I am a driver for Isuzu at private company you were speech my big complian I have gaven for traffic 2500 birr per month sometimes I have no lunch or dinner because of traffic thank you semere bariaw you are a voice of people's 😢😢😢😢😢😢
Honestly you made my point about the traffic police what’s been happening right now👏 well done bro. I'm hoping some one some day will listen your point
Well spoken. You need to respect people first if you need to be respected. You can't ask for respect. You 12:28 have to earn it . Keep up the good work. Blessings to you and 🙏 🙌 your family.
Such a frustrating experience! The corruption in majority Ethiopian traffic police is unbelievable. Imagine being stopped and accused of driving a vehicle just because of an English sticker on your car, only to be asked for bribe money to be let go. It's so disheartening to see these kinds of unethical behaviors when all we want is fairness and respect. This needs to change!
Hi Seme.Esty lasichegirk Seifu mechem tigibawalek....recently invite yemiyadergachew sewoch gira eyagabun new ere le public asib bizu sew sil programmu alama situal eyale new.e.g He invited Halima to introduce Single Mama again Genet nigatu family.....yetidar wiha likun yemiyasatu sewoch yesterday demo tesadabi tiktokerech bilo sewiyew gin tenegna ayimesilgnm...ere ende friend yihin ngr tip adirigew. Egzare Yakibirilign!!
የሚሰማ የለም እንጅ ጥሩ መልእክት ነበር🙏
ስሜ እንደ አገር ወድቀናል ።አይ ደህና ነን እያልን ራሳችንን እናፅናናው እንጂ።
I am a driver for Isuzu at private company you were speech my big complian I have gaven for traffic 2500 birr per month sometimes I have no lunch or dinner because of traffic thank you semere bariaw you are a voice of people's 😢😢😢😢😢😢
ሰሜአችን ስለፖሊስ ብናወራው አያልቅም ስንት ጊዜ የደረሰብኝ የንቀት ጥግ ጥፊ 👈
ሀገር ሀገር መሆን አለበት ብሎ የሚያስብ ሰዉ ካለ ሰመረን ይስማዉ
በርታ ወንድሜ! እግዚአብሔር እራሱ በፍቅር ተራረሙ፤ ከእሳት እውጡ ብሎናል!
Honestly you made my point about the traffic police what’s been happening right now👏 well done bro. I'm hoping some one some day will listen your point
ሰሜ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ እድሜህን ያስረዝመው ❤❤❤እወድሀለሁ💟💟
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የሚኖርበት አይደለም ::
ስላም ለአንተ ይሁን
100% right good job bro
በምን ልላክልህ ሰሜ~ስቅቅ ያለኝን
ትክክለኛ እንባ ጠባቂ። እንንደው መንግስት አንተን ለስነምግባር ሚኒስቴር ቢያቋቋምልህ ጥሩ ነበር።።
እኔ በጣም እማዝነው ሰውን የሚማቱ በተለይ ኬላ ላይ መኪና ሲቆም እቃ ለመሸጥ የሚፈልጉትን መንገድ ላይ እቃ የሚሸጡት ልጆች ሲማቱ ስታይ ልብን ይሰብራል ከባሌ ጎባ ወደ አዲስ አበባ እየመጣን መኪናው ቆመ ኬላ ላይ ለፍተሻ ወርደን ልጆቹ ቆሎ ለመሸጥ ሲጣደፉ አንዱ ፖሊስ በዶላ ሲመታው አንዱን ልጅ ቆሎው ተደፋበት እስከ አሁን ልጁን አስበዋለሁኝ በውቅቱ ምንም ባለመርዳቴ ይጸጽተኛል እባካችሁ የሰውን ልጅ አታንገላቱ አንዳንድ ፖሊሶች
#ተባረክ ! የሚገርመው "ፖሊስ" ዋናው እና ተቀዳሚ መርሑ ዜጎችን ለ #መከላከል እናም #ለማገልገል በ ዜጎች የ #ግብር ክፍያ #ደሞዝ የሚከፈለው መሆኑን ረስቶ እና ዘንግቶ ጭራሽ በ ዕብሪት ግለሠቦችን እንዲህ ከ ዕለት ተዕለት ኑሮአቸውን ሲያጎሳቁል ማየት በ ሐገራችን በጣም በዘገነነ መልኩ ተበላሽቶ ማየት በጣም ! ያሳዝናል ...
This kind of information is very helpful both sides to educate. Well done!
Thank you so much bravo 🎉🎉🎉🎉
😂😂😂ወይኔ ሰሜ በሳቅ ገደልከኝ
Great
ሰሜ እግዚሐብሄር ይስጥክ ❤
Well spoken. You need to respect people first if you need to be respected. You can't ask for respect. You 12:28 have to earn it . Keep up the good work. Blessings to you and 🙏 🙌 your family.
