"የኤርትራው ጦርነት ከጫፍ ደርሷል" | "ሰራዊቱን ጭንቅ ውስጥ አስገቡት" ጀ/ል ጻድቃን | በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ምንድነው የተፈጠረው?| Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 174

  • @DAWITFREZGHI-d8c
    @DAWITFREZGHI-d8c 15 วันที่ผ่านมา +38

    የኤርትራ ሰራዊት መሬቱ ላይ ነው ያለው! ሰላም እፈልጋለው መሬታችን ተወሯል የሚል የሆነ ኢትዮጵያዊ ሃይል ካለ ልክ እንደ ፕሪቶርያው ስምምነት መጀመርያ የኣልጀርሱ ስምምነት ይተግበር! ግን የኤርትራን ሰራዊት የሚነካው የለም ምክንያቱም እነ ጻድቃን ብትሩን ያውቁታል ፈሳሞች!

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 15 วันที่ผ่านมา +3

      ኢተርኔት ላይ በመፎከር ኤርትራን የምታድን መስሎሀል !!!!!

    • @loveelroi4453
      @loveelroi4453 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@TH-qk6ezስለ ኢትዮጵያ አለ ማፍረስዎን ብቻ አስብ..ኤርትራ ገብቶ ሚመለስ መከላከያ የላቸዉም ተዉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @awaken1701
      @awaken1701 15 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@TH-qk6ezኢትዮጵያኮ ፈርሳለች

    • @user-haki52E
      @user-haki52E 15 วันที่ผ่านมา

      @@TH-qk6ez- ሞክር ወይ በአካል ወይ የት እንደምንገኝ ያኔ ታያለህ።

    • @user-haki52E
      @user-haki52E 15 วันที่ผ่านมา +3

      The international court vertually demarcated already. There is nothing to change. ኣፈጻጸም ሚባላ ላንተው ነው፤ ኤርትራ የተወሰነላትን ማስፈጸም ምን ማለት ነው? ኢትዮጵያዊ ዳኛ ሚያስፈጽምላት መስሎህ ነው እንዴ በመሰለኝ! ኣታውራ።አብይ ተቀብያለሁ ካለ በኃላ አበቃ። ደሞ የኢሮብ ህዝብን መያጃዛ አታድርጉት። መሬቲ የኤርትራ ከሆነ መሬቱን የፈለገ ኤርትራዊ ይሆናል፣ ያልፈለገ እስከ ወዲያኛው ይሂድ ኤርትራ ኣትለምንም።

  • @tsegaytesfamariam9977
    @tsegaytesfamariam9977 15 วันที่ผ่านมา +17

    ለትንታኔ ሳይሆ ለጥላቻ የተጎለት ስንኩልሰው

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 15 วันที่ผ่านมา +17

    ጠቅላዩ የኖቤል ሽልማት ያገኝው የአልጀርስን ስምምነት እተገብራለው ብሎ መሰለኝ ስለዚህ ኤርትራ ትውጣ ማለት ነገር መፈለግ ነው
    ያልጀርሱ ስምምነት ይተግበር ::

    • @michelle-i7o
      @michelle-i7o 15 วันที่ผ่านมา +2

      good point

  • @shipe6489
    @shipe6489 15 วันที่ผ่านมา +13

    ኤርትራን መንካት ምን ያክል ዋጋ እንደሚያስከፍል ጀነራል ባጫ ደበሌና ኮለኔል ኣበበ ገረሱን ጠይቁ የጀነራል ካሳየ ጨመዳ ምክር ብትሰሙ ለኢትዬጵያ ይጠቅማል።

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 15 วันที่ผ่านมา

      Abyi ni eritrea kafrsa eta dalu hanti werhi eya tewsdlu.

    • @shipe6489
      @shipe6489 15 วันที่ผ่านมา

      @ ኤርትራ ክልል ትግራይ ኣይኮነትን

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 15 วันที่ผ่านมา

      @@shipe6489 Dahn nisu mesi farska kerdaka eu.

    • @shipe6489
      @shipe6489 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@michaeltesfay4615 እዚ ድኣ ቀደም ኣያታትካ ሓሊመሞ ግን ኣብ ጎዳጉዲ ተምቤን ተቐቢሮም።ብሕጂ ከኣ ከምኡዩ

    • @loveelroi4453
      @loveelroi4453 15 วันที่ผ่านมา

      @@michaeltesfay4615እሞ ናዓ ዊዒግን... ወዲ አፎርቂ ዋዛ መሲሉካ ዩ, ሪኢኻዮ ኢኻ ነቦታትካ ስሪኦም አፍቲሒዎም ዩ.. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @amanuelamahazion2039
    @amanuelamahazion2039 15 วันที่ผ่านมา +26

