የአረቄ ካፒቴን…. አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 10,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 238

  • @azebfantaye7483
    @azebfantaye7483 3 ปีที่แล้ว +85

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በዮኒ ትምህርት በጣም ሰላም አገኛለው ፀሎት ሲያደርግ ደሞ ውስጤ እጅጉን እረፍት ያደርጋል ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙌🙌

    • @daresaid5383
      @daresaid5383 3 ปีที่แล้ว +2

      geta yebarikesh

    • @godisgood9069
      @godisgood9069 3 ปีที่แล้ว +2

      ተባርክ💗💗

    • @fantouteguest939
      @fantouteguest939 3 ปีที่แล้ว +1

      tebarekilin😘😘😘mamaya

    • @eysusyadenaleysusfekernaw627
      @eysusyadenaleysusfekernaw627 2 ปีที่แล้ว

      አየሱስ ❤️ፍቅር ናው ባ አየሱስ ፍቅር ❤️አውድሻለሁ ታባረክ ኡሌ geza ታካተይ

  • @hayahtad1597
    @hayahtad1597 3 ปีที่แล้ว +35

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የመልካም ወጣት ፕሮግራም ለማየት በጣም ነው ምጓጓው ዮኒ አንተ አላህ ዘመንህን ያለምልመው እኔ በግሌ በጣም እወድሀለው

    • @godisgood9069
      @godisgood9069 3 ปีที่แล้ว +2

      💗💗💗💗💗💗የኔ ውድ

    • @-Tarik814
      @-Tarik814 3 ปีที่แล้ว +2

      ጌታ ይወድሻል እህቴ

    • @godisgood9069
      @godisgood9069 3 ปีที่แล้ว +1

      @@-Tarik814 💗💗

    • @meseretadungnmesi1259
      @meseretadungnmesi1259 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ውድ ተባረኪ

  • @selamawittube3766
    @selamawittube3766 3 ปีที่แล้ว +38

    ኡኡኡፉፉፉ የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭😭💔💔💔 አይዞህ ወንድሜ ጌታ በነገር ሁሉ መልካም ነው😔😔😔

  • @ethiopiannews5338
    @ethiopiannews5338 3 ปีที่แล้ว +17

    ባቢሌ(አማኒኤል) ሻሸመኔ 010 አብረን ነው ያደግነው ተለውጠህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፡፡
    ትፀናለህ አይዞህ በርታ !!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +26

    ዮንየ አንተ ለምድራችን ያነሳ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ወንድሜ ጌታ ደርስልክ አይዞክ 😢😢

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፉፉፉፉፉ አይዞህ ወንድሜ አልመሸም ጌታ ደርሶለሃል ዮኒ ተባረክ ይህ ሁሉ ወጣት የጠላት እስረኛ በሆነበት አንተን አስነሳለን

  • @SalamSalam-ek3ik
    @SalamSalam-ek3ik 3 ปีที่แล้ว +8

    አይዞህ ወድሜ ካሁንበዃላ ሰይጣን የተከለውን መጥፎ ተክል ትነቅላለህ ገና ጠዋት ነው ያስለቀሰህ ሰህጣን ታስለቅሰዋለህ ያንዬ ዘመንህ ይለምልም ጌታ የወጣቶች አባት አድርጎስላስነሳህስሙ ይባረክ ዮኒ አደኛ ነህ

  • @mesiyegeta7321
    @mesiyegeta7321 3 ปีที่แล้ว +9

    Yoni አንተን በምድራችን ላሉ ወጣቶች የሰጠ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤👏

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የኔ እየሱስ አንተ የሰውን ልብ ካልሰበርክ ማን እንዲህ ልቡ ተሰብሮ እንዲህ ያነባል ማንስ ይፀፀታል አይዞህ ወንድሜ ጌታ ይረዳሀል
    ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @መቅዲየደቡቧ
    @መቅዲየደቡቧ 3 ปีที่แล้ว +12

    አልረፈደም ወንድም እንኳን ጌታ ረዳህ ዮኒ ኑርልን

  • @genitora2492
    @genitora2492 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ወንድም አይዞክ አታልቅስ አረፈደም ገና ጠዋት ነው ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢

