Ethiopian music - Yohannes Girma (ጆኒ) - Megen Ene(መገን እኔ) - New Ethiopian Music 2016(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @millijonnyyohannestemesgen8843
    @millijonnyyohannestemesgen8843 8 ปีที่แล้ว +31

    ቆንጆ ድምፅ ነው ያለክ ብዙ እንጠብቃለን ደጋግሜ "መገን እኔ " ሰምቼዋለሁ በጣም አሪፍ እሚወደድ ዘፈን ነው በርታ good job !!

  • @ቅጣውእጅጉ
    @ቅጣውእጅጉ 8 ปีที่แล้ว +274

    እንደ ኢትዬጵያዊ ግን ውብ አለ ፈጣሪ ይመስገን ውብ አድርጎ ስለሰራን ፍቅር ይስጠን

  • @parbhunarayan-m2m
    @parbhunarayan-m2m 5 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ቆጆ ድምፅ ነው ያለህ. ሰላም አችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ፈታ በሉ እኛን የመዳም ፊታ ይገርፈን

  • @בטיטספאי
    @בטיטספאי 4 ปีที่แล้ว +4

    Johnnye betammmm mrt sra gudegnaye betamm twedew neber ena besua enem btamm wededkut❤❤❤❤

  • @enuyeamogne2412
    @enuyeamogne2412 7 ปีที่แล้ว +10

    ውይ!!!! በጣም ወድጀዋለሁ ደግሞ ሁለታችሁም ስታመሩ በርታ ወንድሜ፡

    • @mmse6269
      @mmse6269 ปีที่แล้ว

      ጰፐፀገአቨነ💞

  • @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
    @ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋው በጣም አረፍ ዘፈን ነው ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @raknew9650
    @raknew9650 7 ปีที่แล้ว +48

    ዉበት ሲለካ ኢትዮ ነዉ ለካ !!! So ዉድድድድድድድድድድድ

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 8 ปีที่แล้ว +320

    እህት እና ወንድም አብሮ ሲሰራ በጣም ደስ ይለኛል ኮመቶች እናንተስ?

  • @delyetgaim4262
    @delyetgaim4262 6 ปีที่แล้ว +12

    ዋውውውው ኣነ ኤረትራዊ እየ ግን ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ

  • @የምስጋናጊዜለጌታይሁን
    @የምስጋናጊዜለጌታይሁን 7 ปีที่แล้ว +44

    በጣም ታምራላችሁ በተለይ ጥርሳችሁ በዛላይ እህትና ወንድም መሆናችሁ ደስ ይላል

  • @hahhshshshshshshshsh1802
    @hahhshshshshshshshsh1802 7 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ድምጽ ደስ የሚል ኬሮግራፈር ባጠቃላይ ሁሉም ነገሩ ያምራል በርቱ

    • @አላህወኪልአላህበራህመትክ
      @አላህወኪልአላህበራህመትክ 6 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህተ

      ዉድ እህቴ አይዞኝ አችም በርች ከዛነ ከዳሢተም መደሣትናው ሥለዚህ በለሽበት በርቺልኚ ያአረብአገር ሤትነኝ

  • @የፍቅርሰው-ዘ2ጀ
    @የፍቅርሰው-ዘ2ጀ 8 ปีที่แล้ว +46

    ሙዚቃውም ክሊፑም ያምራል በርታ ፣ ይሄ ልጅ የባላገሩ አይድል ሲወዳደር የነበረው ልጅ ነው ሌሎች ጠፍተዋል አንተ በዚህ ብቅ አልክ

  • @HaninAhmab-x4v
    @HaninAhmab-x4v ปีที่แล้ว +4

    💕🥰💕🥰انا من عمري 15فنان دا بحبو موت والله كل حب 🫶 لي شعب حبشي 💕🥰💕🥰

  • @jollymukazi7281
    @jollymukazi7281 2 ปีที่แล้ว +1

    Helooo am a Ugandan I don't hear anything bt am am inlv wiz the bit of the song ed the beauty of Ethiopians ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hsnysn1896
    @hsnysn1896 6 ปีที่แล้ว +22

    ያለሜካፕ ጎበዝ ናት የምር ቆጆ ሜዶሎች ሜካፕ እያበዙ አስቸግረዋል ያለሜካፕ እናበረታታለን ማሌሽ

  • @tigesttigest6889
    @tigesttigest6889 5 ปีที่แล้ว +1

    eneda ethiopia musika feker yehon ale eneda? 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋

  • @አስታዋሼየኔጌታጌጤጋሻነህ
    @አስታዋሼየኔጌታጌጤጋሻነህ 8 ปีที่แล้ว +235

    የኔ ውቦች ይመቻችሁ እኛም የናንተን ሙዚቃ እያዳመጥን በየ አረብ ቤት እንቃጠላለን

    • @alipppalippp8719
      @alipppalippp8719 8 ปีที่แล้ว +1

      አስታዋሼ የኔ ጌታ /ጌጤ ጋሻነህ amsartghjk

    • @ETHIOPIANY
      @ETHIOPIANY 8 ปีที่แล้ว +2

      😍😜

    • @SariSari-sy4pw
      @SariSari-sy4pw 8 ปีที่แล้ว +3

      አስታዋሼ የኔ ጌታ /ጌጤ ጋሻነህ ayezosh mar hulum yalefal

    • @galelaasefawe3559
      @galelaasefawe3559 8 ปีที่แล้ว +1

      አስታዋሼ የኔ ጌታ /ጌጤ ጋሻነህ 😂😂😂😂😂😂

    • @meyeymahussen571
      @meyeymahussen571 8 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

  • @ስደተኛዋአልማዝ
    @ስደተኛዋአልማዝ 8 ปีที่แล้ว +75

    እውነት አሪፍ ነው ሁለታችሁም አራዳና ቆንጆ ናችሁ

    • @Love-ig1ll
      @Love-ig1ll 8 ปีที่แล้ว +1

      አልማዝ በለጠው tikkel

    • @emanyeallahbariyanegni3905
      @emanyeallahbariyanegni3905 8 ปีที่แล้ว

      yoniye yamral berta wow sitamru

    • @molokash581
      @molokash581 8 ปีที่แล้ว

      ኦሮሥወደውየኔማረረረረረረረረረ

    • @hayathayat1881
      @hayathayat1881 8 ปีที่แล้ว

      ስደተኛዋ ሀያት። አወል። ፍቅር።ያዘኝ ካንተ ምን አባቴ ልሁን የት።ላግኝህ

    • @sofisofi4733
      @sofisofi4733 8 ปีที่แล้ว

      Hayat Hayat ayzoshi sistu

  • @ytyyhgh5937
    @ytyyhgh5937 6 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ በርራየ ነው በስላም ለሀገርሽ ምድር ያብቃሽ በሉኝ እስኪ?

  • @Ibex22-z2p
    @Ibex22-z2p 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዘፈን ሲወጣ የሂወቴ ጣፋጩ ጊዜዬ ነበር ዘፈኑም ደሞ 👌👌

  • @ygf5375
    @ygf5375 6 ปีที่แล้ว +9

    ዋውው ውቤች ናቸው ጥርሳቸው አንድ አይነት ነው ሲምሩ እህትና ወንድም ዋውውውው

  • @tadiweszemedkun9957
    @tadiweszemedkun9957 7 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የሚያምር ድምጽ አለህ ወንድሜ በርታ አድናቂህ ነኝ እህቴም እጅግችውብ አድርጎ ነው የፈጠረሽ እናት ታምሪአለሽ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @stevesirdar2135
    @stevesirdar2135 5 ปีที่แล้ว +44

    Am crazy on Ethiopian Songs. Love you people ❤

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 5 ปีที่แล้ว +13

    What a beautiful my Ethiopia great preform 💕

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 8 ปีที่แล้ว +33

    ወይ ቁንጅና ወይ ድምጽ ይገረማል ዘንድሮ ቆንጆ በዛ በስማም ልጅቷማ ልዩ ናት ስታምር ተንከባከባት ባጠቃላይ ሁሉ ነገር አሪፍ ስራ ነው ይመቻችው በርታ ቆጂዬ ነገርነህ አተህም ።

    • @simanishgabra8497
      @simanishgabra8497 8 ปีที่แล้ว

      Hena Beyen betam eje konjoch nachew hultum salary zefenum batekaly hulum negerachew yameral berta konjoooooo

