በዚ እድሜዋ የ ማይጠበቅ ንግግር ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 203

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 หลายเดือนก่อน +37

    ከአባ ጋር በእድሜና በጾታ ብቻ ነዉ የምትለየዉ። የአባ ነፀብራቅ ነች። ከአንደበቷ የሚወጣዉ እንዳለ ከአባ አፍ ቃል በቃል የሚሰማዉ ነዉ። እንዲህ አድርጎ እራሱን ቀርሶ የሚሰጥ አባ፣ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @WadidaMajrashi
    @WadidaMajrashi 10 หลายเดือนก่อน +13

    እኔም ጭንቅላት አለኝ ብየ ተሸክሜ መዞሬ😮😮😮

  • @benai5241
    @benai5241 10 หลายเดือนก่อน +34

    ልጆች ልክ እንደ ነጭ ወረቀት ናቸው ! ቤተሰቦችዋ በጣም ሊደነቁ ይገባል ! ተባሪኪ

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 10 หลายเดือนก่อน +111

    አባ ገብረኪዳንን ውጣ ነው የመጣችው❤❤❤❤🎉የምትገርም ልጆ ነች❤❤🎉🎉🎉

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 10 หลายเดือนก่อน +14

      አይባልም ከዕርሰ አድባራት ወ ገዳማት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን እግር ስር ቁጭ ብላ ተምራ ነው ያወቀቸው እስኪ ከዚች ህፃን እንኳን እንማር

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 10 หลายเดือนก่อน +2

      💚💛❤🤝

    • @geyegeche
      @geyegeche 10 หลายเดือนก่อน

      Ees​@@FikirteAsres-ng6bp

    • @MikeJano-z4n
      @MikeJano-z4n 10 หลายเดือนก่อน +2

      ውጣ ነው አይባልም

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 10 หลายเดือนก่อน +1

      💚💛❤🤝🤚

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 10 หลายเดือนก่อน +76

    የርዕሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ፍሬ ጣፋጮ እድግ በይ❤❤❤❤

  • @NardosYimam
    @NardosYimam 10 หลายเดือนก่อน +22

    አየባታችን የርዕሰ ሊቃውት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ፍሬ እድግ በይልን❤

  • @MymomMylife-j1t
    @MymomMylife-j1t 10 หลายเดือนก่อน +24

    አንተ ራስህ ወደ ሀቅ እየመጣህ ነዉ ይመችህ አባቴ💚💛❤️

  • @BereketNbiret
    @BereketNbiret 10 หลายเดือนก่อน +5

    በዉስጡ መንፈስ ቅዱስ ያለበት ሰዉ ፈሬ ያፈራል የአባታችን ፍሬም ይችዉ አባታችን ኑሩልን።

  • @destaw333
    @destaw333 10 หลายเดือนก่อน +22

    የእውነት እኔ በእሷ አዋቂነት ተሳቀኩ። ውይይ ቅመም የሆነች ልጅ። thank you for the reaction.

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 10 หลายเดือนก่อน +13

    በ3 የተገመደ ገመድ አይበጠስም ድንቅ ትምህርት ነው አዳምጠው ሀረገወይን የሚወድ ሁሉ ይህን ትምህርት እንደሚወድ እርግጠኛ ነኝ የሚገኘው የነፍስናስጋ ምግብ ማለት ነው በቸር እንሰንብት ልጄ በርታ 🙏🙏🙏

  • @yodibayu933
    @yodibayu933 10 หลายเดือนก่อน +7

    ስጦታ ይዘክላት ና ከአሜሪካ እና አግኛት ጆዬ❤

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
    @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 10 หลายเดือนก่อน +12

    🥰🥰🥰 ፈጣሪ ከሰው አይን አፍ ይጠብቃት እያልን ዱአ ፀሎት እናድርግላት የሰው አይን አፍ ድምፅ የሌለው መሳሪያነው እናም ፈጣሪ ይጠብቃት🥰🥰

  • @ኢየሩሳሌምዘሚካኤልወገብር
    @ኢየሩሳሌምዘሚካኤልወገብር 10 หลายเดือนก่อน +6

    የአባ ገብረኪዳን ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ጠብቆ ያሳድግሽ ❤ጣፋጭ አንደበት ባንቺ ብዙ ሰው ይድናል የኔ ቆንጆ😊

