What about Kuma Demekssa and Takale Umma ?

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግልጽና ግልጽ ነው፣ ያለ ሸዋ ሀገር ይቆማልን? ኦሮሙማው እንደ ጎን ውጋት ተቀስፎ የተያዘው በጀግኖቹ የሸዋ አርበኞች አይደሉምን? መንግስት ነኝ ባዩ ሸዋ አንድ እንዳይሆን ያሴረውንና እያሴረም ያለው በሸዋ ላይ መሆኑም መታወቅ አለበት።ሸዋ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አይንና ልብ መሆኑ ይታወቅ።

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትህ ነው? የውሸት ትርክት ነው።

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Weyane media nw, Videochun gebtachu mayet beki nw... manm endayamnew. Amhara eko 1 nw....nege yetarekalu.

  • @te4844
    @te4844 2 หลายเดือนก่อน

    Oh no little man, shoa oromo still trusts his Wollega and Arsi brothers . Too Cheap and too lame.😂😂😂😂

  • @bootaye5540
    @bootaye5540 2 หลายเดือนก่อน

    Please do not lie. From where is Shimelis Abdisa? to name few.

  • @tewodrosarage286
    @tewodrosarage286 2 หลายเดือนก่อน

    Tera tentena

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 2 หลายเดือนก่อน

    When you divided you open door to devil stope
    Sabotaging real fano .they are paying
    Life price for there peoples.

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 2 หลายเดือนก่อน

    ሸዋ ለኢትዮጵያ ቁልፍ እኛ 85 ብሔሮች በላይ ምን ነበርን ባሪያ ???? ደደብ ጋዜጠኛ

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 2 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 2 หลายเดือนก่อน

    Ewenetegna Eskender shotelay, Dagemawe Twederose can not be activist Crazy Eskender that he likes to be Fano leader .Habetamu said meketaw friend Eskender pupet ,Habetamu said Talaku Eskender , but I said Eskender Activist , but not Fano Leader , go out Eskender from shewa and run away to go to America , you made a mistake in your life when you are thinking yourself as a Dagemawe Tederose , so Activist Eskender can not be Dagemawe Tewoderose and also ordinary activist politician Twon boy Can not be Fano leader line muhabe , mere , Zemene or Feberal Tefera Mamo .Ante shotelay Eskender Tefa jetefel meda you are confused activist your spot us America like Habetamu Ayalew.God is with Fano Amhara will be free from satanic Abiy Ahemed Oromuma army and from Town boy activist Eskender nega ebedu Dagemawe Tewoderose negne erasun belo yemasebew . Crazy Eskender go our run away to America .

  • @dawitzewdu-jh2jo
    @dawitzewdu-jh2jo 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር የማባል ሌባ እንኳን ታላቁን አማሬ እራሱን አይመራም አባሩት

    • @Laworos
      @Laworos 2 หลายเดือนก่อน

      😂ty man

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ዉሸት! አሰግድም ዘመነ ካሴም ለገንዘብና ለስልጣን ነዉ። የትኛዉም ብሔረሰብ ተስፋ አድርጎባችሁ ነበረ ለካስ አገር በታኞች ነበራችሁ ። የሚገርመዉ አማራን በሸዋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ወሎ ጠቅላይ ግዛቶች በትናችሁ አረፋችሁ።