    የኢትዮጵያ ሰራዊት ኣይደለም ሻዕብያ ማሳ ውስጥ የገባ በሬ ማውጣት ኣይችልም ቅቅ

    • @michelle-i7o
      @michelle-i7o 15 วันที่ผ่านมา +5

      ሲጀመር የኤርትራ ጦር በትግራይ ውስጥ የያዘው ቦታ የለም፣ህጋዊ በሆነ ድንበሩ ላይ ነው ያለው፣ የኢትዮጲያ መንግስትም ሰራዊትም በደንብ ያውቃል፣

    • @danieluk3151
      @danieluk3151 15 วันที่ผ่านมา +1

      ወርቅ ፍለጋ ነዋ

    • @GebretatyosHadush-yb9su
      @GebretatyosHadush-yb9su 15 วันที่ผ่านมา +1

      Tell me agian😅😅😅

    • @Lionk-c4z
      @Lionk-c4z 15 วันที่ผ่านมา

      እሱን እናያለን ከባድመ ከወጣን ፀሃይ አትወጣም ድጋሚም ተብሎልን ነበር እኮ 😂😂 ጌታው እኛ ከኤርትራ ጋር ጦርነት እንፈልጋለን በደንብ አድርገን ስለዚህ ለአለም የምንነግረውን ምክንያት በደንብ ስጠን ከዛም የኤርትራ እና ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር በደም ዋጋ ይወሰናል እንደ አዲስ ተደራድረን ነው ሃገር የሚኖርህ እንጂ አለበለዛ ሃገር አይኖርህም እንኳን የሻቢያ ማሳ ውስጥ የተደበቀ ቅብርጥስህን እናየዋለን ከዛ አይቀሬ ጦርነት በዋላ

    • @Lionk-c4z
      @Lionk-c4z 15 วันที่ผ่านมา

      @@michelle-i7o😂😂 ጅል እኛ ከኤርትራ ጋር ጦርነት እንፈልጋለን ስለዚህ ለአለም የምንነግረው ሰበብን እንድትሰጡን ብቻ ነው የምንፈልገው እሱንም በደንብ ሰታችውናል 😂😂 ሃገር የሚኖርህ የፈለገ መሰዋትነት ያስከፍለን በደማችን እንደ አዲስ ተደራድረን ነው እንጂ መለስ የማይገባህን ሁሉ የሰጠህን ይዘህ ሃገር አትሆናትም እንጫረሳታለን ከዛም ምስራቅ አፍሪካ ላይ ማን በቋሚነት ማንን አጥፍቶ እንደሚኖር እናያታለን የጊዜ ጉዳይ ነው እናንተም በርቱ በሌባ አይነደረቅ ስግብግብ ባህሪያቹ

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 15 วันที่ผ่านมา +11

    አሁንም መከላከያን ለማስጨፊጨፊ ነው እንደአመላቸው። እስካሁን የኤርትራ ሰራዊት ድንበሩን ይዞ ነው ያለው። ግን የገረመኝ ለምን እናንተ ራሳችሁ ትግራይ ሄዳችሁ ለምን የኤርትራን ሰራዊት የት እንዳለ ራሳችሁ ሃቁን ብትናገሩ ጥሩ ነበር።

  • @kassahunmulatu1457
    @kassahunmulatu1457 15 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ መከላከያ በየትኛዉም አገሪቱ ግዛት ውስጥ መግባት የክልሎች ጥያቄ መጠየቅ ያለበት አይመስለኝም። ሠላም ከፈለጉ እና ህዝብን መታደግ ከፈለጉ ለፌዴራል መንግስት ክልሉን እንድቆጣጠር ይፍቀዱ። ካልሆነ የልጅ ጨዋታው ህዝብን ይበላል።

  • @Yohanasenafe12
    @Yohanasenafe12 15 วันที่ผ่านมา +8

    ምንድነው ምትቀባጥረው 20 ዓመት ሙሉ ስቀመጥበት አሁን ያልከዉን ብለ ታቃለህ? የኤርትራ መንግስት ስንት ጊዜ ነው የጠየቀዉ ይሰመር ብሎከአሁን ቡሃላ የለም መሬቱ የኤርትራ ብቻ ነው

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 15 วันที่ผ่านมา +15

    የ በሻሻ ሽማግሌ በግ ተንታኝ😂😂

    • @MulugetaAsefa-s6o
      @MulugetaAsefa-s6o 15 วันที่ผ่านมา +2

      ከቻልክ ሀሳብ ስጥ ካልቻል እንደ አቅምቲ
      ድምፂ ወያኔን አዳምጠህ ተኛ

  • @AyiteyefTossa
    @AyiteyefTossa 15 วันที่ผ่านมา +6

    መከላከያው ኤርትራን ማሸነፍ ይችላል ወይ?

  • @yilmachisha6250
    @yilmachisha6250 15 วันที่ผ่านมา +7

    ትግራይ ሀገር አይደለችምኮ ለምን ትዋጋለች ምን አገባት?

