የቂጣ እርጥብ አሰራር / ቀላል ቁርስ አሰራር / easy breakfast recipe / migb aserar / ebs / seifu fantahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @loyedsemegnew7732
    @loyedsemegnew7732 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ አሪፍ ነው❤❤

  • @etholove694
    @etholove694 ปีที่แล้ว +1

    wooow yummy 😋😋 ጎበዝዬ በርቺ አሰራርሽ ደስ ይላል 🥰

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤

  • @sofiaahmed2243
    @sofiaahmed2243 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሻ አላህ ሰርቼ ሞከርኩት ልጆቼም ወደውታል በርቺ እሕቴ

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 6 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ የእኔ ውድ❤❤❤
    እኔም ሰርቸው መዳሞቸ በጣም ነው መዳሞየወደዱት❤
    አመሰግናለሁ ውደ❤❤

  • @hilluTube
    @hilluTube ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ አሰራር ነው👍👍👍

  • @cookingwithmimmo
    @cookingwithmimmo ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሳየው እራባለሁ, ስለ የምግብ አሰራርዎ አመሰግናለሁ

  • @lensareta2147
    @lensareta2147 ปีที่แล้ว

    woww😮😮😮

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว +6

    አደኛነኝ ለቤቱም አድሰነኝ በይ እግዳ ታስተናግጃለሽ ወይስ በመጣ እግሬ ልመለስ😅😂

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +2

      ነይልኝ የኔ ቆንጆ😘❤

  • @sakenaet
    @sakenaet ปีที่แล้ว

    አሰለም,ዉአሌይኩም,ዉዴ,በአረቺ,አሪፈ,ነዉ,ማሻኣላ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      Wa w w
      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 ปีที่แล้ว

    Arif newu berchi

  • @zaynabhajiumer3620
    @zaynabhajiumer3620 ปีที่แล้ว

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 ปีที่แล้ว +1

    ማብራርያ የለውም ማለቴ በድምፅ?❤

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      ግልፅ ያሎነ ጥያቄ እመልሳለው😍

  • @zaynabhajiumer3620
    @zaynabhajiumer3620 ปีที่แล้ว

    Hintallo jabaadhu faxiira fidi?

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      Please right it in Amharic or English😊

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 ปีที่แล้ว

    ድንቹን እንዴት ነው የሠራሽው በርበሬ ገባበት

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      ቪዲዮው ላይ እኮ ፅፍያለው🤗

  • @fadelaabdulla
    @fadelaabdulla ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว

    እቁላል ነው ወይስ ብጣጥስ ያረግሽው መጀመሪያ ላይ ?

    • @Gamer-re8ho
      @Gamer-re8ho ปีที่แล้ว

      ድንች ነው

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      አዎ ድንች ነው🤗

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      ድንች ነው😍

    • @bintahmed
      @bintahmed ปีที่แล้ว +1

      @@Hidaya-kitchen- የኔውድ አመሠግናለሁ በርችልኝ አላህ ያበርታሽ 😍

  • @Haragash-cj9bf
    @Haragash-cj9bf ปีที่แล้ว

    በርበሬ የለኝም በእርድ መስራት እችላለሁ ?

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ ሚጥሚጣ ካለሽ ትንሽ አድርጊ ከሌለሽ ምንም አታድርጊበት ችግር የለውም በእርድ ልሞክረው ካልሽም ችግር የለውም ሞክሪው ጣእሙን ከወደድሽው ለሌላ ግዜም እንደዛ ትሰሪዋለሽ ካልተመቸሽ ደሞ ትቀይሪዋለሽ ስለተከታተልሽኝ አመሰግናለው😘❤

    • @Haragash-cj9bf
      @Haragash-cj9bf ปีที่แล้ว

      @@Hidaya-kitchen- እሺ አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 ปีที่แล้ว

    በርች ለቤትሽ አዲስ ነኝ

  • @noorMohammad-fz4hj
    @noorMohammad-fz4hj ปีที่แล้ว

    ዜት😮😔

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት ปีที่แล้ว +1

    😒😒ምንነው ሙዚቃው አስራርሽን በ ድምጽ እንጅ በ ሙዚቃ ሽም ነው በ ሌላው ቪዲዮ በ ድምጽ ነው የለቀቅሽው 😒ከውን በዋላ በሙዚቃ ከለቀቅሽ 😒ስብስክራይብ አነሳለው 😒😒ግን አስራርሽ ቪዲዮ ዉሉንም አይቻለው ስለውደድኩም እከታተልሽለው በ እዚ እንደማ ትቀጥይ እርግጠኝ ነኝ

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว +2

      ምነው ብዙ አወራሽ ብታያት የምትጠቀሚው አንቺው ነሽ ሰብስክራይብሽን ብታነሺም የሚጎልብሽ አንቺው ነው እንኳንስ ሞያ ሀሜት ቁጭ ብላቹ ታዩ የለ እንዴ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት ปีที่แล้ว +2

      @@semiraabdo7080 😒😒አታካብጅ ሌላም ማየው አለኝ አበሽ ውሪ ማጋጋል ይውዳል 😒😒አድናቆቴን እና አስተያየቴን ማንም ስተትን አስተያየትን መስጠት አስዋን ያበረታታል እንጅ አያስከፍትም 😒ስድብ መስለሽ የጽፍኩት ስፍ አድርግሰላሽ አንብቢ 😒😒ዶንቆሮ እኝም እንጠቀማለን እሷም የበለጠ ንግድ እኮ ነው ስራዋ ስለዚ ከስተመር የሚለውን ልብ ማለት የ እሷን ሊንክ ለ ስው ልኪ 😒😒ምን እንዳሉ ታውቂአለሽ ስለ ሙዚቃው እንደ ረበሽአቸውና እስከ መጭረሽ ያ እንዳላኡት 😒😒😒አዑንስ ግባሽ ግልብጠሽ አታንቢ አቃጣሪ 😒😒😂😂

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว +2

      ​@@ኢትዮጵያየእኝናትይብላኝ ለወለደሽ ያገባሽስ ይፈታሻል አቤት ምላስ😂😂

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት ปีที่แล้ว +2

      @@semiraabdo7080 😂😂😂አይዞን ምን ይታውቃል ውንድምሽን ውይም ዘመድሽን እና ይብላኝ ላንች አለም ትንሽ ናት