ከህወሀት ጉባኤ ምን እንጠብቅ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 145

  • @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ
    @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ 2 หลายเดือนก่อน +15

    ማራማዊት ከነቤተስቦችሽ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ: We are proud of you keep doing what you’re doing to be voice for voiceless people.

  • @chenekukontar-wise
    @chenekukontar-wise 2 หลายเดือนก่อน +8

    Responsible public midea, Thank you Mariamawit you for your effort.

  • @ሩሁብመርሃዊ
    @ሩሁብመርሃዊ 2 หลายเดือนก่อน +6

    የትግራይ ስነልቦና ካለማወቅ የተነሳ ብዙ መሰሪ ነገር ቢሞከርም ትግራይና ትግራዋይነት ሊያጠፋ የሞከሩ ሁሉ ራሳቸው ሲጠፉ ብቻ ናቸው የታዩትና የአሁኖቹም ከታሪክ ካልተማሩ የቀደሙት እንደጠፉ ይጠፋሉ እንጂ ትግራይ ግን መቀጠልዋ አይቀርም።

  • @terhasgualtomfadeytihenaTDF
    @terhasgualtomfadeytihenaTDF 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜን💛❤️💛❤️🙏🙏

  • @FitawGirmay
    @FitawGirmay 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያማዊት ትክክል ነሽ ከፋፋይ የሆነ ሀሳብ አለመስተናገድሽ ለትግራይ ህዝብም ለሆራይዞን ምድያም አይመጥን በርችልን❤❤🙏🙏

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Mariamawit that you let us listen from the serous. God bless you!

  • @MebeeWelday
    @MebeeWelday 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማራማዊት ሓፍቲና ክብር ፈጣርይ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛

  • @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ
    @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ 2 หลายเดือนก่อน +3

    Don’t worry, nobody can touch you. You’re a free person, and anyone can say anything, but you know who you are. God bless you and your family.

  • @dawitadinew2123
    @dawitadinew2123 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሕወሐት የመጨረሻው ጉባኤ ነው
    ወይዘሮ ወያኔ በቃ ደሞ በእናቴ አማራ ነኝ ጂኒ ቆለጥ የምትይውን ጀምሪ

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 2 หลายเดือนก่อน +10

    Debrts is so genuine human being. ❤💛

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም ማርያማዊት ሓፍተይ ዋዕሮ ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኪ ዛሓፍተይ ኣጆኺ ቆሻዎች ዝበልዎ ትርጉም ኣይትሃብዮም ዝግናይ ኣክሱማውያን ዝባሃል ርካሽ ምድያ ዕጅብ ኣይበልኪ ጠበቃ ህዝቢ ኢኺ

  • @dan-kk9de
    @dan-kk9de 2 หลายเดือนก่อน

    MARIAMAWIT THE MOST TALENTED AND SIMPLY THE BEST OF ALL. YOU ALWAYS VOICE OF THE VOICE LESS PEOPLE. THANK YOU

  • @tigestaberha
    @tigestaberha 2 หลายเดือนก่อน +2

    # Unity #staystrong # we are ONE TIGRAY #BE Love 💛❤️

  • @amanueltechans8193
    @amanueltechans8193 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you sister ❤

  • @tigestaberha
    @tigestaberha 2 หลายเดือนก่อน +4

    Horizon one of the best 👌 keep the good work thank you a million 👍 🙏💛

  • @TeklomGeretsadik
    @TeklomGeretsadik 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ማርያማውት እድሜና ጤና ይስጥሽ በልጅሽ ተደሰቺ

  • @mikitigray8139
    @mikitigray8139 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደብረጽዮን ወገንሽ ለሳትላይት ቃል ገብቶልሽ ይሆን

  • @girmaygtsadik7176
    @girmaygtsadik7176 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደብረጽዮን ጉባኤ ዘይደሊ
    ኣብታ ስልጣን ክፀንሕ ዝደሊ እዩ
    ክገዝእ ዝደሊ እዩ ክብል ከሎ ንባዕሉ ድዩ ዝዛረብ ዘሎ