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 15 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ከፈረሰች አመት አላት አማራ ፋኖ አለ ከፋኖ ጎን ነን

    • @Lionk-c4z
      @Lionk-c4z 15 วันที่ผ่านมา

      😂 የኢትዮጵያን መፍረስ ስትመኝ ትኖራታለህ አንተ አገር አልባ ስደተኛ

  • @Proud-Eritrean-Binyam
    @Proud-Eritrean-Binyam 15 วันที่ผ่านมา +6

    ለምሆኑ ኢትዮጵያ ኣለች እንዴ ፡ይበልጥ ካለፈው ስህተት መማር ነው

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 15 วันที่ผ่านมา +6

    መከላከያ ከኤርትራ ጋር ወደ ጦርነት አይገባም ።ከየት በመረጃ ነው እነዲህ ዓይነት አስተያየት ?የኢትዮጵያ መንግሥት ለጦርነት አይቸኩልም ።ቢሆን ኖሮ ሱዳን ግዛት ይዛለች ፣አሁንም ቢሆን መንግሥት ብዙ የዲፕሎማሲ ሥራ በኤርትራ ላይ እየሠራ አይደለም ።ውጡ የሚል ማስጠንቀቂያ እንኳ አልሰጠም ።ከዬት አምጥታችሁ ነው እነዲህ ትንታኔ ?

    • @neverforget7472
      @neverforget7472 15 วันที่ผ่านมา +1

      They are youtuber 😂😂for like Subscrib comment 😂They talk nonsens 😂😂😂

  • @HappyBeetle-oy1jy
    @HappyBeetle-oy1jy 15 วันที่ผ่านมา +4

    የማታውቀው አትፈትፍት

  • @delight-m6l
    @delight-m6l 15 วันที่ผ่านมา +4

    አንድ እንኳን የሚቀራረብ ወሬ አውርታቹ አታውቁም ጦርነት መጣ ሊዋጉ ነው የምታወሩት ወሬ ሁሉ ህዝቡን የሚያሸብር ወሬ ነው እስካሁን ካወራቹት አንድ እንኳን የተከሰተ የለም ዝብሎ መላ ምት

    • @abebechlema3671
      @abebechlema3671 15 วันที่ผ่านมา

      ይሄ እኮ ትንታኝም አይደለም ጋዜጠኛም አይመስለኝም ዝም ብሎ ተጎልቶ የሚቀባጥር ዘግምተኛ ካድሬ ነው

  • @ggmm2340
    @ggmm2340 15 วันที่ผ่านมา +4

    Amigo is good in analyzing Ethiopian political matters. However, when it comes the Ethio-Eritrea boarder, Eritrea is squarely within its boarders. We are in GPS era, take the boarder coordinations from the Algiers Agreement, and please let’s know where exactly has Eritrea crossed the boarder.

  • @tedrosberhe1850
    @tedrosberhe1850 15 วันที่ผ่านมา +4

    በተስፋ መኖር መብት ነዉ

  • @kassahunmulatu1457
    @kassahunmulatu1457 15 วันที่ผ่านมา +2

    መከላከያና መግባት ካለበት TDF የሚባለው ሀይል ፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ትጥቅ መፍታትና ክልሉ ማሰረከብ አለበት።

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተር አብይ ያውቃል የኤርትራ ሰራዊት በመሬቱ ስላለ ነው፣ያለ መሬቱ የለም።እናንተ እንዴት አታስብም ከቻላችሁ ዶክተር አብይን ጠይቁት መጀመሪያ ንቁ።

  • @Konelene
    @Konelene 15 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉

  • @danieluk3151
    @danieluk3151 15 วันที่ผ่านมา +2

    ለካ የ ትግራይ ወርቅ ፈልገው ነው አንጂ ለ ትግራይ ህዝብ ስላሰቡ ኣይደለም ድምበር ድምበር የሚሉት፡
    ህዝቡ ግን ነቃባቸው

  • @YibeltalAtnafu-u5f
    @YibeltalAtnafu-u5f 15 วันที่ผ่านมา +1

    የዚህ በሬ ትንተና አንድም አመክንዮ የሌለውና የተለመደ መረጃ ላይ የተመሰረተ ነው ።

  • @Ebrshimomer
    @Ebrshimomer 14 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያና ኤርትራ ችግሮች ካሉ ቀርቦ በመወያየት እንጂ ጦርነት ከዚህ በሃዋላ መፍትሄ ኣይደለም ከመተላለቅ ውጪ

  • @yisahakTanga-m9k
    @yisahakTanga-m9k 15 วันที่ผ่านมา

    ለሆድህ ብቻ ዘርፈህም ሰርቀህም የምትበላ። ብለህ ብለህ ኢትዮጵያ ፈርሳለች የምትል ከአዳፋ እስተሳሰብህ ዉጣና ወደ ቀልብህ ተመለስ።ኢትዮጵያ ለዘላለም አትፈርስም። ላንተማ መፍረሷ ምርጫህ ሊሆን ይችላል።ተው ባይ በሌለበት ልትዘርፍ ይመችሀል።