    • @hananhassen9086
      @hananhassen9086 8 ปีที่แล้ว +2

      Hena Beyen እደት እደምታምሩ.ሁለታችሁም.ማርርናችሁ.እህትህናትመሠል

    • @asnakuadneasma1142
      @asnakuadneasma1142 8 ปีที่แล้ว

      sewdih mar

    • @ezrabetezrabetzunewethiopi3426
      @ezrabetezrabetzunewethiopi3426 8 ปีที่แล้ว

      temsegen betru- temu

    • @ባለተስፋ5955
      @ባለተስፋ5955 8 ปีที่แล้ว +1

      Hena Beyen እሱን ትመስላለች እህቱ ትሆን

  • @shammaalshahabi9730
    @shammaalshahabi9730 7 ปีที่แล้ว +5

    ይመቻቹህ የኔ ማሮች የናተን ሙዚቃ እያደመጥነ ስደትን እገፋለን

  • @Hanamichi22384
    @Hanamichi22384 7 ปีที่แล้ว +35

    I love this clip so much coz i love its melodies, love the performance of the singer and actress as well, I love your dancing. I have watched this clip many times although i don't understand a word but i feel it's telling about love. It's great if someone can translate this song into English. Thanks soooo much.

  • @zdhanytube6955
    @zdhanytube6955 3 ปีที่แล้ว +8

    ይሔ ዘፍን መቼም አይጠገብ ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @anileybekele
    @anileybekele 8 ปีที่แล้ว +10

    awesome john, everything is perfect especially, her tooth while she smile. geday nech sistereh kehonech shemagile lilak ende #shimgilina.

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 2 ปีที่แล้ว +5

    Number 1 Johnnn best 👌 👍 😍 🥰 ☺ 💖

  • @timothy_n8945
    @timothy_n8945 5 ปีที่แล้ว +5

    I love it, I really love Ethiopian people I will visit you one day

  • @bati77uae43
    @bati77uae43 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንደዚህ የፍላጎትክ በመድረስክ ደስ ብሎኛል አቢሲኒያ ትምህት ቤት አንድ ክፍል የተማርነው ቤቾ ነኝ

  • @ማርዬየማርያምልጅነኝእመቤ
    @ማርዬየማርያምልጅነኝእመቤ 6 ปีที่แล้ว +5

    ይከ ልጅ ውስጤ ነው ስወደው ሙዝቃዎቹ ሁሉ ውስጤ ናቸው

  • @ለንስሀሞትአብቃኝ
    @ለንስሀሞትአብቃኝ 7 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ ያለ ሜካፕ መሆኑ የበለጠ እንድወደው አርጎኛል ግጥም እና ዜማ እሱባለው የታየው (የሺ) ምን እንደምልህ አላቅም ብዙ እጠብቃለሁ

  • @Soso-gu5vj
    @Soso-gu5vj 8 ปีที่แล้ว +11

    just wow.......በጣም ስታምሉ አረ የሁለታችሁም ጥርሳችሁ ገደለኝ ሰምተካል

  • @bizuhan9
    @bizuhan9 7 วันที่ผ่านมา

    ልጂትቴ ትዝታ 😢አሁንማ ስደት በላኝ

  • @fadimatouyaouba1067
    @fadimatouyaouba1067 4 ปีที่แล้ว +4

    I love this video so much. I live to 🇱🇷🇱🇷🇱🇷

  • @MaMa-f9h5d
    @MaMa-f9h5d 5 หลายเดือนก่อน

    ድምፅህ በጣም ቆጆ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @nathannuwagaba5770
    @nathannuwagaba5770 4 ปีที่แล้ว +3

    I feel new world when I listen to ur songs❤️💖❤️💖🍷🍷🍷

  • @salemzerihun227
    @salemzerihun227 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን ሙዚቃ ለምንድነው ምወደው እላለሁ ለካ እሱባለው ነው የጻፈው

  • @kemisakemisa1802
    @kemisakemisa1802 8 ปีที่แล้ว +4

    ሀሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ ታዳጊ ነህ ገና አይዞህ ቆንጆ ዱምፀ አለህ

  • @Medi-1H
    @Medi-1H 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ የተፈጥሮ ውበት👌

  • @joodalshehri2378
    @joodalshehri2378 3 ปีที่แล้ว +5

    Ethiopia
    People
    Beautiful
    100

  • @ZahraZahra-cy5dh
    @ZahraZahra-cy5dh ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ማሻአላህ ደስየሚል ሙዚቃ ነው ኧረ ድምፅ ዋው በርቱ ስታምሩ

    • @MariamHousseinYoussouf
      @MariamHousseinYoussouf 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤ በጣም ቆጆ ናቸሁ ውይይይይይ ተዝታዬዬ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሠ9የ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሠ9የ 8 ปีที่แล้ว +8

    እኔስ ተጋብዤ ነው ያየሁት ግን በጣም ያምራል wowwwwwwww

  • @ሀገሬነሽክብሬ
    @ሀገሬነሽክብሬ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሁሉም ነገር የተዋጣለት ስራ ምርጥ ነው በርታ ስታምሩ ደሞ

  • @16selami
    @16selami 7 ปีที่แล้ว +8

    Love it!

