Selamawit Yohannes & Fikremariam Gebru - Nafkot - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 3.3K

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa ปีที่แล้ว +19

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችኝ እና ለህዝባችን በስደት ያለነዉም ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እኔ ሥደት በጣም አንገሽግሾኛል 😢😢😢😢

  • @ገኒቆንጆየሀረሯ
    @ገኒቆንጆየሀረሯ 7 ปีที่แล้ว +4

    እስቲ ይሁና እመጣለው አልቀረም ውዴ ኡፍፍ ለተራራቀ ጥሩ ዘፈን ሀሳባችንን አምላክ ያሳከው ከምንወደው ከምናፈቅረው ያገናኘን ፈጣሪ ባሌ ውስጤ ነክ ሁሌ♥♥

  • @Gdjj-v2e
    @Gdjj-v2e 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍፍፍፍፍፍ ናፍቆትና ስደት ለኛም ቀን ይኖር ይሆናል እዲሁ አንቀር ፈጣሪ አሳባችሁን አሳክቶ በሰላም ላገራችን ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EemanEeman-qz2tt
    @EemanEeman-qz2tt ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ስሰማ ኢትዬጲያን አስታውሳለሁ 😢😢😢

  • @መቅዲየግብርኤልልጂ
    @መቅዲየግብርኤልልጂ 7 ปีที่แล้ว +4

    በሰማሁት ቁጥር እዳዲስ እረበሻለሁ በጣም የሚጎዳም የሚጣፍጥም ሙዚቃን አይዞን እህት ወድሞቸ በስደት አቀርም እገባለን ትንሽ ታገሱ የከፍው ነው በጣም የሚፈተን እና በትብብር እንወጣው ሙዚቃው100:በኔ

  • @fahmiosman9977
    @fahmiosman9977 6 ปีที่แล้ว +57

    ኢትዮጵያ በልባችን ውስጥ ነው😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥂

  • @FOX99880
    @FOX99880 4 ปีที่แล้ว +124

    እኔ የኢትዮጵያን ዘፈኖች በጣም እወዳለሁ እናም ይህን ዘፈን በጣም እወዳለሁ ምክንያቱም በጣም ቆንጆ ስለሆነ ነው እኔ ከሱዳን ነኝ እናም ሁለተኛውን አገሬን ኢትዮጵያ እወዳለሁ 🇸🇩🇪🇹🇸🇩🇪🇹🇸🇩🇪🇹🇸🇩🇪🇹❤️

    • @ወሎየነኝነፍጠኛው
      @ወሎየነኝነፍጠኛው 4 ปีที่แล้ว +5

      ሱዳኔ ነሽዴ አማረኛችንን ከየት ተምረሽው ነው ቀረብሽ ሀበሻ መሆን መታደል እኮ ነው

    • @ዙዙቲዬብ
      @ዙዙቲዬብ 4 ปีที่แล้ว

      @@ወሎየነኝነፍጠኛው 😂😂🤣

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 3 ปีที่แล้ว

      @@ወሎየነኝነፍጠኛው kkkkkkkk

    • @rabiyaseid569
      @rabiyaseid569 3 ปีที่แล้ว +4

      አማረኛ በጎግል እያሥተረጎሙ ይፅፋሉ ወላሂ

    • @samisyrris457
      @samisyrris457 2 ปีที่แล้ว

      9k

  • @መኪያሠይድሥደትኛዋነኝ
    @መኪያሠይድሥደትኛዋነኝ 5 ปีที่แล้ว +39

    በጣም ናፍቆኝል ከሰባት አመት ቡሀላ ነው የታረቅነው እናም አሁን በጣም ናፍቆኛል ያአላህ ዳግም እንዳንለያየ እርዳኝ

    • @ኢክራምወለየዋ
      @ኢክራምወለየዋ 7 หลายเดือนก่อน

      ፍጣሪይርዳሽ

    • @LemlenBaye
      @LemlenBaye หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ያንችን ሳይ ከተለያዩን3አመት ሆነን ግን ተሰፋ አልቆረጥኩም እኔን ይርዳሸ በይኝ