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 10 หลายเดือนก่อน +5

    አይገርምም ሁሉም ሲያቀርቧት ዝም ብዬዬዬ ነበር የማያት አንተ ግን ስታቀርባት ደስ ብሎኝ ነው እንደ አዲስ ያየኃት ያንተ ነገር ደሞ የበለጠ ደስ ይላል................ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ከአስሬ በላይ ነው ያየኅት ...........አቀራረብህ ያምራል ለቤትህ አዲስ ነኝ አሁን ሰብስክራይብ አድርጌ ለጋደኞቼ ሼር አደርግላቸዋለው....................ይመችህህ አካብደው........ይካበዳል

  • @Hirut-teshome
    @Hirut-teshome 10 หลายเดือนก่อน +7

    😂😂😂😂 የቆቅ መረቅ ነች 😅😅😅 ኦ ካለ እድሜዋ በእውነት እግዚአብሔር ነው የሚያናግራት

  • @karemkabadade
    @karemkabadade 10 หลายเดือนก่อน +7

    ግሩም እኮ ናት በእውነቱ የኔ ፍቅር አንቺ እራሱ ግሩም ነሽ እናትበእውነቱ ጌታ እየሱስ ለክብሩ ያሳድግሽ

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጃኒ እኛ እኮ ተሳስተን የእሼን ሺዲዮ አንሰራም ለምን መሰለህ ታውቀዋለህ ብዬ አስባለሁ ልጅቷ ከአይምሮ በላይ ነች ፈጣሪ በፀጋ በግርማ ሞገሱ ያሳድጋት🙏

  • @henokalem1582
    @henokalem1582 10 หลายเดือนก่อน +11

    አባቴ እኔ ያልገባኝ የዚህች ልጅ ነው አትበል እምትናገረው የ እግዚአብሄርን ቃል ነው ሚያናግራት ደሞ መንፈስ ቅዱስ ነው

  • @samerytube
    @samerytube 10 หลายเดือนก่อน +14

    እዉነት ነዉ የምኖርበት አካባቤ ይወስኖዋል

  • @mekdelawithaile7714
    @mekdelawithaile7714 10 หลายเดือนก่อน +1

    የተባረከች ሀረፃን እግዛብሔር ያሳድጋት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት። ለዘመኑ የተፈጠረች የጌታን ድምፅ እንድንሰማ ራሳችንን እንድንጠይቅ የተላከች ስጦታ ነች። ይገርማል በ4አመቷ ፍቅርን የምትሰብኽ በተገኘችበት ሀገር በ40 ኣመቱ ቂምና በቀል የቋጠሩ በሰዉ ደም የሚነግዱ የሚኖሩባት ሀገር።

  • @tersite858
    @tersite858 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ደስ የሚለው በትምህርት ላይ እናቷን ተከትላ ሔዳ የሰማቸውን ትምህርት ከእያንዳንዳንዱ ጥያቄ ጋር ታገናኘዋለች የተባረከች ብሩሕ አይምሮ ያላት ናት ተባረኪ። እደጊ

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
    @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ጊዜ እዳየኋት ማርያምን በፈጣሪ የኔ ጠበብ ስወድሽ😘😘😘😘

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሷን መጨረሻ ያሳምርልን አቅራቢው ደሞ እሸቱን አይደለም አንተን ነው ልብክን አግኝታዋለች ያንተንም ከዘፈን የምትወጣበትን መንገድ ይስጥክ አሜን

  • @BiniStar360
    @BiniStar360 10 หลายเดือนก่อน +15

    ንግግሯ ቁጭ እንዴ ገብሬ ክደን 🙊ምገርም ነው

    • @yeabadefris3703
      @yeabadefris3703 10 หลายเดือนก่อน

      አካሆኗ ሳይቀር 😘

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 10 หลายเดือนก่อน

      ባየሃት ጊዜ አለቅሳለው እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሐረገወይን የእመቤታችን ስዉር ስም ነዉ።እጅግ ስምሽን የምትመጥኝ በእድሜ ህፃን🙏 በባህሪ ግን ቅዱሳን እናቶቻችንን የምትመስይ ነሽ።