  • @0939-b4e
    @0939-b4e 8 ปีที่แล้ว

    እንኮን መጣህ የባላገሩ ምርጥ ሌሎቹስ ኢሡ እና ባልከው እየጠበቅናችሁ ነው
    - የልጅቶ ውበት ልዩ ነው ዋው ከአጎጉል ሜካፕ ይጠብቅሽ

    • @makiyaasan2411
      @makiyaasan2411 6 ปีที่แล้ว

      0939957001 itophia 0939957001

  • @ባለተስፋ5955
    @ባለተስፋ5955 8 ปีที่แล้ว +4

    የእውነት በጣም ሃሪፍ ስራ ነው በርታ እኔማ ብሰማ ብሰማው አልሰቸኝም ♥♥♥

  • @SharafAmad-s3d
    @SharafAmad-s3d 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yohanes my king 👑🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidusashenafi6335
    @kidusashenafi6335 6 ปีที่แล้ว +4

    I am in love with this music its so nice
    Keep it up

  • @AskalWasie
    @AskalWasie 10 หลายเดือนก่อน +1

    I like it😢😢😢😢😢😢

  • @የፍቅርሰው-ዘ2ጀ
    @የፍቅርሰው-ዘ2ጀ 8 ปีที่แล้ว +17

    በጌታ ይሄን ሙዚቃ ወድጀው ልሞት ነው ልጅቱም ቀስት የሆነች ልጅ ናት ♡♡♡♢♢♢♧♧♧ !!!!!

    • @douniahabib5329
      @douniahabib5329 7 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ሰው
      Wdf

    • @alal8859
      @alal8859 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ሰው ዋዉዉ ያምራል

    • @zeharatay7156
      @zeharatay7156 6 ปีที่แล้ว

      😘😘😘

  • @Nነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @Nነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +2

    wawwww yene ምርጦች ስታምሩ እኔና ወንድሞቸም ልክ እንደናተ ነን ፈጣሪ ይመስገን እስትፋሴ ናቸዉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ♥♥

  • @hawi8081
    @hawi8081 8 ปีที่แล้ว +9

    New favorit song omg love it😲❤

  • @Lola-sr5te
    @Lola-sr5te 8 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ቆጆናቹሁ

  • @meziid
    @meziid 2 ปีที่แล้ว +3

    my wife still memorize our love 🥰 on it

  • @edentaye9678
    @edentaye9678 7 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ስታምሩ እህቴ በቀን አስር ጊዜ ይሄን ሙዚቃ ትከፍታለች አሪፍ ነው በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @bettylapea291
    @bettylapea291 5 ปีที่แล้ว +10

    የስይፉ ፈንታውን ቁጥር አፈልጉኝ ልጅን እንዲያገናኝኝ ክክክክክክክክክክ የምር እንዴት አባቱ ያምራል ዋው !!!!

  • @JemaleDebale
    @JemaleDebale 6 หลายเดือนก่อน +1

    wow ❤❤❤❤

  • @Zezn33gmail.comAddf
    @Zezn33gmail.comAddf 8 ปีที่แล้ว +20

    የትምህርት ቤት ጀለሴ እኔ አላምንም ዩሄ ዋውውውውውውው ማኛ እንደፎከርከው አረከው

  • @Alem-ch5bq
    @Alem-ch5bq 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @radio2666
    @radio2666 8 ปีที่แล้ว +3

    Nice job, I listen this song every morings!

  • @HiwotHiwot-q7i
    @HiwotHiwot-q7i ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደውዘፈንነውሁለታችሁምውብናችሁእወዳችሁአለው

  • @tetenatube7906
    @tetenatube7906 8 ปีที่แล้ว +8

    ጥረት ያለ ውበት ዋው ሚካፕ ምናምን ያልነካው ውበት በስማም music dgmo wow new

    • @IloveYou-dl3pk
      @IloveYou-dl3pk 6 ปีที่แล้ว

      እማ እወድሽ አለሁ የኔ አለኚታ helo
      still.na
      seating
      anise
      since.I

  • @wenabuk
    @wenabuk 4 หลายเดือนก่อน

    My favourite song ❤❤❤❤

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +9

    አቦ ይመቻችሁ ስታምሩ ልጁን ደሞ ወድጀዋለሁ

  • @abelyesuye612
    @abelyesuye612 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የሚምረዉ ፈጣሪ ይባርክሕ

