አቶ ገዱ በምክር ቤቱ ያደረጉት የተቃውሞ ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
    @ethiopiareporter
    Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
    This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 ปีที่แล้ว +459

    ዉጤቱ ምንም ይሁን ምን አቶ ገዱ የህዝብ ድምፅ ስለሆኑ በታሪክ ፊት ከተጠያቂነት ድነዋል፥ እናመሰግናለን ✊🏽

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 ปีที่แล้ว +3

      👍

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 ปีที่แล้ว +11

      አቶ ደጉ አንደርጋቸዉ 👍🇪🇹😢የተናገሩት ታሪክ አየይረሳኸትም🇪🇹😢😢

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂😂

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      ​@@azmerawerat7473😂😂😂😂😂

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      ​@@azmerawerat7473😂😂😂😂😂😂

  • @ermiasbm
    @ermiasbm ปีที่แล้ว +12

    ይህ ሰው አማራ ነው በአስራ አንደኛው ሰዓት ላይ ቢሆንም በትክክል እዉነቱን አስቀምጦታል ትግሉ በምንም እንደማይቆም አስረድቱዋል ጀግና

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm ปีที่แล้ว +13

    እውነት የተናገረ መቼም አይወደድ እንኳንም ነገርካቼው ድል ለአማራህዝብ

  • @yeabsirashiferaw36
    @yeabsirashiferaw36 ปีที่แล้ว +9

    አቶ ገዱ መድሀኔዓለም ያክብርልን

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 ปีที่แล้ว +14

    ❤❤ ❤ ትክክል ኖት የኛ አባት አባዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቶ ገዱ

  • @yifredewm8616
    @yifredewm8616 ปีที่แล้ว +89

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ ገዱ fact on the ground

  • @ghuiHjkl-jv6qy
    @ghuiHjkl-jv6qy ปีที่แล้ว +68

    እናመሰግናለን አቶ ገዱ መች አናገሮወት እና ፅንፈኞች ነገ ትገኛለህ እንድህ እንዳይናገር ያደረጋችሁ ፅንፈኞች ሁሉ

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 ปีที่แล้ว +309

    አቶ ገዱ ሃውልትክን ተክለካል እናመሰግናለን💚💛❤️

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi ปีที่แล้ว +1

      He always stand by truth ❤❤❤❤

    • @yitayew2103
      @yitayew2103 ปีที่แล้ว

      ሞተ እንዴ

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว +1

      ይዞት ይሂድ

    • @tisgerdafetne1590
      @tisgerdafetne1590 ปีที่แล้ว

      ​@@yitayew2103ችጋራም

    • @tisgerdafetne1590
      @tisgerdafetne1590 ปีที่แล้ว

      ​@@Zeyede_Seyumአንችን እስከዘርማዝርሽ ይጨርስሽ😊

  • @tsige_d6685
    @tsige_d6685 ปีที่แล้ว +11

    ክብር ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው

  • @ermiasbm
    @ermiasbm ปีที่แล้ว +3

    አማራ ብልፅግና በህዝብ ትግል መሸነፋን አቶ ገዱ በግልፅ አስረድቶል ቀጣዩንም ጠቁሞል እናመሰግናለን

  • @selenatkedir4208
    @selenatkedir4208 ปีที่แล้ว +74

    አቶደጉ እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንከን🙏🏻🥰💪

  • @azebitadesse918
    @azebitadesse918 ปีที่แล้ว +315

    እንዲህ ነው እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር❤ክብረት ይስጥልን

    • @ethiomedical6064
      @ethiomedical6064 ปีที่แล้ว +10

      የአብይ አህመድ አይነቱ ስለማያሳድር እውነቱን ተናግሮ መጥፋት ነው።

    • @user-xh6pi9pt4t
      @user-xh6pi9pt4t ปีที่แล้ว +1

      To late mind of oro mhar

    • @maki4640
      @maki4640 ปีที่แล้ว

      ​@@ethiomedical6064😅😅👌

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว

      በገደሉት።

    • @tisgerdafetne1590
      @tisgerdafetne1590 ปีที่แล้ว

      ​@@Zeyede_Seyumአንች የደሀልች ኦቲዝም

  • @agazdamo9177
    @agazdamo9177 ปีที่แล้ว +107

    Amazing!!! እውነት ነፃ ታወጣለች!!