  • @TekeleShewarega
    @TekeleShewarega 11 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራን በጦርነት መሞከር እራስን ማጥፋት ይሆናል ከዚህ ሁሉ የሰላም መንገድ ይበጄል

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 15 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ ጀግና ነን ደርግን ጥለን ተጋዳላይ ይሉ የለም እዴ እዋይ እነ ተጋዳላይ ሻእቢያ ያስወጡት እጂ

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 8 วันที่ผ่านมา

    ያኔምኮ ሙሉ ኢትዮጵያን ይዞ ነው አፈር ያበላን ብቻውን አይገጥመንም ወያኔ

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa 15 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 15 วันที่ผ่านมา

    አየ ኢትዮጲያ እንደ በፊት የሰሜን እዝ የጨፈጨፉት እንደሱ ሊያሩጉ ነው ያሰቡ፡

  • @yisahakTanga-m9k
    @yisahakTanga-m9k 15 วันที่ผ่านมา

    ሠራዊታችንን ሊያስመቱ ፈልገው ሊሆን ይችላል።እንደገና ወደ ጦርነት ሊያስገቡና የትግራይ ታጣቂና የኤርትራ ጦር ግምባር ፈጥረው መከላከያን ሊወጉት እነ ደብረጽዮን ወደኋላ አይሉም።ግምባር መፍጠራቸው እየተሰማ ነውና።

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 15 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርትራ ጦርነት ውስጥ መግባት አትፈልግም።ከማንም ጋር አታብርም አታስብት።ፕረስደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጽያ እንዳትፈርስ አይፈልግም ለዛምመነበር ኢትዮጽያን የደገፈው ከመፍረስም ያዳናት። እናንተ ግን አታመሰግኑም። መከላከያም ከኤርትራ ጋር በጭራሽ አይዋጋም። ምክንያቱም መከላከያ ስለ ኤርትራ ጠንቅቆ ያቃል ኤርትራ እመሬቷ ውስጥ ነች ያለችው።

    • @azaziyohannes8873
      @azaziyohannes8873 15 วันที่ผ่านมา

      እንደ ኢትዮጵያ ምትባል ደካማ የምእራባውያን ገረድና ከሃዲ ሃገር ባለም ፈልገህ ኣታገኝም። Thanks to Almighty GOD ኤርትራ ያፍሪካ ማትደፈር ሃገር ሁና መውጣትዋ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 15 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ቲዲፍ ይሞክር ህወሃት ሴረኛ ነው መከላከያን መሀል አሰገብተው እንዳይጨርሱ ስጋት አለ

  • @faridgt4000
    @faridgt4000 15 วันที่ผ่านมา

    "ባድመ ናይ ኢትዮጵያ አይኮን።ባድመ ናይ ነግሬይ እዩ" ዳዊት ገ/እግዚአብሔር። እናም ሄዶ ያሰለቅቅ።

  • @getahunjirata
    @getahunjirata 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቼ መጨረሻችሁ አያምርም እስከዛሬ በህዝቦች ላይ በፈፀማችሁ ለፈፀማችሁ በደል እንድሁም ያለአግባብ ላስጨፈጨፋችሁት የትግራይ ወጣቶችና ገበሬዎች ከእግዝአብሔር ዘንድ ቅጣት ትቀበላላችሁ ።

  • @ቤዛእንድርያስ
    @ቤዛእንድርያስ 15 วันที่ผ่านมา

    ምን አስር ግዜ ህገ መንግስት ትላለህ አሁን እቺ ሃገር በህግ እንደማትመራ ሳይገባህ ቀርቶ ነው? ኤጭ !!

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 15 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራን ከአሁን ቦሃላ ዉግያ የለም የሌለ አታዉራ የቤት ስራ አለህ ከአማራ ጎን ነን ፋኖ ወደ ያሸንፋል

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 15 วันที่ผ่านมา

    ትግራይ ወደ ሰወስት ቀበሌ መከፋፈል አለባት 4 ።

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 15 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጲያኖቹ ወረ ታበዛላቹ እንደ ኤሊ።ኤርትራ ከጅቡቲ የመንና ሱዳን ገረቤት ሃገር ነቺ ግን አንድ ቀን አንድ ቃል ሰምተን አናውቅም ።የራሳቹ ቺግር ለኤረትራ ታ ወንጂል ታሰክማለ ምን አይነት ሶዎቹ ናቹ ቺግራም የሆናቹ ህዝብ ።

  • @amanuelamahazion2039
    @amanuelamahazion2039 15 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራ ካህይን በኋላ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ መስራት ኣለባት ይህም ቀላል ነው