  • @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ
    @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት ሁልጊዜ ስለ መፅሐፍት ቁድስ እይስለችኝም እንዲያውም ተስፋ ብርታት ይስጠኛል ተበራኪ::

  • @MebeeWelday
    @MebeeWelday 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus4823 2 หลายเดือนก่อน

    Irqnna Salam INSHA'ALLAH Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @muezgezahgn1000
    @muezgezahgn1000 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህት

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 หลายเดือนก่อน

    ልክነህ ወንድሜ ጉባኤው የተሳካ ይሆናል ።

  • @MebeeWelday
    @MebeeWelday 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ሰላም ክብርት ሓፍትና ጅግና ዋዕሮና🌹🌹🌹🌹🌹❤

  • @terhasgualtomfadeytihenaTDF
    @terhasgualtomfadeytihenaTDF 2 หลายเดือนก่อน

    Yes, indeed

  • @almaz.8056
    @almaz.8056 2 หลายเดือนก่อน

    You are the best. Proud of you 🙏
    We believe one Tigray 💪

  • @abadikidane9078
    @abadikidane9078 2 หลายเดือนก่อน

    ክብርቲ ማርያማዊት አይዞሽ ያንቺ ውለታ የትግራይ ህዝብ እንጂ ለንቺ ለሚሳደቡት የውሸት ስንቃቸው ላለቃቸውና ካህዲዎች አየገልግልምና አሁንም በትግራይ ህዝብ ሰም አይዞሽ ጠንክሪ

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 2 หลายเดือนก่อน

    Peace be upon you pray for Ethiopia.

  • @FasilYohannes-l8b
    @FasilYohannes-l8b 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያማዊት ሐሳቦችሽ እንደወርቅ የነጠሩ ናቸው ደሰ ይላል ትግራይ የኢት ቆንጮ ነች ሐሳብ የሌላቸው ክልሎች በአብይ ስልቻ ተቋጡረዋል ትግራይ ከምትፈልገው አገርም ሕዝብሞ መገናኘት መብቷ ነው ትግራይ ትበለፅጋለች አትጠፋም አስር አገር ሊወጋ ቢመጣ ትግራይ መቀበርያቸው እንጂ የማንም ገዳይ መፈንጫ አትሆንም ትግራይ ሲኢራ።

  • @ShishayTareke
    @ShishayTareke 2 หลายเดือนก่อน

    ዕድመ ይሃብኪ

  • @ZIYADKEDIR-s3x
    @ZIYADKEDIR-s3x 2 หลายเดือนก่อน

    Hizbin iyasaqaye ye alow Dr Abiy sayhon irasu izbino

  • @terhasgualtomfadeytihenaTDF
    @terhasgualtomfadeytihenaTDF 2 หลายเดือนก่อน

    Indeed

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ketekemashiw ahun yegodashiw yibeltal min malet new ye Tigrain meriwoch Abraham yaye, camiso, techiwoch eyalsh mekefafel min yibalal?

    • @JusticeM-x8k
      @JusticeM-x8k 2 หลายเดือนก่อน

      አብርሃም ያዬም የትግራይ ታቆርቆሪ መሆኑ ነው?

  • @TsigeBerhe-v8r
    @TsigeBerhe-v8r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያማዊት የዘመናችን አሰተዋይ ምርጥ ሴት ቀጥይበት እንወድሻለን ❤

  • @TsegayKahssay
    @TsegayKahssay 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለ መልካምነት ስለ ተረሱ ህዝቦች ሃቅሃቁን መናገር በሁሉም እምነቶች ዘንድ የሚሰበክ ቅዱስ ተግባር ነው እና ተጠናክሮ ይቀጥል ለመልካምና የእናትነት ድምፅሽ ክብር ይገባዋል....

  • @tigestaberha
    @tigestaberha 2 หลายเดือนก่อน +2

    # ONE TIGRAY!

  • @temtugesese8620
    @temtugesese8620 2 หลายเดือนก่อน

    We will see

  • @HTT6892
    @HTT6892 2 หลายเดือนก่อน

    35:00 What do we mean by news ideas?

