በእጮኛችሁ ፕሮሰስ ወደ አሜሪካ የምትመጡ ሰዎች እነዚህን ጥያቄዎች ተዘጋጇቸዉ…us embassy fiance visa interview@yoyo’s Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @nebiyoushiferaw7223
    @nebiyoushiferaw7223 16 วันที่ผ่านมา +1

    Tanxs

  • @Remedan_yared
    @Remedan_yared 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ketay demo single honew lemihedu yemiteyekutn tyake ngerin

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 8 หลายเดือนก่อน +1

    በርቻ ዬርዲዬ❤❤❤❤

  • @TSION21-r9g
    @TSION21-r9g 4 หลายเดือนก่อน +1

    የDS-160 ፎርም ነው ወይስ መጀመሪያ የተሞላው ፎርም ነው አብዛኛውን ጊዜ የሚጠይቁት?

  • @Hannah-xp4pg
    @Hannah-xp4pg 8 หลายเดือนก่อน +1

    Great job. Keep up the good work.

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w 8 หลายเดือนก่อน +1

    Please ልጆች ሊጠየቁ የሚችሉትን ጥያቄ እናታቸው ጋር ሲመጡ ከቻልሽ👍

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 8 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሰው ተባረኪ ልጄ ...

  • @LukasIndrias-td3tw
    @LukasIndrias-td3tw 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @Azinbilgn
    @Azinbilgn 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yne mlkam mirt sew silhonsh new mirtu yetgbash your have apure heart ewnet ygre lij

  • @aklilumelese3412
    @aklilumelese3412 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ከዚህ ቪዲዬ ብዙ አዉቂያለሁ. እኔም በፌያንሴ ፕሮሰስ እያደረግኩ ነዉ ነገር ግን 2 ያሳሰቡኝ ነገሮች አሉ 1 ከ እጮኛዬ ጋር የ13 አመት የእድሜ ልዩነት አለን እሷ ትበልጠኛለች አሜሪካ ናት. 2 ደግሞ እኔ አንድ ልጅ አለኝ አሱን ከጠየቁኝ እዉነቱን መናገር አለብኝ ? (የኔ እናት )

  • @hiwottaye3968
    @hiwottaye3968 8 หลายเดือนก่อน +1

    Really! thank you !!

  • @tsedallove
    @tsedallove 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጎብኝት ቪዛስ ለመምጣት ጥያቄ አለው

  • @ethiotechonline
    @ethiotechonline 8 หลายเดือนก่อน +3

    Sister dv ስሞላ high school no degree ብዬ ነው የሞላውት እኔ ግን 12ኛ ክፍል የጨረስኩት 2013 ላይ ነው ቢደርሰኝ DS260 ላይ high school degree ብዬ ብሞላ ችግር አለው እንዴ

    • @ColoColo-l8m
      @ColoColo-l8m 5 หลายเดือนก่อน

      Aydersekem ayzok

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዮርዲ እኔ እና ጓደኛዬ በማዘጋጃ የጋብቻ ሰርተፊኬት አሰርተን ውጭ ጉዳይም ማህተም አስመትተን ሁሉን ነገር ጨርሰን ነበር በዶክመት በኩል፣ ነገር ግን ለፍጥነቱ ብለን በእጮኛ /i129F/Fiance) ኘሮሰሱን ጀምሬላት USCIS አፕሩቭ አድርገውልኛል NVC ፎርሙን ልከውልኛል እና ምን ትይኛለሽ?
    Thank You!

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele 8 หลายเดือนก่อน +1

    Perfect 👍

  • @mierafbizuye2590
    @mierafbizuye2590 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ፕሮፖዝ ሳናደርግ ፕሮሰሱን መጀመር እንችላለን ቀለበት ማድርግ ግዴታ ነው ? እባክሽ መልሽልኝ

    • @zinegnawyeshambel8383
      @zinegnawyeshambel8383 2 หลายเดือนก่อน

      ቀለበት ብታደርግላት ይበልጥ USCIS ላይ ሚሰሩትን ባለሙያወች ያሳምናል፣ የቀለበት ፕሮግራሙን ፎቶ አያይዞ መላክ።

  • @user-pk6hz9ve2j
    @user-pk6hz9ve2j 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @AlemuTadese-t3b
    @AlemuTadese-t3b 7 หลายเดือนก่อน

    Hello I appreciated you for for every single staff explanation can I ask you about welcome corps referral interview what questions they going to ask us if you get information please do the vedio thank you

  • @Raphael40-h1f
    @Raphael40-h1f 5 หลายเดือนก่อน

    Yordi minimum age liyunet snt bihon arif nw eski slesu hasabshn ngerign?