  • @GebrehiwotDesta-lv3bn
    @GebrehiwotDesta-lv3bn 13 วันที่ผ่านมา

    ኣስቶርጓሚ ብትፈልጉ ጡሩ ነው። ያለው ደንበሩ በፕሪቶርያ መሰረት መከላክያ መጠበቅ ስላለበት ነው ነው ያለው። ካልዋሻቹ ምንም ማውራት ኣትችሉም።

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 15 วันที่ผ่านมา

    የኤርትራ ህዝቢ ሰላም አሳጥተህ በሰላም እኖራለሁ ብለህ አትሰብ ኢትዮጵያ አገርህ በመፍረስ ደረጃ ያለች እሰብ ኤርትራ ሰላም ነን ያለን የኢትዮጵያ ጦር አለ እንዴ ፈደራል ከትግራይ ተነሰቶ ጦርነት ከከፈተ ትግራይ ቃዛ እናርጋታለን ክላስተር ቦንብ አለ

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 14 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ መሞታን አልሰማህም ወይ❓
    የ ኢትዮጵያ ሰራዊት ተብትኖ ኤርትራ ከማን ጋር ነው የ ምትነጋገረው😁❓
    የ ትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ አየደለሁም እያለ ምንድን ነው የምትቀባጥረው🤔🤔🤔

  • @awaken1701
    @awaken1701 15 วันที่ผ่านมา +2

    በፋኖ ሚሊሻ የሚገረፈው ነው የኢትዮጵያው ሰራዊት ወይስ ሌላ የተደበቀ ኣላችሁ???😂😂😂😂
    ኣለማፈራቹ ግን ደስ ይላል 👏 🙌
    About Tsadekan....የፈራው TPLFን ነው:: ግን ከፋኖ ሚሊሻ የተሠፈው የአብይ ወታደሮች ከTDF ጋር የመዋጋት ኣቅም የለውም::

  • @samsonwoldegaber9786
    @samsonwoldegaber9786 15 วันที่ผ่านมา +1

    No need any analysis just demarcate the border. It is simple as it is.

  • @HTHT-p5f
    @HTHT-p5f 15 วันที่ผ่านมา

    የትግራይ ሀይል በቀላሉ ማውጣት ይችላሉ ኤርትራዎች በደንብ እናውቃለን ግን የክልሉ ሰራ አደለም የመክላክያ ነው ድንበር መጠበቅ ዋና ሰራው ነው ምንም ዋጋ መክፈል የለብንም ብለው ነው ያቁበታል

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 15 วันที่ผ่านมา

      ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ጅል!!!

  • @Eritreana1991
    @Eritreana1991 15 วันที่ผ่านมา

    አፋጻጸመ 😂 ምን ነው ላለፈው ከ20 ዓመት በላይ አፈፃፀም ብለህ አታቅም 🤔🤦

  • @samueldebas4268
    @samueldebas4268 15 วันที่ผ่านมา +1

    Sick mind le bet Keray bele tawerle endie duket

  • @dahlakdahlak8740
    @dahlakdahlak8740 15 วันที่ผ่านมา

    እርማት እርማት የኢትዮጵያ ጦርነት በየቦታው በትግራይ ጫጫታ በባሌ ውዥንብር በላሊበላ ዘራፍ ሆነዋል በ2025 ፤ ከዓድዋ ማይጨው በፊት የተጀመረ የምነሊክ አግላይ ጠቅላይ የሀይሌ እስከ እርጅናው ፤ የደርግ እምባገነንት መለማመጃ የርእዮተ ዓለም መሞከርያ ፣ የወያኔ የዘር ፖለቲካ መላገጫ የልጅ አብይ የፖለቲካ የኢኮኖሚ የትንበያ ኮሪደር ..ምንድን ነው ቀጣዩ የእቶብያ/ኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ሁሉም በሁሉም አትያዙኝ ልቀቁኝ እኮ ሆነ ።
    More stability,peace and progress in East African countries and beyond

  • @frewinigirmai1473
    @frewinigirmai1473 15 วันที่ผ่านมา

    ጦርነት እኮ ኣውዳሚ ስለሆነ ኣንድ ሰው በጦርነት እደሞት ጥሩ ኣይደለም እንላለን ግን ወደ ኤርትራ ሲመጣ እንደቅጠል መርገፉ ኣይቀርም ኤርትራውያን መሬታቸው ኣሳልፎ ኣይሰጡም እና ኢትዮጵያ ሰራዊት እያላቹ ኣትጎርሩ ስንት ጊዜየተሸነፈ ሰራዊት ።

