ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ነቢይ በሃገሩ አይከበርም የኛ ድንቅ መሪ ስራዎችህ ሁሉ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለቅላቂ ሀጠራው😮
Abiy the Best leader ever. Let the clowns cry. We are blessed to have Abiy.🇪🇹
እስይተንባረኩልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እድሜህን ያርዝመው የኔ መሪ ምን ያህል ውስጥህን እያስደስትክ እንደምትመረቀው ፈገግታህ ያሳያል ለረዱንም ልበ ቅንና መልካም ሰዎችን እግዚአብሄር ብድሩን ይክፈላቸው ይባረኩ አንተም ጠቅላይ ሚንስትር አብይ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ ተባረክ ከአገርህና ቤተስቦችህ ጭምር ኑርልን
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ሼክ መሐመድ ቢንዛይድ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የኛ ድንቅ መሪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የመልካም መሪ ምሳሌ ክርስትናህበወሬ ሳይሆን በመኖር የምትመሰክር ነህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ይባረክ ለኢትዮጵያ የተሠጠህ በረከት ነህ ለበረከት ሁን❤❤❤🎉
ጠቅላይ. ሚኒስቴረ. ዶክተረ አብይ አመድ አገራችን ከሞተቺበት ቀና. ያረገ ያልትዘመረለት ብረቅዬ መሪ አለን❤❤❤❤
አብቹ የደሀ አባት ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ለምድራርቸን ኢትዮጵያ የተሰጠ ድንቅ መሪ ተባረክልኝ
እናመሰግናለን ውዱ መሪያችን እና ወዳጃችን ቢን ዛይድ ...... ተባረኩልን .....
አብቹ አባ ቢያ 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰
ድንቅ መሪ ሺ አመት ግዛን ብራቮ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much the President and People's of United Arab Emirates for outstanding support.
ጀግና መሪ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
ሼክ መሀመድ ቢንዛይድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤ 🙏🙏🙏
ለትውልድ ማሰብ የሁላችን ድርሻ ነው አቡቹ በርታ
አቢችዬ ተባረክልኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ማንም ይውደድህ ይጥላህ አንተ መልካም ሰው ነህ መልካምነትህ አይቀየርብህ እንቅፋት አይንካህ
ዱባይ ባለገለታቺን ፈጣሪ ዪጠብቃት
አብችዬ ልማት ስታበዛ ጠላቶችህ ይቃጠላሉ ። ደሞ ምን ይሉ ይሆን የሚሉት አያጡ ።አብችዬ ግን አታብዛው ምቀኛ ይበዛብሀል ። አንተ ጠዋት ማታ ሀገር ለማሳደግ ትሮጣለህ እነሱ ነጋ ጠባ ሀገር ለማፍረስ ይሮጣሉ ነዚህ ባንዳዎችን አትስማ ..... በዘር የወረሱት ነው ባንድነት ።
ቁልፍ 🔑 መሰረተ ልማት እናመሰግናለን !
Abischiw gobezu ❤❤❤👍👍👍👍👍👍
አንተ ንጹ ሰው ...... ቢን ዛይድ ወዳጃችንን እናመሰግናለን ...... ኣላህ ይጠብቃቹ ......!!!!
አለም ለይ ላሉ መሪዎች ብቁ የሆነ አመራርን መስጠት ይችላል።በጎ ተፅእኖውን ማሳረፍ ይችላል!!!👉👉👉ጎበዝ ንጉስ በሀገሩ አይከበርምና ነው!!!👈👈👈 ☝️☝️☝️ይሄን የምመሰክረው ህሊናየ እንዳይወቅሰኝ ብቻ ነው!!!🙏🙏🙏
GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 GOD BLESS ABIY AHMED
Great job
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹❤የኛ መሪ💪💪👌👈
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
👏👍❤🇪🇹🙏🙏
አማራና ትግሬይን እያወደምክ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
It is good initiative but not enough so let us make human support institutional that means every one will support what he can shalom.
Magnificent
ኢትዮጵያ እትዮጵያውያን እንጂ አረብን ሁና አትወጣም !