  • @generaluse2411
    @generaluse2411 3 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ያለሁት በስደት ላይ ነው ከጌታ ቤት እንዴት እንደወጣው አላውቅም አሁን 9 አመት ሀነኝ እስኪ ፀልዩልኝ እዉነት ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ መልካም ወጣት ከ2010 ጀምሮ ነው መከታተል የጀመርኩት ወጣቶች ተለውጠው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል አለቅሳለሁ እግዚአብሔር ብሎ ወደ ሀገሬ ስመለስ ቦታው ድረስ መጥቼ መማር እፈልጋለሁ እንደምለወጥ እርግጠኛ ነኝ ። በፀሎት አስቡኝ እወዳቸዋለሁ ዮኒዬ አንተ አንደኛ አይደለህም ምክንያቱም በምድር ላይ ተወዳዳሪ የለህም እና እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamerejabo6292
    @selamerejabo6292 3 ปีที่แล้ว +13

    ሁሌም እንደ ተደስትኩ ነው የምውለው በሰው ሀገር ሆኜ ጌታ ይባርክህ ዮኒዮ

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +1

      ያብዝላሽ 🙏

    • @selamerejabo6292
      @selamerejabo6292 3 ปีที่แล้ว +1

      @@betelhemgirma9736 አሜን ለአንቺም ይሁንልሽ

  • @degubydaniel6807
    @degubydaniel6807 3 ปีที่แล้ว +1

    መቼ ይሁን ሙሉ ትምህርት የሚለቀቀው ጎገሁት👌
    ጌታ ሆይ ቤዙ ዮኒዎችን አብዛለንንንንን አሜን

  • @betelhemnigusse2505
    @betelhemnigusse2505 3 ปีที่แล้ว +3

    ባቢዬ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው ጌታ ይመስገን የማሚ የ ፀሎቷ መልስ ተመለሰ እልልልል
    ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የብዙ ቤት ልጆች ባንተ ምክንያት ጌታ ፈቅዶ ተመልሷል ጠላት ደሞ ባንተ ስለሚቀና ቤተሰቦችህን ልጅህ በክንፎቹ ጥላ ስር ይሰውሩልህ ጌታ ይጠብቅልህ

  • @shmelslegesse835
    @shmelslegesse835 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒ በጣምነው የምወድህ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ባንተ አገልግሎት ከነበሩበት ብዙ ችግሮች አወጣሀቸው የናቶችን እንባ አበስክላቸው የይቅርታን ጥግ አስተማርካቸው እኔም ባንተ ትምርት ብዙ ተማርኩ ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክልህ ረጅም እድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰቦችህ ጌታ ይስጥልን

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም በጣም ነው ያሳዘነኝ አይዞህ ገና ነው አልረፈደም ጌታ በብዙ ምርኮ በእጥፍ ይባርክሃል ጌታ ይረዳሃል

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ዮኒ ተባረክ ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว

    ዊ ዬኒዬ አንተ እኮ የተለየ የጌታ እጅ አለ ባንተ ላይ ገና ጌታ ባንተ ላይ ያለው መንፈስ ቅዱስ አለምን የሚያሶርስ ክብር አለ ባንተ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ካንተ ጋር ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን

  • @newcell2790
    @newcell2790 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ዘመን ይባረክ ክርስቶስ በብዙ ይባርክ አንተም ቤተሰቦችህም በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ክፉ አያግኛችሁ

  • @boniyechrist3626
    @boniyechrist3626 3 ปีที่แล้ว +5

    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ችግሩ ይለያያል እንጂ ዋይ
    ዮኒነት😍😘

  • @sensltderama8826
    @sensltderama8826 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞ ወንድም ሁሉም ያልፋል
    ዮኒዬ አንተ ትልቅ ሰው ነህ የሰዎችን እንባ ጌታ ባንተ ሆኖ እንደምታብስ ጌታ ያንተንም እንባ ያብስልህ አይክፋህ ሁሌም

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞ ጌታ ደርሶልካል አታልቅስ ገና ወጣት ነክ ዋናው መዳን ነው ዮኒዬ ተባረክ

  • @christian2696
    @christian2696 3 ปีที่แล้ว +5

    አረፈደም !!!ገና ነህ ወንድሜ 50አመት የሞላው አውቃለው። ለሱም አረፈደም። ጌታ ጋር አይረፍድም።3ሠአትም 11,ሠአትም እኩል ጌታ ይባረክ።።።

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት በቃ ይህን እየሰማሁ ማልቀሰ ሆኖል እረ እረ አምላኬ ለወጣቱ ምህረት አዉርድ

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 3 ปีที่แล้ว +9

    ውንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው ገና ጠዋት ነው አልመሽም ጌታ ደሞ ይረዳሃል ።
    እውነት ውንድ ልጅ ሲያለቅስ ውስጤ ነው የሜርበሽው።