    • @MARIMAALI-c6e
      @MARIMAALI-c6e 18 วันที่ผ่านมา

  • @IdiluChorza
    @IdiluChorza 10 วันที่ผ่านมา +1

    ማነው እንዴ እኔ ከዘጠኝ ዓመት ቦኃላ 2017 እያየሁ ነኝ 🎉🎉🎉❤❤ 5:21

  • @kachiboaguen3578
    @kachiboaguen3578 9 หลายเดือนก่อน +6

    I'm from South Sudan🇸🇸🇸🇸
    Selamawit I love all songs
    u re so bright in mind not forgetting your beauty
    may God bless u to explore more a head of u

  • @zddd5746
    @zddd5746 3 ปีที่แล้ว +6

    ሆድ ባሰኝ😥😥😥
    ኡፍፍፍፍ 💘የኔ ውድ ❤❤❤ባለህበት ሠላምህ ይብዛልኝ እስክንገናኝ😢😢😢

  • @MukemilMan
    @MukemilMan 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነፍቀሽኛል❤❤❤❤❤❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +74

    ማነው እንደኔ 2020 የሚያዳምጥ👉👍🎵🎶 አይ ትዝታ

  • @lmissyoumayfamily4893
    @lmissyoumayfamily4893 6 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬ አያርገዉና ይሄ ሙዝቃ የዛሬ 4 አመት ፍቅረኛዬ የጋበዘኝ ሙዚቃ ነዉ ወይ ( A ) እንለያይ አለን ብዬ በፍፁም አላሰብኩም ነበረ ግን ምን ታረገዉ አለህ ስወድህ ተለየኸኝ 😢😢

  • @ሰኒመና
    @ሰኒመና 7 ปีที่แล้ว +85

    በህል ዉሀ ገመድ
    ቢታአሰርም እግሬ
    እመነኝ አልቀርም
    ከአተ እና ከአገሬ ሁፍፍፍፋፍፍ

  • @riemmlove3422
    @riemmlove3422 8 ปีที่แล้ว +7

    ዋው !ሁለታቹም ስታምሩ + ሙዚቃው ሁፍ … ትዝታን ትዝ ያስብላል

  • @ዜድነኝየዱባያ
    @ዜድነኝየዱባያ 5 ปีที่แล้ว +3

    ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ሙዚቃ
    እፋፋፋ አይሰደት የስራህን ይስጥህ

  • @aimrmedya8736
    @aimrmedya8736 4 ปีที่แล้ว +9

    አዲስ ነኝ ላይክ ግጩኝ ወይኔ ምነው በዚህ ሰአት ከሱ ጋር በሆኩ ይህ ስደት ለያየን። 💔💔

  • @waxfayaw237
    @waxfayaw237 4 ปีที่แล้ว +27

    Am Somali listen this Song since 2016. Fikre Imatalew bileshi 🙏😢 My love live inside Ethiopia Somali region.

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 ปีที่แล้ว +1

      Thanks dear Somali brother!

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh9938 3 ปีที่แล้ว +32

    The song is about two lovers who have separated and lived in different content, the girl was thinking her return sooner than they've expected, so the young man is asking her why she is too late, he misses he so much and he would like her to come home and he will lookafter her once she is home. The girl also tried to tell him she is sleepless, heart broken missed him so much but living somewhere far from here have its own struggle and unable to fulfill her dreams however even she is late she will be back home where her love family and country is. This is what it means in general

    • @mobeensmadi7040
      @mobeensmadi7040 2 ปีที่แล้ว +1

      Sirbaa kanaa hin jaladhaa

    • @mobeensmadi7040
      @mobeensmadi7040 2 ปีที่แล้ว

      Amalee dabalii nufii basii alawuu alawuuu biyaaa ‽???????????? What time do we finish ♥🤔