ከፍተኛ ደረጃ የስነመግባር ጉድለት ከላይ እሥከታች ሕብረተሠቡ የተበላሸ ነው ሠመረ የሚቻል ከሆነ በዚህ ጉዳይ ለሁሉም እንደ ደረጃው ማስተማር ቢቻል።
አቦ ተባረክ!
ስሜ ማኛው እተኮ ጠቅላይ ሚንስተሩ ብትሆንልን ብዬ ተመኘሁ
ስትቀጡ ለምን ጥግ አታስይዙም በጣም በጣም ትክክል ነው። ባቡር መንገድ ላይ እራሱ አስቁመው አይቻለሁ መሰለኝ...
Appreciate your views at all Sami
ወይኔ ፓድ መጨረሴ ጠቀመህ ብለውኝም ያቃሉ!!😅😅
አስተናጋጁ እና ተስተናጋጁ ያጮላቸው ፖሊስ ተመቸኝ ሃሀሃሃሃ
Weyne😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂gedelkegn seme yemecheh bro
Ygarmal ❤❤
ግብረ ገብ( Moral Values) ትምህርት ድሮ እንማር ነበር። ደንብና ስርአትን ልጆች እቤት ውስጥ ለመማር እድል ካላገኙ ይረዳል። ይህ ሁሉ ስርአት አልበኝነት ያለማወቅና የመወዛገብ ዉጤትም ይመስለኛል።
Seme ⭐⭐⭐⭐⭐⭐
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የመኪና ታርጋ ሚፈቱት ነገር ያ ታርጋ የተፈታበት መኪና አደጋ ቢያደርስ በምን ነው ሚያዘው ንገሩኝ አልገባኝም 😢😢
ሰሜ👉❤❤❤
አየ ሰሜ አንተኮ የውጭውን የሰው ልጅ ክብር ስለምታይ ነው።እኛ ያለንበት ክፍለ ዓለም እንኳን ሰው እባብም አይመታም!! አንድ ጊዜ አንድ ወጣት ኒውዚላንዳዊ አንዲት ወፍ መኪና መንድ ላይ ቁጭ ብላ ታማ ስለሆነ አልንቀሳቀስ ብላ ከመኪናው ወረዶ በጁ ይዞ ሀይላንድ አጠጥቶ ሲንከባከባት ሳይ የሀገሬ ወጣቶች ወፎችን ከዛፍ ላይ በድንጋይ ሲያወርዷቸው ትዝ ሲለኝ ፈረንጆች እንዴት እንደበለጡን ተረዳሁ ።ባለፈው ዝግጅትህ ቀናሁ ስትል ያልከው አስገርሞኛል።
Semi ❤
Selam Semey barechi welcome 😘😄🤗👍🙏 bravo Semey berta thanks so much
"ተቀጣጣን አባ ቅጣው።"
Uona fantastico persona beravsimo
ሠላም ወዳጀ
Seme mirt eyita bertalin
semere baryaw family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
ሁለት መቶ ብር መዘርዘር ፈራን መምክንያቱም ማታ ሰአት አለፈ በሚል ሠበብ ሾዋ ሾዋ በረተ
ውይ ምን ላድርግህ እንዲህ ልካቸውን ንገርልኝ ሀይ ባይ አተዋል የተቸገረ ሰው ማየት አይፈልጉም ያው ደሐ ደሐን ማየት አይወድም ለዛነው እንዴት እንደሚኖሩ እረስተውታል ብቻ ከልቤ ነው የማከብርህ እነዚህ የማይሰሙ ናቸው ብቻ እግዜር ይፈርዳል ሁሉም ደሐ ጠላ የት እንሒድ ይሆን
የኢትዩጵያ ፓሊስ የሰው ክብር አያቁም
ኡፍፍፍፍፍ የልቤን ተናገርክልኝ ❤❤❤❤
ደሞዝ እየከፈልናቸው ሚወጣጠሩብን ሳያንስ፤ ዩኒፎርም ለብሰው እርስበርሳቸው ሲጎናተሉ እና ሲላፉ ማየቱ እራሱ ክብረነክ ነው
NBc መቼመቼ ነው የምታቀርበው ንገረኝ ብዙ ግዜ ነው የምጠይቀው ግን መልስ የለም ንገሩኝ
በመጀመርያ ሕግ አስከባሪዎች ሕግን ለማስከበር እንደ ነጮቹ የለበሰውን ዩኒፎርም ክብር በትህትና ያክብረው!