  • @jesusislord7855
    @jesusislord7855 3 ปีที่แล้ว +1

    ትልቁ ስከት ራሱኑ ማግኘት ነው ።እግዚአብሔር ዮንን ይባርከው ።አይዞ ፀጋው ያግዝህ።

  • @giftyyegeta8782
    @giftyyegeta8782 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ አረፈደም እድሜህን አትየው ይነጋል እግዚአብሔር ይረዳሃል እርሱን ያዘዉ ከቀደሙሁ ሁሉ ትቀድማለህ ጌታ ዘመንህን እንደገና ያድስሃል በጣም አቅም እንዳለህ ይሰመኛል ከልቤ ነው ወንድሜ መልካሙን ዘመን ያምጣልህ

  • @hanihabeshewit2324
    @hanihabeshewit2324 3 ปีที่แล้ว +6

    አግዚአብሔር ማልካም ነዉ ዮንዬ ጌታ የባርክ ❤❤🥰

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ የወጣቶችን ዘመን የበላ አውሬ የተገደለ ይሁንንን አሜን ተሳክቶልሀል የምረት ዘመን ነው

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 ปีที่แล้ว +1

    ጨለማው ተገፏል ጌታ ይክበር በቀን መመላለስ ስትጀምር ሁሉ ነገር ይቀየራል ጌታ መልካም ነው ተባረክ ዮኒዬ ጸጋው ይብዛልህ፡፡

  • @sara1380
    @sara1380 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ላልቅስልሕ አይዞሕ እግዚአብሔር አለ ዮኒዬ አባትዬ ❤️❤️😍

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው እደገና እድል ይስጥካል ያለፈው አልፏል እይዞህ ወንድሜ አሁንም አልመሽም

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +4

    አይዞህ ጠዋት ነው አረፈደም ለውጥህ በኢየሱስ ስም ይፅና

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +8

    የሁከት መንፈስ ችግኝ ነቃይ መንፈስ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድርና ከትውልዱ ላይ ይንቀልህ!!!!!!

    • @cecew.2559
      @cecew.2559 3 ปีที่แล้ว +1

      ችግኝ ነቃይ መንፈስ😃😃
      ለማንኛዉም አሜን ጌታ ይንቀለዉ።

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 3 ปีที่แล้ว +5

    እፉ በየቀኑ መልቀስ ብቻ ሆነ ስራዬ ዮኒዬዬዬ ተባርክ❤❤😭😭😭

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ዮኒዬ ተባረክ🙌🙌🙌🙏🙏

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የጌታ ፍቅር በወሰጥህ የፅና አይዞክ ወንድሜ ይታለፋል ሴጣን የሚያፈረብት ጊዜው አሁን ነው ።

  • @hayahtad1597
    @hayahtad1597 3 ปีที่แล้ว +3

    አልመሸም ገና ነው ብሏል ዮኒ አይዞህ ወንድሜ አልመሽም ገና ጠዋት ነው

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +5

    ጠጥቼ ስገባ ሲተክሉ የዋሉትን ችግኝ እነቅላለሁ ሲል አብቹ አላየህ ብዬ ፈገግ አርጎኛል ሃሃሃሃሃ አይ ሰይጣን እግዚአብሔር ከወጣቱ ላይ ይንቀልህ ይጥረግህ

  • @mesiyegeta7321
    @mesiyegeta7321 3 ปีที่แล้ว

    የኔ የልጅነቴ አምላክ ያንተን ዉለታ ለመግለጽ ቃላት የለኝም ክብርና ምስጋና አምልኮና ስግደት ዙፋኑ የክበበው የኔ የልብን አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @habtamassefa3169
    @habtamassefa3169 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ የውኔ ጌታ ይባረክህ ስላተ ቃላት የለኝም ወጣቶችን እያስመልጥክ ነው ልምልም በል❤️❤️❤️

    • @rabiaseid4579
      @rabiaseid4579 3 ปีที่แล้ว

      አሁንም አልመሸም ወድም ተነሳ

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን እራዕይ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ወንድሜ አይዞክ አሁንም ገና ጠዋትነው ጌታ እንኳን ለዚ ለይቅርታ ቀን አደረሰህ ጌታ በ ቤቱ ያፅናህ

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ዓለም ዮናታን አክሊሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የእምነት ተቋማት የመንግስት የህብረተሰቡ የቤተስብ ሃላፊነት ነው እየተወጣህ ያለኽው
    ተባርክ ከነ ቤተስብህ

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድሜ ገና አልመሸም እግዚአብሄር የምህረት አባት ነው ዮኒየ ተባረክ

