I am really fond of you!!! Your critical analysis combined with humor is amazing. Could you please also mention compassionate fatigue, which I believe plays a role in poor service delivery and lack of satisfaction in service provision? I wish social researchers would conduct a study in this sector.
Wow, it is so sad. Where can you go to get answers for all these problems. This is the reason why we are where we are today. We are not going to get where we need to be. Keep exposing those who need to be exposed. Keep up the good work. Blessings
semara (seme berasu le lejochachu teseno alawe teru seme awetu la lejochachu ( semare) semare fera malete new ba arebina ba amharic (afera) malete new (ahate yewedawe)
አንድ ታሪክ ላካፍላችሁ ቦታው ይቅር አንድ ጓደኛዬ መንጃ ፈቃድ ተምሮ ጨርሶ ለመውሰድ ሲመላለስ ሲመላለስ 2 ዓመት ሞልቶት የእድሳት ከፍሎ እንደተቀበለ የ አንድ ሰሞን የሰፈር ዜናችን ነበር እውነት ነው ሰሜ በ ህዝብ አገልግሎት ዙሪያ በተለይ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከፍተኛ የሆነ ዓይን ያወጣ ዘረፋ ያካሂዳሉ አሳፋሪዎች ናቸው ህዝብና መንግስት (ካ‘ለ) እንዳይግባቡ ከሚያደርጉ ሁኔታዎች ዋነኛው የመልካም አስተዳደር ችግር ይመስለኛል
ተባረክ ተደጋግሞ ሊነሳ የሚገባ ርዕሰ ጉዳይ ነው😊
ስሜ ያልከው በትክክል ነሐሴ ላይ ኢትዩጰያ ጉዳይ ለማስፈፀም ሄጄ ወሳኝ እና ኩነት የሚባለው መሰሪያ ቤት አራት/ስድስት ኪሎ ያለው አንተ እንዳእለከው ነው ያደረገኝ በጣም አፍሪ ነው የተመለሰኩት
ወንድሜ ትክክል ብለሃል:: የሚመለከተው ክፍል በየመስሪያ ቤቱ ዘው እያለ ቢገባና ቢፈትሽ ጥሩ ነው:: ህዝቡ መሮታል :: አመሰግናለሁ የምታቀርበው መልእክት ቁም ነገር አዘል ነው::
ሰምዬ በጣም ነው እምወድህ በርታልን
እረ ሰሜን ሆዴ ቆሰለ "የአለቃ ፀሀፊ ከፉትና ከኋላ የምትቀመጡ ምንድናቹ አልክ ፣"
ታላቅና ታናሽ ሀሀሀሀሀሀሀ
እድሜ ይስጥህ ሰሜ ❤
ሰሜ እጅግ በጣም በጣም የሚገርም የሀሳብ መመሳሰል አለን
እንዳንተ ያለውን የብዛላት ሀገራችን 🎉🎉
ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ሰላም ነህ ወይ ሰሜ? እሁድ እሁድ ከምጠብቃቸው ፕሮግራሞች መካከል ያንተው የሳምንቱ ጨዋታ የሚለው ፕሮግራም አንደኛው ነው። በጣም የማደንቀውና የምወደው ፕሮግራም ነው። በጣም ነው የማደንቅህ። አንተ የኢትዮጵያ ወርቅ ሰው ነህ። ትውልድ ጥሩ ነገር ይዞ እንዲያድግ፣ ማህበረሰባችንን፣ ባህላችንን፣ ታሪካችንንና የኢትዮጵያዊነት ጨዋነታችንን የማይወክሉ አስነዋሪና አስቀያሚ ነገሮችን እየተቸህ እየነቀፍክ ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲመጡ እያደረክና እየለፋህ ያለህ ድንቅና ወርቅ ጋዜጠኛ ነህ። ከትችቱ በተጨማሪ የኢትዮጵያዊነት ጨዋነታችንን የሚያሳዩ፣ በጎነትን የሚያስተምሩ፣ የማህበረሰባችንን እሴት የሚጠብቁ ቪዲዮዎችንና