  • @askibelay8047
    @askibelay8047 8 ปีที่แล้ว +3

    መገን እኔ!!!.....ደስ ይላል በርታ

    • @MoMo-ds4ub
      @MoMo-ds4ub 8 ปีที่แล้ว +1

      Aski Belay

    • @hgdschvvfddjgd982
      @hgdschvvfddjgd982 7 ปีที่แล้ว +1

      😙😚💚💛❤👌⚘⚘⚘⚘⚘🗯🌷🌷🌷👒🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤

  • @asgsgDhhd-k7l
    @asgsgDhhd-k7l 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ዋዉ ዋዉ ይለያል

  • @maryamawy9758
    @maryamawy9758 6 ปีที่แล้ว +37

    የእውነት ቆንጆ ማለት አንች ነሺ በቀለም ሳትዥጎረጎሪ የተፈጥሮ ውበት

  • @aumhelimatube2196
    @aumhelimatube2196 2 ปีที่แล้ว

    መገንኔ ትዝታየ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @wallealemu3988
    @wallealemu3988 8 ปีที่แล้ว +12

    I really like yours voice it's amazing do know how time I listen this song more than five times and I like your smile and tell the girl I said that I like her sime u should make other music

    • @jigsaba2010
      @jigsaba2010 7 ปีที่แล้ว +1

      Walle Alemu
      V y++/+.-
      v I{ Y\
      - q: ::" E&
      ,,. ...

  • @ellineephrem8473
    @ellineephrem8473 7 ปีที่แล้ว +2

    I love the song and the girl they used fits the song good job

  • @እናመሰግናለንእግዛአቤሔር
    @እናመሰግናለንእግዛአቤሔር 8 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያምራል በርታ ጤናና እድሜ ይስጥክ

    • @gizeteka6107
      @gizeteka6107 6 ปีที่แล้ว

      Wow, love you so much

    • @birtukanyirgu9407
      @birtukanyirgu9407 4 ปีที่แล้ว

      Berta yesefere lji keanet buzu entebkelen

  • @onelove809
    @onelove809 8 ปีที่แล้ว +18

    Ethiopiawi mhonko metadlnew washeu ende?

    • @እህተስላሴፍንታዬ
      @እህተስላሴፍንታዬ 8 ปีที่แล้ว

      Amir Love ewunetem Ethiopiawiy mehone wubet kurat new 💚💛❤

    • @onelove809
      @onelove809 8 ปีที่แล้ว +1

      Rebka Fantaye eko mar thanks god

    • @Love-ig1ll
      @Love-ig1ll 8 ปีที่แล้ว

      Amir Love ኧረ ዉነትህ ነው nefsi

    • @ኑሪልኝእናቴ-ደ8የ
      @ኑሪልኝእናቴ-ደ8የ 8 ปีที่แล้ว

      Amir Love ትክክል ብለሻል የኔ ቆንጆ መታደል ብቻ ያንሰዋል !

    • @onelove809
      @onelove809 8 ปีที่แล้ว

      ኑሪልኝ እናቴ ere wende negn lol anchi blesh atshemtechegna።

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 2 ปีที่แล้ว

    Abet syamru...wubet kezerachew new....wendim ena ehit 🥰

  • @gemil2409
    @gemil2409 8 ปีที่แล้ว +19

    ይህ ልጅ ባልሳሳት ባላገሩ አይድል እና ኢ/ያን አይድል ተወዳድሮአል አይደል ?

  • @cjcchx6770
    @cjcchx6770 7 ปีที่แล้ว

    ዎዉ በጣም አረፈ ነው በተለይ ሙዚቃዉ እና ድምፅህ በጣም ያምራል በረታ

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
    @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 8 ปีที่แล้ว +12

    የማን ልብ ከቦታው አለ ብለህ የእኔም የለም

  • @abobakeribrahim7033
    @abobakeribrahim7033 3 ปีที่แล้ว

    Best video and thanks for the creativity😍 👍👍👍🍎

  • @hanichofiker4549
    @hanichofiker4549 8 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉም ነገራቸሁ ደስ ይላል ቆንጆች

  • @Bairoo-ng4ij
    @Bairoo-ng4ij 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ nice 👍 work 💯

  • @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
    @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 7 ปีที่แล้ว +5

    መገን እኔ አያጣኝ
    መገን እኔ
    አንተ ላይ ጣለኝ...