  • @hussenamza5338
    @hussenamza5338 ปีที่แล้ว +98

    አቶ ገዱ ከነዚህ የሙታን ስብስብ ፊት ለእውነት እና ፍትህ ስለቆሙ ተባረኩ!

  • @user-nm3ch1de1b
    @user-nm3ch1de1b 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምንአይነት ሰዉነዉ❤❤❤❤❤ ይኸሰዉየ በጣም ጀግና❤❤❤

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 ปีที่แล้ว +372

    አቶ ገዱ ይህ ለታሪክ ይቀመጣል!!! ከህዝብ ጋር መቆምህ እና መወገንህ ለታሪክ ይቀመጣል!!!! እናመሠግናለን!!!

    • @yasminadenantube7752
      @yasminadenantube7752 ปีที่แล้ว +7

      ትክክል ሁላችንም ለታሪክ ይሄን ቪድዮ እናስቀምጥ ገዱ የጀግኖች ጀግና

    • @saraass1202
      @saraass1202 ปีที่แล้ว +8

      በትክክል ነው አቶ ገዱ የተናገሩት ግን ሊያስቀይሱ ይፈልጋሉ ወላሂ የአብይ ስዉች

    • @yonasgetachew5878
      @yonasgetachew5878 ปีที่แล้ว +2

      በትክክክል እያወሩ ነው ክህደታቹሁን ስሙት ለምን ታቃጥራላቹ

    • @robloxbedwarsfan9425
      @robloxbedwarsfan9425 ปีที่แล้ว +1

      Absolutely right. Will keep to generation.

    • @yonasgetachew5878
      @yonasgetachew5878 ปีที่แล้ว

      ህዝብን ከህዝብ ወንድሜን ከወንድሜ ሚያባላ ስራአት አደረገ ያለ አስተዳደር ነው እስኪ ከባለፈው ተማሩ ልምድድ ያላቸውን የተማሩት ስማቸው አሳትፉ ተግባራዊ አድርጉ ወንበሩን እንደሆነ በጥብስ ስፈልጉ በቅቅል እደምፈልጉት አድርጉት ብቻ ለውድድድ ኢትዬጳዊነት ለመስራት ፈጣሪ እንደ ዳዊት ሁሉን ነገር ይስጠን

  • @fikernur8648
    @fikernur8648 ปีที่แล้ว +129

    ታሪካዊ ንግግር ነው ለታሪክ ይቀመጥ !!!

  • @Ambassel
    @Ambassel ปีที่แล้ว +194

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በእውነት እውነትን በግልፅና በቆራጥነት ስትናገሩ በመስማቴ ኮርቻለሁ::

    • @habtomm2005
      @habtomm2005 ปีที่แล้ว +1

      😂😂 tooooo leyt brother

    • @Ambassel
      @Ambassel ปีที่แล้ว

      @@habtomm2005 ጨፈቃ ባንተ ቤት እንግሊዝኛ መፃፍህ ነው? late እንጂ leyt አይባልም

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว

      @@Ambassel አሁንም በብአዴን ተስፋ ታደርጋለህ፧ አንተ ቂል።

    • @Ambassel
      @Ambassel ปีที่แล้ว

      @@Zeyede_Seyum ስድቡ እሺ ይሁን ግን የአቡኑን ምስል አድርጎ መሳደብ አይከብድህም?

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว

      @@Ambassel እንዴት በደረጃ ሀ የብአዴን ባለሥልጣን ተታለልኽ፧ ይቁረጥልኽ።

  • @natankebede6837
    @natankebede6837 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለህዝባዊ ሃይል አማራ ፋኖ 💪💪💪💚💛❤️

  • @user-mo2qi2ip3y
    @user-mo2qi2ip3y ปีที่แล้ว +4

    Thank you for waking up and telling the truth to the world ❤
    Love you sir.
    Yes Amhara is getting killed in orimiya because of there ethnic
    Amahara is getting Arrested in Addis Ababa because of there ethnic