  • @محمدعثمان-ه9د7ق
    @محمدعثمان-ه9د7ق 3 ปีที่แล้ว +2

    اسيوبيا ي اخت بلادي سوداني مرحبا من هنا ♥️♥️♥️

  • @ousmihabshawi3089
    @ousmihabshawi3089 5 ปีที่แล้ว +8

    የሠላማዊት አድናቂ 👍 ይግጭ

  • @bossman9569
    @bossman9569 5 ปีที่แล้ว +42

    In love😙😍 with you from Sudan🇸🇩

    • @Mm-nb5iy
      @Mm-nb5iy 4 ปีที่แล้ว

      በዘገይብሕም እኔ አልቀረብሕም

    • @godhelpusme7453
      @godhelpusme7453 2 ปีที่แล้ว

      Ymirmo

    • @godhelpusme7453
      @godhelpusme7453 2 ปีที่แล้ว

      , toj koo@@Mm-nb5iy I'm going

    • @godhelpusme7453
      @godhelpusme7453 2 ปีที่แล้ว

      @@Mm-nb5iy
      Wet

    • @hope2633cu
      @hope2633cu 11 หลายเดือนก่อน

      Welcome Alhilal😅😢😢😢

  • @kuniselefiyalatkunimubtedi3440
    @kuniselefiyalatkunimubtedi3440 7 ปีที่แล้ว

    ወሊሂ ሆድ ባሰኝ ስደት አይኑ ይጥፋ ሙዚቃ መስማት ባልፈልግም በአጋጣሚ ስከፈተው ተረበሽኩ😭😭😭😭

  • @htarlaim1063
    @htarlaim1063 2 ปีที่แล้ว +28

    This song really makes me cry everytime I hear it even though I don't understand what they're singing! Much love from Kigali Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼

    • @yilakmulugeta5852
      @yilakmulugeta5852 ปีที่แล้ว +1

      It is the music of nostalgia. I waited a long time for you to come, where will I meet you? And she said, I will surely come.

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 ปีที่แล้ว

      Thanks my Ruwandan brother for loving my country's song! Long live Ethiopia and Ruwanda !

    • @chekchakaneh7436
      @chekchakaneh7436 ปีที่แล้ว

      1:51

    • @chekchakaneh7436
      @chekchakaneh7436 ปีที่แล้ว

      😢😢

    • @chekchakaneh7436
      @chekchakaneh7436 ปีที่แล้ว

      ኢ😅

  • @yasirgalal147
    @yasirgalal147 5 ปีที่แล้ว +11

    I love ethiopian bozono from sudan 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩

    • @semaligwondemu4744
      @semaligwondemu4744 ปีที่แล้ว

      watei😮😮😮😮Ethopan💞💞💞👊💪💪💪🔥🔥🔥🔥

  • @fhxg6954
    @fhxg6954 4 หลายเดือนก่อน +2

    በስደት እንደኔ ሆናችሁ ትዝታያለባችሁ😢😢😢

  • @محمدالسناني-س6ف
    @محمدالسناني-س6ف 5 ปีที่แล้ว +15

    Much love ethiopia music from tanzania😘😘😍😍

  • @mohamedsalman8588
    @mohamedsalman8588 5 ปีที่แล้ว +250

    ሰደትን ቀምሠሻት የለ ሠላምየ እህህህህህህ መቸ ይሆን የምንገባው አገር ቤት እሰኪ እንደኒ የናፈቀ ቤተሠቡን ላይክ በሉኝ

  • @محمدمحسكو-ذ3ش
    @محمدمحسكو-ذ3ش 7 หลายเดือนก่อน

    አስተያየት የለም፣ ብቻ! ኢትዮጵያ ለዘለአለም በልባችን ትኖራለች ሺ ሰላምታ ከሱዳን ❤

  • @hahahahahaha2543
    @hahahahahaha2543 5 ปีที่แล้ว +99

    I don't understant but i like it song i'm from Philippines 💖💖💖

  • @hassanmose6457
    @hassanmose6457 5 ปีที่แล้ว +61

    I'm from somalia but i use to be in Addis Ababa many years so that i like Ethiopian people N their songs