ሰመረ እኔ እንደሚገባኝ ህግ አስፈፃሚው ለይ ነው ችግሩ ? ሰው እንዴት የህግ አካል ጠርቶ መመታት አለ !/ይህ ነገር ያለው አንደኛው ሃገራችን ውስጥ ነው ! የአረቡ አለም ፖሊስ እርቀው ሄደዋለ ከኛ !ዳኝነት እሚጀምረው ከነሱ ነው ትንሽየዋን ነገር በሰላም አስማምተው ነው ሚሸኙህ በክብር
In the US the penalty money is considered as a revenue. They say it in the news "we got this amount of money from traffic ticket".
❤❤❤
ሰሜ
ህዝብ እየያዘ ቢጠፈጥፋቸው ጥሩ ነበር.
ቆየት ቢልም የሳትኩት እኔ እያለሁ የለም መሪ የያዝከው የሳትከው አንተ ነህ ብሎ ( ሃና ቀለበት ) ላይ ጎኔ ከተቀመጠው ልጄ ጋር ግብግብ ተፈጥሯል።ለዛውም ፖሊስ እንጂ ትራፊክ አይደለም። አዲስ አፍራጭ እንዳልከው ወጣት ቢጤ ነበር። ሥርዓት የሚባል ነገር የተደለተ ይመስላል!!!!!!!
የአሜሪካ ዩንቨርስቲዎች ብዛትና ዝርዝር ንገረን
Wey gud
Ere ante miran
እንደዉ ምን ላርግህ አንጀቴን አራስከዉ
Betamm migrmew menged mizegagaw traffic senor nw ....
i have never laughed like this 7:26
ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ፖሊስ ሲመለመል መስፈርቱ ብልግና ነው መሠለ
ል😂😂😂😊
ትራፊኮች ስነምግባር ያሳዝናል መንጃ ፍቃድ ያለው ባያጠፋም ይከሰሳል መሮኛል
አትጠራጠር በሬዲዮ በጆሬዬ ዜና ሰምቻለሁ ከቅጣት 72ሚሊየን ብር ለማስገባት ታቅዱዋል ሲባል
Such a frustrating experience! The corruption in majority Ethiopian traffic police is unbelievable. Imagine being stopped and accused of driving a vehicle just because of an English sticker on your car, only to be asked for bribe money to be let go. It's so disheartening to see these kinds of unethical behaviors when all we want is fairness and respect. This needs to change!
ሰሜ ሰላም ላንተ ይሁን። የትራፊክ ፖሊስ ፓድ የመጨረስ ትእዛዝ የተኮረጀችው ከኤርትራ ነው ፥
ረጅም ዘመን ተጠቅመውበታል ፓድ ካልጨረሰ እንዳልሰራ ተቆጥሮ ወደሌላ ጥግ ከተማ ይላካል ቅጣት መሆኑ ነው
Uniform eko twardoal
ድሮ ቅቅል ነበር 6
አሁን አሳድገውታል 🙄
ትራፊክ ባብዛኛው የወቅቱ ስርዓት ነፀብራቅ ነው 👌🏿
Hi Seme.Esty lasichegirk Seifu mechem tigibawalek....recently invite yemiyadergachew sewoch gira eyagabun new ere le public asib bizu sew sil programmu alama situal eyale new.e.g He invited Halima to introduce Single Mama again Genet nigatu family.....yetidar wiha likun yemiyasatu sewoch yesterday demo tesadabi tiktokerech bilo sewiyew gin tenegna ayimesilgnm...ere ende friend yihin ngr tip adirigew.
Egzare Yakibirilign!!
በተለይ ፓሊሳች በጣም ነዉ ሚያሳፍሩት ድላቸዉ
ሠሜ የምር እንደዚህ ስቄ አላቅም ሆዴን አመመኝ
ወንድሜ ልክነህ በግጭት ምክንያት ታስሬ ነበረ ተጠርቼ መኪና አስተካክል ተባልኩ ለፖሊስ አስፈቅጄ ሽንት ቤት ሄድኩኝ በሩጋ ያለዉ ፖሊስ ያለሳት ለምን መጣህ በሚል ምክንያት ቀጠቀጠኝ
ሰጋን አዋደዱብን
የሚሰማ መንግስት ካለ ይህን ችግር መላ ቢያደርግ ህዝቡ ተጉላላ
እ ውነትህን ነው በውጭው ዓለም ወደ ዳር አስቁመው ነው የሚቀጡት
አዎ የፖሊስ ጉዳይ እጅግ የሚያሳዝን ነው ችግሩ የስልጠና ጉዳይ እና ይችም ስልጣን ሆና ስልጣን የማሳየት ጉዳይ ነው ፤ ዘበኛ ካልከለከለ የሰራ አይመስለውም ይባላል
ፓሊስ ህግ አስከባሪ እንጅ የመደብደብ መብት የለውም ፣ ግን ማን ጠያቂ አለ ?