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw ปีที่แล้ว +45

    ገዱ የሀቅ ሰው እንደወትሮው👍👍👍👍

  • @abrahamshiferaw8035
    @abrahamshiferaw8035 ปีที่แล้ว +140

    አቶ ክብር ይስጥህ የአማራህዝብ ለዘላለም ያከብራሐል

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      👉 የ ወያኔው ግርፍ (ምልምል) የሆነው መሀይሙ አቶ ገዱ ፡ የዕድር ዳኛ የመሆን እንኳን ብቃት የሌለው መሀይም ቱልቱላ ነው❗

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว +1

      ቂል

  • @user-vq3fz2fw2d
    @user-vq3fz2fw2d ปีที่แล้ว +55

    የህዝብ ልብ የተረዲ አቶ ገዱ እናመሰግናለን❤❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ

    • @user-rg8sx9ln3r
      @user-rg8sx9ln3r ปีที่แล้ว

      may i know this prson

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ነው የታያቸው? በአማራ ሲደርስ ስህተት በትግራይና በኦሮሞ ሲታወጅ እሰየው? ያሳዝናል፣

    • @abrham426
      @abrham426 ปีที่แล้ว

      ​@@tesemayeruq4920ሸርሙጣው ጋላ ሰው ገደለ እንጂ ምን ሆነ

  • @AyinewAyu-k9b
    @AyinewAyu-k9b 2 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜህን ያቆይልን አባታችን

  • @ErmiyasNegatu-uq7zt
    @ErmiyasNegatu-uq7zt ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia Ethiopia Ethiopia❤❤❤

  • @sefrashashebir2282
    @sefrashashebir2282 ปีที่แล้ว +16

    እናመሰግናለን ክቡር አቶ ገዱ ክብር ይስጥለን

  • @-akileltube2152
    @-akileltube2152 ปีที่แล้ว +212

    እግዚአብሔር ይመስገን ለኢትዮጵያ ብላችሁ እስካሁን ዝም ብላችሁ ኖራችሁ ዛሬ እንዲህ በመናገርዎ ደግሞ ክብር ይገበዎታል:: ይህ እውነት ሁሉም የሚያውቀው ግን የማይናገረው ነው :: ይህ ህዝብ ለዘመናት በፖሮፓጋንዳ እና በጥላቻ ትርክ በየስፍራው ተገሏል :: መንግስት ከሰማ ይስማ ይህ ህዝብ መሮታል!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      👉 የ ወያኔው ግርፍ (ምልምል) የሆነው መሀይሙ አቶ ገዱ ፡ የዕድር ዳኛ የመሆን እንኳን ብቃት የሌለው መሀይም ቱልቱላ ነው❗

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +1

      እረ 😂😂😂😂😂

    • @bitetsegaye8743
      @bitetsegaye8743 ปีที่แล้ว +1

      ከወያኔ የማትማሩ ብረት ለባስ ነን ባይ ትቢተኛ ጊዜ ይዳኘን። ደንቆሮወች ገዱንም እንዳይናገር አድርጋችሁአል ።

    • @-akileltube2152
      @-akileltube2152 ปีที่แล้ว +2

      @TigrayGenocide the problem for everything happening right now in Ethiopia is TPLF . I Know how mach you are ዘረኛ . ሊቀ ሰይጣን ወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ በሰረው የጥላቻ ስብከት ይህው ፍሬ አፍርቶ እያየነው ነው :: ያኔ ህገ መንግስት ሲያረቅ የአማራን ህዝብ ጠላት አድርጎ ነበር ያረቀቀው ዛሬ ይህው ሁላችንንም አብሮ እየበላን ነው :: እኔ የትግራይን ህዝብ ከአማራ ህዝብ ለይቸ አላየውም ግን ፓለቲከኞች አባሉን አብይን ሁላችንንም ደግፈነዋል ትረሳላችሁ እንዴ መቀሌ መጥቶ ደብረ ፅዮን ተቀብሎት ነበር እኮ .:: አሁን አማራ አንገሽግሾታል እናንተም እንኳ አማራ ሲገደል ለመደሰት አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ይህን አይደል የምትፈልጉት!