ፎቶዎችን ይበልጥ ብታበረታታቸው ብታወድሳቸው በጣም አሪፍ ነው የሚል ሀሳብ አለኝ especially ሪአክሽን ቪዲዮዎችን በምሰራበት ወቅት። ዛሬ ላንተ comment ስፅፍ የመጀመሪያዬ ነው። በጣም ምርጥ ሰው ነህ አከብርሀለሁ። የሳምንቱ ጨዋታ የሚለው ፕሮግራምህ ላይ ይሄ ይጨመር ይሄ ይቀነስ የምለው ነገር የለም በቃ በዚሁ ቀጥልበት። በዩቲዩብህ ላይ በምሰራቸው የሪአክሽን ቪዲዮዎች ላይ ያው እንዳልኩህ ነው positive የሆኑ ጥሩ ጥሩ የሚባሉትን የማህበረሰብን እሴት የሚጠብቁ ቪዲዮዎችን ይበልጥ ብታበረታታቸው የሚል ሀሳብ አለኝ ከትችቱ በተጨማሪ። ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ። እስከዛሬ ድረስ የተናገርካቸውን ሀሳቦች አንድ ቀን ፍሬ ያፈሩልሀል ከፈጣሪ ጋር። በጣም አመሰግንሀለሁ በርታ። አብዱ ነኝ 19 አመቴ ነው።
ሰዎቹ አይሠሙም እንጂ አንተስ ሁሉ ነገር ነግረሃቸው ነበር ለማንኛውም በርታልን ተባረክ አቦ
ሰምዬ ተሰቃየን ግብር ለመክፈል መከራችንን አየን ለማን አቤት እንበል😊
አቀራረብህ ዝግጅትህ ንግግርህ ባጠቃላይ ሁሉ ስራህ ያማረ የተዋበ አቦ እድሜህ ያርዝመው ጤና ይስጥህ ❤🎉
ይሄ ችግር ሲከፋ እንጂ ሲሻሻል እማናየው ጠቅላላ ከአናቱ ጀምሮ የበሰበሰ መዋቅር ስለሆነ ነው 👌🏿
What brave and bold man.
I am really fond of you!!! Your critical analysis combined with humor is amazing. Could you please also mention compassionate fatigue, which I believe plays a role in poor service delivery and lack of satisfaction in service provision? I wish social researchers would conduct a study in this sector.
ስማርዬ ❤በዉነት ዛሬ ይድርስብኝ ንው ይንስክው 💯
ስመረ ባርያው አባክህን ያንተ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ላይ ብታቀርብና ህዝብ እንዲስማው ብታደርግልን በየመስራ ቤቱ ያለ ሙስኛ እረ በህግ አምላክ ያስብላል
ሰሜ ብትችል አራት ኪሎ ቢጫ ካርድ ለማውጣት የሚሄዱ ሰዎችን መንገላታት እየው እባክህ የውጭ ዜጋው እኛም ክርትት ወረፋ ተብሎ ፍተሻው ከውጭ ጨርሰህ ስትገባ ውስጥ እንደህፃን ህዝቡን በዙሪያቸው ሰብስበው ይጮሀሉ ይቆጣሉ ወደዛ ሂዱ ወደዚ ኑ ህፃናት ዛሬ ያውቃሉ እንኳን አዋቂ ሙስናው በስም እራሱ እየለዩ ማስቀደም በዚላይ ማን ምን እንደሚሰራ እንኳ አይታወቅም ስልክ ዶክመንት ስንት ነገር እዛው እየተዘረፈ ህዝብ ተበሳጭቶ ይሄዳል እኛም ስልካችንን አተን ወጣን ስንትና ስንት ነገር የያዘ እባክህ ሄደህ እየው
ሰሜ አንዳንድ መስሪያቤቶች መዘመን አይፈልጉም፣ለነሱ አላርጂክ ነው፣መላ ቅጡ የጠፋ አሰራር፣ለነሱ መኖሪያቸው/መተዳደሪያቸው ነው።አሰራሩ ከዘመነ፣በቴክኖሎጂ ከታገዘ፣ጉቦ ለመቀበልና ለማጭበርበር ስለማያመቻቸው አይፈልጉትም።
ስልጣኔአችን ባልተስተካከለ አለባበስና አመጋገብ ብቻ ሆኖቀረ ሁሉምነገር ባቋራጭ ዘርፎ ለመብላት መሮጥ ዘርፎ ብራንድ ለመልበስ መጋጋጥ 🤔🤔🤔🤔🤔
የሉምና ስብሰባ ላይ ናቸው የሚለው ቃል ነው የሰለቸን በየ ቦታው
አይ ኢትዮጵያ በቃ
በትክክል የቅንነት ችግር አለ!!!!!
#Nowonder that is why we are poor😢
99% is a bad service and even to pay them is a nightmare. Terrible.