  • @Rahmah-y6g
    @Rahmah-y6g 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አድስአበባ ሢሸኘኝ ሂንን ነበር የምንሰማዉ ገና ሳልመጣ ተነፋፋቀን ቁጭ አይይይይይይይ😢😢😢😢

  • @eissamusa5664
    @eissamusa5664 5 ปีที่แล้ว +15

    حقآ انتم رائعون الاخوه الاعزاء جميله جدآ اثيوبيا الشقيقه لكم الف تحيه من السودان

  • @AmanuelAdhanom
    @AmanuelAdhanom 8 ปีที่แล้ว +19

    Such a beautiful song by beautiful people. Love from Asmera.

  • @gojamtube
    @gojamtube 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ የማይሰለች ሙዚቃ

  • @jojohayat
    @jojohayat 6 ปีที่แล้ว +87

    ኮመንት ስትሰጡ ለምንድን ነው ስደት አይኑ ይጥፍ የምትሉ በጣም ትገርማላችሁ እረ ይኑር ሆሆ ጉዳትም ቢኖረው ጥቅሙም በዛው ልክ ነው ጥሩም ወይም መጥፎም ነው ማለት አንችልም ሁለቱንም የያዘ ስለሆነ

  • @دقشهعبدالغفاراحمددقشهعبدالغفار

    الفنون هي انعكاس حقيقي لروح الشعوب واخواننا الاثيوبيين لهم روح لطيفه وجميلة نعشقها بحب.
    تحياتي من السودان ارض النضالات لاثيوبيا اخت بلادي

    • @ማሚሁሌምወድሻለሁስደተኛዋ
      @ማሚሁሌምወድሻለሁስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

      شكرا

    • @دقشهعبدالغفاراحمددقشهعبدالغفار
      @دقشهعبدالغفاراحمددقشهعبدالغفار 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ማሚሁሌምወድሻለሁስደተኛዋ
      عفوا فهذا اقل واجب نفعله من القداسة لمحبة اثيوبيا التى هي مقدسه عندنا بشعبها.
      شكرا اثيوبيا حكومة وشعبآ مافعله فاخمة رئيس الوزراء ابي احمد لم يفعله حتي ابناء شعبنا نحن نشكر لكم كل هذا الحب والجمال

    • @ዙዙቲዬብ
      @ዙዙቲዬብ 4 ปีที่แล้ว

      @@ማሚሁሌምወድሻለሁስደተኛዋ 😘

  • @መሪየምያአላህባሪያአላሀም
    @መሪየምያአላህባሪያአላሀም 4 ปีที่แล้ว +2

    እይይይይይይ ዛሬ ሁለታመት ይቶባ እማስታውሳት ግን አሁን አላሀምዱሊላህ ተመለሰሁ መማርዴጌ ያስመልሳል ለተማረሰው ቃይዳ ቁረአን ሁሉም አለ

  • @zamzamali7750
    @zamzamali7750 8 ปีที่แล้ว +16

    ናፋቂው ልቤ ሁሌም ይሄን ሙዚቃ እይሰለቸውም 100% ። አይ ስደት አይንህን ያፍስሰው አቦ ..

  • @አባዬኑርልኝቲጂወሎዬዋ
    @አባዬኑርልኝቲጂወሎዬዋ 5 ปีที่แล้ว +52

    የወጣ ሰው እግሩ የራቀ ካገሩ አያውቅም ሞልቶለት ነው ሰበብ ብዙ እፍፍፍፍፍ እንደኔ አይነቱ

  • @FantaFantach
    @FantaFantach 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አልሞላ አለን እኮ ኦፍፍፍ ልጂነቴ ባረብቤት አለቀ 😭😭😭😭😭😪

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 4 ปีที่แล้ว +5

    አለሁ አለሁ ፍቅርሽን አቅፌ ስትናፍቂኝ ስንቱን አሳልፌ :ለእናቴ ነው ፍቅረኛስ የለኝም

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 ปีที่แล้ว +6

    Wow wow it’s the most beautiful music . You guys have beautiful voice you too.I love it and love it and love it

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ትዝታ ኡኡኡ አለብኝ 😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🙈❤️❤️

  • @gashawmuluneh1067
    @gashawmuluneh1067 8 ปีที่แล้ว +9

    Selamawit became cooler than ever what she was before. It is good to know that she is up to the times. Her voice is still amazing.