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖች እረ ለእኔም ጸሎት አርጉ ወንድሜን ጌታ እንዲለወጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @fisehatsoinworku3803
    @fisehatsoinworku3803 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ እንደ ሠው አይደለም የፍቅር እጁ ዛሬም እንደተዘረጋ ነው አይዞህ አዲስ ቀን አለህ አዲስ ፀሀይ ይወጣልሀል፡፡

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወድሜ አልመሸም ገና ጠዋት ነው ዮንዬ ተባረክ

  • @የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል
    @የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል 3 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ወንድሜ ዮኒዬ ሰላምህ ይብዛልህ😍😍😍😍

  • @mekdesberie2828
    @mekdesberie2828 3 ปีที่แล้ว

    የኒ ወድም ።አይዞህ እየሱስደርሱልህል ዩኒየጌታ እየሱስይቦርክህ

  • @ወንድሜየኔትዝታ
    @ወንድሜየኔትዝታ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ አንተም ተባረክ💕🌷🌺💐🌹

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡፍፍ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ወንድሜ አሁንም ትችላለህ ገና ነው አልመሸም እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳሃል በርታ በቤቱ ያፅናክ🙏🙏
    ዮንዬ ብርክርክ በልልኝ እወድሃለሁ ❤️❤️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +4

    ዮዬ እግዚአብሔር ያለምልምህ ያብዛህ ተሳክቶልሃል

    • @mebratseifelddin7710
      @mebratseifelddin7710 3 ปีที่แล้ว +1

      Besma yimetalu yetebalut pantawoche Nachewu kenezi ye Awurawu teketayi wochi rasachihun Tebku 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mebratseifelddin7710 ልብሽን ክርስቶስ ያብራልሽ

  • @adyi6708
    @adyi6708 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀሪ ዘመንክ በጌታ ይለቅ ወንድሜ ተባረክ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድሜ ዮኒ እንደሚለው አረፈደም ጌታ ይርዳህ

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 ปีที่แล้ว

    እኔን የኔ ወንድም እኔ ላልቅስልህ አይዞህ ጌታ ጊዜን ሰቶሃል ዛሬን ምህረት ያረገልን እኮ ነገ ከፊታች በከፍታ ሊያሰማራን ስለሚፈልግ ነው አባታችን እግዚአብሔር ዘመንህን ቤትህን ሁሉ ይባርከው እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል ወንድሜ ተባረክ እወድሃለሁ እንወድሃለን እንወድሃለን አንተ አንደኛ ነህ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ አሁን ጌታ በዮኒ አልፎ ወደ አንተ መጥቶሃል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረኩ

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 3 ปีที่แล้ว

    ለእግዚአብሔር የሚሳንዎ ነገር የለም ፤ከወደቅንበት የሚያነሳ እየሱስ ብቻ ነዉ።

  • @እናትሀገርወሎ
    @እናትሀገርወሎ 3 ปีที่แล้ว

    አቤት አምላኬ እግዚአብሔር ምህርትህ እንዳንተ ያለ ማን አለ ተመስገን አርፈደም ወንድሜ

  • @tilasolo5918
    @tilasolo5918 3 ปีที่แล้ว +1

    Yoni Your special person with help of GOD.GOD bless you.

  • @godisgood4230
    @godisgood4230 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ አይዞህ እንኳን ጌታ እራደክ አይዞህ አሁን ከለፋው የታሻላ እግዚአብሔር ይሰጥሃል አይዞህ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰💪💪💪💪💪አንተ አንደኛ ነክ እንወድህ ሃላን

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወድሜየ አሁንም ነገሌላ ቀነው ቀሪይ ዘመንህን በደስታ ያኖረህ😭😭😭😭

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ እንኳን ከእስራ ወጣክ ጌታ ስም የተባረክ ይሁን አይዞክ

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በቃ ዮኒዬ አንተ ትለያለክ ማርሲል በመከታተል አንደኛ ሆኛለው 😍😍😍😍😍

  • @አቢኒኤምአክሊሉ
    @አቢኒኤምአክሊሉ 3 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍፍ ዮንዬ ባንቴ ስንቱ ራሱን አገኘ??
    የኢትዮጵያ ሸክም ሁሉ ተሸክመሃል😥 እኮ ፈጣሪ ያንተን ሸክም ይሸከም😭

  • @rutassefa8348
    @rutassefa8348 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ጌታ እረዳኸ እልልልል በርታ ዮኒዬ ቃላት የለኝም

  • @ritakobatii3665
    @ritakobatii3665 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰለም መጣህልን እንኳን እደገና አዲስ ፍጥረት ሆንክልን

  • @bezalucy7867
    @bezalucy7867 3 ปีที่แล้ว +1

    yoni you are giving biblical psychotherapy healing!
    God bless you and your generation!

