የቅቤ ቅመሞች አዘገጃጀትና የጤና ጥቅሞቹ | እፍታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @NA-dn3dx
    @NA-dn3dx 5 หลายเดือนก่อน +6

    እማማ ያዘጋጁት ቅቤ በጣም ምርጥ ነው እስቲ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል አይጣፍጥም ለምትሉ ሰዎች እኔም እንደዛ ነበር የምለው ግን አንድ ቀን እስቲ ልሞክር ብዬ ስሞክረው የሚገርም ጣዕም ነው የሆነው እና ይገርማል ቅመሱት የእውነት ሞክሩት በኔ ይሁንባቹህ አውነት!!

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 4 หลายเดือนก่อน +2

      ነጭ ሽኩርት ዝጅብል በደብ ይገባል ለዛዉም እርጥብ ቅመ ም ደረቅ ቅመ ም ተብሎ በቅደም ተከትል ይገባል ዉዴ የናቶቻችን ሙያ ከማንም ጋር አይወዳደርም

  • @kedist1978
    @kedist1978 5 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅቷ እና እማማ በጣም ይመሳሰላሉ ደስ የሚሉ እናት

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 13 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ኡሐ በአፌ ሞላ አገሬ ናፈቀኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🙏

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 9 วันที่ผ่านมา

    እናቴ በሙያዋ እናቶች ጎረቤቶቻችን የመሠከሩላት የተጨበጨበላት ናት ነገር ግን ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ቅቤ ላይ ፈፅሞ አይጨመርም በዚያ ላይ ቅመሞቹ ሁሉ ሞቅ ተደርገው ሳይታመሱና በሸካራው ሳይወቀጡና ወይም ሳይፈጩ ዝም ብሎ ድርግም በዚያ ላይ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ተጨቅጭቆ ይበልጥ የሚጥመው ቁሌት ላይ ተጨምረው ታሽተው ወጥ ሲሰራበት ነው። ፀሀይ ላይ ምችስ አይመታዎትም ይህ የገበታ ቅቤ መሆን አለበት😂😂

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 5 หลายเดือนก่อน +7

    ኸረ ነጭ አዝሙድ እና ጥቁር አዝሙድ ፣ ኮረሪማ እና ክስረት መጨረሻ ላይ ትንሽ አብሽ ወይም ሲነጎር የተቆላ አብሽ ይገባል። ካላስ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ከገባበት ግን ለክትፎ አይሆንም

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 5 หลายเดือนก่อน

      ለክትፎ ብቻ ለማንጠር ምን ምን ይገባበታል?

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 5 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው ለክትፎ አይሆንም

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 21 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 หลายเดือนก่อน

    እኛ እንደምናቀው ቤተሰቦቻችንም ያስተማሩን ትክክለኛው የቂቤ አነጣጠር ይሄ ነው የተከበሩ እናታችን እህታችን ይክበሩልን ሌላውን አነጣጠር ሰው እንደፍላጎቱ ይቀያይሩታል እንጂ የኢትዮጵያ የቅቤ አነጣጠር ትክክለኛው ይሄ ነው ምክንያቱም ሽታው የተለየ ነው አያቶቻችንና እናቶቻችን ከቤተሰቦቻቸው የተማሩትን የቅመም አጠቃቀምና መጠን ጠዓም በትክክል ስለመያውቁት ሽታውና ጠዓሙ ይለያል 😘😘

  • @elda554
    @elda554 5 หลายเดือนก่อน +6

    የአማራ የወጥ ቂቤ አነጣጠር ነው ተረጋጉ የጉራጌው ሽንኩርት አይገባም ኮረሪማ ኮሰረት ነጭአዝሙድና በጥቁር አዝሙድ ነው ሚያነጥሩት እኔ የምወደው የጉራጌውን ነው ደሞ ከዘር ጋር አታገናኙት

    • @duliti7133
      @duliti7133 หลายเดือนก่อน

      ትግራይ ነጭ ሽንኩርት ይገባል

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 5 หลายเดือนก่อน

    ፍርየ፣ እባክሽን በሕግ አምላክን ክፍል3 በጉጉት እየጠበቅነው ነው

  • @seadbargicho8123
    @seadbargicho8123 5 หลายเดือนก่อน +5

    Muyawn mayetu aykefam kibe norachum alnorachu😂

    • @abigizaw1419
      @abigizaw1419 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @tinan2010
    @tinan2010 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ የቅቤ አነጣጠር ጉራጌ የሚያነጥረው ነው ....

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 5 หลายเดือนก่อน +7

    ቀልድ ፡ ነው ፡ የያዛችሁት ፡ እጀራ ፡ 37 ፡ ብር ፡ ገብቷል ፡ ስለቅቤ ፡ ቧልት ፡ ይዛችኋል ፡ ይመቻችሁ

    • @abigizaw1419
      @abigizaw1419 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅. Lemyawke eyastemaru new.

    • @batenoshmelakeselam6384
      @batenoshmelakeselam6384 5 หลายเดือนก่อน

      ሳታኝክ/ኪ አላደርክ/ሽ?!?