  • @ወሎየዋቡዛየሁበላይነህአገ
    @ወሎየዋቡዛየሁበላይነህአገ 8 ปีที่แล้ว +7

    በጣም በጣም የተመቸኚ ሙዝቃነው ዋው ያምርል ስደት አይኑይጥፋ እግዝብህር ለሀገራችን ያብቃን

  • @eduopedia1549
    @eduopedia1549 3 ปีที่แล้ว

    የገረመኝ ግን፡ ማተብ ኣለመኖሯ እና ከወንድ አክት እያደረገች ያወጣችው መሆኑ። ከዛ በኋላ ግን ማተቧና መስቀሏን አስራ ስትዘፍን ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @shraban706
    @shraban706 6 ปีที่แล้ว +13

    Love much 💕😘💕
    From NPL 🇳🇵 🇳🇵 🇳🇵

  • @AsnakeSinesibhat
    @AsnakeSinesibhat 8 ปีที่แล้ว +8

    One thing I've missed in Ethiopian music is duet. And you guys just proved to me that it's still alive. Great music and good combination. Keep it up guys!

  • @ZolaAmaly
    @ZolaAmaly 5 หลายเดือนก่อน

    ማነዉ እንደኔ 2024 እያደመጠ ያለዉ 🎉🎉

  • @ዜድነኚእናቶንናፋቂ
    @ዜድነኚእናቶንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +3

    አይዞችሁ እህቶቸ የተራራቀም አላህ በሰላም ከምትወዱት ያገናኛችሁ

  • @henokgualu6654
    @henokgualu6654 5 ปีที่แล้ว +13

    I'm from Israel🇮🇱 I like Ethiopian music🇪🇹

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምዬ ❤❤❤❤😢 4:02

  • @Rነኝሥዴተኛዋ
    @Rነኝሥዴተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    አለሁ አለሁ ፍቅርህን አቅፌ ስትናፍቀኝ ሁሉን አሳልፌ የኔ ውድ ሰላም በጣም ነው የተመቻችሁኝ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ

  • @yeskogesek7932
    @yeskogesek7932 7 ปีที่แล้ว +6

    What can I do I am From USA, I came when I was 17 years old many years ago, I love this song. my stomach is sick when I listen this song.

  • @ihogoch5661
    @ihogoch5661 ปีที่แล้ว

    ሳዳምጠው የማይሰለቼኝ ዘፈን😢😢

  • @omeralnga3392
    @omeralnga3392 8 ปีที่แล้ว +4

    اغنيه جميله جدا ومناظر جميله وصوت حلو!!!!!!!!!!

  • @ዜድነኝየኢብሮ
    @ዜድነኝየኢብሮ 4 ปีที่แล้ว +7

    የዛሬ ሶስት አመት ጓደኛዩ ሁሌ ይዘፍንልኝ ነበር ይሄው ተገናኝተን አንድ ልጅ ወለድን አለቅስ ነበር ኡፍፍፍፍድድ

    • @zddd5746
      @zddd5746 3 ปีที่แล้ว

      ታድላችሁ ማማዬ እኔስ አልቅሸ ልሞት ነው እስከመቼ😥😥😥

  • @emmanuelotene6773
    @emmanuelotene6773 2 ปีที่แล้ว

    I'm from Nigeria I love your songs but I don't understand Ethiopia I think it's important you subtitle some of your songs

  • @adanosharamo9940
    @adanosharamo9940 6 ปีที่แล้ว +24

    From Kenya. Don't understand the language but I must say am in love with thi song

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 ปีที่แล้ว +1

      Thanks dear Kenyan brother for loving my country's song. They are saying, " Fikre emetalehu bilesh minew yekeresh" means " my love you promised me to come soon,why you didn't come!I am still waiting for you... the girl said " even though i am late i will come,don't worry my love I will be with you soon forever " This is the meaning.