    • @-akileltube2152
      @-akileltube2152 ปีที่แล้ว

      @TigrayGenocideሁሌ አማራ እንዳላችሁ ዘመናሁ አለቀ በድሮን የጨፈጨፋችሁን አብይ እያወደሳችሁ ገዱ እያሉ ማልቀስ የጤነኝነት አይደለም :: የ እናንተ በሽታ የአማራ ጥላቻ ነው :: ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ!

  • @genetyemane2299
    @genetyemane2299 ปีที่แล้ว +34

    እውነተኛ
    ጀግና ለሕዝብ እና ለሐገር የቆሙ ትልቅ ስው እግዚአብሔር እምላክ ጤናና ስላም ይስጥልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾💪🏽👏🏽👏🏽👏🏽እውነት እውነት

  • @zebiba1248
    @zebiba1248 ปีที่แล้ว +2

    አቶገዱአንዳርጋቸውእውነትነውየተናገሩት
    ፋኖየአማራህዝብነውባንዳሁላ

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው አባታችን

  • @user-pd7we1qy7e
    @user-pd7we1qy7e ปีที่แล้ว +17

    ትክክል አቶ ገዱ እናመሰገን አለን❤

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 ปีที่แล้ว +39

    ❤❤❤ እውነት በመናገሮት እፅብ ነው አብይ ጥርሱን ይነክስቦታ መቼም የስማዩ ይሁኖት።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 ปีที่แล้ว

      እሰከ ዛሬ ሁሉን አብረው ነው የሰሩት ፋኖ አራጁ ይበላኛል ብሎ ፈርቶ ነው ገዱ ግን አይቀርለትም

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 ปีที่แล้ว

      @@abdissamoges8512 ለእንተም እይቀርልህም ፍርድ ከስማይ ውጥቶልና ጌዜው የድንግል ማርያም ልጅ ነው የቆሽሽውን ሁሉ ሊያጠራ ዳግም ለፍርድ ቆሞልና ።

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 ปีที่แล้ว +35

    አቶ ገዱ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የልባችንን ነው ያፈረጥክልን ድል ለፋኖ

  • @astergashaw
    @astergashaw ปีที่แล้ว +3

    አቶ ገዱ እናመሰግናለን አሰተዋይ እና ደግ ሰው እድሜና ጤና ይሰጥል ፍርዱ ምንም ይሁን ሰለ ተገፍው ህዝብ ድምፅ ሁነሀል የአማራ ህዝብ አነደ ቀን ነፃት ሰላም ይወጣል ጨልሞ አይቀርም

  • @abby8509
    @abby8509 ปีที่แล้ว +4

    it is true, 💯 proud of you thank you

  • @antenehali4583
    @antenehali4583 ปีที่แล้ว +12

    በጣም እናመሰግናለን አቶ ገዱ

  • @TrunehYirga
    @TrunehYirga ปีที่แล้ว +36

    አቶ እገዱ አንዳርጋቸው ሐላፊነት በተግባር ❤

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 ปีที่แล้ว +39

    አቶ ገዱ እግዚኢአብሄር ያክብሮት ከሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይጠብቆት

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว +1

      የትግራይን እዝብ አብረ ስትጨፈጭፍ ስትደፍር ምግብ ስታቃጥል ቤት ስታፈርስ ነበር ምነው ዛሬ ያማል እንዴ በትግራይ የሚቆም መሰላቹ

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว

      ኧረ ቢገድሉት ግልግል ነው፣ ለብአዴን ቦታ የለነ።

  • @user-sl5bg9gd7x
    @user-sl5bg9gd7x 6 หลายเดือนก่อน +2

    አረግጠኛ ነኝ ገዱን ሰምተን ቢሆን ይላሉ ❤❤❤❤❤

  • @bakull_1931
    @bakull_1931 ปีที่แล้ว +5

    The truth as it should be. God has it's way to show us the truth if we listen to each other, peace would be easy to gain.