ባሪያው ስለ'መርካቶ አንድ ፕሮግራም ስራበት:ህግ አንፃር ስራልን እባክህ ወንድሜ
መንጃ ፈቃድ በገንዘብ አውጥተህ ፣ መኪናህ ላይ ገብርሄል ተከተለኝ ብለህ በትልቁ መኪናህ ላይ ብትለጥፍ ፣ ገብርሄል አይከተልህም ፣ መኪና ለመንዳት የመኪን ሹፍርና እውቀት ይጠይቃል
Wow, it is so sad. Where can you go to get answers for all these problems. This is the reason why we are where we are today. We are not going to get where we need to be. Keep exposing those who need to be exposed. Keep up the good work. Blessings
sema broo egzabhare yestsheee anjetaressssssssss ...... kkkkkkkkkkl
Very True!!!!Thank you ❤❤❤❤
የአሳ ግማቱ ከአናቱ አሉ😂😂😂😂
ምንም አማራጭ የለንም እኔ የፍትህ አካል ነኝ ግን ጉቦ ተጠይቄ አውቃለሁ
ምናለ ወንድማችን ሰሜን 2መቶሺ ብናሰገባው ወንድም እህቶች❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
ስራቸው ሳይጨርሱ ለምሳ መውጣት ወይም ቤት መሄድ አግባብ አይደለም።እባካችሁ ጥንቅቅ አድርጋችሁ ስራችሁ ጨርሱ።
Thank you our brother 🙏
Semme you’re my no 1 critic wellah
የዛሬ፡ 6፡ ዓመት፡ ባንክ፡ ገባሁ፤ ገንዘብ የተላከልኝ፡ ልወስድ! እውነት፡ 6ስት፡ ሰረተኞች፡ በኪስኳ፡ ቆመው፡ ያወራሉ! ነቀልኩኝና፡ ኋላ፡ ቀሮች፡ ቅኝ፡ መገዛት፡ አለባችሁ፡ ልትሰለጠኑ፡ ብዬ፡ ስጡኝ!
ሰምዬ እውነቱን እንነጋገር ከተባለ አሁን አሁንማ መንግስት አገልግሎት ይሰጣሉ ብሎ የሚመድባቸው ሰዎች ወይ ድብቅ አጀንዳቸውን ወይ ደግሞ የሚደግፉትን ፓርቲ አቋም ማስፈፀሚያ አድርገውታል ቦታውን ኢትዮጵያ ውስጥ በመፈጠርህ እንድታዝን ነው የሚያደርጉህ 😔😔😔😔
Semya tebarke abo yemtenagrtwr hulu tikill new
ይሂ ምንም አይስቅም ባርያ ወደው አይስቁ ይባላል ዛሪ የተናገርከው ብይን በቢተስቢ ላይ እየደርስ ይል ነገር ነው እረ በህግ አምላክ እያልን ነው እንትን ቢተስቢ ጉዲያችንን ፈፅሙልን
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽Tekekel igzio 😢😢😢
የምትናገረው ስለሰራተኞች ሐዝብን ማጉላላት ነው ገን ደፈር በልና የመስሪያ ቤቱ አሰተዳዳሪ ስራውን ለምን እንዲሰራ ሰራተኞቹን እንደማቆጣጠር ጠይቅ
ስላም ለአንተ ይሁን
ተባረክ ግን የሚሰማ የለም ሰመረ አንድ ነገር ላስቸግርህ ከምሬ ነው እኛ ስደተኞች ወደ አገር ደወለን በምናወራ ሰአት ቀጥታ ደውል ከሆነ ያነሳሉ በኢሞ በቴሌግራም በሜሴጀር ወ ዘ ተ አያነሱም ለምን ? ትልቁና አገብጋቢው ፎቶ አንሱና ላኩልን ስንላቸው አይልኩም የናት ወይም የአባት ሌላ ሌላም ይሆናል ቆይ ነገ ቆይ ሳምንት ወር እያለ አመት ያልፈዋል እኛም ሰልችቶን እንተወዋለን አካወንት ካልን ግን ገና ቃሉን ሳጨርሰው በኢሞ ወይም በሌላወዲያው ይልኩታል ሀሳብ ስጥበት ካጠፍሁ ይቅርታ አመሰግናለሁ
That is true and the way you said is funny.
To bay money we have to be
Spend all day in some offices.
Can't do nothing.
ውይይይይይይ 😂😂😂😂 እውነት ግብር ለመክፈልልል
ክቡርነትዎ ሠላም ነው
Awesome 👌 as Usual!!
😂አንጀቴ እርር እያለ የምታፈነዳኝ ሆሆሆ
ሰሜ ነጭ ነጯን ነዉ እኮ ባይገባቸዉም 😂😂😂
aye aneta are betame teleke eyeta new yalahe edema yesetehe!!!