    • @sharaweadano
      @sharaweadano ปีที่แล้ว

      @@Asnakech100 You're welcome! Thank you for sharing the translation of the song, it's such a beautiful message. Again it's fascinating how music can transcend language barriers and bring people together. Asante (Thank you!)

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 ปีที่แล้ว +1

      @@sharaweadano Much love from Ethiopia,Addis Ababa to my Kenyan brother! Long live Ethiopia,Kenya and Africa!!

  • @tigeethiopia8929
    @tigeethiopia8929 8 ปีที่แล้ว +4

    የወጣ ሰው እግሩ የራቀ
    ካገሩ አያውቅም ሞልቶለት
    ነው ሰበበ ብዙ ♥♥♥

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 5 ปีที่แล้ว

      Ayyy Ewnet new enem besew hager hune ssema hulem Aleksalehu

  • @ሠሚራM
    @ሠሚራM 4 หลายเดือนก่อน

    እህህህህህ አሁንሥ አልሆነልኝም የርቀት ፍቅር ሥቃይ ነዉኮ

  • @user-op6cf6xd5z
    @user-op6cf6xd5z 4 ปีที่แล้ว +17

    So attractive voice, really can't stop playing it!
    From Sudan live in London.

  • @mustafaalderderi2041
    @mustafaalderderi2041 7 ปีที่แล้ว +31

    im from sudan i do realy love this song all time hear it

  • @Hjj10-le7cy
    @Hjj10-le7cy 9 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ2010ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርነውአመሌ9508
    @ፍቅርነውአመሌ9508 8 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው የሚመቸው እግዚአብሔር የልባቹህን ይስጣቹህ

  • @jordantsige9835
    @jordantsige9835 4 ปีที่แล้ว +4

    Who’s listening this amazing song in 13/8/2020 in lockdown from coronavirus😌🥰🥰🥰❤️❤️

  • @AliMohamad-t2e
    @AliMohamad-t2e ปีที่แล้ว

    ከዘፍኖችህ ምርጥ ዘፍን ነው ትዝታ ነፍቆት😢

  • @alihema7370
    @alihema7370 6 ปีที่แล้ว +8

    I'm Ali from Sudan I like Ethiopian music 😍😍😍😘

  • @Ahmedziyaa
    @Ahmedziyaa 7 ปีที่แล้ว +34

    I’m somali i don’t understand but like this Music and historic of love fikri fikri

  • @ፎዚ123
    @ፎዚ123 6 ปีที่แล้ว

    ምናለ ያሳለፍኳቸው መልካም ጊዝያቶች ወደኋላ ቢመለሱ

  • @solona2000
    @solona2000 8 ปีที่แล้ว +5

    So beautiful and lovely song, a true lover ..gives courage and strength and hope for the other partner...

  • @abasmohamed9819
    @abasmohamed9819 3 ปีที่แล้ว +9

    *I love amharic music although I don’t understand*
    I listen this song since 2016, that time I was in Libya 🇱🇾

  • @ToybaYimam-zi7wh
    @ToybaYimam-zi7wh 2 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ባሌን ጠብቅልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @أبوأحمد-ع4م1ظ
    @أبوأحمد-ع4م1ظ 7 ปีที่แล้ว +5

    اغنية روعة انا احبكم شديد أيها الشعب الاثيوبي

  • @aks8054
    @aks8054 7 ปีที่แล้ว +4

    i do not know how am express my deep heartily encouraging of those two astral of love and thire music .what ever so it is very nice