  • @user-jx6uv7ve5u
    @user-jx6uv7ve5u ปีที่แล้ว +45

    ገዱ እስከ ዛሬ የሰማሁብህ መልካም ነገር አልነበረም ዛሬ ግን በስሜት እውነታውን ስላሳቀፍካቸው አንበሳ ሆነሀል ገዱ አንበሳ ። ❤❤❤

  • @bayoushaeamro6781
    @bayoushaeamro6781 ปีที่แล้ว +80

    ክቡር አቶ ደጉ ሀላፊነትዎን በሚገባ ተወጥተዋል ❤❤❤❤

  • @Samsung-js6lo
    @Samsung-js6lo ปีที่แล้ว +30

    ምርጥንግግር

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ያበርታዎት። ከእንዲህ አይነት ሰዎች ጋር በመስራቶት አዝንሎታለሁ።

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን አቶ ገዱ በጣም እናመሠግናለን ከሕዝብ ጎን ስለሆኑ ፈጣር ይስጥልን🙏

  • @tesfayebarge209
    @tesfayebarge209 ปีที่แล้ว +48

    He Will be remembered by the history of Amhara struggle and other neutral Ethiopians!
    Thanks for proposing passive & political means/solutions to bring sustainable peace in Ethiopia!
    One of the crucial aspects of human civilization & socialization process is learning from yesterday, today and forecasting tomorrow However our leaders are blind to see, deaf to hear and black hole in their mind!
    God bless Ethiopia with its people!

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 ปีที่แล้ว +28

    አቶ ገዱየ የልባችን ስለነገርክልን እናመሰገናለን😢😢😢😢 ፈጣሪ አለን

  • @ashenafilemmadenboba5788
    @ashenafilemmadenboba5788 ปีที่แล้ว +106

    ከአጀንዳው ውጭ አይደለም መብቱ ነው አቶ ገዱ ልክ ነው

    • @Amhara_Prevails
      @Amhara_Prevails ปีที่แล้ว

      He was outside their agenda. Because their agenda was to make the #AmharaGenocide legalized. All what they wanted him to say was “ let’s go and kill the Amhara people”
      Extremist federation members couldn’t allow him explain the Amhara’s cause.

    • @user-li2lw9tv7r
      @user-li2lw9tv7r ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 ปีที่แล้ว

      ሂድና አሰፈፅም።

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 ปีที่แล้ว +3

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 የህዝብ ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን

  • @biniyamabebe3855
    @biniyamabebe3855 ปีที่แล้ว +3

    ደጉ አንዳርጋቸው ተባረክ ልክ ልካቸውን አሳፈሳቸው

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w ปีที่แล้ว +18

    ስለ ስርአት አልበኛ የስነስራት ጠያቂዎች ትዝብቴን ብዙ ሳልናገር ልለፍ.. ! አቶ ገዱ የቀረበልዎትን የውሳኔ ሀሳብ እጅ ከማንሳት በዘለለ ጉዳዩን ከቀደመ ልምዳችን ከአሁኑ ህዝባዊ መሰረትና መሰረታዊ ጥያቄዎች ከቀጣይ ተጽኖዎች አንጻር በማስመልከት ላቀረቡት ማብራሪያ እናመሰግናለን እኔም እንደ አንድ አማራ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሀሳቦትን እጋራለሁ አማራ ልክ እንደ ብዙሀኑ የሀገሬ ህዝብ በሰላም ወጥቶ መግባት እንዲችል ብልሽት ያለበት ፖለቲካችን መጥገንና እንደገና መሰራት እንዳለበት አምናለሁ፡ ለዚህም መልስ ከጠመንጃ አፈሙዝ ሳይሆን ህዝቦች ሊሰተፉበት ከሚችሉበት እውነተኛ ውይይትና ምክክር ይወለዳል ብዬ አምናለሁ፡ ለዚህም መከላከያ ህዝብ መሀል ገብቶ ደም ተቃብቶ ምንም አይነት ሰላምን ማምጣት እንደማይችል ከትግራይ ትምህርት በፍጥነት በመውሰድ የህዝቡን ተገቢነት ያላቸውን ጥያቄዎች በአጭር በመካከለኛና በረዥም ግዜ መመለስ ያለበትን ለይቶ መስራት ያስፈልጋል፡ እውነታው አማራ ክልል ያለው ሽፍታ ነው ከተባለ የሸፈተው ጥቂት ግለሰብ ሳይሆን ህዝብ ነው፡ ከህዝብ ተጣልቶ ሰላምን ያሰፈነም ተደላድሎ የጋዛ እንኳን በኛ በአልም ታሪክም የለምና ግፍ ከዚህ በላይ ሳይበዛ ቶሎ ልብ እንግዛ እላለሁ! ሰላም ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ይሁን !