Aye gash kitaw
የልቤን ነው የተናገርከው
Same droko aydelem yepolice uniform yetemhert betem matbeb aychalem neber ahun gn yasaznal
ከደንቆሮ ምን እንጠብቃለን ከብት ከመንዳት ተነስተው እዚ ደረጃ ስለደረሱ ነው!! መማታት በከብቶቹ ለምደው ነው.
What if the foul exceed the pad?
New pad will be printed 😂
ሌሊት 8:00 ሰዓት ላይ እስቶፕ ላይትህ አንድ አይሰራም ይሰራል ስትል ውረድና እየው ትባላለ ወርደህ ስታይ አይበራም እስቶፕ ሳይረገጥ ለካስ አይበራም የምትለው የቅጣት ወረቀቱን እርከን ስንት ይሆን ብለህ ስታየው ነው ።
እኔኮ የሚናፍቀኝ ቁምነገርህ ብቻ ሳይሆን ቀልድህም ጭምርኮነው??? "አዲስ አፍራጭ"😂
የታዘብከዉ ሑሉ ትክክል ነዉ፣ነገር ግን ማን ያስፈፅመዉ ፣ማንስ ይሰማሐል ፣ሖን ተብሎ የሚሰራው ሕዝብን ለማሳበድ ነዉ፣ይሕ ሕዝብ እራሱን ለመከላከል ሽጉት ባይታጠቅ በጩቤ እየገነጠለ እንዲጥለዉ ያደርገዋል ።ይሕ አጥፍቶ መጥፋት እቅስቃሴ ይለናል
እኔ በጊዜው ይታረም እላለሁ በተረፈ አንተ ካስቀመጥከዉ ፈራ ተባ ሐሳብ ጋር ሙሉ በሙሉ እጋራለሑ።ካልተናገረዉ አንተ ትሻላለሕ ወጥተሕ በአደባባይ የተናገርከዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ።
ህዝብን አስጨንቀህ ካልመራኸው ፡ ዋና ዋና ጥያቄ መጠየቅ ይጀምራል።
So, ህጉ ሁሉ ሰው መንግስትን ፈርቶ እንዲኖር የታቀደ ነው።
Tifatu ke padu ke beletes?
Ebs ላይ ነበር መቅረብ ያለበት ፈጣሪ ይስጥህ ከፈርህ ደርቋል ብለው የሚቀጡ ትራፊኮች አሉ ለፓሊስማ ለምን ብለህ ከጠየክ እራስህ ላይ ዱላ ማዘዝ ነው
አሁን ጥፋት ስላጠፋህ ሳይሆን መኪና ስለያዝክ ነው የምትቀጣው በፍጥነት መንገድ ከ40 በላይ ነዳህ ትባላለህ የታመመ ሰው ክሊኒክ በር ብታወርድ መቆም ክልክል ነው ትባላለህ እረ ምኑ ቅጡ እኔ አሁን ክንፍ ማውጣት ነው ያማረኝ
እንደው ይሄን ነገር ካነሳህ አይቀርማ ከአውቶብስተራ በታጠቅ ሆለታ መስመር ላይ፦ልክ ልኳንዳን አልፈህ ወደ ኦሮሚያ ክልል እንደገባህየትራፊክ ፖሊሶችና መንገድ ትራንስፖርች ያለ ምንም ጥፋት አሰልፈው ሲቀጡ አያለው።
አንዳንድ ጊዜ መኪናውን ካስቆሙ በኃላ ዝም ብለው ከደረሰኙ ግርጌ አካባቢ ክስ መፃፍ ይጀምራሉ፤ከዚያም መንጃ ፍቃድ አምጣ ብለው ይቆጣሉ፣አሽከርካሪው በቅርብ ሰዓት የተቀጣበትን የክስ ወረቀት ካሳያቸው መክሰሱን ይተውትና እንዲሄድ ይፈቅዱሉታል።
በዚያ ቀን ያልተቀጣ አሽከርካሪ ከሆነ ግን ያለምንም ጥፋት ይፅፋሉ።
ምን አጠፋው? ለምን አስቆምከኝ ማለት አይቻልም።ከተከራከሩዋቸው ብሩን ከፍ አድርገው ይፅፉታል።
ስንቄ ባንክ ላይ ክፈልና መንጃ ፍቃድህን የኦሮሚያ ትራንስፖርት ቢሮ መተህ ውሰድ ሲሏቸው አያለሁኝ።
በነገራችን ላይ እዚያ መስመር በቀን ይሄን ያህል ሰው መቅጣት አለባችሁ የሚል ተቆጥሮ የተሰጣቸው ነው የሚመስለው።
😂😂😂
ተቀጣጣን እኮ ጋሽ ቅጣው!!!!!!
ጋሽ ቅጣው 😂😂😂😂
አረ ልብሳቸው በተለይ ሴቶቹ ምንድነው? በዛ
No respect at all