  • @ethiotechonline
    @ethiotechonline 8 หลายเดือนก่อน +2

    Sister dv ስሞላ high school no degree ብዬ ነው የሞላውት እኔ ግን 12ኛ ክፍል የጨረስኩት 2013 ላይ ነው ቢደርሰኝ DS260 ላይ high school degree ብዬ ብሞላ ችግር አለው እንዴ

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  8 หลายเดือนก่อน

      Teyakehen yalmeleskuleh degree yenureh aynureh enkuan alawekum leza new degree kaleh gen Awo techelaleh mastekakel keza siteyekuh tasredachewaleh

    • @ethiotechonline
      @ethiotechonline 8 หลายเดือนก่อน

      @@Yordanosbeyene512 High school degree ማለት youtube ላይ እንዳየሆት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ነው ይላሉ ግራ ስለገባኝ ነው እኔ ደሞ Dv ስሞላ high school no degree ብዬ ነው የሞላውት እና የ12ኛ ክፍል document ብቻ ነው ያለኝ

  • @TsegaguLove
    @TsegaguLove 8 หลายเดือนก่อน

    Slam yordiyee lmtadrgiw ngr Hulu amesegnshalhu gn b dv immigrant yhon green card USA SRA eyseran process madrg enchlalen dgmos Yale green card sra b visa magegnet enchlalen

  • @tsedallove
    @tsedallove 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ቅመም❤

  • @addisalemnega-v5d
    @addisalemnega-v5d 5 หลายเดือนก่อน

    Tebareki ehte

  • @merafmelaku
    @merafmelaku 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሃይ ዩርዲ ❤❤

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarekiy Egziabiher Yibarekish!

  • @TegegnTege-t7s
    @TegegnTege-t7s 8 หลายเดือนก่อน +1

    እጮኛ ፈልግልኝ እሽ🙄🙄

  • @BifaTujuma-g7k
    @BifaTujuma-g7k 5 หลายเดือนก่อน

    Ebkish Dv dersogn new ena egezash yasfelgegnal

  • @kiyaslife1853
    @kiyaslife1853 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዮሪዲ እኔ ኣሜሪካ ነበር መምጣት የምፈልገዉ ግን ብሩ በጣም ይከብዳል እና የሆነ ቤተሰቤ ነዉ ኣዉሮፓ ነዉ ያለዉ እና ይሱን ሳማክሩዉ ኣንድ ነጥብ ብር ካለሽ ሌላዉን እኔ እቺልሻለሁ ብሎኛል እና ኣሁን ኣሜሪካና ኣዉሮፓ ልዩነቱ ምንድነዉ እንዳልኩሽ መሄድ የምፈልገዉ ኣሜሪካ ስለ ነበር ይሱ ኣዉሮፓ ስለሆነ ትንሽ ቅር ኣለኝ ካየሽዉ መልሽልኝ

  • @BirukYohannes-v4l
    @BirukYohannes-v4l 7 หลายเดือนก่อน

    Hi ehet Selam new yalegab yitayikelu end

    • @hanuniab5698
      @hanuniab5698 3 หลายเดือนก่อน

      That is my question too yesmahew nger Kal let me know, please

  • @ColoColo-l8m
    @ColoColo-l8m 5 หลายเดือนก่อน

    Aye habesha mekerawin yebelale parking lemeserat

  • @FeritiFerecha
    @FeritiFerecha 5 หลายเดือนก่อน

    Interview be Amharic nw

    • @Eliyana9
      @Eliyana9 หลายเดือนก่อน

      Befelegshew yasmertushal

  • @semiramustefa8358
    @semiramustefa8358 8 หลายเดือนก่อน

    ዮርዲዩ fiancé viza ለመጠየቀ 2 አመት በ fiancé ነት መቆየት አለባቹ ሚባለዉ ነገር እዉነት ነዉ? Please tell me about this

    • @onetubeentertainment8356
      @onetubeentertainment8356 7 หลายเดือนก่อน

      awo nw 3amet kahona edawm aref nw eny edazanw yalfkut

    • @shewismart7158
      @shewismart7158 4 หลายเดือนก่อน +2

      ውሸት ነው ቢያንስ 7.ወር 8 ወር ነው

    • @MekdiMekdes-fs3sv
      @MekdiMekdes-fs3sv 4 หลายเดือนก่อน

      አወ

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 8 หลายเดือนก่อน

    Hahah endawu sewu sewu sintun ysam aye TH-cam