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n ปีที่แล้ว +52

    አቶ ገዱ ሀገራችን ኢትዮጵያ አትረሳዉም❤

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว

      ዐብይን ሥልጣን ላይ በማምጣቱ እና ደረጃ ሀ ብአዴንነቱ።

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n ปีที่แล้ว

      @@Zeyede_Seyum ያኔማ የተሻለ አደረኩ ቡሎ ነዉ ሁሉ ሰዉስ ደጋፊ ነበር ያም ሆነ ይህ አሁን ጥሩ ከሰራ ማመስገን

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว

      @@user-kb5gf8nb5n ከለውጡ ማግስት አሜሪካ መጥቶ ሲጎበኝ አንድ ሰው “ከኦሕዴድጋ በሥልጣን ክፍፍል ጉዳይ የተነጋገራችሁት ነገር አለ፧” የሚል ተገቢ ጥያቄ ሲያነሳ ቆጣ ብለው፦ “አሁን ሃገር ማዳን ኢትዮጲያውያንን እንደዜጋ ክብራቸው የሚመለስበት መንገድ ነው ትኩረታችን እንጂ ሥልጣን አይደለም” ብለው መለሱለት። የአምሓራን ጥቅም እና መብት ችላያሉ፣ ሽንፈትን ከድል መንጋጋ ያወጡ ናቸው ። ገዱ እንደ ደመቀ መኮንን ከ30 ዓመት በፊት ሲሾሙ ጀምሮ አማራ ከክልሉ ውጪ መኖር የለበትም ብለው የሚያምኑ የበሰበሱ ብአዴን ናቸው።

  • @shewangeneda7940
    @shewangeneda7940 ปีที่แล้ว +31

    ገዱ ጀግና ነህ 🙏

  • @jemaneshhaile7010
    @jemaneshhaile7010 ปีที่แล้ว +3

    Excellent Gedu! You told the truth for those dead collections!

  • @AminaAmina-sp2qz
    @AminaAmina-sp2qz ปีที่แล้ว +1

    አብሽር አትፍራ ብዙጀግና አሉህ ከህዝብ ፊት መቆሞ አያሣፍርም ጀግና ሁንልን

  • @user-io8vv1df1x
    @user-io8vv1df1x ปีที่แล้ว +16

    ልክልካቸዉ ሲነገራቸዉ አዋጅ ይላሉ አላህ ይፈረድ

  • @osmanyhussein6712
    @osmanyhussein6712 ปีที่แล้ว +16

    ጓድ ገዱ አንዳርጋቸው ሌላ የምለው የለኝም " ልበ ሙሉ ጀግና ነህ "።❤❤❤

  • @nuruadem639
    @nuruadem639 ปีที่แล้ว +37

    ክቡር አቶ ገዱ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት።እንደርሶ ያሉ የህዝብ ልጆች ኢ/ያን ከመፍረሥ ያድናሉ።

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum ปีที่แล้ว

      የቀድሞ ኢሕአዴግ አባላት ኢትዮጲያን አያድኑም።

    • @tintinalbaloushi728
      @tintinalbaloushi728 ปีที่แล้ว

      ደነዝ ገዱ ቆማጣ ቅማትን አሣዶ ቀማምቶ ያዝታጠቀው ኖ ልዩ ሀይ ይላል ጥርግ በሉ

    • @tintinalbaloushi728
      @tintinalbaloushi728 ปีที่แล้ว

      ገዱማ ዘንድሮ ማት እዳያልፈው ፆለቴነው

  • @abayneshbelachew6565
    @abayneshbelachew6565 ปีที่แล้ว +6

    Bravo! Mr. Gedu!🌷🌷

  • @AshuAshu-lw6zr
    @AshuAshu-lw6zr ปีที่แล้ว +3

    ❤❤ክብር ይገባዎታል ❤❤

  • @habtamualemu5842
    @habtamualemu5842 ปีที่แล้ว +47

    Respect His excellency Mr Gedu Andargachew … You put a print! Hero ! 🙏

  • @abrehamtaye1644
    @abrehamtaye1644 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ጉድ ምንም ማውራት የማይቻልበት ፓርማ ነው እንዴ አገርን ምንላይነው የጣልናት ጎበዝ😢😢😢