ሰሜ የኔ ምርጥ ወንድም በርታ 👏👏💖💖
"አፅናኝወች እውነት ነው ስራ ይቀይሩ "😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Berta
ከሮብ ቀን ዊጪ የሆኑት ቀኖች ምንድ ነው የሚሰተናገደው የትኛው ሰራ ነው ከሚሰራበት ቀን ይልቅ ሆድ ይፍጀው ነው የሚባለው ሰራማ የት እንዳለ ?
You know what I am currently learning to get my license and to my surprise I just learnt that I have to pay to pass my exam.I don't know what to do.
ለ አምስት ሰው ልኬያለው ቶሎ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ካላደረጉ አላቀቅም ይሄ ፕሮግራም እያንዳንዳችንን ይመለከታል
Berta tru hasab new.
Bst
ይቅርታ ይህንን ዓይነት አስተያየት፣የግል ዕሳቤ፣ዕይታ ማቅረቡ አስፈላጊ ሆኖ የሚገኘው፣ጤናማ የሆነ ሥርዓትና(ሹመኞች)ሲኖርና ሲኖር ነው።አብዛኛው ነገር ፈር ለቋል።
ሁሌ የልቤን የምትነግርልኝ። እሰኪ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቲኬት ቢሮ ቦሌ ቅርንጫፍ ሂድ ትርምስ ነው ዞር ብሎ የሚያይህ ከበር ጀምሮ ጉዳይህ ምንድነው የሚቀበልህ የለም በተለይ አሁን የራስህን ቁጥር ወስደህ ወረፋ ትጠብቃለህ ገና ከበር ስትገባ የወረፋ ቁጥር የምትወሰወድበት ማሽኑ እራሱ ከበሩ ጀርባ ነው አታየውም ለመጀመሪያ የመጣ ሰው አያውቅም ከበር አንድ እንኳን ሰው ተቀብሎ እዛ የወረፋ ቲኬት ያዝ ጉዳይህ ምነድነው የሚልህ የለም። በጣም ቀላል ስራ ነው ብቻ ትርምስ ነው የወረፋ ቁጥር እራስህ ይዘህ ያለ ተራው ካለወረፋው ሌላ ቁጥር ሲጠራ ተነስቶ የሚሄደውን ተራህ አይደለም ብሎ የሚመልሰው የለም። ብቻ የግብር ይውጣ ስራ ነው። ብዙ ሰው ገና የonline system አያውቅም ቴኬት እንዴት እንደሚገዛ እንደሚቀየር አያውቅም እዛ ሲመጡበ online ጨርሱ ይሏቸዋል ሁሉም ሰው የግድ online መጨረስ የለበትም ብቻ የሰው ሀይል የለም ማስተናግዶ ዜሮ። እሱንም ሄደህ እይ
🙏🙏
Yena wed semr ant bicha tenger welahi ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Selam Semey barechi welcome 😘
😂 Awsome speech!
ኢትዮጽያ እኮ የግድ አገር ሆናለች።
ሰሜ ልመጣ አስቤ ነበር ሀገሬ ለመኖር ይቅርብኝ እንዴ? 🤔
I wish you have a program on Car horns & light flashes (specially new & big cars). I doubt ear & eyes last my age
semara (seme berasu le lejochachu teseno alawe teru seme awetu la lejochachu ( semare) semare fera malete new ba arebina ba amharic (afera) malete new (ahate yewedawe)
ምን አለ ቀበሌ የሚባል ቢጠፋ
የውልክ ሰሜ መብራት ክፍያክን በቴሌ ብር ክፈል ይሉክና አንተም ቢልክን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ መስሪያ ቤቱ በስልክህ ቴክስት እስኪገባልክ ስጠብቅ አንድ ቆራጭ ቀኑ አልፉዋል ይልክና ቆርጦ ይሄዳል አንተም ማስቀጠያ 500ብር ልከፍል ስትሄድ እዛው መስሪያ ቤቱ ያሉ ሰራተኞቹ እንደውም ላንተ አንቀጥልም ይሉካል የግላቸውን እቃ ያበደሩክ ይመስል ዋናውን ላናግር ብለክ ስገባ ከነሱ የባሰ ሰው ይገጥምካል ።ለካ ሰራተኞቹን አይቶ አለቃውን ማወቅ ይቻላል የሚባለውን ነገር እውነት ነው ብለክ እንግልቱን ትያያዘዋለክ ይህ የታዘብኩት ቦሌ ወርቁ ህንፃ ላይ ያለው መስሪያ ቤት ውስጥ ነው።
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