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 2 หลายเดือนก่อน

    Enkan dehna metash ehtahen yesbawi mebet tagayi ehetahen❤

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 หลายเดือนก่อน

    ማራማዊት ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @aregaiw
    @aregaiw 2 หลายเดือนก่อน +2

    አስተዋይዋ እህታችን ጥሩ አስተያነት ነው የሰጠሽው።

  • @Kebede230
    @Kebede230 2 หลายเดือนก่อน +2

    Facts; one of the caller was talking about tplf not about Tigray ppl but you keep understand and talking about as if he is talking about Tigray ppl. Facts shows tplf is influenced or controlled by the same ppl from the same area. The others parts of Tigray are not well represented. Listen what tplf itself said. Denying the facts will resuin in failure.

  • @azmeratesfay6273
    @azmeratesfay6273 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen

  • @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ
    @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያማዊት ሁልጊዜ ስለ መፅሐፍት ቁድስ እይስለችኝም እንዲያውም ተስፋ ብርታት ይስጠኛል 1:33:13 ተበራኪ::

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 2 หลายเดือนก่อน +2

    2:10:10 min ዲሲፕሊንን በተመለከተ:
    "አብይ አህመድ ለቆመለት አልማ በዲሲፕሊን (discipline) ጌታቸውን ይበልጠዋል" ሳይሆን መባል ያለበት በቁርጠኝነት (determination) ይበልጠዋል ነው::
    ዲሲፕሊን ማለት ከህግ ማክበር ጋር ይያያዛል : ለአብይ አህመድ የማይመጥን ቃል ነው::

  • @JossyGmariam
    @JossyGmariam 2 หลายเดือนก่อน

    የጉባያው ዋና ጥቅም እኮ መከፋፈልን ወደ አንድ የሚያመጣ አና ከዛም አንድ ሀላፊነት የሚሰማው ፖርቲ ሊአረገው የሚገባ ነገር ነው ከዛ ውጪ ለጌታቸው ተብሎ የሚለወጥ ህግ የለም ጉባያው ህወሓት ለምርጫ በትክክለኛ አቋም ላይ እንዲሆን የሚያደርግ ነው እሄን ደግሞ መላው የትግራይ ህዝብ ሊደግፍ ይገባል!!!!

  • @millioncr7538
    @millioncr7538 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኣንቺ ማለት እኮ ለእዉነት ስትይ መስዋትነት የምትከፊ ጀግንኒት ነሽ።

  • @alemabay-sh5kw
    @alemabay-sh5kw 2 หลายเดือนก่อน

    ማስመሰሉ እና ማጭበርበሩ ቢበቃሽስ፡፡ ጌታቸው እንደ ኣንድ ምሁር ብቻ ነው በኮነፈረንሱ መገኘት ያለበት? እንደመሪ በሚያስተዳድረው ክልል የሚካሄድን ኮነፈረንስ መርቆ ለመክፈት/መዝጋት መገኘት የለበትም ማለትሽ ነው?

    • @JusticeM-x8k
      @JusticeM-x8k 2 หลายเดือนก่อน

      ጌታቸውን በደጋፊዎቹ ምክንያት ጠላሁት። ቤታቸው እና ደጋፊዎቹን ለትግራይም ሆነ ለኢትዬጵያ አይጠቅሙም

  • @hadasbrhane2238
    @hadasbrhane2238 2 หลายเดือนก่อน +3

    መንጀሪኖ ብቻ ናት አድዋ ግን ደብሪጸ፤ አለም እና ወዲባሌማ ከሌላ አከባቢ ናቸው ግን ለአድዋ ህዝብ ጨምሮው ባልዋለበት ድሃ ህዝብ ትኩረት አድርጎው እየሰሩ ነው ምክንያቱ መለስ ያገንኙ የመሰላቸው ነው ግን ለሁላችን አይጥመንም

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 2 หลายเดือนก่อน +1

    Andandochu awkew tigray nen eyalu lemabetabet yalhone melekit eyastelalefu new ahun yetenagerew tigraway aydelem .