  • @EthioForum21
    @EthioForum21 ปีที่แล้ว +11

    ገዱ ስለ እውነት በመቆምክ እናመሰግናለን። እውነት ትውጣልክ ❤

  • @mahitatube9832
    @mahitatube9832 ปีที่แล้ว +3

    ፓርላማው ግን በአጠቃላይ የአይምሮ መቀንጨር ያለባቸው ለሆዳቸው ያደሩ የድኩማኖች ስብስብ ነው አቶ ገዱ ከብዙ ጉዶች መካከል ቁጭ ብለው ይሄን በመናገሮት ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን እውነት ልትደበዝዝ ትችላለች እንጂ መቼም ቢሆን አትጠፋም

  • @MohamedYasian
    @MohamedYasian 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ይገባቸዋል አቶገዱ አዳርጋቸው

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 ปีที่แล้ว +9

    አቶ ደጉ እናመሰግናለን 😘😘😘💪💪👌👌

  • @43menabay62
    @43menabay62 ปีที่แล้ว +54

    His words are totally true.

  • @TezetaZeweter
    @TezetaZeweter ปีที่แล้ว +9

    GEDU ጀግና እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ Excellent ❤❤❤ Dr Dagu.

  • @bedrsu312
    @bedrsu312 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል!! ችግሮቻችን በዉይይት መፍታት ያስፈልጋል የጦርነት ትርፉ እልቂትና ዉድመት ብቻ ነዉ!!!

  • @anleytade6104
    @anleytade6104 ปีที่แล้ว +11

    ጀግና ነህ

  • @dawittegegn7694
    @dawittegegn7694 ปีที่แล้ว +21

    ገዱ✊

  • @beke8193
    @beke8193 ปีที่แล้ว +15

    አቶ ደጉ እናመሰግናለን

  • @EsubalewuWaghewEsubalewuWaghew
    @EsubalewuWaghewEsubalewuWaghew หลายเดือนก่อน

    ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸዉ የእዉነት እና የአማራ ድምፅ ተናጋሪ ኖት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። የማንነት አምላክ ይጠብቅዎት

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b ปีที่แล้ว +1

    እግዚሀብሄር ይፈርዳል ሠዎች እየሞተ ነው እናተ እቃቃ ጨዋታችሁን ቀጥሉበት

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 ปีที่แล้ว +10

    ቀጣይ አለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣምነውለአማራህዝብደምጥየሆኑለት

  • @Sub_ToLeroYT
    @Sub_ToLeroYT ปีที่แล้ว +34

    መጨረሻ ላይ ብቻ የተናገሩት በቂ ነው 'የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በየተራ ለሁሉም የሚደርሰው ይሆኖል እናመሰግናለን አቶ ገዱ። 💚💛❤️

    • @user-yr1sq4qb2g
      @user-yr1sq4qb2g ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ሁሉም በየተራ ይደርሰዋል ልክ ናቸው አቶ ገዱ ለገባው

    • @yalmsthuyabebe106
      @yalmsthuyabebe106 ปีที่แล้ว +2

      ለዚህ አሁን ክልሉ ሃገሪቱም ላለችበት ያደረሰ ቁጥር አንድ ሰው ገዱ መሆኑ አይረሳም ።መለስ በሉነ ታሪኩን እዩ።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @esfesf9708
    @esfesf9708 ปีที่แล้ว +15

    ህዝብ ኢትዮጲያ ሰላም።ይብዛልን

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 ปีที่แล้ว +2

    Once he said " yegobez alekoch alasera alugn"
    Today he became a member of yegobez alekoch.
    Good luck ato gedu.