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢 😍😍😍😍😍

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 10 หลายเดือนก่อน +11

    ፈውሰ መንፈሳዊ ጣና/ቂርቆስ ብትሰማው እምትወደው ይመስለኛል 🎉🎉🎉🎉

    • @TingstAngucha-ge4pd
      @TingstAngucha-ge4pd 10 หลายเดือนก่อน

      ትምርቶቹን እዲት ማግኘት እችላለው

    • @genetzeray7138
      @genetzeray7138 10 หลายเดือนก่อน

      ፈውሰ መንፈሳዊ ቱዩብ በርዕሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጥ ድንቅ ትምህርት የነፍስና ስጋ መድሃኒት ነው

    • @BotaAlehegn
      @BotaAlehegn 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@TingstAngucha-ge4pd እርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ብለሽ ብትጽፊ ትምርቶቹ ይወጣልሻል

  • @mezmurHaregewyn
    @mezmurHaregewyn 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃልን ቤተሰቦዎቹዋም አሁን ካለችበት እንዳትወጣ የዘውትር ክትትል አይለያት እንደው ብቻል ከ አባ ጋ ብታገናኙዋት ምንኛ ደስ ባለኝ ❤❤

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ከአይን ይጠብቃት እድሜዋን ግን ረስተውት መሆን አለበት ምን ጉድ ነው

  • @almasademase2216
    @almasademase2216 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሰዉ አካባቢዉን ይመስላል🥰🥰የኔ ቅመም🥰🥰🥰🥰

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ድንቅ ልጅ ናት ❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 10 หลายเดือนก่อน +6

    ከአይምሮ በላይናት😱😱😱😱

  • @mahiethio
    @mahiethio 10 หลายเดือนก่อน +2

    ብትደገም ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በጣም ውድድድድድ የኔ ፍቅር ነሺ እውነት🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @astugf7963
    @astugf7963 10 หลายเดือนก่อน +1

    የህቴ ልጅ ልክ እንደሦ ናት ፈጣሪ ያሣድጋቸው❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ እንደገና መወልድ ቢኖር እንዳንቺ ሆኜ ማደግን ተመኘሁ ቤተሰቦችሽ ታድለው እግዚአብሔር በበረከቱ ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ወንድማችን አንተም ይህቺን ጣፋጭ ልጅ በድጋሚ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw 10 หลายเดือนก่อน

    የኔዉድ እዲሕ የሚማሩየሚያምሩልጆች በጦርነት እየታመሰ ስቶቹአሉየኔ ማር እድግበይልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችእስከነቤተሰቦችሽ ማማየ ሰላምአድርጎ ሀገራችንያሳየን

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 10 หลายเดือนก่อน +10

    ጃኒ ጦርነቱ ሳትወድ በግድ አምጥቷታል። ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Age3055
    @Age3055 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሪያክተር ነህ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @SelamuSelamu-vb7kp
    @SelamuSelamu-vb7kp 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገሱ ያሳድግሽ

  • @ወርቅእራያ
    @ወርቅእራያ 9 หลายเดือนก่อน

    የልጂ አዋቂ❤❤❤❤❤🎉

  • @Worek-ne6xx
    @Worek-ne6xx 10 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yasadgshi yene mar❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 10 หลายเดือนก่อน +4

    በመሥኡድ ተገርሜ ነበር የዚች ደሞ ይለያል ቅልጥፍናዋ እምትገርም ነች እውነትም እፁብ ድንቅ

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu 10 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያሳድጋት ቅመም የሆነች ልጅ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሷን እሩብ አላቅም 😢😢😢 ምን ጉድ ናት😂😂😂😂 ፈጣሪ ያሳድግሽ ብቻ❤❤❤

  • @DestaDejen
    @DestaDejen 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅመም የአባታችን የአባ ገብረኪዳን መልካም ፍሬ እደጊልኝ የኔቅመምየባታአችንየአባገብረኪዳንመልካምፍሬእደጊልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 10 หลายเดือนก่อน +1

    Paaaaaaaaaaaa kale ylgnm, Thank's bro 👍❤️

  • @Amina-ik2ik
    @Amina-ik2ik 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ማሬ አሰተማርሽኝ ትንሾ❤

  • @bethelhemfikre8757
    @bethelhemfikre8757 10 หลายเดือนก่อน

    Reaction'h 🤣 zare mw yejemerkut 😘cont....