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1ey 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቅቤ ነው የምታነጥሩት ወይስ በርበሬ ነው የምትደልዙት ወይ ሞያ ነጭ ሽንኩር እና ዝንጅብል በዚህ ቅቤ ክትፎ ዘገነነኝ ዋና ቅመም ኮረሪማና ኮሰረት ነው ነጭ አና ጥቁር አዝሙድ በትንሹ ቢቀርም ግድ የለም ቅቤው ሊወጣ ሲል ካስፈለገ ነጭ አዝሙድ እጅ ላይ አሸት አድርጎ በተን ማረግ ነው ሞክሩት ማዘር ያመሰግኑኛል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 4 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ልታስተምሪያቸዉ ነዉ እርጥ

    • @duliti7133
      @duliti7133 หลายเดือนก่อน

      ኮሰረት በደቡብ በሶ ብላ በትግራይ ይገባል ኮሰረት በሰሜን አይታወቅም

  • @etefworkgeberemedhen1081
    @etefworkgeberemedhen1081 21 วันที่ผ่านมา

    ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል አይጨመርም
    መሰረት ኰረሪማ ትንሽየተቆላ ከብሽ ብቻ

  • @abigizaw1419
    @abigizaw1419 5 หลายเดือนก่อน

    Egizer yestachu legiltwochu selastenarachu

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፀሃይ ላይ ቅቤ ሲያነጥሩ ምች አይመታቸውም

    • @abigizaw1419
      @abigizaw1419 5 หลายเดือนก่อน

      Bezu ayfelem thehayu

    • @lozaermias
      @lozaermias 5 หลายเดือนก่อน

      esti zim bey benatsh yebetshin muya lerasesh

    • @abigizaw1419
      @abigizaw1419 5 หลายเดือนก่อน +1

      @lozaermias I am free to give my opinions just like you do.Dont be negative. The older lady, I am sure knows that

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 5 หลายเดือนก่อน +1

    የዶሮ ወጥ በ10 ደቂቃ ተሰምቶም አይታወቅም 🫢

  • @alemtsehaygetachew1794
    @alemtsehaygetachew1794 5 หลายเดือนก่อน

    Guraga people laughing at u garlic & ginger when will u put shouro

  • @tlul8666
    @tlul8666 5 หลายเดือนก่อน

    ምነው እምታቀርቡት አጣችሁ?

  • @SelamawitEndale-pn3wc
    @SelamawitEndale-pn3wc 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነገር ወጥ ነው እንዴ እርድ የሚገባበት ነጭ ሽንኩርት በምንም አይነት አይገባም ለክትፎ አይሆንም

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለፕሮግራሙ ምንም ክብር አልሰጣችሁትም፡፡ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጠፍቶ ነው አሁን ስለሌለ እያላችሁ ትቀርጻላችሁ… ሲቀረጽ ምናየውም የሚሰራው ነገር ሳይሆን የሰወቹ ፊትና ምላስ ነው… ልጅቱ ጥያቄዋ ድርቅ ያለ … የሞትሽ

  • @hilu4406
    @hilu4406 5 หลายเดือนก่อน +1

    Anchi gin min yemilush balegee nash, be geta!!! Enat yeleshim? Woynis ayat? Egnihin yemiyahilu 2 Segur yawetu, ye enat emebet endih akilesh, "anchi" bilesh awardesh ena asanisesh metanegagiriyachew???? Silitane mehonu naw? Anchi balegee meda adeg!!! Demo yamarebish yimesil, kibe aneteater enkuan atichiyim!!! Yamarebish meslosh naw? Esti tedebeki, esti sine migbar temari, esti moya temari ke hulu befit, endih beadebabay engnihin yemiyahilu set kibir kemitinesh!! Min yishalal, endew, min woest enigba benante mikiniyat!!!

    • @tinan2010
      @tinan2010 4 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ሰውን አንቺ ብለሽ የምትጠሪው ስታቀርቢው ነው ይሄኔ ዘመዷ ይሆናሉ ሁሌም አቅርባ አንቺ ብላ የምትጠራቸው ከክብር ጋር ምንም አይገናኝም... ከሷ እሳቸውን አንቺ ብላ መጥራት ያንቺ ስድብ ይብሳል ክብር ኢንተርኔት ላይ ከምትፅፊው ይጀምራል

    • @hilu4406
      @hilu4406 4 หลายเดือนก่อน

      @tinan2010 awkesh moteshal. Mejemerua anchi rasish neki. Dedeb dedebin, balegem balegen bidegif min yigermal? Mikir endemesmat, afishin bezih lik talakikialesh??? Naworegna 👎

    • @tinan2010
      @tinan2010 4 หลายเดือนก่อน

      @@hilu4406 ሃሃ በስድብ እየመከርሽን ነው ማለት ነው ?😊መካሪ ስለራሱ መች ያቃል ብለሽ ነው

    • @hilu4406
      @hilu4406 4 หลายเดือนก่อน

      ​@tinan2010, I tell you what, I am not going to dignify this with an answer. Ciao.

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል? ይሄ ነገር ሾርባ ነው እንዴ?

    • @elda554
      @elda554 5 หลายเดือนก่อน +1

      የአማራ አነጣጠር ነው በሽንኩርት ለወጥ ነው የሚሆነው

    • @abigizaw1419
      @abigizaw1419 5 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅...you killing me

    • @ot5698
      @ot5698 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@elda554ነጭ ሽንኩርት፣ዝንጅብል፣ዝቃቅቤ/በሶብላ ፣ለገንፎ ፣ለወጥ ። በኰሪማ ና ኮሰረት ለክትፎ

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 5 หลายเดือนก่อน

       ፡ አይ ፡ አይ ፡ ሙቅ ፡ ነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 4 หลายเดือนก่อน

      ገልቱ ነሽ