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 15 วันที่ผ่านมา +1

    Washtem Media 😂

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 15 วันที่ผ่านมา

    የሳይበር ካድሬው አበጥክ እኮ ማውራት እስኪያቅትህ ድረስ በዚህ ኑሮ ውድነት ምነው በሰላም ነው መተፈስ ያቃተህ ውፍረትህን ቀንስ

  • @Gedion7ኛ
    @Gedion7ኛ 15 วันที่ผ่านมา

    ምድን ነው የምታወሩት የፕሪቶሪያ ስምምነት እኮ አንድ ሀገር ሁለት መከላከያ እንዳይኖር መሳሪያ እንዲያወርዱ እና የመከላከያ ሀይል እንዲገባ ነበር። ብርሀኑ ጁላ ያልገባው ስለፈራ ነው!! አሁን እናንተ የምትሰጡት ማብራሪያ ከጥያቄ ውጭ ነው።
    ትግራይ ሉኣላዊ የኢትዮጵያ ድንበር ስለሆነች መከላከያው ካልፈራ በስተቀር ለምን አይገባም? ለዚህ ነው አብይ አህመድ አሊ የአአ ከንቲባ እንጅ የሀገር መሪ አይደለም!!

  • @Mike-b6j2b
    @Mike-b6j2b 8 วันที่ผ่านมา

    መሣርያ ለመቀማት ቢሆንስ. ሰሜን ዕዝ ቂጥር 2???

  • @tinkshu4002
    @tinkshu4002 15 วันที่ผ่านมา

    የ ኤርትራኖች ቅዘን ማየት : የፈለገ comment የሚፅፉትን ማየት በቂ ነው:እውነት ለመናገር Eritrea is noting for Ethiopia

  • @wewe5688
    @wewe5688 15 วันที่ผ่านมา

    ጦርነት ጦርነት ስትል እኮ አንድ አመት ሆንህ ኢትዮጵያ እየፈረሰች መሆኑ ብትተነትን ይሻልህ ነበር፡ ኢትዮጵያ ምንም አቕም የሌላት በኢማራት ታዛ የምትሄድ ደካማ አገር ነች፡ ስለ ኤርትራ በሲሜት መናገር ዝም ብሎ ጊዜ ማጥፋት ነው፡ ስለ ኡነት ሰለቻቹን

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 15 วันที่ผ่านมา

      አረ ተው አንተ ነህ እምትመራን። ሀገር ቢኖርህ በስድተኛነት ስትንከራተት አውሬ የሚበላህ

  • @YaredTesfay-t2t
    @YaredTesfay-t2t 15 วันที่ผ่านมา

    እነ ቅራቅንቦ ሆዳቹ ለሞሙላት የግድ መዋሸት ኣለባቹ ማለት ነው እስቲ 1 ጥያቄ ልጠይቅህ የፌደራል መንግስት የኤርትራ ሰራዊት ይውጣ ብሎ 1ጊዜ ጠይቆ ያቃል ከንግዲህ በሁለቱ ህዝቦች መካከል ጦርነት ኣያስፈልግም እና ራሳችን ችግሩ እንፈታዋለን ማንንም ሊፈታልን ኣንፈልግም እና ባካቹ ከቻላቹ ትግራይ ለኛ ተዉልን የሚሰማቹ ስለሌለ ኣትድከሙ

  • @danielbarnabas2206
    @danielbarnabas2206 15 วันที่ผ่านมา

    ከኤርትራ ጋር ምን ጫፍ የደረሰ ጦርነት የለም:: አይ ኢትዮጵያ ምሑራን ነን ባዮች የኢትዮጵያን ህዝብ በውሸት ሁሌ ጦርነት ውስጥ መጨመር ነው የናንተ ትምህርት

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 13 วันที่ผ่านมา

    And Afta the Eritrean government clearly insisted they are in their own territory awarded by international court decision. A year ago in his parliament speech Abiy Ahmed said in the past we will check through Abraham Belay who was ministry of defence at the time. if Eritrean forces in their territory according to Algiers agreement and international court decision. Since then Abiy Ahmed did not mention his findings. The question is; why is that federal government took him long time its findings?

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 15 วันที่ผ่านมา

    አማረ የደረቀ ጭንቅላት

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 15 วันที่ผ่านมา

      የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩት ያህል ይስቃል ይባላል። አንተም እንዲህ ነህ

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 15 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ትገርማላችሁ አሁንም አፈጻጸም ትላለክ እንዴ። ለስንት አመት ፈለክ አሁንስ 30 አመት???? እናንተ ጤና ያላችሁ አይመስለኝም። ዶክተር አብይም የአልጀርሱም ያለ ቅድመ ሁኔታ ተቀብያለሁ እሰጣለኩ እንዳለስ ።እናንተ ለጦርነት በጣም ናፊቆችሃል።እንጂ አሁንም ስለአልጀርስ አመል እስከ ሞት ናችሁ።

  • @SdC-t4p
    @SdC-t4p 11 วันที่ผ่านมา

    ስለየትኛዋ ኢትዮጽያ ነው እያወራህ ያለኸው?

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 14 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራ ድሮን አላት አደል?

