Amazing my sister had mentioned mangor and I couldn’t understand but I stumbled across your video mummy you are absolute Ethiopia enat guda of all those who have lost connection with Ethiopia through your video we been connected. Happy Holidays.
Enate hulem.video ameletogn ayakem gen endereso sereche tenesh besel ale kibew ena astelagn min badergebet lega yehon le kitefo ena genfo felegew gofenene lela kibe bechemerebet yesetkakelal
የኔ ውድ እናት እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ውበት ንፅህና ሙያ ሁሉንም አደሎት እግዚአብሔር ይመስገን!!!
የአዳነ እናት
ማርና ወተት
የደስ ደስ ያላት
ሙያ የሰጣት
ምንም ሳይሰስት
ፈጣሪ ከገነት
ኑሪ መቶአመት
አሜን ፫ ❤❤
እንኳን አደረሰሽ ማሚዬ የኔ ውድ ጌታ እጅሽን ይባርከው እድሜሽ ይርዘም እንዳው የቅመም አዘገጃት ብታሳይን ተባረኪ
እድሜና ጤና ማማዬ ስውድሽ ስራሽ ሁላ ደስ ይለኛል እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤አሠሠግናለው
እረጋ ያልሽ ወይዘሮ እድሜ ይስጥልን።
የእኔ እናት ተባረኪ
Amazing my sister had mentioned mangor and I couldn’t understand but I stumbled across your video mummy you are absolute Ethiopia enat guda of all those who have lost connection with Ethiopia through your video we been connected. Happy Holidays.
እንኳን ደህና መጣሽ እማዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥልን አላህ ይጠብቅልን የእናት እናት ሽታ ይሸታል ትህትህናሽ ብቻ በቂ የኛ ልዩ
Hi
የእኔ እናት እንኩዋን አደረሰሽ በአል እንዴት አለፈ በዛላይ ደሞ ቅቤ ማንጎር በጣም የምፈልገው ስራ ነበር እጅሽን ቁርጥማት አይንካው የኔ እናት ትምህርቶችሽ እንዳለ ጠቅመውኛል ባለሙያ አድርገሽኛል አመሰግናለው
Siwedot ko rejim edme yistachu
beautiful mom. thanks 🙏
bewst mesmer anagren faty
ምርጥ እናት እኮ ነሽ ስወድሽ
የኔ እናት ኑረልኝ
ጎበዝ እናት
What is the powder added?
Fenugreek powder
ሰላም ነው?ማዘርዬ..አናመሰግናለን
ኮስረት በንጊልዝኛ ምን ይባላል
ኮሰረት ምንድን ነው ?
የኔ ናት የኔ ዝካታ የኔ ለዩ እድሜሽን እርዝመት ያድርገው እወድሻለሁ
You are my teacher 🥰
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳ ለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልድት በአል አድረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ !! ማሚ በጣም አመስግናለሁ እናቴን አስታውስሺኝ♥
الحنوووونه زاهر enkuwan abro aderesen
እንኳን አብሮ አደረሰን
الحنوووونه زاهر Aman amen amen amen amen ekan Abero Aderen enamesegnalen
@@rahelsolomon6373 مقادير بالعربي جزاكم الله خيرا
እማየ በእውነት ቅቤ እንደዚህ እንደሚደረግም ፈፅሞ አላውቅም ።
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ እናቴ ኑሪልን.
መልክት ልልክልሽ ሞክሬ አድራሻሽን አላገኘሁም ሜሴጅ አርጊልኝ ሐና አመሰግናለሁ
Geta yebarkesh
እና መሠግናለን እናታችን እድሜ ይሥጥሽ
Very Good imaye amasaginalo❤❤❤👍👍👍
እግዚአብሄር ጤናውን ይስጥልን!!!
❤thanks!
Mama betam enmsegnlen
Egzhbyer rejm edema ketnaga yistot
እሄን አይነት ቂቤ ፀጉሬን ልቀባዉ
እማምዬ እንኳን አደረሰሽ እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ ንሪልን
ድንግል አማላጄ አማላጄ lestw ymetkemet
Setw ymetkemet adese nrw
እናመሰግናለን ማሚየ
ኮሰረት በእንግልዘኛ ስሙ ምንድነን ነወ? የምታዉቁ እባካችሁ ንገሩኝ
Lippia abyssinica (ኮሰረት)
@@marysmith4741 አመሠግናለሁ
ጉበዝ በርች
ኮሰረት ምምለት ምድነው ንገሪን ማምየ ኡምርሽ አሏህ ያስረዝመእ
የኔ እናት እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድሃኒአለም አሜን፫
Emaye enkan aderesesh wude. Fetari ybarksh edme ena tena ystish. 😍😗😙😘
እንኳን አብሮ አደረሰን
Thank you for sharing !!! GOD bless you 🤗
zufi vlogs terfu dekame abesha yargabaten sera nawe atedekam
Martha Eshetu ???