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 2 หลายเดือนก่อน

    የምጠብቀው የዘር ፖለቲካ የመጨረሻ ደረጃ የሆነውን በአውራጃ እና በወረዳ፣በጉሊት ተቡአድኖ መጨራረስ ነው። እግዛብሄር ከታረቀን፣ ኢትዮጽያን ከፍ አድርጎ የሚመጣ ክፍል ሊወጣ ይችላል።

  • @SapereAude-hk3vd
    @SapereAude-hk3vd 2 หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም ጊዜ አለው እንዲዲል ቃሉ የትግራይ የአሁን ትኩረት ትግራይን ከተደቀኑባት የአሁን እና የወደፊት ችግሮች የሚያሻግራት ጥበብና አስተሳሰብ ነው። ግለሰቦች አስፈፃሚዋች ናቸው። አዲስ መሪ ካለ እሰየው። ከሌለም አሰየው። አለማችን እንደሆነ ድሮም አሁንም የምትመራባቸው ርዕዮተ ዓለም (ideologies ) አልተለወጡም። The big fishes always devour the small fishes. እንግዲህ እንዳንዋጥ የምናመልጥበት ወይ የምንገዝፍበትን ጥበብ እግዚአብሔር ለትግራይም ለኢትዮጵያም መሪዋችና ህዝብ ያብዛ ።

  • @tigestaberha
    @tigestaberha 2 หลายเดือนก่อน

    Our people Die , sacrifice, Raped Us one TIGRAY 💔 😢
    Don't forget that. We have to stay we have to stand us ONE TIGRAY

  • @Kebede230
    @Kebede230 2 หลายเดือนก่อน +1

    Similar or the same thing happened during Melese's time, but Tigray politics is still the same. Insulting the others parts or team is not political enlightenment. It seems you are happy with feeding your ego by listening yourself.Wait and see what the end result will be. The facts of the matters is...tplf is no more the tplf of the past. Hope..Tigray will have rational and pragmatic political parties who know how to live with others.

  • @AddisFikerlove
    @AddisFikerlove 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ እህቴ ማርያማዊት ቆርጠህ ላክለት የሚባለውን አልሰማሽም ማለት ነው ። አይደልም ኢትዮጵያ ውስጥ አሜሪካ ውስጥም የተመደ ነው ። Politics 101 never praise your opponent. እንኳን ምክንያት ሰጠሻቸው እንደውም ፓለቲካችን ያቃጥላል።

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 2 หลายเดือนก่อน

    ይጠበቃል ከህዋት ብዙ ነገር እናንተ ስም አጥፊዎች የህውሐት ሩብ የላቹም።

  • @keleselam9835
    @keleselam9835 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you maryamawit

  • @fafiYilma-ye3sv
    @fafiYilma-ye3sv 2 หลายเดือนก่อน

    mare❤

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያመይ❤

  • @aregaiw
    @aregaiw 2 หลายเดือนก่อน

    በትግራይ ሊሂቃን ላይ በጣም አዝኜለሁ።
    የትግራይ ሊሂቅ ስማ፣ ከአማራ ይመስለኛል በጣም ጥሩ አስተያየት ከሰጠው ሰውየ ተማር።

  • @AbdiReru
    @AbdiReru 2 หลายเดือนก่อน

    የትግይህዝብማረግያለበትከአማራጎንመቆምእናበሀገሩበነፃነትሰርቶመኖርአለበት፡ማራማዊትአችግንሳፋርገሽስለምታስቢእወዲሻለሁ

  • @daniboy2293
    @daniboy2293 2 หลายเดือนก่อน +3

    የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር መሪ ነው እንጂ የትግራይ ጊዜያዊ መንግስት የሚባል የለንም ይቅርታ

  • @ephremadane1436
    @ephremadane1436 2 หลายเดือนก่อน

    sem atfeshal netsa gebi

  • @HTT6892
    @HTT6892 2 หลายเดือนก่อน

    28:45 - 30:00

  • @Berketgrmaywkidan
    @Berketgrmaywkidan 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያማዊት ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ
    @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ትግራይ ህዝብ ማንም የኢትዮጵይ ህዝብ ማወቅ ግዴታ አደለም: የኢትዮጵይ ህዝብ እኮ ተስማምተው ትግራይ የገደላቸው::

