ዓለምን የሚያሸንፈው እምነታችን ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 133

  • @yriga
    @yriga 2 ปีที่แล้ว +9

    amen amen amen kale hiwet yasemaln memhrachn ። በእውነት እንዴት ደስ የሚል ስብከት ነው "እኔ ከተመለስኩ ዓለምን ትመለሳለች ፡ እኔ ይቅር ካልኩ ፈጣሪ ይቅር ይለናል ፡ ሰላሙን ይልከልናል " እባካቹ ኣብዝታቹ ፀልዩልን ስለ የሃገራችን ሰላም ብላቹ ።

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 2 ปีที่แล้ว +7

    ብሰማ ብሰማ ከማልጠግባቸው ሰዎች አንዱ መምህሬ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እውነት እውነት እንዳ አንተ አንጀት የሚያርስ እና አጥንትን ያሚያለመልም መምህር አላየሁም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር ጳውሎስ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልን መልካም ጊዜ ይሁንልህ

  • @atlabacewabebe2322
    @atlabacewabebe2322 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያውርስልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ዉዴ መህምራችን

  • @HananTdas
    @HananTdas 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @መስቱዘመዱወለተፃድቅ
    @መስቱዘመዱወለተፃድቅ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህርጳኦሉስ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አጥንትን ሰርጉ እሜገባ ድንቅ ትምህርት

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ግዜ ሠላመእግዜብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ መምህሬ።

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ አቡነ ሠላም ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እፀ በለት ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት በተረ ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁሉ ግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @kalemnagasa5731
    @kalemnagasa5731 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ssaa-jo1ee
    @ssaa-jo1ee 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤
    አሜን አሜን አሜንን
    ቃለ ህይወት ያስምልን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TorasMubeeb
    @TorasMubeeb 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት 49:25 ያሰማለን

  • @UuKk-w1f
    @UuKk-w1f 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @meselemesele6191
    @meselemesele6191 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እድሜናጤና ይስጥልን ቸሩ አባታችን መድሃኒያለም እመብርሃን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memhrachin egzabher tegawn yabzaln kalehiwet yasemaln

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 8 หลายเดือนก่อน

    ✝️ ሰለ ቃሉ እግዝያብሐር አምላከ የተመሰገነ ይሁን
    ፈጣር ተዋህዶን እትዮጲያንና አለምን ሁሉ በምህረቱ በቅዱሳኑ ምልጃ ይጠብቃት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ድንቅ ስብከት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🇪🇹🙏🙏🥰🥰

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሬ አደረስን
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur mimhir

  • @يحيتبتب
    @يحيتبتب 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት በረከትህ ይደርብን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @yonatantilahun8144
    @yonatantilahun8144 ปีที่แล้ว +1

    Memeher kalhiwot ysemalen , 1000 amet nurelen

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +3

    Egzibher yimsegn amen amen amen memihir pawoles melika selassie yene enku❣zemeneh hulu yetebark yetekedes endehone yehulegez Tslot new ❣ kale hiwot kale berket yasemalin tsgawin yabezalachu lehulachuhum💚💛❤🤲🙏

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @AsAs-dp3tv
    @AsAs-dp3tv หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @blessus8185
    @blessus8185 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ፓውሎስ በስደት ላይ ሆነንን የአንተን ስብከት ማዳደጥ እንዴት ልብን እንደሚያረጋጋ እድሜና ጤና ይስጥልን... አምናለው እንሻገራለን
    እግዝያብሄር ይመስገን

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724
    @fetaryitebikishyasenishiwu724 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hewet yasemalin megisitsemayi yawarsilin 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aregasheberkt4110
    @aregasheberkt4110 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ውድ መምህራችን

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡መምህር

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehewet yasemalin memhirachin

  • @meselemesele6191
    @meselemesele6191 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪአንደበትህይባረክ ዘመንህበፈጣሪጥላይባረክ

  • @madinanagasa9222
    @madinanagasa9222 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @zozouae2590
    @zozouae2590 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 💒💒💒💒💒💒💕🙏💕🙏💕🙏💕

  • @habtomgebrehiwet5000
    @habtomgebrehiwet5000 2 ปีที่แล้ว

    Amen Qale Hiwet Yasemaln Memhrachin rejim edmiena Tiena abzto yisth

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕምወት ያሠማልን መምሕሬ🙏

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንበእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +5

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @elsaelsa3901
    @elsaelsa3901 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን።መምህርበድሜበጤናያኑርልን።በርሶላይአድሮያስተማረንየገፀፀንየአባቶቻችንአምላክየክበርይመስገን።🙏🙏💚💛❤💔💐🌷🌹🌹💐💒⛪💒⛪💒💒🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹💒💒💒💒💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💚💛❤💔🙏🙏🙏🙏💐💒💒💒🙏🙏🙏🙏💐💐🌹