ቨ❤❤❤ቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠ
Mamey ejeoten yebarkwe
ማዘር እጅሽ ይባረክ
እድሜና ጤና ተመኘሁልኝ ማማየ እድሜ ላንች ባለሙያ አደረግሽኝ ማሚ
በጣም አመስግናለሁ ማዘርየ እኮን ለገና በአል አደርስዎ
እንኳን አብሮ አደረሰን
እማማ በጣም አመሠግወታለሁ በጣም ነው የምወደወት እድሜወትን ያርምልን ክፉ አይንካብን እግዚአብሔር ይጠብቀወት
ኮሰረት ምድን ነዉ ማዘርዬ
ማሚ እናመሰግናለን
ማሚየ ግን ባውጩ አለም ላይ ያለው ቅቤ ዝብድ ወይም(bettetr)እሚባለውና። የኛ ቅቤ አንድ ነው?
ሰላም ሰብለ
በውጪ ያለው ቅቤ ወይም Butter በኛ ሀገር ያልተነጠረ፣ያልተነጎረ ለጋ ቅቤ ማለት ነው
እናመሰግናለን እናታች
Beteley Lewuchu ager kibe betam asfelagi newu thanks
እግዚአብሄር ይስጦት እማማ ሴት በጠፋበት ዘመን ሴቶችን መልሰው እየሰሩዋቸው ነው ደስ ይላል ይቀጥሉበት!! እኛንም ዘይት ብቻ ከመብላት ገላገሉን😊 ግን ማዘር የትኛው የቅቤ አይነት ነው ማለቴ የዳቦ ቅቤ ነው ወይስ ሌላ አይነት ቅቤ አለ?
እናመሰግናለን እናታችን
ፍቅር ይታገሳል جرين هواس wooe
ማሚዬ ሰላምሽ በጣም እናመሰግናለን እግዛብሄር ጤና ይስጥሽ አሪፍ ዘዴ ነው
Mamye በጣም ኣመሰግናለሁ ካንቺ ብዙ ነገር ተምራለሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦♦♦♦♦♦♦♣♣♣♣♣♣♣♠♠♠♠♠♠
mommye i couldn't find the koseret(lippia abyssinica)where can i get it.can i use basil instead.(beso bla)???❤️❤️❤️
እናመስግናለን ማማ
Enamesegenalen mamiyee
Masha allah😍
እንኳን አደረሰሽ እናቴ በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን hanan
ለፀጉር ይሆናልደ ያለ ቅመም ቢያነጉሩት
Tankyou
ዋው በጣም እናመሰገናለነ
ዋው ማማየ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ሰለም ሰለም ማምዬ
እናመሰግናላን እንኳን ለገና በአል አደረሰሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን
አቦ መመዬ እጅሽ ይበከረ
ዋው ደሰ ይላል ግን አሎድም ግን ሰወደዎት
thank you
ሰላም ላንቺ ይሁን ማም እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመደሀኒታችን የልደት በአል ከነልጆችሽ በጣም እናመሰግናለን መልካም እናት
እንኳን አብሮ አደረሰን
እናመሰግናለን
እማምየ ምርጥ ባለሙያ አላህ እድሜና ጤና ከነልጅወ
I LOVE IT MOM EMUPUAAAAAAA
Thanks .
But l have got question please.
What's name it's qmame b English?🤗🌷❤🌷
spice 😊
አስተያየት ትኩስ ነገር ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ጥሩ አይመስለኝም። ሌላው ጥሩ ነው።
Awo letenam leforigum yabelasewal
ትክክል
you look like my mom god bless you mamiye ❤️❤️😘😘😘
Merry Christmas mommy and thanks
ማዘርዬ እጆት ይባረክ 😍😍😍
Eqn aderesh mamiy shikor and Thanks wedded now yemnsrgish💜💟❤
አቶ አዳነ ኮሰረት በእንግሊዝኛ ምንድነው
Lippia abyssinica (ኮሰረት)
እማምየ ኢትዮብያም ቅቤ እድሁ ነዉ እንደ ውሀ ላይ ተጨምሮ በአብሽና በኮሰረት የሚነጎረው ሌላው ኮሰረት ኢትዮጵያ ምንድነው ስሙ መልሱልኝ እማየ እድሜወት ይርዘም።
Koseret new kezihim wude
ግን ኮሰራት ምንድነው ነግርኝ እሰክ
መልክ ስጠኝ እንጂ... እድሜ ለርስዎ እናት ባለሞያ ሆንኩኝ!
mamaye anchi batbori min enhon neber!!muya astemarshn.❤️absh alwedm balchemrwe chigr alew?