  • @AmarAhmed-i8v
    @AmarAhmed-i8v 2 หลายเดือนก่อน

    War

  • @biniyamtesfaye1008
    @biniyamtesfaye1008 2 หลายเดือนก่อน

    ሚዛናዊ አይደለሽም አንቺ የጥቂት ቡድን ድምፅ ነሽ ታዝቤሻለሁኝ ሰይጤናዊት

  • @ForoIngal
    @ForoIngal 2 หลายเดือนก่อน

    ሚስጥር የሜያወጣ አልገባም

  • @cherkosgebrehiwot5992
    @cherkosgebrehiwot5992 2 หลายเดือนก่อน

    ዋትስአፑ ጥሪ እምቢአለኝ ልትረዱኝ ትችላላችሁ

  • @NabiyuMezana
    @NabiyuMezana 2 หลายเดือนก่อน

    about your family Tigri and Amhara is just history 😅😅😂

  • @hakieye5649
    @hakieye5649 2 หลายเดือนก่อน

    my question is when they dare to blame others

  • @ForoIngal
    @ForoIngal 2 หลายเดือนก่อน

    ህወሐት ከኣፍሪቃ ወደር የለውም ኡነት መናገር ጥሩ ነው

  • @azebnerea937
    @azebnerea937 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ አይደለሽም ተስተካከዪ ማራማዊት፡እይታሽሽ አስትካክዪ

  • @zenawiybarkn8665
    @zenawiybarkn8665 2 หลายเดือนก่อน

    መራማዊት እደገና ደኩተር ደብረፂዮን ቢይ መረጥ ምን ትልኣለሽ

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 2 หลายเดือนก่อน +6

    ህወአት ከሁሉ ደክመቱ አሁን አገርቷ ያለችበትን ችግር ልፈታ ይችላል።

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 2 หลายเดือนก่อน

    Yaltekafelut tekelkilew new.

  • @DebiEber-ps7vi
    @DebiEber-ps7vi 2 หลายเดือนก่อน

    They are shabia Maramawit haftey

  • @teklegebreyesus4348
    @teklegebreyesus4348 2 หลายเดือนก่อน +4

    እህት ወ/ሮ ማርያማዊት ኣጀማመርሽ መስፈሳዊና የወንጌል ኣገልጋይና የክርስቶስ ወንጌል ሰባኪ ነበርሽ ኣሁን ግን ቀስ በቀስ ሳይታወቅሽ ከመንፈሳዊነት እየወጣሽ ህይወትሽ እየተቦረቢረ ፖለቲከኛ / ካድሬ እየሆንሽ ነው ። ይህም ኣንቺ ራስሽ የውስጥ ህይወትሽና ሰላምሽ ይመስክርልሻል ብየ ኣስባለሁ ። እና እኔ ኣንችን ወንጌል ልሰብክሽ ኣይደለሁም ትግራይ ላይ የጆነሳይት ውግያ ሲጀመር ወንጌል እያጣቀሽ ለድምጽ ኣልባው ድምጽ ለመሆን ያደረግሽው ተጋድሎ የሚደነቅ ነው ። ኣሁን ግን ትንሽ መንፈሳዊነትሽን እየተውሽ ወደ ፖለቲከኛነትና ወገንተኝነት ሳይድ ኣየያዝሽ ነው እና ። ወደ መጀመርያ መንፈሳዊ ህይወትሽ ተመልሰሽ የዚህ ዓለም ገዢ ዲያብሎስ መሆኑ ሳትዘነጊ ሰው የሚድነው በክርስቶስ ኣገርም ሰላም የሚሆነው የሰላም ኣለቃ በሆነው በክርስቶስ ብቻ እንጂ በሌላ መንገድ ስለሌለ ወንጌልና ፖለቲካ እየደባከቅሽ እውነት / ክርስቶስን ማደብዘዝ ብታቆሚ ወደ መጀርያው ህይወትሽ ብትመለሲ ጥሩ ነው ።
    እነ ደረጀ ከበደም ቑንጮ መንፈሳውያን ነበሩ ኣሁን የት ኣሉ ። ኣንቺም በግዜ ካልተመለስሽ የደረጀ ከበደ ዕጣ ፋንታ ነው የሚጠብቅሽ ።
    ከብዙ ይቕርታ ጋር በጌታ ወድምሽ በዚህ በዘመኑ ኣነጋገር ኤርትራዊ / ትግራዋይ ቛንቛየ ትግርኛ ስለሆነ ።
    ምህረት ይብዛልን