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
    @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeabadefris3703
    @yeabadefris3703 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድድድድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ⛪️✝️🙏❤️❤️

  • @SarkaSata
    @SarkaSata 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ያሳድግሽ

  • @ganatganat6080
    @ganatganat6080 10 หลายเดือนก่อน

    Wayine abba gar kidan mirxi timirti astamachul tamasgen😢😢😢🎉🎉❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ታስንቃለች ነው ያልከው ? ኦኦ በልበል ታሸማቅቃለች በለው እንዴ እኛማ ምኑን አውቀነው እኔ በጣም ልዮነት አለን ታዳጊዋ እኔ በበኩሌ አፈርኩኝ በራሴ 😂
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን በሞገስ ያሳድግልን 🤲❤

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 10 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝቤ ይሥቃል ህጻኗ የምትናገረው ፍሬያለውነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @YAYA21-o6o
    @YAYA21-o6o 10 หลายเดือนก่อน

    Jonye እኔ ደግሞ አንተ በጣም አማደንቅህ የማከብርህ ። 😊

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪያሣድጋትየኔማር

  • @AddisuAlemu-k3o
    @AddisuAlemu-k3o 9 หลายเดือนก่อน

    ሰታምር

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 10 หลายเดือนก่อน

    Dagil marim taxabaqat❤❤❤❤❤yane afa qurax yibali❤❤❤❤❤😊

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 8 หลายเดือนก่อน

    Yena Mareee Emabata Tesedegeshei

  • @onelove5509
    @onelove5509 10 หลายเดือนก่อน +3

    Jhanny endi aynet videowoch react argln betam wedenewal ❤🇪🇹

  • @betiybetiy3351
    @betiybetiy3351 6 หลายเดือนก่อน

    በቤቱ ያኖርሽ እድግ በይልኝ አፎ ሢጣፍጥ

  • @aishasaed9247
    @aishasaed9247 10 หลายเดือนก่อน

    ስቲ አየሆዋት❤❤❤❤

  • @FhgdGhff
    @FhgdGhff 9 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ እኔሀጥያተኛብሆንም ልጀየውቀትአሚሮስጥልኝ🤲🤲🤲🤲

  • @birukfiseha859
    @birukfiseha859 10 หลายเดือนก่อน

    Semocheatalew gn man ahun sisemat erasu betam new yetegeremkut
    Thank u

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትንም ያሰማልን።

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ልጅ ለማሳደግ አከባቢ አይፈቅድም ትንሽ ይከብዳል ያልከው ነገር ትንሽ አልገባችኝም በራሱ በድንቅ ልጆች ፕሮግራም የቀረቡ ሁለት ልጆች አሉ ያደጉት ውጭ አገር ነው ለዛውም በአንድ ሃገር ብቻ አይደለም ሁለት ሦስት ሃገር ተዟዙረው ነው ያደጉት ግን ሁሉ ነገራቸው ኢትዮጵያዊ ነው አነጋገር ብትል አለባበሳቸው ብትል ሁሉ ነገራቸው ኢትዮጵያዊ ነው ዶንኪ ቲዩብ ላይ ገብተህ እይ ለማለት የፈለኩት ከልብ ከሆነ አንድን ነገር ለማድረግ የፈለግነው ምንም የሚሳነን የለም ዋናው የላይኛውን መያዝ ነው ወዳጄ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 10 หลายเดือนก่อน