Mamayee missed you
thanks so much ma'am 👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌
❤❤
motherye betam teru new thanks
ኮቸሪት ምንድን ነው
እናመሰግናለን ማማ
ከከከከከ ኮሰረት ምድነው,
Mazer edeme ketenagar yestote
ምናይነት ቅቤነው እናታችን
ይሄኛው ያልበሰለ ወይም ለጋ ቅቤ የሚባለው ነው
She used unsalted or in other word no salt butter
I love her. She is so calm and collected. Very knowledgeable. Melkam Yegena beaal.
Tajest Neaa mare zebda nawe weyme yagbta kebe nawe
ማዛረር በጣም አርፈ ነው ግን ለጋ ቅቤ ማለት በተር ነው ዝብዳ
Saniya Jemal Nuri
Saniya Jemal Nuri አዌ ዝብዳ ነው
ባይነጎርስ?
Emama Genfu edat edemyesera yengeron ebakoheten
ቅቤ ቆይ አረብ ሀገር ያለን ሰወች አረቦች ዝብደ የሚሉት ነውዴ የምታቁ ንገሩኝ በአላህ
አዎነው
ማምዬ በጣም ጐበዝ ነሽ ብዝ ነገር ተምሬብሻለው በዝው ቀጥልበት እኜ የምልሽ አንድ ነገር ኩሽና ሶገቢ ፀጎርሾን እስሪ እሺ በጣም አመስግንሻለው
የሀበሻ ቅቤ የማናገኝ አረብ አገር ያላቺሁ እህቶቼ ምንአይነት ቅቤ ነው ጥሩ
Asalam waalakum sister
thak u
make more video u have talent
Betam nesu set wow JESUS Christus yetbark nw Et set nesu
ኮሠረት ባረብኛ ወይም በግሊዝኛ ምታቁ ተባበሩኝ
Emama Betam yikerta gen menager slalebjn new yesew bahl yesew new Beerso Edme yejoro Eteltl Ena deretoten edezi Ayihonem Gen betam yikerta
betam enamesegenalen enkuan le betehane tensawe afereswote mom
እማምዬ እደት ነሽ ሰላሙን ያብዛልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ማም ኮሰረት ማለት ምድነው ?
አላህ በቂዬ ነው ዬአዴም ልጂ ነኚ ኮሰረት ማለት በገጠር የከሴ ቅጠል ነው አድስ አበባ የበርበሬ ቅመም ነው በየአካባቢው ስሙ ይለያያል በና አካባቤ ወሉ ከሴ ይበሰላላ ሽታው በጣም ያምራል
Emu Mesud እሽ ማር የድብላል ቅጠል ነውዴ ?
+አላህ በቂዬ ነው ዬአዴም ልጂ ነኚ ድብላል አይደለም ማሬ ከሴ ይባላል ወሎ ከሆሺ ሞልቷል
Rahmet Seid ማም ወሎ ነኚ እግድህ በደብ ጠይቄ እደርስበታለሁ ማም እሽ የዝቃቅቤ ቅጠል ነውዴ ግን ይቅርታ
+አላህ በቂዬ ነው ዬአዴም ልጂ ነኚ አይደለም የከሴ ቅጠል ወሎ በገጠሩ አካባቢ ነው የሚገኘው ሺታው በጣም ይጥማል እና ሀገርሺ ስትገቢ ያሳዮሻል ውጭ ከሆንሺ
mamye fetari yitebkshi 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
Enate hulem.video ameletogn ayakem gen endereso sereche tenesh besel ale kibew ena astelagn min badergebet lega yehon le kitefo ena genfo felegew gofenene lela kibe bechemerebet yesetkakelal
እናመሰግናለን እናታችን!
ግን ኮሰረት ምንድነው? ማለቴ ሌላ ስም ካለው ብነግሩኝ
Hiwot aweke
ከሴ ማለት ነው
የኔናት የኔ ባለሙያ ፅዳትሽ እራሱ ያምራል በዛም ላይ እረጋ ያልሽ