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይህን ለእዩ ጪፊና ለዩናታ ምከሪው ንጉሥ ዳዊትኮ ቄሥ አልነበረም ወይ ገበሬ ኦረኛ ነበር ንጉሥ ሆነ ንጉሥ ሢሆን ደሞ የዘመኑ ፓለቲከኛ ነበር ይዋጋም ነበር ታዲያ ኦሡ የሤጣን የዚህ አለም አገልጋይ ነበር ማለት ነዋ ሠው ደሞ ለተገዱ ቢታገል መፀሀፍ ቅዱሣዊ ነው የያቆብና የኤሣው ብሎ ያንድ ኦናት ልጆች የለያቸው ፈጣሪ ኦራሡ ነው ከያቆብ ልጆቹምኮ ከአሥራሁለቱ ከፍሎ አንዱ ያንዱን አያገባም የቢናም ነገድ የሁዳን ነገድ ልጆች አያገብም ነበር ካባታቸው ነገድ ውጭ ኦና አታካብዱት ዘረኛ ማ ነው ኦራሡ ፈጣሪ ነው ለአሠራሩም መውቀሥ አይቻልም ለምን ፈጣሪ ተሣሥቶ ሥለማያቅ በጌታ ሥም ተባረኩ

    • @Manjuse252
      @Manjuse252 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@teklegebreyesus4348 But to me she is on the right way what was your comment if she support Getachew's idea

  • @Heaven-c2v
    @Heaven-c2v 2 หลายเดือนก่อน

    አንቺኮ ውድ ዋጋ የተከፈለብሽ ሰው ነሽ፣ ማንም ባንቻ ላይ ምንም ማድረግ አይችልም።።።።።።

  • @gebruhiluf4509
    @gebruhiluf4509 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም ኣትጠቢቂ ገለልተኛ አና ሚዛናዊ ለመሆን መጣር አለብሽ ጥሩ የሆነ አእምሮ ነዉ ያለሽ ሲጀመር ህዝብን የገለለ ነው

  • @NabiyuMezana
    @NabiyuMezana 2 หลายเดือนก่อน

    There is no problem you need to kom back to the power, that is just a dream your dream never kam back 😂

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 2 หลายเดือนก่อน

    TPLF is an ideology. Not race.

  • @AsterLeges-x1j
    @AsterLeges-x1j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Maramawit andebete rituu berch God beless

  • @senaitgebregziabher5635
    @senaitgebregziabher5635 2 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkk hallya

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 หลายเดือนก่อน

    Tplf is very taff no one challenge

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 2 หลายเดือนก่อน

    Awrajaism should be legally prohibited.

  • @aregaiw
    @aregaiw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል ሰዎቹ ከስሜት ብቻ ተነስተው ነው የሚያወሩት።
    1. ከ12 አማራር 4 ብቻ ናቸው ጉባኤ ውስጥ የገቡት ማለት ነጭ ውሽት ነው። የህወሓት ማ/ኮቴ አባላት 45 ወይም 55 ይመስለኛል ። በተለያየ ምክንያት አሁን ስራ ላይ ያሉት ግን ወደ 40 አከባቢ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ጉባኤ አንሳተፍም ያሉት 17 ብቻ ናቸው።
    2. ከሚጠበቁት 950 የጉባኤ አባላት 787(83%) የተሳተፉበት ጉባኤን ማናናቅ ተገቢ አይደለም። የዲምክራሲ ሃሁ አይገባቸውም መሰለኝ።
    3.