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 15 วันที่ผ่านมา

    ትርምስምሱ የተምታታ ንግግር

  • @SamuelTeshome-v1f
    @SamuelTeshome-v1f 13 วันที่ผ่านมา

    አሁን አንተ ጋዜጠኛ ነህ መከላከያ
    መ ጠ የክም አልነበረበትም ድንበሩ የአትዮጵያ ድንበር ነው ምንም ሴራ ማስብ አይጠበቅበትም

  • @DawitManUnited
    @DawitManUnited 12 วันที่ผ่านมา

    This guys everyday dreaming about Eritrea 😴

  • @russombahrinegash9749
    @russombahrinegash9749 14 วันที่ผ่านมา

    ስለ ኣሁኑ ያለው ብሃገራችሁ የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ ብታወሩ ኣይሻልም ከዚህ የዉሸት የልጆች ጨውታ ትታችሁ።

  • @KidaneTeklitYared
    @KidaneTeklitYared 15 วันที่ผ่านมา

    አንተ አልተማርክም አሉ እማማ ዝናሽ። ወዳጄ እጅህ ላይ ያለውን የ Google map ክፈትና ባድመ የት እንዳለች ያሳይሃል። የኤርትራና የኢትዮጵያ ድንበር ተሰምሮ ያለቀ ነው። ልክ እንደሱማሌ እና ኢትዮጵያ ድንበር በነጠብጣብ የተሰመረ አይደለነም።

  • @girmayzemicheal
    @girmayzemicheal 15 วันที่ผ่านมา

    መከላከያ ልፍስፍስ ስለሆነ ነው እንጂ
    ትግራይ ኢትዮጵያ ከሆነች የኢትዮጵያ ዳር ደምበር በፌደራል እንደሚጠበቅ እንዴት ይጠፍሃል ኣንተ ጅል???
    ግን ስለምናቀው የኢትዮጵያ ሰራዊት ፈሪና ብቻው የሰሜኑ ምት መቋቋም ኣይችልም!!!

  • @stevenbloom5974
    @stevenbloom5974 15 วันที่ผ่านมา

    Your pontification made it clear that you don’t give a toss about Ethiopian national sovereignty.!

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 15 วันที่ผ่านมา

    This man as journalist when are going to tell the truth? Endeyet tegnteh indemtader yegermegnal Eritrea is in her land.

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 15 วันที่ผ่านมา

    Hodam Marshall cadre. Be a man .for food ??? For beshasha government??? 100% the kid government will collapse.

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 15 วันที่ผ่านมา

    You guys learn how to use a GPS ethio - eritrea boarder issue is over 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 14 วันที่ผ่านมา

    it is virtually demarcated....It is already submitted to the UN and AU.40 አመት ሊጠብቅ ነው እንዴ?እስከዛ ድረስ ማለት ?ጥያቄ ካለህ አምጣ ነው።ዝም ብለህ ውጣ ግን አይባልም።

  • @jemalabdelrehem6637
    @jemalabdelrehem6637 15 วันที่ผ่านมา

    unet kegmt yishaLal turu yanegager chlota unet lemekeyer beki aidelem.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 15 วันที่ผ่านมา

    The government should not in any issues Tigray. It would be highest order of foolhardy to involve the army in Tigray again. Let them sort out themselves. The powerful moden machine has been deliberately brought in to mine gold on an industrial scale.

  • @filimonhabtu
    @filimonhabtu 15 วันที่ผ่านมา

    Le 30 gezi ye eritrea mngeste eyallke new yale eritrea view atagegnume aydel

  • @tedrosberhe1850
    @tedrosberhe1850 15 วันที่ผ่านมา

    ሰራዊት ኤርትራ ጠንካራ ሰራዊት ነዉ ዝምበይ አንተ😮😮

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 15 วันที่ผ่านมา

    አንተ ባክህ የትግራይን ፖለቲካ የመተንተን ብቃቱ የለህም እንከፍ

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 15 วันที่ผ่านมา

      የትግራይ ፖለቲካ ጭንቅላታቸው በደረቁ ሽማግሌዎች እየተመራ ስለሆነ የምታየው ቅርቃር ውስጥ ገባ። የትግራይ ፖለቲካ ደርቋል

  • @salomonhaile881
    @salomonhaile881 15 วันที่ผ่านมา

    Wishetamosh teclay ministre wl aljers tekebiye alew new blo eritrea yegeba hodamoch

  • @SeidImam-kj2ws
    @SeidImam-kj2ws 15 วันที่ผ่านมา

    Mekelakeya begeba sandwich yaregutal, don't kahade TPLF

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 15 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ደንቆሮ ተንታኝ ነው