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 ปีที่แล้ว +1

    Thank you... እውነቱ ሲነገራቸው አይወዱም

  • @user-lu6bs8mk1y
    @user-lu6bs8mk1y ปีที่แล้ว +26

    አቶ ገዱ ከረፈደም ቢሆን ጥሩ አስተያዬት ነው።

  • @jdcell63
    @jdcell63 ปีที่แล้ว +167

    እግዚአብሔር መልስ አለው የንጹሃን ደም ይፋረዳል😢😢

    • @fsy1999
      @fsy1999 ปีที่แล้ว +5

      እዉነት አሁንስ አበዙት 🤨

    • @kukutilove
      @kukutilove ปีที่แล้ว +4

      በቴግራይ ላይ የሰራችሁት ግፍ ነው እርስ በርስ የሚያባላቹ

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 ปีที่แล้ว +1

      👍

    • @Nihamedu23
      @Nihamedu23 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል በትግራይ የፈሰሰውን የንጹሃን ደም እግዚኣብሔር ፍርዱን እየሰጠ ነው።

    • @fsy1999
      @fsy1999 ปีที่แล้ว +2

      @@Nihamedu23 አይይይ ሚስኪኑ ገበሬ እትግራይ ህዝብ ላይ ሒዶ አልተኮሰም ነበር።ያዉ ጦርነት ሲነሳ የሚያልቀዉ ሚስኪኑ ማህበረሰብ ነዉ።ብቻ የሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw ปีที่แล้ว +52

    አማራ በክንዱ መብቱን ያስከብራል💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @TV-vg8ev
      @TV-vg8ev ปีที่แล้ว

      😢😢😢hzb lemasfechat enji enante ema mn alebachu…Abyachin abye eyalachu keliq eske lihq bzu dem feswal!!!!

  • @liytim678
    @liytim678 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sir

  • @user-ys8rb7hg9q
    @user-ys8rb7hg9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህለአማራ❤❤❤

  • @meazagelaw7430
    @meazagelaw7430 ปีที่แล้ว +11

    እግዚያብሄር ይባርክዎት

  • @user-pk7gb8fy1h
    @user-pk7gb8fy1h ปีที่แล้ว +12

    ጅግና ነህ እግዚአብሔር 💪💪💪💪

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 ปีที่แล้ว +46

    እዉነት የሆነ ንግግር ጀግና ሰዉ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +1

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር አቶ ገዱ ትክክለኛውን ነገር ተወጥተሀል !!!
    💚💛❤️🙏🙏🙏💪💪💪

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx201 ปีที่แล้ว +6

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከህዝብ ጎን ስለቆሙ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 ปีที่แล้ว +82

    እንዳው እንደእናተ አይነት የኢትዮጵያ ህዝብ ለናተ ሆዳም መምራቱ ያሳዝናል ፅፈኞች አቶ ደጉ እናመሰግናለን

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂😂😂ስረአትን የማያውቅ ያህያና የከብት ጥርቅም የስነስረአት ጥያቄ ይላሉደ ደናቁርቶች

  • @LOLE1909
    @LOLE1909 ปีที่แล้ว +8

    ጀግናችን ነህ !!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maschalfiseha1713
    @maschalfiseha1713 ปีที่แล้ว +8

    ገዱ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @abuaziza898
    @abuaziza898 ปีที่แล้ว +7

    አንድ እውነትን የያዘ ሰው ብዙዎቹን ያርበተበት መድረክ ነው። አቶ ገዱ ክበርልን ብትሞትም ብትኖርም የማጠበቅብህን አድርገሃል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EliyasEliyas-mz8uh
    @EliyasEliyas-mz8uh ปีที่แล้ว +2

    አናምሰግናልን ክቡረንተዎ 🙏🙏🙏

  • @henokmengistu4466
    @henokmengistu4466 ปีที่แล้ว +12

    እናሸንፋለን ✊

  • @temutemucar1203
    @temutemucar1203 ปีที่แล้ว +9

    ገዱ እናመሰግናለን በውነት ስለቆሙ

  • @lilimillion8217
    @lilimillion8217 ปีที่แล้ว +9

    We have to be united
    Well doen gedu a dsrgachew
    You are late but you weakup now 👍👍👍

  • @samerawasu3845
    @samerawasu3845 ปีที่แล้ว +2

    እረጂምእድሜከጤናጋርጋሺገዱ❤❤😢😢

  • @frehiwotgebeyehu9644
    @frehiwotgebeyehu9644 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Ato Gedu 🙏