    የውዲቱ አገሬ ልጅ❤

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw 10 หลายเดือนก่อน

    የምር እኔም እዳተ ነው የተገረምኩት የምር 🙏🏻ስቴ አየዋት ኡፍፍፍ

  • @yerosanzemikayel
    @yerosanzemikayel 10 หลายเดือนก่อน +1

    Akababi adelem ede astedadegi new

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 10 หลายเดือนก่อน

    እሠብረሀን ወአይን ያውጣሺ ድቅ ልጂ ❤❤❤❤

  • @baharn4470
    @baharn4470 10 หลายเดือนก่อน

    የተባረከች ልጅ

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 10 หลายเดือนก่อน

    my cute.❤❤❤❤

  • @betimulu6200
    @betimulu6200 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤የኔቅመም

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጃኒ እኔ ድጋሚ ካንተ ጋር እየሳቅኩ ነው ያየሁት😅😅

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ ለምን እንደሆን አላውቅም አለቅሳለው

  • @senifkl
    @senifkl 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል የለኝም ለዝች ልጂ😮😮

  • @saraayman1293
    @saraayman1293 10 หลายเดือนก่อน

    አቻአይችአልጥግብሺ፣፣አልኩ፣እግዚአብሔር ፣ያሠደግሺ፣መጨረሻሺን፣ያሳረልሺ፣በእውነቱ ፣አባታችን፣እደሜንና፣ጤና ፣ይሰጠ፣ይሰጦት❤❤❤❤❤

  • @MarianAboujaoude-ps3gj
    @MarianAboujaoude-ps3gj 10 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ታሣድግሺ

  • @MairegAnera
    @MairegAnera 10 หลายเดือนก่อน +1

    The weyne part 😂😂😂

  • @TesfayeGirmaa
    @TesfayeGirmaa 10 หลายเดือนก่อน +1

    Jahnny eski sele you tube merga negern 1 video siralen💙

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 10 หลายเดือนก่อน

    Keep it up janny we like this kind video

  • @hiwathiwat806
    @hiwathiwat806 10 หลายเดือนก่อน +2

    she is cute ❤❤

  • @EskedarTilahun-w1d
    @EskedarTilahun-w1d 10 หลายเดือนก่อน

    Er yasadegshe ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰለናተ ብሎይማረን

  • @Israelxox
    @Israelxox 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amhara kids ✌️✌️✌️

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 10 หลายเดือนก่อน

    She is amazing 👏 😍 ❤ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @entertainerstv1848
    @entertainerstv1848 10 หลายเดือนก่อน

    Bro yhe video blessed new 😂❤❤❤

  • @tsiy_23
    @tsiy_23 10 หลายเดือนก่อน

    We need more like this ja

  • @aynalemfeyeabebe1182
    @aynalemfeyeabebe1182 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤yeennee qimaamii

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 10 หลายเดือนก่อน

    እድግበይ❤❤❤

  • @kasen_vlogs
    @kasen_vlogs 10 หลายเดือนก่อน

    Glad to be the first comach 😁

    • @MELAproffesionals
      @MELAproffesionals 10 หลายเดือนก่อน

      ayo stupid. sew be 4 ametu sent sera yeseral ante ezi selasa gize eyetemelaleau mekomet muya meslohal

  • @RashedQudah-f4b
    @RashedQudah-f4b 10 หลายเดือนก่อน

    Fetariye edezich yale leb setegn

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 10 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow she is amazing girl. I never see her wow.

  • @emebethaile444
    @emebethaile444 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት አስለቀሰችኝ የምትገርም ልጅ

  • @አርሴማ-ሠ7ወ
    @አርሴማ-ሠ7ወ 10 หลายเดือนก่อน

    አደራ እሼ እዬሩሳሌም ውሰዶት

  • @Emi2-v9c
    @Emi2-v9c 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing kid🙏👏👏👏

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትገርማለች

  • @genet4078
    @genet4078 10 หลายเดือนก่อน

    ሽት ለማለት እየፈለክ በስመአብ የምትለው ነገርስ 😂😂😂😂

  • @FanayeErdache-in4ld
    @FanayeErdache-in4ld 10 หลายเดือนก่อน

    የሳዉ በር መቶዎ ማሮጡን ሰታንሳ የነነ ነግረ አስታዎስኩት😢

  • @haymanotgirma2273
    @haymanotgirma2273 10 หลายเดือนก่อน +1

    እምትገርም ልጂ ነው