  • @Fraajunior
    @Fraajunior 3 หลายเดือนก่อน

    I miss u ❤H❤ i hope that i'll see u one day when i get back to my country of origin 😢love stay strong Love u ,❤❤

  • @muwaffaqelbadawi
    @muwaffaqelbadawi 7 ปีที่แล้ว +13

    such a beautiful song but can plz someone explain the lyrics coz i would love if i can understand a little of this attractive throat 😍😘😘

  • @maskishow8259
    @maskishow8259 6 ปีที่แล้ว +5

    uuuufffffffff des yelal betam wowow 😍😍😍😍😍😍😍

    • @khayriaahmed866
      @khayriaahmed866 5 ปีที่แล้ว

      🇪🇹😗😗😗😗😗🇪🇹🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @gejurjrrj1595
    @gejurjrrj1595 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ ተጓደኞቸ ጋር ሁኜ የምንሰማው ነበር አይ ግዜ

  • @binieriboy28
    @binieriboy28 7 ปีที่แล้ว +5

    am from ERITREA & I like this ethiopian young singer selamawit.i like all her act how to dance amharic and she make a lot of wonderful songs with golden voice.big respect & much love for u selamyeee konjit from ur ERITREAN bro.long live selamey.

  • @hoota8646
    @hoota8646 4 ปีที่แล้ว +4

    Love song Ethiopia 🇪🇹🇸🇩💟

  • @selasukabumi682
    @selasukabumi682 3 ปีที่แล้ว

    እምየ ህይወቴን ነው የማስታዉስበት ያረብ እኔስ ክፍት ይለኛል ለምን ነው ግን መቼ ነው ከማዳም ሰረተኛ ወጥቼ ሀገሬ የምገባዉ

  • @ቲጂየእግዚአብሄርልጅ
    @ቲጂየእግዚአብሄርልጅ 7 ปีที่แล้ว +18

    አይስደት 😭

  • @user-Eri
    @user-Eri 7 ปีที่แล้ว +4

    Both of You are talented singer. Please keep It the good job. Thanks

  • @MasraHamo
    @MasraHamo ปีที่แล้ว +1

    Wow ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @obinoovey
    @obinoovey 8 ปีที่แล้ว +64

    i don't understand anything they r saying. but i m in love with this song now. beautiful.

    • @sumeyayeallahbariya3147
      @sumeyayeallahbariya3147 8 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @dejengezae8725
      @dejengezae8725 8 ปีที่แล้ว +1

      same here

    • @ethiofikir4373
      @ethiofikir4373 8 ปีที่แล้ว +20

      he is asking her why you are late you told me i will be back she told him back my dear i told you i will be back even i am
      late i will be back
      this is just the idea not all translation

    • @AhmedBakhiet-nx3hy
      @AhmedBakhiet-nx3hy 7 ปีที่แล้ว +2

      thanks on behalfe

    • @حياةالنوريه
      @حياةالنوريه 7 ปีที่แล้ว +1

      obinoovey ጤና ይስጥልኝ ትዝታ ቀስቃሽ

  • @hananhasan2790
    @hananhasan2790 7 ปีที่แล้ว +241

    ችግሩ ፍቅረኛ የለኝም ማንን አስታውሼ ላልቅስ ሙዚቃው ሆዴ ያላውሳል አይይይይይ

    • @samoosamoo4644
      @samoosamoo4644 7 ปีที่แล้ว +2

      hanan Hasan treu new mar yezary wondoch birr new yemiyafkrwte ewntga fkr yelem bezary

    • @wessytube1739
      @wessytube1739 7 ปีที่แล้ว +10

      hanan Hasan
      ጥሩነዋ ኦ ከማልቀስ ሰላም
      አሁን ፍቅር የሚሉት ነገር ያአለው በፊልም.&.በዘፈን ነው ድሮ ቀረ ተማሪዎች እያለን

    • @martaderebu251
      @martaderebu251 7 ปีที่แล้ว

      Wa wa

    • @hasan7318
      @hasan7318 7 ปีที่แล้ว +15

      ክክክክክክ ከዛሬ ፍቅር እኳን ነፆሆንሽ

    • @saudiarabiajeddahaddisabab2159
      @saudiarabiajeddahaddisabab2159 7 ปีที่แล้ว

      Fikr selam fikr tesfa fikr erasn metekiya newna Allah tiruwn fikr yehonewn bal yisitish amin bey konjo.