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
    @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነህ ድምፅክ አንደኛ ነው

  • @menalmecon302
    @menalmecon302 8 ปีที่แล้ว +3

    በርታ አሪፍ ነው

  • @ቃልኪዳንየድግልልጂ
    @ቃልኪዳንየድግልልጂ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሙሥና የሌለበት ውበት ይሔ ነው ሑማን ሔር ሜካብ የሌለበት

  • @fየዩቱብዘበኛነኝ
    @fየዩቱብዘበኛነኝ 6 ปีที่แล้ว +8

    እባካችሁ ከማበዴ በፊት የልጁን ስልክ ቴክስት አድርጉልኝ እ ሰምታችሇል በፍቅር ዳኛ ይዣችሇለሁ

  • @cimnatlbcimnatlb6988
    @cimnatlbcimnatlb6988 5 ปีที่แล้ว +1

    Waw waw waw beyalew merx zefen new selamashu yebeza yagere legosh ulu 💙 💛 ❤

  • @አምላኬታሪኬለውጠውሰውአር
    @አምላኬታሪኬለውጠውሰውአር 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ከቦታው ላይ የለም ልቤ እኔ ትቶኝ አቺን አለ

  • @እናቴሁሌምእወድሽአለሁ
    @እናቴሁሌምእወድሽአለሁ 8 ปีที่แล้ว +3

    እውነት መግኔን ያስብላል ሁለተችሁም። ቆንጆየ። ነችሁ። ይመቻሁ።

    • @jumayaj1541
      @jumayaj1541 6 ปีที่แล้ว

      እናቴ ሁሌም እወድሽአለሁ llreplirs

  • @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ
    @ወለተጻዲቅኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว

    ውኔ እርጋታው እንዴት ደስ ይላል ሙዚቃውም ምንም አይወጣላትም በርታ

    • @elflomulla6349
      @elflomulla6349 6 ปีที่แล้ว

      ወለተ ጻዲቅ ኢትዮጵያ من خلال

  • @dinamarr24
    @dinamarr24 8 ปีที่แล้ว +6

    ውነትም መገን እኔ ወይኔ ደስ ሲል እኔም ሆዴ ባባ ቀላል

  • @salamhabshi-rh1vk
    @salamhabshi-rh1vk ปีที่แล้ว

    አይይተዝታአ😒😒😒❤

  • @gabresarah9248
    @gabresarah9248 8 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውውውው ይመቻችሁሁሁሁሁሁሁ

    • @eyrusmelkue6116
      @eyrusmelkue6116 7 ปีที่แล้ว

      Gabre Sarah ዋው ድምፅ ቁንጅና ይመቻችው ውቦች

  • @እምነቴኦክቶዶክስነዉ
    @እምነቴኦክቶዶክስነዉ 3 ปีที่แล้ว

    ዉይ ስወደዉ ደጋግሜ የሰማሁት ይኸንን ነዉ አንዳንድ ቦታላይ ወንድሜን ይመሥለኛል

  • @ኑሪልኝእናቴ-ደ8የ
    @ኑሪልኝእናቴ-ደ8የ 8 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @mertinufikadu5322
    @mertinufikadu5322 6 ปีที่แล้ว +2

    Iam from oromia region ilike your music

  • @destagubayngubay1338
    @destagubayngubay1338 8 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን

    • @lamrotlamrot3096
      @lamrotlamrot3096 8 ปีที่แล้ว +1

      DestaGubay NGubay። minw entu menuuu bza mezmur eko aydlm.
      zorbsh

    • @lamrotlamrot3096
      @lamrotlamrot3096 8 ปีที่แล้ว +2

      DestaGubay NGubay። minw entu menuuu bza mezmur eko aydlm.
      zorbsh

    • @סטייןמנגיסטו
      @סטייןמנגיסטו 8 ปีที่แล้ว

      Lamrot Lamrot פ

    • @massysalm9420
      @massysalm9420 8 ปีที่แล้ว

      😨ለምኑ?

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 8 ปีที่แล้ว +2

      DestaGubay NGubay እርግጠኛ ነኝ መዝሙር መስሎሽ ነው አይደል!!! kkkkkk

  • @solihabshamelaku5222
    @solihabshamelaku5222 8 ปีที่แล้ว

    who is those 22 people they don't like this music?