ለአማራ ድሮን እየተቀበለ ይጨፈጭፋል ለኦሮሞ ደግሞ ቤት ይገነባል ይህ ነው ምርጥ መሬ ኢንሸአላ የሶሪያው መሪ እጣ ፈንታ ይደርሰሀል ብየ ተስፋ አረጋለሁ ህዝቤ አልቆ አይቀርም
እፉኝት መልሰ ልጇን እንደምትበለ አማራው በራሱ ልጆች እኮ ነው እየተገደለና እየተረደ ያለው፤ወደ ውስጥ ወደራሰችን እንይ እንጅ! በማላከክ እኮ አንድንም እውነትና ሀቁ እሄው ነው፡፡
ተዉየሀገርሰውንቃ
Ethiopia is currently under UAE colony!! Ethiopians should wake up to this TRUTH!!! UAE will not give Ethiopia for free!! Notiing is FREE in the UAE's dictionary!!!! PP sold ETHIOPIA for UAE!!!!!!!
dimoreangaw, WukawGobezu, betigilnesanet, aremneabiy, angelelazemnlik, hadushmelese, !! enate motachu tekebrachu!! yesomali, hone, yeEgypt, yeEritera gar nen telu alnebrem ¡ eresachu! BANDA, hodam nachu! ABIY 1000AMET, jegna mere!
Stay Blessed!
ነቢይ በሃገሩ አይከበርም የኛ ድንቅ መሪ ስራዎችህ ሁሉ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለቅላቂ ሀጠራው😮
Abiy the Best leader ever. Let the clowns cry. We are blessed to have Abiy.🇪🇹
እስይተንባረኩልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እድሜህን ያርዝመው የኔ መሪ ምን ያህል ውስጥህን እያስደስትክ እንደምትመረቀው ፈገግታህ ያሳያል ለረዱንም ልበ ቅንና መልካም ሰዎችን እግዚአብሄር ብድሩን ይክፈላቸው ይባረኩ አንተም ጠቅላይ ሚንስትር አብይ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ ተባረክ ከአገርህና ቤተስቦችህ ጭምር ኑርልን
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
ሼክ መሐመድ ቢንዛይድ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የኛ ድንቅ መሪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የመልካም መሪ ምሳሌ ክርስትናህበወሬ ሳይሆን በመኖር የምትመሰክር ነህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ይባረክ ለኢትዮጵያ የተሠጠህ በረከት ነህ ለበረከት ሁን❤❤❤🎉
ጠቅላይ. ሚኒስቴረ. ዶክተረ አብይ አመድ አገራችን ከሞተቺበት ቀና. ያረገ ያልትዘመረለት ብረቅዬ መሪ አለን❤❤❤❤
አብቹ የደሀ አባት ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ለምድራርቸን ኢትዮጵያ የተሰጠ ድንቅ መሪ ተባረክልኝ
እናመሰግናለን ውዱ መሪያችን እና ወዳጃችን ቢን ዛይድ ...... ተባረኩልን .....
አብቹ አባ ቢያ 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰
ድንቅ መሪ ሺ አመት ግዛን ብራቮ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you so much the President and People's of United Arab Emirates for outstanding support.
ጀግና መሪ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
ሼክ መሀመድ ቢንዛይድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤ 🙏🙏🙏
ለትውልድ ማሰብ የሁላችን ድርሻ ነው አቡቹ በርታ
አቢችዬ ተባረክልኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ማንም ይውደድህ ይጥላህ አንተ መልካም ሰው ነህ መልካምነትህ አይቀየርብህ እንቅፋት አይንካህ
ዱባይ ባለገለታቺን ፈጣሪ ዪጠብቃት
አብችዬ ልማት ስታበዛ ጠላቶችህ ይቃጠላሉ ። ደሞ ምን ይሉ ይሆን የሚሉት አያጡ ።አብችዬ ግን አታብዛው ምቀኛ ይበዛብሀል ። አንተ ጠዋት ማታ ሀገር ለማሳደግ ትሮጣለህ እነሱ ነጋ ጠባ ሀገር ለማፍረስ ይሮጣሉ ነዚህ ባንዳዎችን አትስማ ..... በዘር የወረሱት ነው ባንድነት ።
ቁልፍ 🔑 መሰረተ ልማት እናመሰግናለን !
Abischiw gobezu ❤❤❤👍👍👍👍👍👍
አንተ ንጹ ሰው ...... ቢን ዛይድ ወዳጃችንን እናመሰግናለን ...... ኣላህ ይጠብቃቹ ......!!!!
አለም ለይ ላሉ መሪዎች ብቁ የሆነ አመራርን መስጠት ይችላል።
በጎ ተፅእኖውን ማሳረፍ ይችላል!!!
👉👉👉ጎበዝ ንጉስ በሀገሩ አይከበርምና ነው!!!👈👈👈
☝️☝️☝️ይሄን የምመሰክረው ህሊናየ እንዳይወቅሰኝ ብቻ ነው!!!🙏🙏🙏
GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹
GOD BLESS ABIY AHMED