  • @asterteshom90
    @asterteshom90 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 3 ปีที่แล้ว

    I can't stop my tires God is good my brother don't give up you so blessed

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 3 ปีที่แล้ว

    እካንጌታአገኘክወድሜ🙏🙏🙏ከፍትየካሳዘመነአለአይዞክ

  • @mesiyegeta7321
    @mesiyegeta7321 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አነንድ ቀን እኔን እና ስቦችን እንደሚያስብ አውቃለሁ የእግዚአብሔርን ቀን እጠብቃለሁ

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!🙏♥

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว +7

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN AND TEACHABLE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว +5

    ብሩ አልፏል አንተ ግን በህይወት አለህ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !አልመሸም እግዚአብሔር እድል ሰጥቶሃል እውነትም እናትህ ያለችህ እውነት ነው ኪዳን አለህ ያለችህ ኢየሱስ ያድናል !

  • @yisihakhailu9780
    @yisihakhailu9780 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ ፡፡ dislike የምታደርጉ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ፡፡

  • @jesuslord6097
    @jesuslord6097 3 ปีที่แล้ว

    Yoniyee tebarek geta be melaketochu ye xebeq

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ የኔ ወንድም አልመሸም ገና ጠዋት ነው ።

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒይዬ የእኛ አንደኛችን ነህ ከፍፍፍፍፍፍ በልልልኝ ደስስስስ ብሎኛል ጠላት እያየ እየሰማ ከፍፍፍፍ በልልኝ

  • @mekditube7296
    @mekditube7296 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይክበር ዮኒ ተባረክልኝ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 ปีที่แล้ว

    Keber legzabeher yhuen yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @andua6314
    @andua6314 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ተባረክ

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬአንተምተባረክ🙏❤

  • @ወንድሜየኔትዝታ
    @ወንድሜየኔትዝታ 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ💕💓

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 3 ปีที่แล้ว

    አልመሸም ገና ነው የዛሬ አመት በእርግጠኝነት ቆመህ ስተመሠክር አይሀለው አደራ እድሜህን እንዳትጫወትበት

  • @miratigdhjd7181
    @miratigdhjd7181 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ያኔ ውድ ተበርክ ጌታ ጨርሶ ይበርክህ

  • @derartudawit3197
    @derartudawit3197 3 ปีที่แล้ว

    Babile inkuan geta redah,betam des yilal

  • @اوووةىب
    @اوووةىب 3 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuuuffffffffffffff AYizok Nege melikam yihonali yon Anite tebareki

  • @hannahhanna6091
    @hannahhanna6091 3 ปีที่แล้ว +2

    አታልቅስ ወንድሜ ነገ የደስታ ቀን ያረግልካል ጌታ

  • @huaweil21i69
    @huaweil21i69 3 ปีที่แล้ว

    Wooooowwwwww ayzo wodimee almashami gana xuhatu now

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ልጆችክን አላህ ይባርክልክ

  • @tsegamegra9710
    @tsegamegra9710 3 ปีที่แล้ว

    Wow kebere le Geta enkan Geta redake wendeme 😍yoniye tadelekale enezene ye Ethiopian tesefawoche bemetadegehe😍😍😍😍

  • @naolna2183
    @naolna2183 3 ปีที่แล้ว +1

    i love this video

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 ปีที่แล้ว +2

    Yoni Please ትምህርት ጨርሰው ከትልቅ ተቋም የተመረቁት : ከመንግሥት, ከግል ባለሐብቶች & ከተለያዩ ተቋማት , ከሀገር ውጪ ከሚኖሩ ጋር በመነጋገር ብዙዎች መርዳት ይቻላል:
    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ።
    ወጣቱ መልካም ወጣት ከማድረግ ጋር : ይህም አብሮ የሚጠቅም ስለሆነ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ሰራ በመሰሰጠዮኒዬ እሰቲ ከጌታ እግዚአብሔር ተነጋግር : በጌታ ፊት አቅርበው
    እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
    😭😭😭😭💔🙌🙌🙌❤❤❤❤🙌

  • @romrom9556
    @romrom9556 3 ปีที่แล้ว

    ኦ ጌታ የነደገና አምላክ ነው አይዞክ

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ አሆንም ህዝብህን ታደግ !!

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 3 ปีที่แล้ว

    Ene hulem silante EGZABIHERIN AMESEGINEWALEW
    YEMIDIRE BEREKET SITOTA KEN YONIYE ayilun yabzalik ahunim iskezelalem bekengu yidegifih Geta

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ ጎብዝ አልመሻም ጌታ ይረደሀል