  • @tasfaneshtunta3292
    @tasfaneshtunta3292 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen (3)kal hiwot yasemalin memirahachin ❤⛪🙏

  • @betitube1185
    @betitube1185 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎትበእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @meazalegesse8886
    @meazalegesse8886 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራችን አሜን

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun4019 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ይስማልን መምህርችን

  • @ElimEfream
    @ElimEfream 2 ปีที่แล้ว

    Amen...Memehre

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አደም ጦና የሰጣለና ፍጣር

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በህይወት በጤና ይጠብቅልን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በቸርነቱ ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትጉህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @rutabirhanu1174
    @rutabirhanu1174 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልኽ አንተንም እኛንም በህምነትና በቤቱ መድሃኒያለም ያፅናን አምኖም ከመካድ እግዚአብሔር ይሰውረን🙏🙏🙏

  • @selamawitkibert62
    @selamawitkibert62 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጀም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ውድ መምህራችን🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️

  • @ElimEfream
    @ElimEfream 2 ปีที่แล้ว

    Amen,..Enatchine tebiqen belijise Amalajinet...

  • @birtukangezahign7502
    @birtukangezahign7502 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ተፀናናሁ መምህሬ ተረብሺ ንበረ ተመስገን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ እግዚአብሔ ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว

    Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan mamerachen

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!!!

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ አሜን አሜን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

    • @bsereke
      @bsereke 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen!!!

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማን መምህር

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ግዜ።

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልንረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @mastiiayyalla4800
    @mastiiayyalla4800 2 ปีที่แล้ว

    Qala hiwot yasmlin😍⛪😍⛪😍⛪😍⛪😍⛪🙏

  • @ሚጣ-ለ1ዠ
    @ሚጣ-ለ1ዠ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማል ን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒

  • @ስለሁሉምነገርእግዚያ-ደ1ሐ
    @ስለሁሉምነገርእግዚያ-ደ1ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርራችን

  • @kokobegerma4839
    @kokobegerma4839 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Kalehywet Yasemaln
    Enku memhrachn

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 2 ปีที่แล้ว

    Kakehewot yasmalen yedigele mareym lejey egzebher amen

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN➕💒❤💛💚🤲🤲

  • @UaeUae-ts3tm
    @UaeUae-ts3tm 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen. AMENAMEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን

  • @yonasisrael1718
    @yonasisrael1718 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ለንስሀ ለስጋደሙ ያብቃን

  • @yordimequaninit3168
    @yordimequaninit3168 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን መምህራችን!!

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 27 วันที่ผ่านมา

    የሠጠንን ማመስገናች ደስ ይለዋልስናመሠግነው በኔ አሁን ደስ ይለዋል ከሞት መልሶኝ ይኸው አቁሞአኬደኝ።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ. አብዝቶ. ይታረቀን. !!!

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 kaleyoten yasemalen memerachen 🙏 egezabher selamone yelakelen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🇪🇹😭😭🌍

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว +1

    Qalehiwotin.yasemalinii

  • @Soliyanatube2721
    @Soliyanatube2721 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwotin yasemalin memirachin

  • @ፍቅርሃበሻዩቱብ
    @ፍቅርሃበሻዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በእውነት መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትጠብቅህ።። መምህሬ በጣም ነው የምወድህ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ግራ ገባን ፍኖተ ፅድቅ ማለት ምን ማለት ነው ምንስ ትሰራላችሁ ፍኖተ ፅድቅ ብላቹ በተሽቆጠቆጠ አዳራሽ ውስጥ ስናያቹ ልባችን በጣም ተሰብሯል ወዴት ወዴት እየሄዳችሁ ነው እኛ የተሽቆጠቆጠች ቤተክርስቲያን አውደምህረት እንጂ አዳራሽ ወይንም ሆቴል አይደለም። በዛላይ የምታስተላልፉት ነገሮች በጭራሽ ተዋህዶን አይወክሉም ዝማሬዎቹ በፒያኖ የታጀቡ ወደዘፈን የሚሄዱ ናቸው ኧረ ወገን እናስተውል ????????እባካችሁ ግራ አታጋቡን

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 ปีที่แล้ว

    Amen🤲 kalehiowot yasemalen

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว

    kale hewet yasemalen memher

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 2 ปีที่แล้ว

    Qale heyewet yasemaline mengesta semayet yewriseline

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🙏🙏

  • @eliasbekele874
    @eliasbekele874 2 ปีที่แล้ว

    bewnate btame dase imel sbkate nw kale hiwate yasemalen

  • @abugida794
    @abugida794 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን አገራችን ሰላም ያድርግልን ቅድስ ሰማያታት ይጠብቁን 🙏🙏🙏

  • @meselemesele6191
    @meselemesele6191 2 ปีที่แล้ว

    አዎ