ጭንቀትና ፍርሃት የለሽ ህይወት መኖር | Overcoming Anxiety

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 มิ.ย. 2024
  • ጭንቀትን እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል ማወቅ እየፈለጋችሑ ከሆነ፣ ይህ ቪዲዮ መታየት ያለበት ነው። ጭንቀትን የተመለከተ ውስብስብ ነገሮችን አይተን እና እነሱን እንዴት መቋቋም እና ማሸነፍ እንደሚቻል ጠቃሚ ተባራዊ እርምጃዎችን እናቀርባለን። አሉታዊ አስተሳሰቦችን ከመሞገት፣ የመዝናናት ዘዴዎችን እስከ መለማመድ፣ ፍርሃቶችን ከመጋፈጥ፣ እስከ ድጋፍን መጠየቅ እና ለራስ እንክብካቤ ቅድሚያ መስጠት፣ ከጭንቀት ለመላቀቅ የሚረዱ የተረጋገጡ ስልቶችን እንቃኛለን። በዚህ የለውጥ ጉዞ ስለተቀላቀላችሑን እናመስግናችሑአለን።

ความคิดเห็น • 1