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ሙዚቃ የምስማው ከምወደው ስው ጋር በስደት ምክንያት ተለያየን

    • @b...5723
      @b...5723 3 ปีที่แล้ว

      ስደት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል አይዞሽ ማሚ

    • @makdasfikre9293
      @makdasfikre9293 3 ปีที่แล้ว

      @@b...5723 እውነት ነው ማር

  • @ኪዳነምህረትእናቴኪዳ-ጀ7መ
    @ኪዳነምህረትእናቴኪዳ-ጀ7መ 8 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ሰላም አተን ያቆይልኝ እስካገኝህ ክፉ እዳይነካብኝ !!!!!

  • @zadyeguragifekir2685
    @zadyeguragifekir2685 7 ปีที่แล้ว +3

    ምን ዋጋ አለው እኔም የተሠደድሁት ሠርቶ ለመለወጥ እንጂ ለሌላ ነገር አነበረም ይሁን ብለህ ሌላፍቅር ጀመርህ !!😢

  • @HxtjztkcddGdxxbl
    @HxtjztkcddGdxxbl 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢እናቴ ናፈቅሽኝ

  • @ጋልቶምብውሕዶምዝሓበሩ
    @ጋልቶምብውሕዶምዝሓበሩ 7 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ሰላም አንተ የቃየልኝ እስከገኝ ኩፉ አይንካልኝ ውድድድድ ስለም ቆንጆ

  • @ohmeingott9912
    @ohmeingott9912 2 ปีที่แล้ว +12

    I love ethiopean people very much,if someone will ask me which countries or people are in my heart ,i will answer with ethipean people,I know that ,they are very kind people ,and they have always awhite heart,they where our nighbour in my country sudan,i saw him,and i knew him ,they always people of peace,and here they are also near to me and to my heart, and they are my best friends,full respect and full greeting from sudaniese person.

  • @nesredinmuhammed6000
    @nesredinmuhammed6000 ปีที่แล้ว

    አይ ሀበሻ ኮሜንት ላይ* የሌላ ሀገር ዜጋ ነኝ *ብሎ ኮሜንት ለሚፅፈው የምትሰጡት የላይክ ብዛት ምክንያቱ አይገባኝም? 🤔 ለውጭ ሀገር ሰው ስታሽቃብጡና የራሳችሁን ስትንቁና ስትጠሉ መሆኑ ነው የበታችነት ስሜት ሀገራዊ ነው አይደል ?

  • @sanskritigaan1694
    @sanskritigaan1694 2 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful music with melody voices

  • @youtubecreatorስደት
    @youtubecreatorስደት 7 ปีที่แล้ว +12

    I don't understand a bit word of this song but I really feel it and miss my family, friends....

  • @AberaTesfaye-lx9sw
    @AberaTesfaye-lx9sw 2 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ ንይገልፃል❤

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 6 ปีที่แล้ว +11

    ቆይ እሴት ብቻ ነው የሚናፍቀው ሁሉኮሜት ላይ እሴቶች በጣም ነው የምንብሰከሰከውውይአምላኬ

    • @tube-tj4sp
      @tube-tj4sp 5 ปีที่แล้ว

      አወን ይገርማል ወንዶችማ ሁሉን ቀልባቸውነው

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 ปีที่แล้ว

      ወንደ እኮ ምንም ቢከፋ ተከፋሁ ብሎ ማናገር አይችልም በጣም ሲጉዳ ነው እንጀ ሳየጉደ ቀርተው ነው እንዴ