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 15 วันที่ผ่านมา

    እኔ እምትገርሙኝ የውሸቱ ጀነራሉ ጻድቃን እምትሉት ስራውን ከምኔው ረሳችሁት። አሁንም ሊያጃጁላችሁ ነው።የትግራይ ልብ እና ጭንቅላት የእባብ መሆኑን ረስታችሁት ነው።መጀመሪያም እኳ ጀነራል ጻድቃን አደለም እንዴ የኢትዮጽያ ጀነራልን የገደለባችሁ።አሁንም ስራውን ከረሳችሁ በናንተ አስተሳሰብ ለሁለተኛ ግዜ መሳቃችን አይቀርም፣ የኤርትራ ሰራዊት ዶክተር አብይ የት እንዳሉ ሰለሚያውቁ ነው አፋቸውን እማይከፉቱት።ተው የኢትዮጽያ ህዝብ ንቃ ንቃ አሁንም የዋሁን የኢትዮጽያ ሰራዊት በራሳቸውት የትግራይ ሰራዊት ያስጨፈጭፉቸዋል።

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 15 วันที่ผ่านมา

      በትግርኛ ፃፍ ምን እንደምትል አይገባም

    • @DhacSoahvኣ
      @DhacSoahvኣ 15 วันที่ผ่านมา

      ኣህያ

    • @DhacSoahvኣ
      @DhacSoahvኣ 15 วันที่ผ่านมา

      ድል ለ ትግሬ

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 15 วันที่ผ่านมา

    Ethiopians Ethiopians can you learn Google of. Map Google Erarh you need class

  • @VictorVictor-v5b
    @VictorVictor-v5b 15 วันที่ผ่านมา

    Comment listafilachu filegotachu kehone, 14 belay alagenchum , werachu 00 zero bemehonu torinet duseqa, gen sile selam kohone asibachu awru, ye aljers simiminet Ethiopia yeteqebelechuw 1ndem 3 ,4tem new selam teblo ye Ethiopia dr, Abiy mengist na Eritrea dinber yetekefetw selam teblo Ethiopia ye Algerusu simiminet etegebiralehu yalechiw ke igray torinet befit new

  • @mussiemehertab3997
    @mussiemehertab3997 15 วันที่ผ่านมา

    kefte ye ethiopia serawt meselh 😂😂😂

  • @tequamgebremariam
    @tequamgebremariam 13 วันที่ผ่านมา

    Fesam nachu

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 15 วันที่ผ่านมา

    Andafta journalists are so foolish

  • @-yw8uk
    @-yw8uk 13 วันที่ผ่านมา

    Asseb belehe metu ena enja demo abay gedeb lemafres enemetalen ye aheya zer

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 15 วันที่ผ่านมา

    Yegnan bet afrsesh titrialesh le-lelagnawu betish. Yalewu man-neber?
    Calling the army to take on the foreign army is a huge trap designed against the government. TPLF is itching to fight southwards but never have the will and desire to do it northwards. Why?
    Xerxir ke gonfo wusx ale sinxir, Yalewu man-neber?

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 15 วันที่ผ่านมา

    ለአንተ ብዬ ነው ይሄን ቻናል የምከተለው

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 15 วันที่ผ่านมา

    Ewenethin naw chaf dersoal alesemanim neber gilb ras asharo yemender wore lekakame atela ambule telalake ye fano alesaka sil demo wode Eretria Listen manim ye Ethiopia telat bemeta kemeso yehedal selasa ayenet wujinber kengedeh behuala be Ethiopia meder ayemokerim Ethiopia jegna lijochewa yetebekuatal bandan eyekeberu fesam social media lay tetedeh tebeterek agoza wefecho kkkkkkk.... 😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢

  • @alexhadgu1904
    @alexhadgu1904 15 วันที่ผ่านมา

    Mokerut enante aheyoch enbelachu? Ende sew asebe . Ye deha lijj eyemote enante degmo TH-cam genzeb tesebesebalachu. Midre dedeb

  • @JossyA-x2b
    @JossyA-x2b 13 วันที่ผ่านมา

    Fesam mango rassss

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 15 วันที่ผ่านมา

    ያምን ትንተና ነው

  • @teamrgomida7834
    @teamrgomida7834 15 วันที่ผ่านมา

    ቅጀታም

  • @berhaneg.medhin
    @berhaneg.medhin 15 วันที่ผ่านมา

    Kkkkk!!!

  • @Fasildes
    @Fasildes 15 วันที่ผ่านมา

    Mengist lemean siledinberu tikikilegnawun ayigelitsim kezihe befit enayewalen bilo neber

  • @eyobkiflom3531
    @eyobkiflom3531 15 วันที่ผ่านมา

    Talk talk talk shabia is on the ground come there and let’s talk on the ground blah blah i

  • @ST-ru1fz
    @ST-ru1fz 15 วันที่ผ่านมา

    This guy is too broke. His Analysis are guesses and speculation--- anyone can say what this guy is saying--- I mean it is not based on facts --it is just rumors and guesses --- for UTube consumption. dude stop fake story- Act like a Journalist. stick to truth, fact based informations --- not ZibaZinke.