  • @ilovetgray4253
    @ilovetgray4253 2 หลายเดือนก่อน

    በ ትግራይ ህዝብ ጫማ ሁነሽ አስቢ አብይን ስለ ጠላሽ እልሀኛ የሆኑ የትግራይ ፖለቲከኞች በስልጣን እንዲቀጥሉ አትመኝ አሁን ግድ ነው ከአብይ ጋ ተስማምተህ ሰላምን ይዘህ መቀጠል ። አሪፍ ሚድያ ነው ቀጥይበት

  • @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ
    @ትግራይትስዕር-ደ5ጐ 2 หลายเดือนก่อน

    ከአብይ ቅጥረኛ ጋር Don’t engage with them; you’re above that.

  • @Medan985
    @Medan985 2 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ሆኘ ዛሬ ትግሬ መሰልሽ እያሉ ያሽማቀቁኝ ነበር ብልሽ ነበር አሁን ግን በ ቅማትና ባገው ሕዘብ discrimination የለም ነው ይምትይው??????

    • @JusticeM-x8k
      @JusticeM-x8k 2 หลายเดือนก่อน

      ብላም አታቅም ውሸታም

  • @aamy3566
    @aamy3566 2 หลายเดือนก่อน

    Hulet milas tuf

  • @tinsae6
    @tinsae6 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማርያማዊትየ ሕወሐት መደገፍ ማለት ለትግራይ አለመሰብ መለት ነው ደግሞ ግለሰብ እያነሳሽ አትናሪ እነደ ተማረ አስቢ

    • @yemanehagos6745
      @yemanehagos6745 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ስታስብ አይደለም እንዴ ሌላ የምያስበው !!😎

  • @HaileslassieDesta-b3d
    @HaileslassieDesta-b3d 2 หลายเดือนก่อน

    Nothing

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 2 หลายเดือนก่อน

    ትግሬ ለ3 ይከፈላል አድዋ ተንቤን እና እንደርታ አቤት ሲናናቁ አንቺ ማን ነገረሽ እውነት የእምነት ሰው ከሆንሽ የህዋሀትን ክፋት አታውቂም ደብረፅዮን ለንን እራሱን አያገልም ጌታቸውን ደቡብ ትግራይ ስለሆነ ትግራይ ነው ብለው አያምኑም ለዛ ነው ደብረፅዮን የአድዋ የአክሱም ካድሬ ጌታቸው ደግሞ የማይጨው አላማጣ ካድሬ የያዘው

  • @Asefa-r7u
    @Asefa-r7u 2 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia after kan not existed period why you are suffering much

  • @tsegu6068
    @tsegu6068 2 หลายเดือนก่อน

    To begin with , you are half Tigraweyeti. Who gave you the right to talk about a 100% Tigraway Getachew?

  • @TigrayTigray-p7s
    @TigrayTigray-p7s 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሀውልሽ ያ GSTS የተባለው ኣላማውን ከፖለቲካ ውጪ ነበር ግን በቦርድ መሪዎቹው ተጠልፎዋል ከቦርድ መሪዎችው ኣንዱ የሆነው በህወሓት ላይ በጥላቻ ከታወሩ ኣንዱ የሆነውን ፃድቃን ነው ለዚህም ነው የGSTS ተወካይነኝ ብሎ የግዝያዊ መንግስት ትግራይ ተመርጦ ህወሓትን ለመገልበጥ የተሰማራው ያልታወቀለት ከዋናዎችው ኣንዱን ነው የትግራይን ህዝብ እየበጠበጠ ያለው

  • @bsabsa6996
    @bsabsa6996 2 หลายเดือนก่อน

    You are not honest to speak for all Tigrayans. One of your video came out on 8/19/24 afternoon said Debretsion was the third highest earner of votes yet he became the chairman of Dembia Fota lebashoch sebhat meslene woyane. Hasiki then you change the video talking point immediately. Shame on you.

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ አንቺ ግን ስለ ህወሀት ብቻ ነዉ የምታስቢው አደል የጠላዉሽ ሰለነ አብይ የስራ ታጉነት ስታወሪ ነው ለካ ጴንጤ ስለሆነሽ ነበር እኔ ኩሩ ትግራዋይ ነኝ ህዋታዊ አደለሁም አዲስ ትዉልድ ነኝ ገባሽ አንቺ የ ህወሓት ቆሪጥ ነሽ 😊ትግራይ አደይ ከሁሉም ነገር በላይ ነች